ሳላህ የቡድን አጋሮቹን ይቅርታ ጠይቋል !
#ethiopia | ሞሀመድ ሳላህ በቅርቡ አሰልጣኝ አርነ ስሎት እና የክለቡን አስተዳደር ለሚዲያ በአደባባይ ተችቶ እንደነበር ይታወሳል።
ግብፃዊው ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ ከሰጠው አስተያየት በኋላ በይፋ የቡድን አጋሮቹን ይቅርታ መጠየቁ ተገልጿል።
የሊቨርፑሉ ተጨዋች ከርትስ ጆንስ ስለ ክስተቱ ተጠይቆ “ ሳላህ የቡድን አጋሮቹን ሁሉ ይቅርታ ጠይቋል “ ሲል አረጋግጧል።
ተጨዋቹ ከተጣለበት አንድ ጨዋታ በኋላ ከአሰልጣኝ አርነ ስሎት ጋር ተነጋግሮ ወደ ቡድኑ ስብስብ መመለሱ ይታወቃል።
#ts #sports #gtmc

8 months ago