6 days ago
እንኳን ለእለተ ሰንበት እና ተክለሃይማኖት በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የእለቱን ኪዳን፣ ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - መስከረም ፳፬ ቀን, ፳፻፲፱ (Oct 4 2026).
8 days ago
ለቀናት የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል
ለበርካታ ቀናት የተቋረጠው እና እስካሁን መፍትሄ ያላገኘው የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ እንዳማረራቸው ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ።
በአዲስ ዌስት (Addis West) የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ ድንገተኛ የትራንስፎርመር ብልሽት ሳቢያ በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ አካባቢዎች ለቀናት የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ እንዲያጋጥማቸው አድርጓል።
ይህ የኃይል መቋረጥ ችግር በፍጥነት ሊፈታ ባለመቻሉ በነዋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታና ምሬት አስከትሏል።
ነዋሪዎች ምን አሉ ?
የኤሌክትሪክ ኃይል ከተቋረጠ በርካታ ቀናት መቆጠሩን ገልጸው " እንዴት ይሄን ሁሉ ቀናት ችግሩን መፍታት አልተቻለም። አዲስ አበባ ትልቅ ከተማ ሆና ሳለ በዚህ ልክ ችግሩን ለመፍታት ጊዜ መውሰዱ እና ነዋሪዎች ጨለማ ውስጥ መሆናቸው አሳሳቢ ነው " ብለዋል።
" በፈረቃ ሃይል ለማዳረስ እየተሰራ ነው " ቢባልም በተግባር ግን በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ቀኑን ሙሉ መብራት እንደማይኖር እና ይፋ እየተደረገ ያለው የጊዜ ሰሌዳ መሬት ካለው እውነታ ጋር እየተገናኘ አይደለም በሚልም በጽኑ ወቅሰዋል።
ችግሩ ለበርካታ ቀናት አለመፈታቱ በዕለት ተዕለት ስራ፣ እና ህይወት ለይ እያሳደረባቸው ያለው ተፅእኖ እየተባባሰ መሄዱን በሮሮ አስረድተዋል። ያሉበት ችግር ታውቆ መፍትሄው እንዲፋጠን ጥሪ አቅርበዋል።
የሚመለከታቸው አካላት ምን ይላሉ ?
ከቀናት በፊት ቲክቫህ ኢትዮጵያ የጥገና ሂደቱ ምን ላይ ይገኛል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይልን አነጋግሮ ነበር።
ብልሽቱን በዘላቂነት ለመጠገን ሁለት አማራጮች (ትራንስፎርመርን ወደ ወርክሾፕ ወስዶ ማስተካከል ወይም ሌላ ተመሳሳይ ትራንስፎርመር ከሌላ አካባቢ በማንቀሳቀስ መተካት) ተይዘው ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጾ ነበር።
ይሁን እንጂ የጥገና ሥራው የተለያዩ ውስብስብ ቴክኒካዊ ሂደቶችን የሚጠይቅ በመሆኑ "በዚህ ያህል ጊዜ ይጠናቀቃል" ብሎ በእርግጠኝነት ለመናገር አስቸጋሪ መሆኑን ነበር ያመለከተው።
እስከዚያው ድረስ በሌሎች መስመሮች የኤሌክትሪክ ሎድን በማቀያየር በፈረቃ አገልግሎት ለመስጠት እየተሞከረ መሆኑ አሳውቆም ነበር።
በሌላ በኩል፤ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት " ለተፈጠረው የአገልግሎት መቋረጥ እና ምላሽ ለመስጠት በመዘግየቱ ይቅርታ እየጠየቀ " ይገኛል።
ያጋጠመውን የፓወር ትራንስፎርመር ብልሽት ለማስተካከል ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የቴክኒክ ቡድኖች ጋር ተቀናጅተው የጥገና ሥራ እያከናወኑ እንደሚገኝ ገልጿል።
" የጥገና ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ አገልግሎቱ ወደ ቀድሞ ሁኔታው እስኪመለስ ድረስ፣ በሌሎች አማራጭ መስመሮች ከፊል አገልግሎት ለመስጠት ጥረት እየተደረገ ነው " ሲልም አሳውቋል።
👉 ከአስር ቀናት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል የተቋረጠባቸው አካባቢዎች የሚከተሉት ናቸው።
- በእህል በረንዳ፣ አውቶብስ ተራ፣ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት፣ ገነሜ ትምህርት ቤት፣ አማኑኤል ቤተክርስትያን ፊትለፊት፣ አዲሱ ሚካኤል እና አካባቢው
- በመሳለሚያ፣ አበበ ቢቂላ ስታዲየም፣ ኳስ ሜዳ፣ ግሩም ሆስፒታል፣ ታይዋን ገበያ ማዕከል እና አካባቢው
- አማኑኤል ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ ሰባተኛ፣ ድሬ ሕንጻ ፊት ለፊት፣ ኮልፌ 18 ጤና ጣቢያ እና አካባቢው
- ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምፕሬሄንሲቭ ትምህርት ቤት፣ ኮልፌ 18 ማዞሪያ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል እና አካባቢው
- ኮልፌ መናፈሻ፣ ፊሊጶስ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ (በከፊል)፣ ሎሚ ሜዳ፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ አዲስ ዌስት ሰብስቴሽን እና አካባቢው
- ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል ቢጫ ፎቅ፣ መስጅድ፣ ቤተል ፓስታ ቤት እና አካባቢው
- ሆላንድ ኤምባሲ፣ የሺ ደበሌ፣ ጦር ኃይሎች ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን፣ ቻይና ኤምባሲ፣ አውጉስታ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን፣ አባ ጅፋር መስጅድ እና አካባቢው
- ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ የቀድሞው ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣ አውጉስታ፣ ወይብላ ማርያም፣ ጦር ኃይሎች ጎልፍ ክለብ እና አካባቢው
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia በአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ያጋጠመውን ብልሽት ለመጠገን ሁለት አማራጮችን አስቀምጦ የጥገና ስራውን ለማከናወን እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ። • የጥገና ስራው የተለያዩ ቴክኒካል ሥራዎችን ያሉት በመሆኑ " በዚህ ያህል ጊዜ ይጠናቃል " ብሎ በእርግጠኝነት ለመናገር ግን አስቸጋሪ ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ ዌስት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ (Addis…

12 days ago
ትግራይ አካውንት ለከፈታችሁ‼️
በሰሜኑ የጸጥታ ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል በሚገኙ ቅርንጫፎች የተፈከቱ አካውንቶች መታገዳቸውን መዘገባችን ይታወሳል።
