3 days ago
🏢 ንብረት ማስተዳደር ከእንግዲህ ቀላል ነው!
ብራና ሶፍትዌር ሶልዩሽን — Kulfo የተሰኘ የላቀ የንብረትና የሪል እስቴት አስተዳደር ሶፍትዌር አዘጋጅቶ፣ በአሁኑ ወቅት በርካታ ኩባንያዎች በስኬት እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።
📌 ለማን ነው?
✅ የህንፃ ባለቤቶች
✅ የንብረት አስተዳዳሪዎች (Property Managers)
✅ የሪል እስቴት ኩባንያዎች
ከአንድ ህንፃ ጀምሮ እስከ በርካታ ቅርንጫፎች ድረስ፣ Kulfo ለሁሉም ይሰራል!
📞 ዛሬ ያግኙን፦ 🌐 kulfo.com/contact
📱 0944112212 #kulfo #ንብረትአስተዳደር #propertymanagement #realestate #ethiopiatech #branasoftware #branasoftwaresolution

4 days ago
📌 ሳር ቤት ላይ አፓርታማ 📌
❇️አፓርትመንት ለመግዛት 40 እና 50 ሚሊየን በሚጠየቅባት ሳርቤት
❇️ቴምር ሪልእስቴት ከ 6.3 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ ይዘን ቀርበናል
❇️በ 20% ቅድመ ክፍያ ከ 1.8 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የራስዎ ያድርጉ
❇️ ቀሪውን በ 16 ዙር ቀስ ብለው ካለወለድ ይከፍላሉ
የሳይት መገኛው እዛው ሳርቤት አደባባይ አዳምስ ፓቪልየን አጠገብ
ባለ 1, 2 እንዲሁም ባለ 3 መኝታም ማግኘት ይችላሉ
❇️ለየት የሚያደርገን በዶላርም ይሁን በኮንስትራክሽን ዕቃ ግሽበት የዋጋ ማስተካከያ አይደረግባችሁም
👉ልብ ይበሉ ሳርቤት ላይ በዚህ ዋጋ አፓርትመንት ማግኘት አይታሰብም❗️
👉 እንዲሁም በ ፒያሳ አደባባይ ፊኒሺንግ ላይ ያሉ ዘመናዊ የ ንግድ ሱቅ አሉን
👉ውስን ቤቶች ስለቀሩ ፈጥነው በ 0908770077 / 0910798353 ይደውሉ
በዋትሳፕ ያውሩን - https://wa.me/251910798353...
#investment #ethiopiarealestate #temerrealestate #property #realestate

3 months ago
አዋሽ ባንክ ሦስት አዳዲስ የዲጂታል መተግበሪያዎችን ሥራ ማስጀመሩን አስታወቀ
#ethiopia | አዋሽ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘና ዘመናዊ ለማድረግ የሚያስችሉ ሦስት አዳዲስ የዲጂታል መተግበሪያዎችን በይፋ ሥራ ማስጀመሩን አስታወቀ።
ባንኩ ዛሬ መጋቢት 03 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል ይፋ ያደረጋቸው መተግበሪያዎች
👉 “አዋሽ ሬሚት”፣
👉 “አዋሽ ኢ-ቲኬቲንግ” እና
👉 “አዋሽ ኢ-ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት” የተሰኙ መተግበሪያዎችን ማስተዋወቁን ገልጿል።
ባንኩ እነዚህን የዲጂታል አገልግሎቶች በዝርዝር እንደሚከተለው አብራርቷል፡-
1. አዋሽ ሬሚት (Awash Remit)
ይህ መተግበሪያ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ፈጣንና ደህንነቱ የተጠበቀ የገንዘብ ዝውውር እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው። ደንበኞች የቪዛ (Visa) ወይም የማስተር ካርድ (MasterCard) በመጠቀም በቀጥታ ወደ አዋሽ ባንክ አካውንት፣ ወደ አዋሽ ብር ፕሮ ዋሌት ወይም በቅርንጫፎች በኩል የሚከፈል ገንዘብ በቀላሉ መላክ ይችላሉ።
2. አዋሽ ኢ-ቲኬቲንግ (Awash e-Ticketing)
ይህ አገልግሎት ኮንሰርቶችን ጨምሮ ማንኛውንም ሁነት (Event) የሚያዘጋጁ አካላት ትኬቶቻቸውን በኢንተርኔት አማካኝነት እንዲሸጡና እንዲያስተዳድሩ የሚያስችል ነው። የወረቀት ትኬቶችን በQR ኮድ በመተካት ለአዘጋጆችም ሆነ ለታዳሚዎች ምቹ፣ ግልጽና ደህንነቱ የተጠበቀ አሠራርን ይፈጥራል። አገልግሎቱ ለኮንፈረንሶች፣ ለስፖርታዊ ኩነቶችና ለሃይማኖታዊ ስብሰባዎች እጅግ ጠቃሚ መሆኑ ተገልጿል።
