3 days ago
"የኢትዮጵያ ሕዝብ '''ሌብነት በቃኝ ብሏል ሌቦችን ከውስጣችሁ አጥሩ' ብሏል"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia #ebc #ebcdotstream #pmoethiopia

5 days ago
u1260u1228u1203u1295 u12c8u12f0 u1308u1290u1275 u12e8u1218u1240u12e8u122d u1325u1260u1265 #etv #greenlegacy #ebcdotstream #pmoethiopia #pmabiyahmed ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
በረሃን ወደ ገነት የመቀየር ጥበብ #etv #greenlegacy #ebcdotstream #pmoethiopia #pmabiyahmed
6 days ago
u1320u1245u120bu12ed u121au1292u1235u1275u122d u12d0u1262u12ed u12a0u1215u1218u12f5 (u12f6/u122d) u12a8u12a0u121bu122b u121au12f2u12eb u12aeu122du1356u122cu123du1295 (u12a0u121au12ae) u130bu122d u12ebu12f0u1228u1309u1275 u1246u12edu1273 u12adu134du120d 1 u12a0u122du1265 u121du123du1275 2:30 u12edu1320u1265u1241u1362
#pmoethiopia #ethiopia #pmabiyahmed ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1 አርብ ምሽት 2:30 ይጠብቁ።
#pmoethiopia #ethiopia #pmabiyahmed
6 days ago
4️⃣ቀናት ቀሩት!
የአንድ ጀንበር ሀገራዊ ችግኝ ተከላ መርሃግብር
📅 ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም #ተስፋንእንትከል #አረንጓዴዐሻር
4️⃣ DAYS LEFT!
One Day National Tree planting campaign program
📅 August 3, 2026 #pmoethiopia #greenlegacy

Sponsored by
Surafel
21 days ago
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና ከዳር እስከ ዳር ኢትዮጵያውያንን በጠረጴዛ ዙሪያ የሚያሰባስበው ታሪካዊው ሀገራዊ የምክክር መድረክ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይጀምራል።
ይህ አዲስና ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ለአሁኑም ሆነ ለሚመጣው ትውልድ የምስራች ነው። ኢትዮጵያ በጦርነት የተመሰረተች ሀገር ሳትሆን በሕዝቧ መግባባት እና በጋራ ትርክት ላይ የምትገነባ መሆኗን የሚያረጋግጥ ወሳኝ የሀገር ግንባታ ሂደት ጭምር ነው።
#pmoethiopia #ኢትዮጵያትመክራለች

22 days ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለቤኒን ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ያደረጉት አቀባበል #pmabiyahmed #pmoethiopia #benin #president
26 days ago
ተፈጥሮ ለአርባ ምንጭ ውበትን ለገሰች፤ ሪዞርቱ ደግሞ መድረክን አበረከተላት!
የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የግንባታ ሂደት - ከሰኔ 26/2015 ዓ.ም ➤ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም. #pmoethiopia #visitethiopia #ethiopiadelivers
1 month ago
ቱሪዝም፡ አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር!
በገበታ ለትውልድ አማካኝነት ለምርቃት በደረሰው የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ሰማይ ላይ የቀረበው የድሮን ትርኢት፣ የ‘ገበታ’ ውጥኖች የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎችም በማልማት ረገድ ያደረጉትን የሀገር አቀፍ የለውጥ ጉዞ አሳይቷል።
#pmoethiopia #ethiopiadelivers

ኢትዮጵያ አንድ ቪዛ፣ ዓለም በውስጧ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቱሪዝም ዘርፍን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ
#tourism #ethiopiadelivers #ethiopia #pmoethiopia #landoforigins #abiyahmed #economicgrowth #ecotourism #greenlegacy #ebcworld
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...

ቱሪዝም - አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር!
ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች ይጠብቁን።
TOURISM - THE NEW ENGINE OF ECONOMY!
Tune in tonight Tuesday, June 30, at 8:30 p.m. across multiple media platforms.
#pmoethiopia #visitethiopia
1 month ago
u1271u122au12ddu121du1361 u12a0u12f2u1231 u12e8u12a2u12aeu1296u121a u121eu1270u122d!
u12dbu122c u121bu12adu1230u129e u1230u1294 23 u1240u1295 u12a8u121du123du1271 2:30 u1300u121du122e u1260u134bu1293 u121au12f2u12eb u12aeu122du1356u122cu123du1295 u12edu1320u1265u1241u1295u1362
#pmoethiopia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ቱሪዝም፡ አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር!
ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ይጠብቁን።
#pmoethiopia
Sponsored by
Surafel
1 month ago
“ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከድንበር በላይ የሚጋሩት ነገር አለ፤ እሱም እጅግ ውድ የሆነውን ሕዝባችንን እና የጋራ ዕጣ ፈንታችንን ነው”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia #ebc #ebcdotstream #diplomacy #pmoethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ethiopia #ebc #ebcdotstream #diplomacy #pmoethiopia
1 month ago
u1218u1246u1238u123d u12a5u129b u12a0u12edu1308u1263u1295u121du1363 u1218u1320u120du1238u1275 u12a5u129b u12a0u12edu1308u1263u1295u121du1363 u121bu1290u1235 u12a5u129b u12a0u12edu1308u1263u1295u121d! u1230u122du1270u1295 u12a5u1295u12f0u121du1295u127du120d u121bu1233u12e8u1275 u12ebu1235u1348u120du130bu120d #pmoethiopia #ethiopiadelivers ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
መቆሸሽ እኛ አይገባንም፣ መጠልሸት እኛ አይገባንም፣ ማነስ እኛ አይገባንም! ሰርተን እንደምንችል ማሳየት ያስፈልጋል #pmoethiopia #ethiopiadelivers
1 month ago
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ልዩ ቆይታ፦ ቱሪዝም አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር
ቀደም ሲል ትኩረት ተነፍጎት የቆየው የቱሪዝም ዘርፍ፣ አሁን ላይ የኢትዮጵያን ገጽታ በዓለም አቀፍ መድረክ ከመቀየሩ ባለፈ ከሀገሪቱ ጠንካራ የኢኮኖሚ ዕድገት አንቀሳቃሽ ሞተሮች አንዱ በመሆን እየጎላ መጥቷል።
ከNBC ኢትዮጵያ ጋር በተደረገ ልዩ የአንድ ክፍል ቃለ ምልልስ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የዓለምን ትኩረት ለመሳብ፣ ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ እና የኢኮኖሚ ሽግግሩን ለማፋጠን የዘርፉን ሰፊ አቅም እንዴት እየተጠቀመችበት እንደሆነ ያብራራሉ።
በዚሁ ማክሰኞ፣ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 2:30 ላይ ይጠብቁን።
#pmoethiopia #ethiopiadelivers
1 month ago
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው የ “ኢትዮጵያ ታከናውናለች” ጉባኤ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በጉባኤው ላይ ባለፉት 8 ዓመታት የተከናወኑ ዋና ዋና የሪፎርም ስራዎች እና ያመጧቸው ተፅዕኖዎች ታይተዋል።
#pmoethiopia #ethiopiadelivers
#pmoethiopia #ethiopiadelivers
1 month ago
ከተመሠረተ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ፣ መሶብ የኢትዮጵያን የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት መሠረታዊ በሆነ መንገድ ለውጦታል።
ውጤቶቹም በራሳቸው ይናገራሉ።
#pmoethiopia
ውጤቶቹም በራሳቸው ይናገራሉ።
#pmoethiopia
2 months ago
Sponsored by
Surafel
2 months ago
የጸና ቃልኪዳን፤ በለውጥ ላይ ያለች ሀገር!