ለጊዜው ችግሩ እስከሚስተካከል በአዲስ አበባ በሚገኙ በሚከተሉት ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦
📌 አዲስ አበባ
📌 ቃሊቲ
📌 ተክለሃይማኖት
📌 ንፋስ ስልክ
📌 ሸራተን
📌 ስድስት ኪሎ
📌 ሲኤምሲ
📌 ተፈራ ደግፌ
📌 መሪ
📌 ጠመንጃ ያዥ
📌 ቴሌ መድኃኔዓለም
📌 ጦር ኃይሎች ቅርንጫፍ ሄዳችሁ ሪፖርት አድርጉ ተብላችኋል።
Seledadotio

" በተወሰደው ድንገተኛ እምርጃ ተቸግረናል " - የባንክ ሒሳባቸው የታገደባቸው ዜጎች
ሰሞኑን ከተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ከመስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም ለሊት ጀምሮ በትግራይ ክልል የተከፈቱ የባንክ ሂሳቦች በጅምላ ታግደዋል።
በዚህም ምክንያት በርካታ ዜጎች ገንዘባቸውን አውጥተው መጠቀም፣ መገልገል አልቻሉም። በርካታ ዜጎችም እየተጉላሉ ይገኛሉ።
መልዕክታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የላኩ ዜጎች፤ ምክንያቱ እንኳን ሳይነገር ለምን እንዲህ ያለው እርምጃ እንደተወሰደ እንዳልገባቸእ፣ በድንገተኛው እገዳ በጣም መቸገራቸውን ፤ የመስቀል በዓልን ለማክበርም ችግር ገጥሟቸው እንደነበር ገልጸዋል።
እስካሁን ድረስ በምን ምክንያት እገዳ እንደተጣለ ለህዝብ ወጥቶ ያስረዳ አንድም አካል የለም።
አሁን ላይ ደግሞ የኢትዮጵያ ባንክ በአዲስ አበባ ያሉ ደንበኞቹ የታገደባቸውን ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ማመልከቻ እንዲያስገቡ እያደረገ ነው።
ለደምበኞች መፍትሄ ለመስጠት በሚል 13 ቅርንጫፎች በስራ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ችለናል።
እነዚህም ፦
• አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
• አቃቂ
• ተክለሃይማኖት
• ንፋስ ስልክ
• ሾቤ አያት
• ስድስት ኪሎ
• ሲኤምሲ (CMC)
• ተፈራ ደግፌ
• መሪ
• ጠመንጃ ያዥ
• ቴሌ መድኃኔዓለም
• ጦር ኃይሎች ናቸው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ዛሬ ተዘዋውሮ ምልከታ አድርጎ ነበር። በዚህም በርካታ በትግራይ የባንክ ሒሳብ ቁጥር ከፍተው የታገደባቸው ዜጎች ለማስለቀቅ ለበርካታ ሰዓታ ረጅም ሰልፍ ይዘው ታዝቧል።
ከጥዋት ጀምረው የተሰለፉ በርካታ ዜጎችንም አግኝቷል።
በተመለከትናቸው የባንኩ ቅርንጫፎች የሒሳብ ባለቤቶች (የሒሳቡ ሕጋዊ ወኪል) ወደ ተጠቀሱት ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ ማንነታቸውን፣ ፊርማቸውንና አስፈላጊውን መረጃ ካረጋገጡ በኋላ የታገደውን ሒሳባቸውን ወደ አዲሶቹ ቅርንጫፎች የማዛወርና የማንቀሳቀስ ቅጽ እንዲሞሉ እየተደረገ ይገኛል። ነገር ግን የሂሳብ ቁጥሮቹ መንቀሳቀስ የሚጀምሩት አስፈላጊውን የማረጋገጥ ስራ ከተሰራ በኋላ መሆኑ ታውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ደንበኞችን በማስተናገድ ላይ ከሚገኙት የንግድ ባንክ ሰራተኞች አንዱን አናግሯል።
ይኸው ሰራተኛ " ተገልጋዮቹ የፋይዳ መታወቂያቸውን ኮፒ በመያዝ በአካል ባመለከቱበት በ24 ሰዓታት ወስጥ የታገደው የባንክ ሂሳባቸው ይለቀቃል " ብለዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለምን የባንክ ሒሳቦች እንደታገዱ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ይሰራል።
በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አፋር እንዲሁም አማራ ክልሎች ዳግም ባገረሸው ጦርነት የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም ወደ ትግራይ የሚደረጉ በረራዎች መቋረጣቸው ይታወቃል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስረከም 18 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች። የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል። ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል። ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት…

የወርቅ ሽያጭ ገቢ ለላፉሮ መድኃኔዓለም ሶላር አገልግሎት እንዲውል ተወሰነ:;
በስልጤ ዞን ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ገርቢበር ቀበሌ ለመስቀል በዓል የታረደው በሬ ሆድ ዕቃ ውስጥ የወርቅ ማዕድን መገኘቱ ተሰማ።
ለበዓሉ ማቅረቢያነት ታርዶ ባሕላዊ ሂደቱን በማለፍ ላይ እያለ በተገኘው በዚህ ያልተለመደ ክስተት የምዕመናኑ መንፈሳዊ ደስታና ድንገተኛ ገጠመኝ ተደምሮ በስፍራው ልዩ ሳብ አሳድሯል።
እንደ መረጃዎች ገለጻ፤ በተገኘው ወርቅ ሽያጭ የሚገኘውን ገቢ ለላፉሮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የሶላር የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማቋቋሚያ እንዲውል ምዕመናኑ በሙሉ ድምፅ ወስነዋል።
ይህ ድርጊት የአካባቢው ማህበረሰብ ለእምነት ተቋማቸው ያላቸውን ታማኝነትና የመደጋገፍ ባህል በግልጽ ያሳየ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል።

13 days ago
በአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ያጋጠመውን ብልሽት ለመጠገን ሁለት አማራጮችን አስቀምጦ የጥገና ስራውን ለማከናወን እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ።
• የጥገና ስራው የተለያዩ ቴክኒካል ሥራዎችን ያሉት በመሆኑ " በዚህ ያህል ጊዜ ይጠናቃል " ብሎ በእርግጠኝነት ለመናገር ግን አስቸጋሪ ነው ተብሏል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ ዌስት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ (Addis West Substation) ላይ ባጋጠመ ድንገተኛ የትራንስፎርመር ብልሽት ምክንያት በአዲስ አበባ በርካታ አካባቢዎች ላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን መስከረም 11/2019 ዓም በሰጠው መግለጫ አሳውቆ ነበር።
አገልግሎት አጋጥሟል ባለው የትራንስፎርመር ብልሽት ሳቢያ ላለፉት 6 ቀናት:-
- በእህል በረንዳ፣ አውቶብስ ተራ፣ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት፣ ገነሜ ትምህርት ቤት፣ አማኑኤል ቤተክርስትያን ፊትለፊት፣ አዲሱ ሚካኤል እና አካባቢው
- በመሳለሚያ፣ አበበ ቢቂላ ስታዲየም፣ ኳስ ሜዳ፣ ግሩም ሆስፒታል፣ ታይዋን ገበያ ማዕከል እና አካባቢው
- አማኑኤል ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ ሰባተኛ፣ ድሬ ሕንጻ ፊት ለፊት፣ ኮልፌ 18 ጤና ጣቢያ እና አካባቢው
- ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምፕሬሄንሲቭ ትምህርት ቤት፣ ኮልፌ 18 ማዞሪያ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል እና አካባቢው
- ኮልፌ መናፈሻ፣ ፊሊጶስ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ (በከፊል)፣ ሎሚ ሜዳ፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ አዲስ ዌስት ሰብስቴሽን እና አካባቢው
- ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል ቢጫ ፎቅ፣ መስጅድ፣ ቤተል ፓስታ ቤት እና አካባቢው
- ሆላንድ ኤምባሲ፣ የሺ ደበሌ፣ ጦር ኃይሎች ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን፣ ቻይና ኤምባሲ፣ አውጉስታ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን፣ አባ ጅፋር መስጅድ እና አካባቢው
- ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ የቀድሞው ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣ አውጉስታ፣ ወይብላ ማርያም፣ ጦር ኃይሎች ጎልፍ ክለብ እና አካባቢው የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንደተቋረጠ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጥገና ባለሙያዎች በቅንጅት ብልሽቱን በአጭር ጊዜ ውስጥ በማስተካከል እየሰሩ መሆኑን የተገለጸ ሲሆን ብልሽቱ ተጠግኖ ወደ ቀድሞው እስኪመለስ የተጠቀሱት አካባቢዎች በፈረቃ ሃይል እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ አጋጠመ የተባለው ብልሽት የጥገና ሂደቱ ምን ላይ ይገኛል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይልን አነጋግሯል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን በኮልፌ አካባቢ በሚገኘው አዲስ ዌስት (Addis West) የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ትራንስፎርመር ላይ ያጋጠመውን ብልሽት በዘላቂነት ለመፍታት ሁለት አማራጮች ተይዘው ጥረት እየተደረገ መሆኑን ነግረውናል።
እንደ መጀመሪያ አማራጭ የተያዘው በሰብስቴሽኑ ውስጥ ጉዳት የደረሰበትን ትራንስፎርመር ወደ ወርክሾፕ ወስዶ የመጠገን ሥራ መሆኑን የገለጹት ዳይሬክተሩ፤ ይህንኑ ለማከናወን የሚያስፈልጉ የመፈታታት እና የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጠናቀው አሁን ላይ የጥገና ሥራው እንደሚቀር አስረድተዋል።
ከዚህ ጎን ለጎን የትኛው አማራጭ አስቀድሞ ውጤታማ እንደሚሆን አስቀድሞ መወሰን ስለማይቻል፣ እንደ ሁለተኛ አማራጭ ሌላ ተመሳሳይ ትራንስፎርመር ከሌላ አካባቢ በማንቀሳቀስ ለመተካት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን ጠቁመዋል።
ይህም ሂደት የራሱ የሆነ የቅድመ ዝግጅት እና የማጓጓዝ ሥራዎችን የሚጠይቅ እንደሆነ አብራርተዋል።
ችግሩ በዘላቂነት እስኪፈታ ድረስ ለኅብረተሰቡ ጊዜያዊ እፎይታ ለመስጠት፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በቅንጅት እየሠራ እንደሚገኝ ዳይሬክተሩ አስታውቀዋል።
በዚህም መሠረት የኤሌክትሪክ ሎድን (load) ወደ ሌሎች አማራጭ መስመሮች በማቀያየር ተጠቃሚዎች ኃይልን በፈረቃ እንዲያገኙ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ ይገኛል።
የጥገና ሥራው የሚወስደውን ጊዜ በተመለከተ አቶ ሞገስ ሲያብራሩ፤ "ቴክኒካል ሥራዎችን በዚህ ያህል ጊዜ ይጠናቀቃሉ ብሎ በእርግጠኝነት ለመናገር አስቸጋሪ ነው፤ ምክንያቱም ጥረቱ ብልሽት ያጋጠመውን ትራንስፎርመር መጠገን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ተያያዥ ብልሽቶችም ካሉ እያንዳንዱን ሒደት በጥንቃቄ መፈተሽን ይጠይቃል" ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia

እንኳን ለበዓለ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የእለቱን ኪዳን፣ ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - መስከረም ፲፯ ቀን, ፳፻፲፱ (Sep 27 2026).

14 days ago
"ጦርነት ሀገርን ከማደኅየትና ሕዝብን ለተደራራቢ መከራ ከመዳረግ በቀር ይህ ነው የሚባል ጥቅም የሌለው መሆኑን በመገንዘብ በዚህ የተሰለፉ ኃይሎች መስቀሉን (ሰላምን) ከመቅበር ወጥተው የመስቀሉን ዓላማ ሊፈጽሙ ይገባል" ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ
"እስመ መስቀል ሞዓ ሞት ተሞዓ ኃይለ መስቀሉ አብርሃ፤ መስቀል ሞትን ድል አደረገ፤ የመስቀሉም ኃይል አበራ።"
የአሸናፊነት ምልክት፣ የመዳኛችን መንገድ፣ በብርሃን የሚመራንና የሕይወት መንገዳችን ነፀብራቅ ነው ቅዱስ መስቀሉ፤ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ "አንዱ ዛፍ የሞት ምክንያት እንደሆነ፣ ሌላው ዛፍ የሕይወት ምክንያት ሆነ” እንዳለ ወደሞት የወረድንበት እና የሰው ልጆች ታሪክ ብልሽት የጀመረበትን ሂደት የምናስታውሰው በዕፀ በለስ ነው፤ እነሆ የቀደሙት ሰዎች የእንጨት ፍሬ የሆነውን በልተው እንደሞቱ እና ልጅነትን እንዳጣን ሁሉ፤ ድንቅ የአባትነት ፍቅሩን የገለጸልን መድኃኔዓለም ክርስቶስም በወደቅንበት በኩል ማንሳትን የሚያውቅ አምላክ ነውና በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቅሎ ያጣነውን ልጅነት አስገኘልን፤ ከጠፋንበት አግኝቶ ሕይወትን ሰጠ።
ተወዳጆች ሆይ !
ልብ ልንል የሚገባነው ነገር የሰው ልጆች የፈጠራቸውን ከመስቀል ወደኋላ እንዳላሉ ሁሉ የተሰቀበለበትን መስቀል እንኳ በምቀኝነት ተነሳስተው ከመቅበር አልተመለሱም፤ መስቀሉ ግን በኪሩቤል የሚቀመጠውን የተሸከመ፤ የእውነተኛው አዳኝ መሣሪያ እና የተዘጋው ሕይወታችን መዝገብ የተከፈተበት ነውና ተቀብሮ አልቀረም።
መስቀሉን በቆሻሻ ውስጥ የቀበሩት አይሁድ ባያውቁትም በክርስቲያኖች ልብ ውስጥ የመስቀሉን ቃል አብረው ነበር የቀበሩት፤ መስቀሉን ለጊዜው ያጠፉ ቢመስላቸውም ከአማኞች ልብ ውስጥ ግን ሊጠፋ አልቻለም፤ የጌታችን የማዳኑ ነገር እንዴት ከቶ ሊጠፋ ይችላል? የትኛውስ ኃይል ስለተደረገልን አምላካዊ ጥበብ የተሞላበት የማዳን ሥራ እንዳናስብ ያደርገናል? ይህንንስ ማድረግ ከቶ የሚቻል ነው? አይደለም !
መስቀል ሰላም የተሰበከበት፣ ድል የተቀዳጀንበትና ዲያብሎስን ድል የነሳንበት ምልክታችን ነው፤ ትናንትና ቅዱስ መስቀሉን የቀበሩ እና ሊያጠፉ የሞከሩ፤ የዛሬ ሰላም ጠልና የቤተ ክርስቲያን ጠላቶችን ይመስላሉ፤ ዛሬ በሀገራችን የሰላምና የፍቅር፣ የአንድነትና የወንድማማችነት መንፈስ እየጠፋ የጦርነት እና የእልቂት ድምጾች መሰማታቸውን እያስተዋልን እንገኛለን፣ ይህም ግልጽ የሆነ መስቀሉን (ሰላምን) የመቅበር ውጤት ነው፤ ዛሬ ፍቅርና ሰላም ከተሰበከበት የመስቀሉ ብርሃን ከተረጋገጠበት ጊዜ ወጥተን ወደጨለማና ወደኋላ እየሄድን የምንገኘው የሰላምን ጥቅም ስላልተረዳን አልያም ሆን ብለን ሰላምን ለማጥፋትና ሕይወታችንን በጦርነት ለመምራት በመዘጋጀታችን ነው፤ ይህም ጥፋትን የሚያስከትልና ከክርስቲያኖች የማይጠበቅ ተግባር ነው።
የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ምእመናንና ምእመናት
ባለፉት ዓመታት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በቆዩ ደም አፋሳሽ ጦርነቶች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የጥቃቱ ሰለባ የሆነችው ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ነች ያም ባይሆን ሀገራችንና ሕዝባችን በሚያሳዝን ሁኔታ የገፈቱ ቀማሽ ሆነዋል። በአሁኑ ወቅትም ሁሉም ለጦርነት የተሰለፉ ኃይሎች ጦርና የጦር ነገር ሀገርን ከማደኅየትና ሕዝብን ለተደራራቢ መከራ ከመዳረግ በቀር ይህ ነው የሚባል ጥቅም የሌለው መሆኑን በመገንዘብ መስቀሉን (ሰላምን) ከመቅበር ወጥተው እውነትንና ፍትሕን በማረጋገጥ ሕዝብን ለማገልገልና በእውነተኛነት ለመሥራት ቢተጉ የመስቀሉን አላማ ፈጽመው የሚከተሉ ይሆኑ ነበር።
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "በመስቀሉ ገነትን ከፈተ፤ በመስቀሉ ድኅነትን አደረገ፤ አጋንንትን አባረረ፤ ከመስቀሉ ወርዶም ቤዛን አደረገልን።” ብሎ ቅዱስ ያሬድ እንደተናገረ እኛም መስቀሉን በማሰብ የሰላም ሐዋርያት፣ ጥልን የምናጠፋ፣ አንድነትንና ፍቅርን የምንሰብክ ልንሆን ይገባናል።
"በኃይለ መስቀሉ ይዕቀበነ ወይክሥት አዕይንተ አልባቢነ" እንኳን ለበዓለ ቅዱስ መስቀል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ" መልካም በዓል !
አባ ሄኖክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መስከረም ፲፮ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም አዲስ አበባ፤ኢትዮጵያ

Sponsored by
Surafel
16 days ago
የሕንድ ማላንካራ ፓትርያርክ በቅድስት ሥላሴ ካቴደራል ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
♦️ ቅዱስ ፓትርያርኩ በዘንድሮው የመስቀል ደመራ ይገኛሉ
#ethiopia | የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ፫ኛ በዛሬው እለት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ደማቅ መንፈሳዊ አቀባበል ተደረገላቸው።
የፓትርያርኩ ልዑካን ቡድን በካቴድራሉ ሲደርስ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ካህናት፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማርያን በዝማሬና በመንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ተቀብለዋቸዋል።
የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት እንደዘገበው፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በእንኳን ደህና መጡ ንግግራቸው ሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ጥንታዊ አኃት አብያተ ክርስቲያናት በመሆናቸው በየጊዜው መገናኘትና መወያየት እንደሚጠበቅባቸው ገልጸዋል።
ፓትርያርኩ ከአሥር ዓመት በፊት እሳቸውና የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በሕንድ ያደረጉትን ጉብኝት በማስታወስ፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ፫ኛ የኢትዮጵያን ጥሪ አክብረው በአገሪቱ መገኘታቸው ደስ እንደተሰኙ ገልጸዋ በቆይታቸውም ኢትዮጵያን በጸሎታቸው እንዲያስቡ ጠይቀዋል።
በምላሻቸው የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ፫ኛ በማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ በካህናትና በምእመናን ስም ሰላምታቸውን አቅርበዋል። ከአሥር ዓመት በፊት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሕንድ ባደረጉት ሐዋርያዊ ጉብኝት ወቅት እሳቸው በቅርበት በማስተናገድና ጉብኝቱን በማስተባበር ተሳትፈው እንደነበር አስታውሰዋል።
የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት እንደዘገበው፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ይህ በካቴድራሉ የሚያደርጉት ሁለተኛ ጉብኝታቸው መሆኑን ጠቅሰው፣ ቀደም ሲል የቀድሞው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተው እንደነበር ገልጸዋል።
ፓትርያርኩ በዓለም ዙሪያ ባደረጓቸው ሐዋርያዊ ጉዞዎች መካከል ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያገኙትን አቀባበል በልዩ ሁኔታ አድንቀዋል። በካቴድራሉ የቀረበላቸው ዝማሬና ክብር ልባቸውን በጥልቅ እንደነካ ተናግረዋል።
በተጨማሪም በሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት መካከል ያለውን ጥንታዊ ታሪካዊና መንፈሳዊ ትስስር በማስታወስ፣ ቀደምት የሕንድ መምህራን በኢትዮጵያ መንፈሳዊ ሴሚናሪዎች እንዳስተማሩ ጠቁመዋል። ወደፊትም በሴሚናሪዎች ደረጃ የተማሪዎችና የመምህራን ልውውጥ እንዲኖር፣ በነገረ መለኮት፣ በባህልና በሥርዓተ አምልኮ ዙሪያም በበለጠ በጋራ ለመሥራት ግንኙነቱን ማጠናከር እንደሚገባ አስረድተዋል።
በአቀባበሉ መርሐ ግብር ላይ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የደቡብ ምዕራብ ሸዋና ሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ሌሎች ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ኃላፊዎች፣ ሊቃውንትና በርካታ ምእመናን ተገኝተዋል። መርሐ ግብሩም በብፁዓን ቅዱሳን አባቶች የጋራ ጸሎትና ቡራኬ ተጠናቋል።
የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት እንደዘገበው፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ፫ኛ ከመስከረም 14 እስከ 18 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በሚኖራቸው የአምስት ቀናት የኢትዮጵያ ቆይታ የተለያዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብሮችን ያከናውናሉ።