3. አዋሽ ኢ-ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት (Awash e-Property Management)
ይህ መተግበሪያ የህንጻ ባለቤቶችና ተከራዮች ግንኙነትን በዲጂታል መንገድ የሚያቀላጥፍ ነው። የቤት ኪራይ አሰባሰብን፣ የፋይናንስ ክትትልንና የውል ስምምነቶችን በዘመናዊ መልኩ ለማስተዳደር ይረዳል። በተጨማሪም የሚከራዩ ክፍሎችን፣ የንግድ ቦታዎችንና የመኪና ማቆሚያዎችን በዝርዝር ለመለየትና ለማስተዳደር ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው ተመላክቷል።
ባንኩ በመግለጫው እንዳመለከተው፣ ከሐምሌ እስከ ታኅሣሥ 2025 ባሉት ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ በዲጂታል የክፍያ ሥርዓት የተከናወነው የገንዘብ ልውውጥ መጠን ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ መድረሱን ገልጿል።
ይህም ባንኩ ከመንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር በቅንጅት በመሥራቱ የተመዘገበ ውጤት መሆኑ ተጠቅሷል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#awashbank #digitalbanking #fintechethiopia #awashremit #eticketing #propertymanagement #ethiopiabanking #digitaltransformation #financialinnovation #cashlessethiopia

አዋሽ ባንክ ሦስት አዳዲስ የዲጂታል መተግበሪያዎችን ስራ አስጀመረ
#fastmereja I አዋሽ ባንክ የዲጂታል ባንክ አገልግሎቱን ይበልጥ ለማዘመንና ተደራሽነቱን ለማስፋት የነደፋቸውን ሦስት አዳዲስ የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎች ዛሬ መጋቢት 03 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል በይፋ ስራ ማስጀመሩን አስታወቀ።
ባንኩ ስራ ያስጀመራቸው ሦስቱ መተግበሪያዎች አዋሽ ረሚት (Awash Remit)፣ አዋሽ ኢ-ቲኬቲንግ (Awash E-Ticketing) እና አዋሽ ኢ-ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት (Awash E-Property Management) የተሰኙ ናቸው።
አዋሽ ረሚት በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በቀጥታ፣ በፍጥነትና በደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ገንዘብ እንዲልኩ የሚያስችል ነው። ደንበኞች በቪዛ (Visa) ወይም በማስተር ካርድ (MasterCard) በመጠቀም በቀጥታ ወደ አዋሽ ባንክ ሂሳብ ወይም ወደ አዋሽ ብር ፕሮ (Awash Birr Pro) ገንዘብ ገቢ ማድረግ ይችላሉ።
አዋሽ ኢ-ቲኬቲንግ ኮንሰርቶችን፣ ስፖርታዊ ኩነቶችንና የተለያዩ ስብሰባዎችን የሚያዘጋጁ አካላት ቲኬቶችን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን እንዲሸጡና እንዲያስተዳድሩ ያስችላል። መተግበሪያው የወረቀት ቲኬቶችን በዲጂታል ኮድ (QR Code) የሚተካ በመሆኑ ለአዘጋጆችም ሆነ ለታዳሚዎች ከፍተኛ ምቾት ይሰጣል።
አዋሽ ኢ-ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት የህንፃ ባለቤቶችና ተከራዮች የኪራይ ውልን፣ የክፍያ ሁኔታንና የፋይናንስ ክትትልን በዲጂታል መንገድ እንዲያከናውኑ የተዘጋጀ ነው። መተግበሪያው የመኖሪያ ቤቶችን፣ የንግድ ቦታዎችንና የመኪና ማቆሚያዎችን በዘመናዊ መንገድ ለማስተዳደር ይረዳል።
