10 days ago
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት በብሪቲሽ ኤምባሲ አካባቢ የሚገነባውን ዘጠነኛውን የመኖሪያ አፓርታማ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ
#ethiopia | ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት ሪቨር ሳይድ የተሰኘውን አዲስ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት በብሪቲሽ ኤምባሲ አካባቢ በይፋ ማስጀመሩን አስታውቋል።
ይህ አዲስ ግንባታ የኩባንያው ዘጠነኛ ሳይት ሲሆን በሀገሪቱ የሪል እስቴት ዘርፍ ያለውን ከፍተኛ የቤት ፍላጎት ለማቃለል ታስቦ የተጀመረ መሆኑ ተገልጿል።
ይህ የሪቨር ሳይድ ፕሮጀክት ባለ 1፣ ባለ 2፣ ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ አፓርታማዎችን በተለያዩ የካሬ ሜትር አማራጮች ያካተተ ሲሆን የቤት ፈላጊዎችን አቅም ባገናዘበ መልኩ 15 በመቶ ቅድሚያ ክፍያ ብቻ በመክፈል ባለቤት መሆን የሚቻልበትን ዕድል አመቻችቷል።
በአጠቃላይ 24 ወለል ያለው ይህ ዘመናዊ ህንፃ ለነዋሪዎቹ ምቹ የሆነ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ እና የህፃናት መጫወቻ ስፍራዎችን በውስጡ ይዟል።
የፕሮጀክቱ መገኛ ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የሚያደርገው ሲሆን ከዋና ዋና የቀበና መንገዶች፣ ከፓርኮችና ከሬስቶራንቶች በ100 ሜትር ርቀት ላይ እንዲሁም ከታዋቂ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ኤምባሲዎች በ300 ሜትር ርቀት ላይ ብቻ ይገኛል።
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት በስራዎቹ ላይ ለሚያሳየው ጥራትና ፍጥነት በአጭር ጊዜ ውስጥ በዘርፉ ተጠቃሽ መሆን የቻለ ኩባንያ ነው። ድርጅቱ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የመኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን በመገንባት ላይ ይገኛል።
ከዚህ ቀደም በሲግናል አካባቢ የገነባው የመጀመሪያው ሳይት ዴማ ሆፕ ፕራይም ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆና ካርታው አልቆ በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ለደንበኞች የተረከበ ሲሆን ሁለተኛው የቦሌ አደይ አበባ ሳይትም በተመሳሳይ 100 በመቶ ተጠናቆ ካርታው ተዘጋጅቷል።
በቦሌ መድኃኔዓለም አካባቢ የሚገኘው ቦሌ ዳውንታውን 90 በመቶ ግንባታው የተጠናቀቀ ሲሆን ከነዚህ ውጪ ሾላ ማውንቴን ቪው፣ ሾላ ሁለት፣ ቦሌ ሴንትራል፣ ቦሌ ስካይላይን እና ቦሌ ዳውንታውን ሁለት የተሰኙት ሳይቶቹ በአሁኑ ወቅት በግንባታ ሂደት ላይ ይገኛሉ።
ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ለሚፈልጉ ወገኖች በስልክ ቁጥር 0951515174 መረጃ ማግኘት እንደሚችሉ ኩባንያው ገልጿል።
#realestateethiopia #demahoperealestate #addisababahousing #riversideproject #ethiopianproperty #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa