የትንሳኤ በዓል መልዕክትና የድጋፍ ጥሪ
እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በታላቅነቱና በአሠራሩ ድንቅ የሆነው የአያት ፀበል መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ግንባታ በአባቶቻችን ጸሎትና በደጋግ ምዕመናን ርብርብ አሁን ካለበት ደረጃ ደርሷል።
ይህ በሙቅ ጸበሉና በፈዋሽነቱ የሚታወቀው ደብር፣ በርካቶች ከደዌ ተፈውሰው ምስክርነት የሰጡበት ቅዱስ ስፍራ ነው።
የዚህን ገናና ደብር የቤተ መቅደስ ግንባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ፣ በዓለም ዙሪያ የምትገኙ ምዕመናን ሁሉ በችሎታችሁ እንድትሳተፉ የአደራ ጥሪ ቀርቧል።
የድጋፍ ማበርከቻ መንገዶች
(የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
የሂሳብ ቁጥር 1000589534337
አጭር የክፍያ ቁጥር፦2627
ለተጨማሪ መረጃ
📞 0911431337
📞 0979417409
አያት ፀበል መድኃኔዓለምና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆንልዎ እመኛለሁ!
2 months ago