አዋሽ ባንክ በመግለጫው እንዳመለከተው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከሐምሌ እስከ ታኅሣሥ 2025 ባሉት ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ በባንኩ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓት የተከናወነው የገንዘብ ዝውውር መጠን ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ መድረሱ ተገልጿል።
ባንኩ በቀጣይም የደንበኞቹን እርካታ ለማሳደግ ተጨማሪ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን ለማልማት እየሰራ መሆኑን ገልጾ፣ ህብረተሰቡ እነዚህን አዳዲስ አገልግሎቶች እንዲጠቀም ጥሪ አቅርቧል።
#ቢዝነስ #ሳይ_ቴክ

4 months ago
የዶላር ዳግም ልደት ወይስ የኢኮኖሚ ቁማር? የኢትዮጵያ “ቢግ ባንግ” ሪፎርም እና የነፃ ገበያ መገፋፋት
1. የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይፋ ያደረገው የውጭ ምንዛሪ መመሪያ፣ ዝም ብሎ የቴክኒክ ሰነድ አይደለም፤ ይልቁንም ላለፉት 50 ዓመታት የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ደም ስር አንቆ የያዘውን “የቁጥጥር ሰንሰለት” የሚበጣጥስ መጥረቢያ ነው። ይህ 19 ነጥቦችን የያዘው አዋጅ፣ ኢትዮጵያ በታሪኳ አድርጋው የማታውቀውን የኢኮኖሚ “ቢግ ባንግ” (Big Bang) ሽግግር መጀመሯን ያበስራል። በኢኮኖሚ ፈላስፎች መነጽር ሲታይ፣ ይህ እርምጃ አዳም ስሚዝ “የማይታየው እጅ” (Invisible Hand) ብሎ የጠራውን ገበያ መር ስርዓት በኢትዮጵያ ምድር ለመትከል የተደረገ ደፋር ሙከራ ነው።
2. የዚህ ሪፎርም ዋነኛው መነሻ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ጋር የተደረሰው የ 3.4 ቢሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት ቢሆንም፣ ውስጣዊ ፍላጎቱ ግን የኢትዮጵያን የውጭ ምንዛሪ ረሃብ በዘላቂነት መፍታት ነው። ቀደም ሲል በኦፊሴላዊው የምንዛሪ ዋጋ እና በጥቁር ገበያው መካከል የነበረው ልዩነት (Premium) ከ 100% በላይ ማደጉ፣ ምርት ወደ ውጭ የሚላክበትን ሳይሆን ዶላር የሚሸሸግበትን ኢኮኖሚ ፈጥሮ ነበር። አዲሱ መመሪያ ይህንን “የጥላ ኢኮኖሚ” አፍርሶ፣ ዶላርን ከጓዳ ወደ ባንክ አደባባይ ለማውጣት የታለመ ነው።
3. የአገልግሎት ላኪዎች 100% ገቢያቸውን እንዲይዙ መፈቀዱ (አንቀጽ 1)፣ ከቲዮሪ አንጻር “የባለቤትነት መብት” (Property Rights) ማረጋገጫ ነው። ጆን ሎክ እንደሚለው፣ አንድ ሰው በጥረቱ ያገኘውን ሀብት የመጠቀም ሙሉ መብት ሊኖረው ይገባል። መንግስት ቀደም ሲል ከላኪዎች ላይ ይነጥቅ የነበረውን 50% እና ከዚያ በላይ ድርሻ መተዉ፣ ላኪዎች ይበልጥ እንዲያመርቱ ትልቅ ማበረታቻ (Incentive) ይፈጥራል። ይህ ደግሞ በረዥም ጊዜ የሀገሪቱን የወጪ ንግድ ገቢ በቢሊዮን ዶላሮች እንደሚያሳድገው ይጠበቃል።
4. ግለሰቦች ለቤተሰቦቻቸው እስከ 3,000 ዶላር እንዲልኩ መፈቀዱ (አንቀጽ 8)፣ የመንግስትን የቁጥጥር ስፋት (State Scope) በእጅጉ ይቀንሳል። ይህ እርምጃ ሚልተን ፍሪድማን “Capitalism and Freedom” በሚለው መጽሐፉ የጠቀሰውን የግል ኢኮኖሚ ነፃነት የሚያንፀባርቅ ነው። ዜጎች በገዛ ገንዘባቸው የልጆቻቸውን ትምህርትና ህክምና እንዲከፍሉ መፈቀዱ፣ በህዝብና በመንግስት መካከል ለዘመናት ተሸርሽሮ የነበረውን ማህበራዊ ውል (Social Contract) መልሶ የማደስ አቅም አለው።
