10 days ago
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት በብሪቲሽ ኤምባሲ አካባቢ የሚገነባውን ዘጠነኛውን የመኖሪያ አፓርታማ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ
#ethiopia | ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት ሪቨር ሳይድ የተሰኘውን አዲስ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት በብሪቲሽ ኤምባሲ አካባቢ በይፋ ማስጀመሩን አስታውቋል።
ይህ አዲስ ግንባታ የኩባንያው ዘጠነኛ ሳይት ሲሆን በሀገሪቱ የሪል እስቴት ዘርፍ ያለውን ከፍተኛ የቤት ፍላጎት ለማቃለል ታስቦ የተጀመረ መሆኑ ተገልጿል።
ይህ የሪቨር ሳይድ ፕሮጀክት ባለ 1፣ ባለ 2፣ ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ አፓርታማዎችን በተለያዩ የካሬ ሜትር አማራጮች ያካተተ ሲሆን የቤት ፈላጊዎችን አቅም ባገናዘበ መልኩ 15 በመቶ ቅድሚያ ክፍያ ብቻ በመክፈል ባለቤት መሆን የሚቻልበትን ዕድል አመቻችቷል።
በአጠቃላይ 24 ወለል ያለው ይህ ዘመናዊ ህንፃ ለነዋሪዎቹ ምቹ የሆነ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ እና የህፃናት መጫወቻ ስፍራዎችን በውስጡ ይዟል።
የፕሮጀክቱ መገኛ ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የሚያደርገው ሲሆን ከዋና ዋና የቀበና መንገዶች፣ ከፓርኮችና ከሬስቶራንቶች በ100 ሜትር ርቀት ላይ እንዲሁም ከታዋቂ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ኤምባሲዎች በ300 ሜትር ርቀት ላይ ብቻ ይገኛል።
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት በስራዎቹ ላይ ለሚያሳየው ጥራትና ፍጥነት በአጭር ጊዜ ውስጥ በዘርፉ ተጠቃሽ መሆን የቻለ ኩባንያ ነው። ድርጅቱ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የመኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን በመገንባት ላይ ይገኛል።
ከዚህ ቀደም በሲግናል አካባቢ የገነባው የመጀመሪያው ሳይት ዴማ ሆፕ ፕራይም ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆና ካርታው አልቆ በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ለደንበኞች የተረከበ ሲሆን ሁለተኛው የቦሌ አደይ አበባ ሳይትም በተመሳሳይ 100 በመቶ ተጠናቆ ካርታው ተዘጋጅቷል።
በቦሌ መድኃኔዓለም አካባቢ የሚገኘው ቦሌ ዳውንታውን 90 በመቶ ግንባታው የተጠናቀቀ ሲሆን ከነዚህ ውጪ ሾላ ማውንቴን ቪው፣ ሾላ ሁለት፣ ቦሌ ሴንትራል፣ ቦሌ ስካይላይን እና ቦሌ ዳውንታውን ሁለት የተሰኙት ሳይቶቹ በአሁኑ ወቅት በግንባታ ሂደት ላይ ይገኛሉ።
ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ለሚፈልጉ ወገኖች በስልክ ቁጥር 0951515174 መረጃ ማግኘት እንደሚችሉ ኩባንያው ገልጿል።
#realestateethiopia #demahoperealestate #addisababahousing #riversideproject #ethiopianproperty #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 month ago
አልቲማ ሪል እስቴት ቤቶችን ማስረከብ ጀመረ
* እስከ 1 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ቅናሽም አዘጋጅቷል
#ethiopia | አልቲማ ሪል እስቴት (Ultima Real Estate) በመስቀል ፍላወር አካባቢ ያስገነባውን ዘመናዊ ባለ 12 ፎቅ ((G+12) ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ) ግንባታውን በሁለት ዓመት ብቻ አጠናቆ ለባለቤቶቹ ማስረከብ መጀመሩን በዛሬው ዕለት በይፋ አስታውቋል።
ህንፃው በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቃ ሲሆን፣ አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃና ጀነሬተር የተሟላለት ነው።
የርክክብ መርሃ ግብሩን በማስመልከት በቱሊፕ ሆቴል ጀርባ ከዛሬ ሚያዝያ 17 እስከ ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም. ለ5 ቀናት የሚቆይ ኤክስፖ ተከፍቷል።
ጓደኛማቾቹ፤ የአልቲማ ሪልእስቴት ባለቤቶቹ (ኢንጂነር ዮሴፍ ፍቃዱና ኢንጂነር ሳሙኤል ፅጋብ)
Friends Engineering - ዛሬ ጥርስ በጥርስ ሆነዋል። ምክንያታቸውን ተጠየቁ - "አልቲማ በማስረከብ የማይታማ" በማለት ሣቃቸውን እንደዥረት አፈሰሱት።
እውነት ነው!
