10 days ago
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት በብሪቲሽ ኤምባሲ አካባቢ የሚገነባውን ዘጠነኛውን የመኖሪያ አፓርታማ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ
#ethiopia | ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት ሪቨር ሳይድ የተሰኘውን አዲስ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት በብሪቲሽ ኤምባሲ አካባቢ በይፋ ማስጀመሩን አስታውቋል።
ይህ አዲስ ግንባታ የኩባንያው ዘጠነኛ ሳይት ሲሆን በሀገሪቱ የሪል እስቴት ዘርፍ ያለውን ከፍተኛ የቤት ፍላጎት ለማቃለል ታስቦ የተጀመረ መሆኑ ተገልጿል።
ይህ የሪቨር ሳይድ ፕሮጀክት ባለ 1፣ ባለ 2፣ ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ አፓርታማዎችን በተለያዩ የካሬ ሜትር አማራጮች ያካተተ ሲሆን የቤት ፈላጊዎችን አቅም ባገናዘበ መልኩ 15 በመቶ ቅድሚያ ክፍያ ብቻ በመክፈል ባለቤት መሆን የሚቻልበትን ዕድል አመቻችቷል።
በአጠቃላይ 24 ወለል ያለው ይህ ዘመናዊ ህንፃ ለነዋሪዎቹ ምቹ የሆነ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ እና የህፃናት መጫወቻ ስፍራዎችን በውስጡ ይዟል።
የፕሮጀክቱ መገኛ ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የሚያደርገው ሲሆን ከዋና ዋና የቀበና መንገዶች፣ ከፓርኮችና ከሬስቶራንቶች በ100 ሜትር ርቀት ላይ እንዲሁም ከታዋቂ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ኤምባሲዎች በ300 ሜትር ርቀት ላይ ብቻ ይገኛል።
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት በስራዎቹ ላይ ለሚያሳየው ጥራትና ፍጥነት በአጭር ጊዜ ውስጥ በዘርፉ ተጠቃሽ መሆን የቻለ ኩባንያ ነው። ድርጅቱ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የመኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን በመገንባት ላይ ይገኛል።
ከዚህ ቀደም በሲግናል አካባቢ የገነባው የመጀመሪያው ሳይት ዴማ ሆፕ ፕራይም ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆና ካርታው አልቆ በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ለደንበኞች የተረከበ ሲሆን ሁለተኛው የቦሌ አደይ አበባ ሳይትም በተመሳሳይ 100 በመቶ ተጠናቆ ካርታው ተዘጋጅቷል።
በቦሌ መድኃኔዓለም አካባቢ የሚገኘው ቦሌ ዳውንታውን 90 በመቶ ግንባታው የተጠናቀቀ ሲሆን ከነዚህ ውጪ ሾላ ማውንቴን ቪው፣ ሾላ ሁለት፣ ቦሌ ሴንትራል፣ ቦሌ ስካይላይን እና ቦሌ ዳውንታውን ሁለት የተሰኙት ሳይቶቹ በአሁኑ ወቅት በግንባታ ሂደት ላይ ይገኛሉ።
ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ለሚፈልጉ ወገኖች በስልክ ቁጥር 0951515174 መረጃ ማግኘት እንደሚችሉ ኩባንያው ገልጿል።
#realestateethiopia #demahoperealestate #addisababahousing #riversideproject #ethiopianproperty #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 month ago
የአልቲማ ሪል እስቴት ልዩ የኤክስፖ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ
አልቲማ ሪል እስቴት የሚያዘጋጀው የሪል እስቴት ኤክስፖ ከመስቀል ፍላወር (Meskel Flower) አካባቢ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል።
ሙሉ ክፍያ (100%) ለሚከፍሉ ደንበኞች የ20% ቅናሽ ይደረጋል።
ዘመናዊ አፓርትመንቶችና ለንግድ የሚሆኑ ሱቆች በተመረጡ ቦታዎች።
ኤክስፖው የሚቆየው እስከ ሚያዝያ 21 (April 29, 2026) ብቻ ነው።
ቤት መግዛት ብቻ ሳይሆን፣ አትራፊ ኢንቨስትመንት ማድረግ ለሚፈልጉ ይህ የ20% ቅናሽ እንዳያመልጣችሁ እላለሁ። ቦታው መስቀል ፍላወር ስለሆነ ዛሬውኑ ጎራ ብላችሁ አማራጮቹን ተመልከቱ። የነገውን ህይወት ዛሬውኑ በአልቲማ ሪል እስቴት ይገንቡ!
አልቲማ ሪል እስቴት—ህልምዎን ይኑሩ!
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251 996 000 000 / +251 995 222 222
#getu #ultimarealestate #realestateexpo #addisababahousing #investinethiopia #homediscount #meskelflower #ethiopianproperty #አልቲማሪልእስቴት #ሪልእስቴትኤክስፖ #ቤትግዥ #ቅናሽ #ጌጡተመስገን #getutemesgen