▸ የአፍሪካ ግዙፉ ግድብ፣
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃ፣
▸ የ48+ ቢሊዮን ችግኞች ተከላ፤ ለተፈጥሮና ለሥነ-ምህዳር መታደስ
▸ ከተሞች ፈክተዋል፣ ገጠሮች እየዘመኑ ነው፣ መንገዶች፣ አረንጓዴ ልማትና ዘመናዊ መሠረተ-ልማቶች ተደራሽ እየሆኑ ነው
▸መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፦ ምቹና ከቢሮክራሲ የጸዳ የመንግሥት አገልግሎትን ለዜጎች ማድረስ
#pmoethiopia
2 months ago
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2019 በጀትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
***********
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡
የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካሉበት ተግዳሮቶች እየተላቀቀና የኢኮኖሚው መሰረቶችም እየተጠናከሩ መጥተዋል፡፡
ማዕቀፉ በኢኮኖሚ ሪፎርሙ የተገኙ አበረታች ውጤቶችን ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንዲያስችልና በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊስካል ታሳቢዎች ላይ በመመስረት የ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት በጀት ዝግጅት መነሻ ሆኖ እንዲያገለግል ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
ምክር ቤቱም በማዕቀፉ ላይ በሰፊው ከተወያየበት በኋላ በስራ ላይ እንዲውል በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
2. በመጨረሻም ምክር ቤቱ ውይይቱን ያደረገው የ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት የበጀት ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡
የ2019 የፌዴራል መንግስት በጀት የአስር አመቱ መሪ የልማት ዕቅድ አካል የሆነው የ2019-2021 የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድ ላይ የተቀመጡ ግቦችንና የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚና የፊሲካል ማዕቀፍን መሰረት በማድረግ፣ የ2018 በጀት ዓመት የፕሮግራም በጀት አፈጻጸም መነሻ በማድረግ፣ በቀጣይ ሊኖር የሚችለውን የማህበራዊና የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን አቅጣጫዎችና አላማዎች እንዲሁም በመንግስት የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት የመንግስትን የፋይናንስ አቅም እና አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ከተሰጣቸው ተልዕኮና ሃላፊነት አንጻር የሚያስፈልገውን ወጪ በመገምገም ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
በዚሁ መሰረትም ለመደበኛ ወጪዎች፣ ለካፒታል ወጪዎች፣ ለክልል መንግስታት ድጋፍ፣ ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ የሚውል 2,339,268,126,738 (ሁለት ትሪሊዮን፣ ሶስት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ቢሊዮን፣ ሁለት መቶ ስድሳ ስምንት ሚሊዮን፣ አንድ መቶ ሀያ ስድስት ሺ፣ ሰባት መቶ ሰላሳ ስምንት ብር) በጀት ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡
ምክር ቤቱም በቀረበው የፌዴራል መንግስት የ2019 ረቂቅ በጀት አዋጅ ላይ በሰፊው ከተወያየበት በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
#ethiopia #ebc #pmoethiopia

ታሪክ ተሰራ! ከ54 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ማለዳ ተነስተው ድምፃቸውን በመስጠት የአፍሪካን ዴሞክራሲ ከፍ አድርገዋል! ምርጫችን ሉዓላዊነታችን ነው።
#ethiopia #democracy #pmoethiopia #ebc
#ethiopia #democracy #pmoethiopia #ebc
Sponsored by
Surafel
2 months ago
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዓለም ፈጣን ዕድገት ካስመዘገቡ ኢኮኖሚዎች አንዱ ነው - የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት
*************************
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2017 በጀት ዓመት የ9.2 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል፤ ይህም በዓለም ላይ ፈጣን ዕድገት ካስመዘገቡ ኢኮኖሚዎች አንዱ ያደርገዋል ብሏል።
ያለፉት ዓመታት እውነታ በግልጽ እንደሚያሳየው፣ የመንግሥት ቃል የተስፋ ቃል ብቻ አልነበረም፤ ይልቁንም የተከናወኑት ውጤት ተኮር ተግባራት እና የተመዘገቡት ውጤቶች በተጨባጭ የሚታዩ ናቸው ብሏል።
ይህን መነቃቃት መሠረት በማድረግ የኢኮኖሚ ዕድገቱ በ2018 በጀት ዓመት 10.2 በመቶ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።
የኢኮኖሚ ዕድገቱ ግብርና፣ ኢንዱስትሪና አገልግሎት ዘርፎችን ያካተተና ሰፊ መሠረት ያለው ሲሆን፣ በሂደት ግን ኢንዱስትሪው የዕድገቱ ዋነኛ አንቀሳቃሽ ኃይል ሆኖ እየወጣ ይገኛል።
ይህም መንግሥት ለማኑፋክቸሪንግ፣ ለኢንዱስትሪ ልማት፣ ለዕሴት ጭመራና ለውጭ ገበያ ተኮር ምርቶች የሰጠውን ቀጣይነት ያለው ትኩረት የሚያሳይ እንደሆነ መግለጫው ያትታል።
እነዚህ ውጤቶች እንዲሁ ግምቶች ብቻ ሳይሆኑ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የ100 ቀናት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ ሥርዓት አማካኝነት ክትትል የሚደረግባቸው የተጠያቂነትና የታቀደ አመራር ፍሬዎች ሲሆኑ፣ በዚህም አጠቃላይ የወጪ ንግድ ገቢ ከ2016 ዓ.ም ወዲህ የ100 በመቶ ገደማ ጭማሪ በማሳየት 20 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።
የዋጋ ግሽበትም ወደ ታች ማሽቆልቆሉን በመቀጠል አሁን ላይ ወደ አንድ አሐዝ ደረጃ እየተቃረበ ይገኛል፤ ይህም በቅርብ ዓመታት ውስጥ በቤተሰቦችና በንግዶች ላይ ከባድ ጫና ፈጥሮ ከነበረው ባለ ሁለት አሐዝ የዋጋ ግሽበት አንጻር ትልቅ መሻሻል ነው።
ይህ ስኬት የተመዘገበው ዓለም አቀፍ የኃይል አቅርቦትና ሌሎች ስትራቴጂያዊ ቁሳቁሶችን ገበያ ያናጋው የመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ጂኦፖለቲካዊ ውጥረትን ጨምሮ ውጫዊ ጫናዎች ባሉበት ወቅት ነው።
የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ከተጀመረ ወዲህ መንግሥት ከውጭ ምንጮች ምንም ዓይነት አዲስ የንግድ ብድር ስምምነት ያላደረገ ሲሆን፣ ይህም የሀገራችንን የብድር ዕዳ ጫና በከፍተኛ ሁኔታ አቅልሎታል።
ከእነዚህ ቁጥሮች በስተጀርባ ኢትዮጵያውያን በዓይናቸው የሚያዩትና በእጃቸው የሚዳስሱት ተጨባጭ ለውጥ አለ።
#ethiopia #pmoethiopia #economicgrowth #homegrowneconomicreform #ebc

የእንጦጦ-ቀጨኔ መድኃኔዓለም የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ ተመርቋል።
22.25 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ያለው ይህ ፕሮጀክት፣ የተጎዱ አካባቢዎችን ወደ ማራኪ እና የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችሉ ለምለም አረንጓዴ ሥፍራዎች የቀየረ ነው።
የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ምሰሶዎች፦
ሥነ-ምህዳርን መልሶ ማቋቋም እና የከተማ ግብርና፦
ፕሮጀክቱ በባሕር ዛፍ ምክንያት የተጎዳ 36 ሄክታር መሬትን ጨምሮ፣ በአጠቃላይ 438 ሄክታር የተጎዳ መሬትን አክሞ ዳግም አቋቁሟል። በተጨማሪም የከተማ ግብርና እና ብዝሃ-ሕይወትን ለማጠናከር አዲስ የ9.5 ሄክታር የፍራፍሬ ፓርክ እና 210 ዘመናዊ የንብ ቀፎዎችን አካቷል።
የውሃ ማጣሪያ እና መሠረተ-ልማት፦
በእንጦጦ-ቀጨኔ ኮሪደር ላይ 39 የወንዝ መገደቢያዎችን እና ሦስት የወንዝ ውሃ ማጣሪያ ሥርዓቶችን በመገንባት የአካባቢ ጥበቃና ዘላቂነት እንዲጠናከር ተደርጓል።
የአረንጓዴ ትራንስፖርት አማራጮች እና ቱሪዝም ፦
አረንጓዴ የትራንስፖርት አማራጮችንና መዝናኛን በማስፋፋት፣ ፕሮጀክቱ 19.4 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገዶችን፣ 7.7 ኪሎ ሜትር የብስክሌት መስመሮችን እና 4 ኪሎ ሜትር የተራራ መውጫ (የእግር ጉዞ) መንገዶችን ያካተተ ሲሆን፣ ይህም ጤናማ፣ ምቹ እና ንቁ ማኅበረሰብ ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል።
#pmoethiopia #ethiopiadelivers
3 months ago
u1243u120d u1260u1270u130du1263u122d!
Words In Action! #pmoethiopia #ethiopiadelivers ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ቃል በተግባር!