ኢንጂነር ሣሙኤል እንዳብራሩት፤
"የከተማችን የሪል እስቴት አልሚዎች ከገዢዎች ጋር በጊዜ ባለማስረከብ የሚጓተቱበት ምክንያት ነው። አልቲማ ይህንን መደነቃቀፍ እንዲኖር አንፈቅድም። ደምበኞቻችን ቋሚ ምስክሮቻችን ናቸው። ለዚያም ነው አልቲማ በማስረከብ የማይታማ የምንለው። ይህ ከቃል በላይ ነው። አልቲማ ሥራችን ከቃል በላይ ነው" ብለዋል።
በኤክስፖው ወቅት ቤቶችን ለመግዛት ለሚመዘገቡ ደንበኞች ለእያንዳንዱ ቤት እስከ 1 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ተዘጋጅቷል።
"ፕሪሚየም ሳይት" የተባለውን 4ኛ አዲስ ፕሮጀክት ያስተዋወቁ ሲሆን፣ ደንበኞች በ5 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ መመዝገብ ይችላሉ።
በሪል እስቴት ዘርፍ ትልቁ ፈተና ቃልን ጠብቆ በወቅቱ ማስረከብ ነው።
አልቲማ ባለፉት ሦስት ዓመታት ሁለት ትላልቅ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ማስረከቡ በዘርፉ ታማኝነትን እያተረፈ መሆኑን ያሳያል። በተለይ በ5% ቅድመ ክፍያ አዲስ ቤት መመዝገብ መቻሉ ለብዙዎች ትልቅ ዕድል ነው።
ኤክስፖውን ለመጎብኘት፦
መስቀል ፍላወር፣ ቱሊፕ ሆቴል ጀርባ
እስከ ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም.
ቤትዎን በቅናሽ ለመግዛት አሁኑኑ ወደ ኤክስፖው ጎራ ይበሉ!
አልቲማ ሪል እስቴት ከዚህ ቀደም የመጀመሪያ ፕሮጀክቱን በላንቻ አርባ ምንጭ አሣ ቤት ፊት ለፊት ገንብቶ ማጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን ያስረከበው ህንፃ በኩባንያው ታሪክ ሁለተኛው የተሳካ ርክክብ መሆኑ ተገልጿል።
#getu #ultimarealestate #addisababahousing #ethiopiarealestate #homeownership #premiumsite #discountoffer #realestateexpo #አልቲማሪልእስቴት #ቤት #አዲስአበባ #ቅናሽ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

የአልቲማ ሪል እስቴት ልዩ የኤክስፖ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ
አልቲማ ሪል እስቴት የሚያዘጋጀው የሪል እስቴት ኤክስፖ ከመስቀል ፍላወር (Meskel Flower) አካባቢ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል።
ሙሉ ክፍያ (100%) ለሚከፍሉ ደንበኞች የ20% ቅናሽ ይደረጋል።
ዘመናዊ አፓርትመንቶችና ለንግድ የሚሆኑ ሱቆች በተመረጡ ቦታዎች።
ኤክስፖው የሚቆየው እስከ ሚያዝያ 21 (April 29, 2026) ብቻ ነው።
ቤት መግዛት ብቻ ሳይሆን፣ አትራፊ ኢንቨስትመንት ማድረግ ለሚፈልጉ ይህ የ20% ቅናሽ እንዳያመልጣችሁ እላለሁ። ቦታው መስቀል ፍላወር ስለሆነ ዛሬውኑ ጎራ ብላችሁ አማራጮቹን ተመልከቱ። የነገውን ህይወት ዛሬውኑ በአልቲማ ሪል እስቴት ይገንቡ!
አልቲማ ሪል እስቴት—ህልምዎን ይኑሩ!