በመስከረም 15 ቀን በጠቅላይ ቤተ ክህነት ከቤተ ክርስቲያኒቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና አካላት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት የሚያካሂዱ ሲሆን፣ በመቀጠልም እንጦጦ ቅድስት ማርያም ሙዚየምና ሰበታ ቤተ ደናግል ጠባባት ገዳምን ይጎበኛሉ።
በዘንድሮ የመስቀል ደመራ በዓል መስከረም 16 ቀን በመስቀል አደባባይ በመገኘት ቃለ ምዕዳንና ሐዋርያዊ ቡራኬ እንደሚሰጡም ተገልጿል። መስከረም 17 ቀን ጠዋት ደግሞ በቦሌ ደብረ ሣሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል በመገኘት ሥርዓተ ቅዳሴ እንደሚያደርጉ የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት ዘግቧል።
#ethiopia #orthodoxtewahedo #ethiopianorthodoxchurch #malankaraorthodox #baseliosmarthomamathewsiii #patriarch #abunemathias #holytrinitycathedral

18 days ago
በአዲስ ምዕራብ ማከፋፈያ ጣቢያ ባጋጠመ ብልሽት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ
በአዲስ ምዕራብ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ ድንገተኛ የትራንስፎርመር ብልሽት ምክንያት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።
በዚሁ ብልሽት ሳቢያ
• በእህል በረንዳ፣ አውቶብስ ተራ፣ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት፣ ገነሜ ትምህርት ቤት፣ አማኑኤል ቤተክርስትያን ፊትለፊት፣ አዲሱ ሚካኤል እና አካባቢው
• በመሳለሚያ፣ አበበ ቢቂላ ስታዲየም፣ ኳስ ሜዳ፣ ግሩም ሆስፒታል፣ ታይዋን ገበያ ማዕከል እና አካባቢው
• አማኑኤል ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ ሰባተኛ፣ ድሬ ሕንጻ ፊት ለፊት፣ ኮልፌ 18 ጤና ጣቢያ እና አካባቢው
• ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምፕሬሄንሲቭ ትምህርት ቤት፣ ኮልፌ 18 ማዞሪያ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል እና አካባቢው
• ኮልፌ መናፈሻ፣ ፊሊጶስ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ (በከፊል)፣ ሎሚ ሜዳ፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ አዲስ ዌስት ሰብስቴሽን እና አካባቢው
• ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል ቢጫ ፎቅ፣ መስጅድ፣ ቤተል ፓስታ ቤት እና አካባቢው
• ሆላንድ ኤምባሲ፣ የሺ ደበሌ፣ ጦር ኃይሎች ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን፣ ቻይና ኤምባሲ፣ አውጉስታ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን፣ አባ ጅፋር መስጅድ እና አካባቢው
• ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ የቀድሞው ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣ አውጉስታ፣ ወይብላ ማርያም፣ ጦር ኃይሎች ጎልፍ ክለብ እና አካባቢው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጧል።
የጥገና ባለሙያዎች ብልሽቱን በአጭር ጊዜ ውስጥ አስተካክለው አገልግሎቱን ለመመለስ ርብርብ እያደረጉ ይገኛሉ።
@Yenetube Fikerassefa

19 days ago
ኃይል ተቋርጧል!!...
በአዲስ ዌስት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ (Addis West Substation) ላይ ባጋጠመ ድንገተኛ የትራንስፎርመር ብልሽት ምክንያት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ አጋጥሟል::
በዚህም ምክንያት፡-
• በእህል በረንዳ፣ አውቶብስ ተራ፣አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት፣ ገነሜ ትምህርት ቤት፣ አማኑኤል ቤተክርስትያን ፊትለፊት፣ አዲሱ ሚካኤል እና አካባቢው

በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጥገና ባለሙያዎች ብልሽቱን በአጭር ጊዜ ውስጥ በማስተካከል አገልግሎቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ እየሠሩ ይገኛሉ።
የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ ክቡራን ደንበኞቻችን በትዕግሥት እንዲጠባበቁ በአክብሮት እንጠይቃለን ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

20 days ago
እንኳን ለእለተ ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የእለቱን ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - መስከረም ፲ ቀን, ፳፻፲፱ (Sep 20 2026).
Sponsored by
Surafel
27 days ago
እንኳን ለእለተ ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የእለቱን ኪዳን፣ ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - መስከረም ፫ ቀን, ፳፻፲፱ (Sep 13 2026).
27 days ago
የጀመርነውን የመድኃኔዓለምን ቤት እናስፈፅም
የፈረሰውን ቤተክርስቲያን ህንፃ በማስፈፀም በረከት እንድናገኝ ጥሪ ቀርቧል
በሰሜን ሸዋ ሃገረ ስብከት በቀይት ወረዳ ሥር የሚገኘው የመለጥ ደብረ ፀሐይ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ከተመሠረተ ከ60 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪካዊ ቤተክርስቲያን ነው።
ነገር ግን እስካሁን እድሳት ባለመደረጉ ምክንያት ጣሪያው እያፈሰሰ ግድግዳው በስብሶ የቤተክርስቲያኑ ቋሚ ምሰሶዎች በምስጥ ተበልተው ቤተክርስቲያኑ ሊወድቅ ተቃርቦ በነበረበት ሰአት እናንተ ደጋግ ክርስቲያኖች ባደረጋችሁት እርዳታ የቤተክርስቲያኑን እድሳት ጀምረናል።
በመሆኑም ይህ ቤተክርስቲያን እድሳቱ በገንዘብ እጥረት ምክንያት ስለቆመ
ታቦቱን በጊዜያዊነት በማይመች ለታቦቱ ማረፊያ ብቻ ወደተዘጋጀች መቃኞ ስላለ ምእመናን በዝናብና በፀሐይ እያስቀደሰ ስለሆነ ቤተክርስቲያኑ ተጠናቆ ታቦታቱ ወደዋናው መቅደስ እንዲገቡ የእኛን ልጆቿን ድጋፍ ትሻለች
ስለዚህ በኢትዮጵያም ሆነ በውጭ አገር የምትኖሩ የቤተክርስቲያን ልጆች፣ በአቅማችሁ መጠን በመለገስ የእጣን፣ የጧፍ፣ የዘቢብ፣ በመስጠት እንዲሁም የህንፃ ቤተክርስቲያናችንን እንድናስፈፅም የአቅማችሁን ድጋፍ እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።
የድጋፍ አካውንት:
መለጥ ደብረ ፀሐይ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
1000756255626
ስልክ: 0920950007
የክርስትናስምዎን በመላክ አባቶች በፀሎት ያስቡዋችኋል
29 days ago
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲሱን ዓመት ማኅሌት፣ ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - መስከረም ፩ ቀን, ፳፻፲፱ (Sep 11 2026).