Words In Action! #pmoethiopia #ethiopiadelivers
3 months ago
የአንድ ደቂቃ የሕሊና ጸሎት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ለነበሩት ክቡር አቶ ዘገየ አስፋው፤
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ያከናወናቸውን ተግባራት እና ቀጣይ አቅጣጫ ለመገምገም በተዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ፣ በቅርቡ በህይወት ለተለዩት እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ለነበሩት የክቡር አቶ ዘገየ አስፋውን በአንድ ደቂቃ የሕሊና ጸሎት ታስበዋል።

ለውጡ ትኩረቱን በእሳቤ፣ በሕ ግና አሰራር ላይ ማድረጉ ለሀገር ግንባታ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል - አብዱ መሀመድ (ዶ/ር)
************************
ለውጡ ትኩረቱን በእሳቤ፣ በህግና አሰራር ላይ ማድረጉ ለሀገር ግንባታ ወሳኝ ሚና መጫወቱን የአዋሽ ኤፍ ኤም ዋና ስራ አስኪያጅ አብዱ መሀመድ (ዶ/ር) ገለፁ።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው 'የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ አሁን ያለውን የሚዲያ ምህዳር አስመልክተው ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡
ከለውጡ በፊት የቁጥጥር እና የፖለቲካ ገደቦች፣ የአቅምና የሙያ ክፍተቶች፣ የፋይናንስና የቴክኖሎጂ ገደቦች ዘርፉንና ተቋሙን ሲፈትኑ የከረሙ ስር የሰደዱ ችግሮች እንደነበሩ አስታውሰዋል።
እነዚህን ችግሮች ለመፍታትም የፖሊሲ እና የህግ ማሻሻያዎችን በማድረግ፣ ለኢንቨስትመንት ትኩረት በመስጠት የሬዲዮ ጣቢያዎች ከመበራከታቸው ባለፈ የጋራ እሴቶችን በማጠናከር እና ማህበረሰብን በማስተሳሰር እንዲሁም ሀገርን በመገንባት ሂደት ውስጥ ወሳኝ ሚናቸውን እንዲጫወቱ ማስቻሉን ገልፀዋል ።

የሀገር ውስጥ ምርቶች የገበያ ድርሻን 46 በመቶ ከፍ ማድረግ የቻለው "ኢትዮጵያ ታምርት" ስኬቶች
*****************
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ይፋ የሆነው ዲጂታል መጽሔት እንደጠቆመው፤ "ኢትዮጵያ ታምርት" ብሔራዊ ንቅናቄ መዋቅራዊ ማነቆዎችን በመፍታት የአምራች ዘርፉን የኢኮኖሚ ምህዳር በአዲስ መልክ እየቀረጸው ይገኛል።
ንቅናቄው ከመጀመሩ በፊት 29 ሚሊዮን ቶን የነበረው የኢንዱስትሪ ግብዓት አቅርቦት በአሁኑ ወቅት ወደ 76 ሚሊዮን ቶን ከፍ ብሏል።
በመሠረተ ልማት ረገድም ባለፉት አራት ዓመታት 3.4 ጊጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የቀረበ ሲሆን፤ በ2018 ዘጠኝ ወራት ውስጥ ብቻ ከ25 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለባለሀብቶች ተላልፏል።
የፋይናንስ አቅርቦትን በተመለከተ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የሚቀርበው ብድር ከ8.1 ቢሊዮን ወደ 50 ቢሊዮን ብር ሲያድግ፤ ለከፍተኛ አምራቾች የሚቀርበው ደግሞ ከ52 ቢሊዮን ወደ 262 ቢሊዮን ብር ከፍ ብሏል።
የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙን ተከትሎ ለከፍተኛ አምራቾች የቀረበው 2.28 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ከ47 በመቶ ወደ 67 በመቶ አሳድጓል። የዘርፉ ዓመታዊ ዕድገትም በ2017 ዓ.ም 10.7 በመቶ በመድረስ የምርት መጠኑን 195.4 ቢሊዮን ብር አድርሶታል።
ኢትዮጵያ በ2018 ዘጠኝ ወራት ውስጥ ስልታዊ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት 4.85 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን የቻለች ሲሆን፤ የሀገር ውስጥ ምርቶች የገበያ ድርሻም ከ30 ወደ 46 በመቶ አድጓል።
በዲፕሎማሲው ረገድ የብሪክስ አባል መሆኗና የተደረጉ ማሻሻያዎች ከ2 ሺህ 800 በላይ አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን ለመሳብ አስችለዋል።
በተጨማሪም ተዘግተው የነበሩ 993 ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ የተመለሱ ሲሆን፤ ዘንድሮ የሚካሄደው "ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2018" በቴክኖሎጂ አጠቃቀምና በስብጥሩ የላቀ ታሪካዊ ሁነት እንደሚሆን ተመላክቷል።
በላሉ ኢታላ
#ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopiatamirt #pmoethiopia #manufacturingethiopia #madeinethiopia

