“ ብዙ ግብ ማስቆጠር እንችል ነበር “ አርቴታ
“ አርሰናል ግድለኛ ነበር “ ኦሊቨር ግላስነር
#ethiopia | የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በሁለት ተከታታይ አመታት ግማሽ ፍፃሜ መድረሳቸውን እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል።
በጨዋታው “ ብዙ የግብ እድሎችን ፈጥረናል “ ያሉት አርቴታ “ ተጨማሪ ግቦች ማስቆጠር እንችል ነበር “ ብለዋል።
“ ግማሽ ፍፃሜ በመድረሳችን በጣም ደስተኛ ነኝ “ ሲሉ አሰልጣኙ ጨምረው ተናግረዋል።
ለነበረው የስታዲየም ድባቡ ደጋፊን ያመሰገኑት አርቴታ “ ለሁላችሁም መልካም በዓል ይሁንላችሁ መልካም አዲስ አመት “ ሲሉ ምኞታቸውን ገልጸዋል።
የክሪስታል ፓላሱ አሰልጣኝ ኦሊቨር ግላስነር በበኩላቸው ግብ ጠባቂው ቤኒቴዝ “ ጨዋታው ላይ እንድንቆይ አድርጎናል “ ሲሉ አወድሰውታል።
አክለውም “ በመለያ ምቱ ወቅት ግን አርሰናል አእድለኛ ነበር “ ሲሉ ገልጸዋል።
#ts #sports #gtmc

7 months ago