1 month ago
u12a5u1295u12b3u1295 u1208u12a5u1208u1270 u1230u1295u1260u1275 u1260u1230u120bu121d u12a0u12f0u1228u1233u127du1201 u12a5u12ebu1208u127d u12e8u1218u120du12d5u120du1270 u12a0u12f5u1263u122bu1275 u12f0u1265u1228 u1230u120bu121d u1218u12f5u1283u1294u12d3u1208u121d u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a6u122du1276u12f6u12adu1235 u1270u12cbu1205u12f6 u1264u1270 u12adu122du1235u1272u12ebu1295 u12e8u12a5u1208u1271u1295 u1245u12f3u1234 u12a5u1293 u1275u121du1205u122du1270 u12c8u1295u130cu120d u1260u1240u1325u1273 u1225u122du132du1275 u1273u1235u1270u120bu120du134bu1208u127d - u121au1292u12ebu1356u120au1235 u121au1292u1236u1273 - u1333u1309u121c u1369 u1373u137bu1372u1370 (September 6, 2026).","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[],"color_ranges":[]},"id":"UzpfSTEwMDA2NDc0Nzc3NTgyMjpWSzoxMDgxNzE0MTA0MjIwNzk5
እንኳን ለእለተ ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የእለቱን ቅዳሴ እና ትምህርተ ወንጌል በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ጳጉሜ ፩ ፳፻፲፰ (September 6, 2026).
1 month ago
በበጀት ዓመቱ የ7.5 ቢሊዮን ብር የቤት ሽያጭ ያከናወነው ጊፍት ሪል ስቴት ለአዲሱ ዓመት ልዩ የዋጋ ቅናሽ ይፋ አደረገ
ዘጋቢ፦ የኔታ ሚዲያ
ጊፍት ሪል ስቴት በ2018 በጀት ዓመት የዲጂታል ሚዲያ አማራጮችን እና የቀጥታ የገበያ ስልቶችን በመጠቀም ከ1,200 በላይ ለመኖሪያና ለንግድ የሚሆኑ ቤቶችን በመሸጥ ከ7.5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማስመዝገቡን አስታወቀ።
ድርጅቱ ያስመዘገበውን የስኬት ጉዞ ተከተሎ ለመጪው የ2019 አዲስ ዓመት ደንበኞቹን የሚያበስሩ አዳዲስ የቅናሽ እና የክፍያ አማራጮችን ይፋ አድርጓል።
በጥቅሉ በቀረቡት አዳዲስ የሽያጭ ዕቅዶች መሰረት በቦሌ አትላስ፣ በቦሌ መድኃኔዓለም፣ በፊጋ እንዲሁም በሌሎች የልማት ሳይቶች የሚገነቡ ቤቶችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል።
እንደየሳይቶቹ የግንባታ ደረጃ ከ2 እስከ 15 በመቶ ቅድመ ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች ከ5.5 እስከ 10 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ የሚደረግ ሲሆን፤ ከ35 እስከ 100 በመቶ የሚሆኑ ክፍያዎችን አስቀድመው ለሚያጠናቅቁ ደግሞ ከ8 እስከ 18 በመቶ ቅናሽ ተዘጋጅቷል።
በተጨማሪም ሙሉ ክፍያ (100 በመቶ) በቅድሚያ የሚፈጽሙ ደንበኞች ወደፊት ከሚከሰት ማንኛውም የዋጋ ጭማሪ ነፃ እንደሚሆኑ ድርጅቱ አረጋግጧል።
በሌላ በኩል ደንበኞች የቤቱን ዋጋ 55 በመቶ በራሳቸው ሲሸፍኑ ቀሪውን 45 በመቶ በባንክ ብድር የሚያገኙበት ምቹ ሁኔታ የተመቻቸ ሲሆን፣ የግንባታ ደረጃቸው 95 በመቶ ለደረሱ ብሎኮች ደግሞ 25 በመቶ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቀሪውን በሂደት መክፈል የሚያስችል አማራጭ ቀርቧል።
ይህ ለአዲሱ ዓመት የተዘጋጀው ልዩ የቅናሽ እና የክፍያ ማቃለያ ዕድል ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ጊፍት ሪል ስቴት አስታውቋል።
ዘጋቢ፦ የኔታ ሚዲያ
ጊፍት ሪል ስቴት በ2018 በጀት ዓመት የዲጂታል ሚዲያ አማራጮችን እና የቀጥታ የገበያ ስልቶችን በመጠቀም ከ1,200 በላይ ለመኖሪያና ለንግድ የሚሆኑ ቤቶችን በመሸጥ ከ7.5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማስመዝገቡን አስታወቀ።
ድርጅቱ ያስመዘገበውን የስኬት ጉዞ ተከተሎ ለመጪው የ2019 አዲስ ዓመት ደንበኞቹን የሚያበስሩ አዳዲስ የቅናሽ እና የክፍያ አማራጮችን ይፋ አድርጓል።
በጥቅሉ በቀረቡት አዳዲስ የሽያጭ ዕቅዶች መሰረት በቦሌ አትላስ፣ በቦሌ መድኃኔዓለም፣ በፊጋ እንዲሁም በሌሎች የልማት ሳይቶች የሚገነቡ ቤቶችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል።
እንደየሳይቶቹ የግንባታ ደረጃ ከ2 እስከ 15 በመቶ ቅድመ ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች ከ5.5 እስከ 10 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ የሚደረግ ሲሆን፤ ከ35 እስከ 100 በመቶ የሚሆኑ ክፍያዎችን አስቀድመው ለሚያጠናቅቁ ደግሞ ከ8 እስከ 18 በመቶ ቅናሽ ተዘጋጅቷል።
በተጨማሪም ሙሉ ክፍያ (100 በመቶ) በቅድሚያ የሚፈጽሙ ደንበኞች ወደፊት ከሚከሰት ማንኛውም የዋጋ ጭማሪ ነፃ እንደሚሆኑ ድርጅቱ አረጋግጧል።
በሌላ በኩል ደንበኞች የቤቱን ዋጋ 55 በመቶ በራሳቸው ሲሸፍኑ ቀሪውን 45 በመቶ በባንክ ብድር የሚያገኙበት ምቹ ሁኔታ የተመቻቸ ሲሆን፣ የግንባታ ደረጃቸው 95 በመቶ ለደረሱ ብሎኮች ደግሞ 25 በመቶ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቀሪውን በሂደት መክፈል የሚያስችል አማራጭ ቀርቧል።
ይህ ለአዲሱ ዓመት የተዘጋጀው ልዩ የቅናሽ እና የክፍያ ማቃለያ ዕድል ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ጊፍት ሪል ስቴት አስታውቋል።
Sponsored by
Surafel
1 month ago
የጀመርነውን የመድኃኔዓለምን ቤት እናስፈፅም
የፈረሰውን ቤተክርስቲያን ህንፃ በማስፈፀም በረከት እንድናገኝ ጥሪ ቀርቧል
በሰሜን ሸዋ ሃገረ ስብከት በቀይት ወረዳ ሥር የሚገኘው የመለጥ ደብረ ፀሐይ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ከተመሠረተ ከ60 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪካዊ ቤተክርስቲያን ነው።