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በመጋቢት እና ሚያዚያ 2018 ዓ.ም ወራት ያከናወኗቸው ተግባራት
በመጋቢት እና ሚያዚያ 2018 ዓ.ም ወራት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።
• የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ
የመጋቢት ወር በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች የተመረቁበት ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) ውስጥ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል መርቀዋል። ይህ ማዕከል 40 የላብራቶሪ ክፍሎችን እና በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችን ጥራት የሚያረጋግጥ የባዮ-ኢኩቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን ያካተተ ነው።
በከተማ ልማት ዘርፍ፣ የሚያዝያ ወር በአገልግሎት እና በዲጂታል መሠረተ-ልማት ግንባታ ረገድ ጉልህ እመርታ የታየበት ወር ነበር። የአራዳ ፓርክ ፕሮጀክት ከፍተኛ የሆነ የከተማ ገጽታ ለውጥ የታየበት ሲሆን፤ ቀደም ሲል ችላ ተብለውና ለአደጋ ተጋልጠው የነበሩ ቤቶች የሚገኙበትን 40 ሄክታር መሬት ወደ ዘመናዊ ሁለገብ መዳረሻነት ቀይሮታል። ይህ የተቀናጀ የመሠረተ-ልማት እና የመሬት አጠቃቀም ውጤታማነት የታየበት ፕሮጀክት፣ የአካባቢውን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ከ700 በላይ ነባር ቤቶችን የማደስ ስራን አካቷል።
ከዚህም በተጨማሪ በ5.7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈውና የኦሊምፒክ ደረጃቸውን የጠበቁ የስፖርት መሠረተ-ልማቶችን፣ የ15 የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊዎችን ሃውልት እና ለተነሺ ነዋሪዎች ተብለው የተገነቡ 105 የንግድ ሱቆችን የያዘው የአዲስ ስፖርት ፓርክ በዚሁ ወር ተመርቋል።
የሀገሪቱን የኃይል አቅርቦት አቅም ለማሳደግ የ100 ሜጋ ዋት የአሰላ የነፋስ ኃይል ማመንጫ ተመርቋል። በተጨማሪም በሀዋሳ የቶዮ ምዕራፍ 2፣ የኦሪጂን እና የሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች ሥራ ጀምረዋል። እነዚህ ፋብሪካዎች ከአዲሱ የኤች.ዜድ (HZ) ጋዝ ፋብሪካ ጋር በመሆን በዓመት 11.3 ጊጋ ዋት ንጹህ ኃይል ያመነጫሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በቱሪዝም ዘርፍ፦ በገበታ ለትውልድ መርሃ-ግብር የተገነባው የሀሮ ደንዲ ሎጅ በይፋ ተመርቋል። በመጨረሻም፣ እንደ መታወቂያ ምዝገባ እና የሥራ ፈቃድ ያሉ መሠረታዊ የመንግሥት አገልግሎቶችን በቀጥታ ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ የታለመው የመሶብ ተንቀሳቃሽ የአውቶቡስ አገልግሎት ስራ ጀምሯል።
• ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካ ኅብረት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና የዲጂታል ጤና መሪ ሆነው የተሾሙት በያዝነው የሚያዝያ ነው።
ይህ ኃላፊነት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሉዓላዊነት፣ ለውጤታማነት እና ለአካታች ዕድገት ቁልፍ መሣሪያ የሆኑትን የፈጠራ ሥራዎችን እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን በማሳደግ ረገድ እያሳዩት ያለውን የአመራር ጥበብ እውቅና የሰጠ ሲሆን ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ንቁ አመራር ሰጪነት በዲጂታላይዜሽን ዘርፍ ያስመዘገበችውን ጉልህ ስራ የሚያሳይ ነው።
• የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያ እና የአፈጻጸም ግምገማ፦
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሦስተኛውን የ100 ቀናት የሥራ አፈጻጸም እና የዘጠኝ ወራት ሪፖርት ግምገማ መርተዋል። በዚህም የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት 9.2 በመቶ መድረሱ የተገለጸ ሲሆን፣ በቀጣዩ ዓመት ደግሞ ወደ 10.2 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል። ሪፖርቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ላይ የተመዘገበውን ስኬታማ ሽግግር በዝርዝር ያሳየ ሲሆን፣ ቀደም ሲል በቢሊዮን የሚቆጠር ብር ኪሳራ ያስመዘግቡ የነበሩ ተቋማት በአሁኑ ወቅት 2.1 ትሪሊዮን ብር ገቢ ወደ ማስገባት ተሸጋግረዋል። ለዚህ ውጤት መገኘት ቁልፍ የሆነው የግሉ ዘርፍ የኢኮኖሚ እድገቱ ዋና መሪ እንዲሆን ቅድሚያ የሚሰጠው የሪፎርም አጀንዳ ነው።