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251 996 000 000 / +251 995 222 222
#getu #ultimarealestate #realestateexpo #addisababahousing #investinethiopia #homediscount #meskelflower #ethiopianproperty #አልቲማሪልእስቴት #ሪልእስቴትኤክስፖ #ቤትግዥ #ቅናሽ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

ጃምቦ ሪል እስቴት በአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ይጠብቃችኋል!
የህልም ቤትዎን ባለቤት ለመሆን ወይንም አስተማማኝ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ለመጀመር እቅድ ካለዎት፣ "ጃምቦ ሪል እስቴት" (Jambo Real Estate) በአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ላይ ልዩ አማራጮችን ይዞ ይጠብቅዎታል።
የኤክስፖው መረጃ፦
ቀናት፦ ከዛሬ ሚያዝያ 15 እስከ ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም (April 23-26, 2026)።
ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም (ከመናገሻ ሆቴል ፊት ለፊት)።
ምን ያገኛሉ?፦ ጥራታቸውን የጠበቁ የመኖሪያ ቤት አማራጮች፣ የባለሙያ ምክርና ልዩ የኤክስፖ ቅናሾች።
ጃምቦ ሪል እስቴት በዘርፉ ባለው ጠንካራ ስም የሚታወቅ በመሆኑ፣ ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም ጎራ ብለው የጃምቦን ዳስ በመጎብኘት ለወደፊት ህይወትዎ ጠንካራ መሰረት የሚጥሉበትን እድል እንዲጠቀሙ እመክራለሁ።
📞 ለበለጠ መረጃ፦
📱 0901 66 00 00
🌐 addis-africarealestateexpo2026.com
"የነገውን ኑሮዎን በጃምቦ ሪል እስቴት ዛሬ ያቅዱ!" 🏠🔑
#getu #jamborealestate #ereda #addisafricarealestateexpo2026 #ethiopiarealestate #addisababahousing #investinethiopia #homeexhibition #ጃምቦሪልእስቴት #ቤትግዥ #አዲስአበባ #ሪልእስቴትኤክስፖ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

2 months ago
ጊፍት ሪል ስቴት በ15 በመቶ ቅናሽ ለፋሲካ በዓል የአፓርትመንትና የንግድ ቤቶችን ለሽያጭ አቀረበ
#ethiopia | ጊፍት ሪል ስቴት በ15 በመቶ ቅናሽ ለፋሲካ በዓል የአፓርትመንትና የንግድ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርቧል።
ድርጅቱ ደንበኞች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በ2 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤት መግዛት እንዲችሉ የሚያስችል ኦክሽን አዘጋጅቷል።
የሽያጭ ኦክሽኑ ከመጋቢት 19 እስከ ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን 1500 ቤቶች ለሽያጭ ቀርበዋል።
አንጋፋው ጊፍት ሪል ስቴት፤ ሦስት መንደሮችን ጨርሶ ለህብረተሰቡ ባስረከበት ማግስት ፤ አራተኛውን የጊፍት ሜትሮፖሊታን መንደር "የዋና ከተማችን ዋና ከተማ" በሆነው ቦሌ ላንጋኖ ላይ 4 ሺህ ቤቶችን በጥራት በመገንባት ላይ ይገኛል።
ከነዚህ መካከል የ12 ሺህ ቤቶች ማስፋፊያ አካል የሆኑ በሁለተኛና ሶስተኛ ዙሮች የሚገነቡ 8 ሺህ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች እንዲሁም በ6 ኪሎ ፣ በቦሌ መድኃኒዓለም ፣ በፈረንሳይ ፣ በ22 ማዞሪያ ፣ በተክለሃይማኖት ፣ በቢ.ኤም.ሲ እና በሌሎች አካባቢዎች 4 ሺህ በአጠቃላይ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች ተዋውቀዋል።
ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን ፤ ትምህርት ቤቶች ፣ የህክምና ተቋማት ፣ ሞሎች ፣ የመዝናኛ ስፍራዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል።
ጊፍት ሪል ስቴት እስካሁን በ165 ሺህ ካ.ሜ ላይ በሲ.ኤም.ሲ እና ፈረንሳይ ቤት ሦስት ትላልቅ መንደሮችን ገንብቶ ለማህበረሰቡ በማስረከብ ተአማኒነትን አትርፏል።
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰቡን እንንከባከባለን!
#giftrealestate #easteroffer #realestateethiopia #homeownership #addisababahousing #giftmetropolitan #investinethiopia #ethiopianrealestate

Sponsored by
Surafel