ነገር ግን እስካሁን እድሳት ባለመደረጉ ምክንያት ጣሪያው እያፈሰሰ ግድግዳው በስብሶ የቤተክርስቲያኑ ቋሚ ምሰሶዎች በምስጥ ተበልተው ቤተክርስቲያኑ ሊወድቅ ተቃርቦ በነበረበት ሰአት እናንተ ደጋግ ክርስቲያኖች ባደረጋችሁት እርዳታ የቤተክርስቲያኑን እድሳት ጀምረናል።
በመሆኑም ይህ ቤተክርስቲያን እድሳቱ በገንዘብ እጥረት ምክንያት ስለቆመ
ታቦቱን በጊዜያዊነት በማይመች ለታቦቱ ማረፊያ ብቻ ወደተዘጋጀች መቃኞ ስላለ ምእመናን በዝናብና በፀሐይ እያስቀደሰ ስለሆነ ቤተክርስቲያኑ ተጠናቆ ታቦታቱ ወደዋናው መቅደስ እንዲገቡ የእኛን ልጆቿን ድጋፍ ትሻለች
ስለዚህ በኢትዮጵያም ሆነ በውጭ አገር የምትኖሩ የቤተክርስቲያን ልጆች፣ በአቅማችሁ መጠን በመለገስ የእጣን፣ የጧፍ፣ የዘቢብ፣ በመርዳት ፆመ ፍልሰታን እንድናስቀድስ እንዲሁም የህንፃ ቤተክርስቲያናችንን እንድናስፈፅም የአቅማችሁን ድጋፍ እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።
የድጋፍ አካውንት:
መለጥ ደብረ ፀሐይ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
1000756255626
ስልክ: 0920950007
የክርስትናስምዎን በመላክ አባቶች በፀሎት ያስቡዋችኋል
1 month ago
እንኳን ለእለተ ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የእለቱን ጸሎተ ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ነሐሴ ፳፬ ቀን, ፳፻፲፰ (Aug 30 2026).
2 months ago
የቤተክርስቲያንን እንዲህ በየቦታው መሳደድ ታሪክ ምን ብሎ ይመዘግበው ይሆን ?
በጅግጅጋ ከተማ የመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በተደራጁ ሰዎች ጥቃት ሙሉ በሙሉ መፍረሱን የሱማሌ ሀገረስብከት አሳውቋል።
በሱማሌ ሀገረስብከት ጅግጅጋ ከተማ የሚገኘውን የመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተደራጁ አካላት ሙሉ በሙሉ ህንፃ መቅደሱን በማፍረስ አውድመዋል።
ይህንም ድርጊት ሲፈጸም የሚያሳይ የቪዲዮ ምስል የሱማሌ ሀገረስብከት በገጹ ላይ የለቀቀ ሲሆን የክልሉ መንግስት ህግ እንዲያስከብር ጠይቋል።
እንግዲህ ምን ይባላል። እግዚአብሔር ይሁነን !!!
Kune Demelash kassaye -Arba Minch

u12a5u1295u12b3u1295 u1208u1290u1210u1234 u12aau12f3u1290u121du1215u1228u1275 u12d3u1218u1273u12ca u1260u12d3u1208 u1295u130du1235 u1260u1230u120bu121d u12a0u12f0u1228u1233u127du1201 u12a5u12ebu1208u127d u12e8u1218u120du12d5u120du1270 u12a0u12f5u1263u122bu1275 u12f0u1265u1228 u1230u120bu121d u1218u12f5u1283u1294u12d3u1208u121d u12abu1274u12f5u122bu120d u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a6u122du1276u12f6u12adu1235 u1270u12cbu1205u12f6 u1264u1270 u12adu122du1235u1272u12ebu1295 u12e8u12aau12f3u1290u121du1215u1228u1275u1295 u1260u12d3u1208 u1295u130du1235 u121bu1285u120cu1275 u12a5u1293 u1245u12f3u1234 u1260u1240u1325u1273 u1225u122du132du1275 u1273u1235u1270u120bu120du134bu1208u127d - u121au1292u12ebu1356u120au1235 u121au1292u1236u1273 - u1290u1210u1234 u1372u136e u1240u1295, u1373u137bu1372u1370 (Aug 22 2026).","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[],"color_ranges":[]},"id":"UzpfSTEwMDA2NDc0Nzc3NTgyMjpWSzoxNTQxNTUxMjc3MTg0Mjc4
እንኳን ለነሐሴ ኪዳነምሕረት ዓመታዊ በዓለ ንግስ በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የኪዳነምሕረትን በዓለ ንግስ ማኅሌት እና ቅዳሴ በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ነሐሴ ፲፮ ቀን, ፳፻፲፰ (Aug 22 2026).
2 months ago
u12a5u1295u12b3u1295 u1208u1290u1210u1234 u12aau12f3u1290u121du1215u1228u1275 u12d3u1218u1273u12ca u1260u12d3u1208 u1295u130du1235 u1260u1230u120bu121d u12a0u12f0u1228u1233u127du1201 u12a5u12ebu1208u127d u12e8u1218u120du12d5u120du1270 u12a0u12f5u1263u122bu1275 u12f0u1265u1228 u1230u120bu121d u1218u12f5u1283u1294u12d3u1208u121d u12abu1274u12f5u122bu120d u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a6u122du1276u12f6u12adu1235 u1270u12cbu1205u12f6 u1264u1270 u12adu122du1235u1272u12ebu1295 u12e8u12aau12f3u1290u121du1215u1228u1275u1295 u1260u12d3u1208 u1295u130du1235 u121bu1285u120cu1275 u12a5u1293 u1245u12f3u1234 u1260u1240u1325u1273 u1225u122du132du1275 u1273u1235u1270u120bu120du134bu1208u127d - u121au1292u12ebu1356u120au1235 u121au1292u1236u1273 - u1290u1210u1234 u1372u136e u1240u1295, u1373u137bu1372u1370 (Aug 22 2026).","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[],"color_ranges":[]},"id":"UzpfSTEwMDA2NDc0Nzc3NTgyMjpWSzoyMTIxODk3NDc1NDE4NzI5
እንኳን ለነሐሴ ኪዳነምሕረት ዓመታዊ በዓለ ንግስ በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የኪዳነምሕረትን በዓለ ንግስ ማኅሌት እና ቅዳሴ በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ነሐሴ ፲፮ ቀን, ፳፻፲፰ (Aug 22 2026).