ይህም እንደ ካፒታል ገበያ ባሉ አዳዲስ የፋይናንስ ሥርዓቶች እና እያደገ በመጣው የመንግሥትና የግል ዘርፍ አጋርነት እየተደገፈ ይገኛል።
• የኢንዱስትሪ ስትራቴጂ ፦
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማጠናከር አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን (AI) እና ሮቦቲክስን በመጠቀም ወደ ቺፕስ እና ዳታ (ኢንዱስትሪ 4.0) መሸጋገር እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል። የሀገር ውስጥ ምርትን በማሳደግ የውጭ ምርቶችን መተካት የቻለው “ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን የይዞታ መጠን ወደ 88 በመቶ ማድረሱን በስኬትነቱ ጠቅሰዋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ፣ ሰላማዊ የባሕር በር ማግኘት የሀገር የህልውና ጉዳይ መሆኑን አጽንኦት የሰጡ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ መሆኗ በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዳትሆን ከፍተኛ የሎጂስቲክስ ወጪ እንደሚጨምርባት አስገንዝበዋል።
• ማህበራዊ ልማት እና የአካባቢ ጥበቃ አመራር፦
“ማኅበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ” በተሰኘው እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት የምክክር መድረክ ላይ፣ መንግሥት ባለፉት ስምንት ዓመታት ከ19.8 ሚሊዮን በላይ የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸውን እና ይበልጥ ተዓማኒነት ያለው ሥርዓተ-ትምህርት ተግባራዊ መደረጉ ተገልጿል።
በጤናው ዘርፍም በቅደመ መከላከል እና አክሞ ማዳን፤ መካከል የተሻለ ሚዛን ለመፍጠር ለ30 ዓመታት ያገለገለው ፖሊሲ እንዲሻሻል ተደርጓል። በአካባቢ ጥበቃ ረገድም ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2027 የሚካሄደውን የኮፕ32 (COP32) ጉባኤን ለማስተናገድ ቅድመ ዝግጅት የጀመረች ሲሆን፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ዝግጅቱ ከሀገራዊው የአረንጓዴ ልማት ግቦች ጋር የተጣጣመ መሆኑን እንዲያረጋግጥ ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴውን ሰብስበው አቅጣጫ ተሰጥተዋል።
• ዲፕሎማሲ እና ቀጣናዊ ትስስር፦
ኢትዮጵያ የብሩንዲ፣ የላይቤሪያ፣ የደቡብ ሱዳን እና የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንቶችን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያስተናገደች ሲሆን፤ ይህም በመከላከያ፣ በጤና፣ በትምህርት እና በዲጂታል መሠረተ-ልማት ዘርፎች ላይ ያተኮሩ በርካታ የመግባቢያ ስምምነቶች እንዲፈረሙ አስችሏል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር፣ ከአፍሪካ ኤክስፖርትና ኢምፖርት (Afrexim) ባንክ ፕሬዝዳንት፣ እንዲሁም ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ እና የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል።
በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጅቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትርን በመቀበል በሁለትዮሽ ትብብሮች ዙሪያ የመከሩ ሲሆን፤ ከአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) ዋና ዳይሬክተር ጋር ደግሞ በአፍሪካ ህብረት ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ዲጂታል ጤና ረገድ የተሰጣቸውን ሚና ጨምሮ ሰፋ ባሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
በሀገር ውስጥ ጉዳይ፦
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ከሆኑት ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ ጋር በመገናኘት ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን የገመገሙ ሲሆን፣ የፕሬዝዳንቱን የሥራ ዘመን ለተጨማሪ አንድ ዓመት በይፋ አራዝመዋል።
የሚያዝ ወር የትንሳኤ በዓል የተከበረበት በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም በማዘጋጀትና አነስተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሠራተኞች የቁሳቁስ ድጋፍ በማጋራት ተጠናቋል።
#ethiopiadelivers #pmoethiopia

Comments