2 months ago
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጾመ ፍልሰታን ቅዳሴ በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ነሐሴ ፲፭ ቀን, ፳፻፲፰ (Aug 21 2026).
2 months ago
u12a5u1295u12b3u1295 u1208u133eu1218 u134du120du1230u1273 u1260u1230u120bu121d u12a0u12f0u1228u1233u127du1201 u12a5u12ebu1208u127d u12e8u1218u120du12d5u120du1270 u12a0u12f5u1263u122bu1275 u12f0u1265u1228 u1230u120bu121d u1218u12f5u1283u1294u12d3u1208u121d u12abu1274u12f5u122bu120d u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a6u122du1276u12f6u12adu1235 u1270u12cbu1205u12f6 u1264u1270 u12adu122du1235u1272u12ebu1295 u12e8u133eu1218 u134du120du1230u1273u1295 u1245u12f3u1234 u1260u1240u1325u1273 u1225u122du132du1275 u1273u1235u1270u120bu120du134bu1208u127d - u121au1292u12ebu1356u120au1235 u121au1292u1236u1273 - u1290u1210u1234 u1372u136c u1240u1295, u1373u137bu1372u1370 (Aug 20 2026).","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[],"color_ranges":[]},"id":"UzpfSTEwMDA2NDc0Nzc3NTgyMjpWSzoxMzc5NjM1MjczNTc1MzYz
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጾመ ፍልሰታን ቅዳሴ በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ነሐሴ ፲፬ ቀን, ፳፻፲፰ (Aug 20 2026).
2 months ago
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ እና ለደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጾመ ፍልሰታን ቅዳሴ በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ነሐሴ ፲፫ ቀን, ፳፻፲፰ (Aug 19 2026).
Sponsored by
Surafel
2 months ago
u12a5u1295u12b3u1295 u1208u133eu1218 u134du120du1230u1273 u12a5u1293 u1208u1290u1210u1234 u121au12abu12a4u120d u1260u1230u120bu121d u12a0u12f0u1228u1233u127du1201 u12a5u12ebu1208u127d u12e8u1218u120du12d5u120du1270 u12a0u12f5u1263u122bu1275 u12f0u1265u1228 u1230u120bu121d u1218u12f5u1283u1294u12d3u1208u121d u12abu1274u12f5u122bu120d u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a6u122du1276u12f6u12adu1235 u1270u12cbu1205u12f6 u1264u1270 u12adu122du1235u1272u12ebu1295 u12e8u133eu1218 u134du120du1230u1273u1295 u1245u12f3u1234 u1260u1240u1325u1273 u1225u122du132du1275 u1273u1235u1270u120bu120du134bu1208u127d - u121au1292u12ebu1356u120au1235 u121au1292u1236u1273 - u1290u1210u1234 u1372u136a u1240u1295, u1373u137bu1372u1370 (Aug 18 2026).","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[],"color_ranges":[]},"id":"UzpfSTEwMDA2NDc0Nzc3NTgyMjpWSzoxMTA0OTAyNzU4ODkwNzYw
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ እና ለነሐሴ ሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጾመ ፍልሰታን ቅዳሴ በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ነሐሴ ፲፪ ቀን, ፳፻፲፰ (Aug 18 2026).
2 months ago
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጾመ ፍልሰታን ጸሎተ ማኅሌት እና ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ነሐሴ ፲፩ ቀን, ፳፻፲፰ (Aug 17 2026).
2 months ago
የእንጦጦ መንበረ ንግሥት ቊስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን የምዕተ ዓመት በዓል የማብሰሪያ መርሐ ግብር በደመቀ ሁኔታ ተከናወነ
#ethiopia | ታሪካዊዋ የእንጦጦ መንበረ ንግሥት ቊስቋም ማርያም ቤተ ክርስቲያን የተመሠረተችበትን 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የሚያበስር መርሐ ግብር ነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. በተለያዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች ተካሂዷል።
የደብሩ ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ሣህል ቆሞስ አባ ፍቅረማርያም ምሕረቱ እንደገለጹት፣ የታላቁ በዓል አከባበር ከመጪው ኅዳር 6/2019 ዓ.ም. ዋዜማ ጀምሮ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በደመቀ ሁኔታ ይከበራል።
ከበዓሉ ጋር ተያይዞም እየጨመረ የመጣውን ምዕመናን ለማስተናገድና የደብሯን ታሪካዊ ደረጃ ለመጠበቅ የማስፋፊያና የእድሳት ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።
በስነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአራዳና ጉለሌ ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ምሕረት አባ ገብረእግዚአብሔር ታደለ፣ አባቶች ያቆዩልንን እምነትና ታሪክ አስበልጦ ለቀጣዩ ትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ ገልጸው፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ለደብሯ እድገት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ አባል ዶክተር ተስፋዬ ወርቁ በበኩላቸው የደብሯን አመሠረረት ሲያብራሩ፣ ቤተ ክርስቲያኗ በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ አማካይነት ኅዳር 6 ቀን 1919 ዓ.ም. መተከሏን ገልጸዋል።
በወቅቱ በተሠራው መቃኞ ውስጥ ታቦተ ሕጉ ገብቶ በግብፃዊው ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ማቴዎስ ተባርኮ ቅዳሴ ቤቱ ተከብሯል።
በኋላም በቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ አማካይነት መስከረም 25 ቀን 1925 ዓ.ም. የተጀመረው ግንባታ ግንቦት 24 ቀን 1925 ዓ.ም. ተጠናቅቆ ታቦቱ አሁን ወደሚገኝበት ህንፃ ገብቷል።
በ1928 ዓ.ም. የጣሊያን ወረራ ወቅት የተቋቋመው ማኅበረ ሰላምም እስከ አሁንም ድረስ በዕለተ መድኃኔዓለም በጸሎትና በጠበል ሕሙማን የሚፈወሱበትን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
የማበሰሪያ መርሐ ግብሩን ተከትሎ የደብሩ ምዕራፈ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት አባላትና ካህናት በቅዱስ ጴጥሮስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና በጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት ሕሙማንን ጎብኝተዋል።
የአዲስ አበባን ከተማ ቁልቁል በሚያሳይ ውብ ቦታ ላይ የምትገኘው የዚች ታሪካዊ ደብር የ100ኛ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ የሕንፃ እድሳት፣ የማስተር ፕላን ዝግጅት፣ የመጽሔትና የዘጋቢ ፊልም ማዘጋጀት፣ አውደ ርዕይና አውደ ጥናት ማካሄድ እንዲሁም ቅርሶችን የማሰባሰብ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።
ድጋፍ ማድረግ የሚፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000779660757 በመጠቀም ማበርከት ይችላሉ።
#entoto #kuskuammaryam #ethiopianorthodox #addisababanews #churchhistory #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጾመ ፍልሰታን ጸሎተ ማኅሌት እና ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ነሐሴ ፲ ቀን, ፳፻፲፰ (Aug 16 2026).
Sponsored by
Surafel
Comments