5. ዳታዎች እንደሚያሳዩት፣ ኢትዮጵያ በየአመቱ ከዳያስፖራ የምታገኘው ሬሚታንስ (Remittance) ከ 5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ቢሆንም፣ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በህገ-ወጥ መንገድ ይዘዋወር ነበር። አዲሱ መመሪያ ዶላርን ያለ ሰነድ መመንዘር መፍቀዱ (አንቀጽ 7)፣ ይህን በጥቁር ገበያ የሚመላለሰውን ቢሊዮን ዶላር ወደ ህጋዊው ስርዓት የሚመልስ “መግነጢሳዊ ኃይል” ነው። ይህ የገንዘብ ፍሰት ወደ ባንኮች ሲገባ፣ ባንኮች ለኢንዱስትሪው የሚሰጡት የብድር አቅም (Liquidity) በእጥፍ ሊያድግ ይችላል።
6. የውጭ ኢንቨስተሮች ትርፋቸውን ያለ ገደብ እንዲያወጡ መፈቀዱ (አንቀጽ 16) ግን የሁለት ስለት ቢላዋ ነው። ለዴቪድ ሪካርዶ የንግድ ቲዮሪ ተከታዮች፣ ይህ እርምጃ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን (FDI) የሚስብ ማር ነው። ሆኖም፣ እንደ ጆሴፍ ስቲግሊዝ ያሉ ሊቃውንት “የካፒታል ሽሽት” (Capital Flight) ስጋትን ያነሳሉ። በሀገር ውስጥ የፖለቲካ አለመረጋጋት ቢከሰት፣ ኢንቨስተሮች ያላቸውን ዶላር ይዘው በአንድ ጀምበር ቢወጡ፣ የኢትዮጵያ የውጭ መጠባበቂያ ክምችት (Foreign Reserve) ድንገት ሊሟጠጥ ይችላል።
7. የባንኮች ራስ-ገዝነት (Autonomy) መጨመር ሌላው የዚህ ሪፎርም ምሰሶ ነው። ባንኮች የፎርዋርድ ግብይት (Forward Transaction) እንዲያካሂዱ መፈቀዱ (አንቀጽ 9)፣ ነጋዴዎች ለወደፊት ግዢዎቻቸው የምንዛሪ ዋጋን ቀድመው እንዲቆልፉ (Hedging) ይረዳቸዋል። ይህ በንግድ ዓለም ውስጥ ያለውን እርግጠኛ አለመሆን (Uncertainty) በመቀነስ፣ የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት የሚረዳ ዘመናዊ የፋይናንስ መሳሪያ ነው።
8. ይሁን እንጂ፣ ባንኮች ከካፒታላቸው 10% ዋስትና እንዲሰጡ መፈቀዱ (አንቀጽ 14) ልብ አንጠልጣይ አደጋ አለው። የኢትዮጵያ ባንኮች በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ቀውስ የመመታት ልምድ የላቸውም። ባንኮች የገቡት ዋስትና ተቀባይነት አጥቶ ወይም ብድሩ ሳይከፈል ቢቀር፣ የሀገር ውስጥ ባንኮች መክሰር (Bank Failure) ደረጃ ሊደርሱ ይችላሉ። ይህ ደግሞ በዜጎች ቁጠባ ላይ ትልቅ አደጋ ስለሚደቅን፣ የብሔራዊ ባንክ የቁጥጥር ዓይን (Supervision) እጅግ ንቁ መሆን አለበት።
9. የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ጥሬ ገንዘብ የመያዝ አቅማቸው ወደ 25% ማደጉ (አንቀጽ 18)፣ የገበያውን የዶላር ዝውውር (Circulation) ያቀልጠዋል። ይህ እርምጃ የጥቁር ገበያ ደላሎችን ከስራ የሚያስወጣ ቢሆንም፣ አዲሶቹ የፍቃድ ባለቤቶች ራሳቸው ወደ “ህጋዊ ደላላነት” እንዳይቀየሩ ጥብቅ ኦዲት ይፈልጋል። የገንዘብ ማጠብ (Money Laundering) ወንጀሎችን ለመከላከል የዲጂታል ክትትል ስርዓት የግድ ይላል።
10. የቬትናምን ተሞክሮ ብንመለከት፣ ሀገሪቱ በ 1980 ዎቹ መጨረሻ መሰል እርምጃ ስትወስድ፣ በአምራች ዘርፉ ላይ ትልቅ ስራ ሰርታ ነበር። ኢትዮጵያ ግን አሁንም 80% የምትጠቀመውን ሸቀጥ ከውጭ ታስገባለች። ዶላር በነፃነት መዘዋወሩ ብቻውን ለውጥ አያመጣም፤ የምርት አብዮት ካልታከለበት፣ ነፃ ገበያው የውጭ ሀገራት ምርቶች መጣያ (Dumping ground) የመሆን አደጋ አለው።
11. የዋጋ ግሽበት (Inflation) የዚህ ሪፎርም ትልቁ ጠላት ነው። የምንዛሪ ዋጋው ለገበያ ሲተው፣ የብር ዋጋ መውደቁ አይቀሬ ነው። ይህ ደግሞ የመድኃኒት፣ የነዳጅ እና የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች ዋጋን ሊያስንረው ይችላል። ኬይንስ እንደሚለው፣ በመካከለኛ ጊዜ ኢኮኖሚው ቢረጋጋም፣ “በመጨረሻ ሁላችንም እንሞታለን”። ስለዚህ ዝቅተኛው ማህበረሰብ በዚህ የሽግግር ወቅት በኑሮ ውድነት እንዳይቀጠቀጥ መንግስት የማህበራዊ ድጋፍ መረቦችን ማጠናከር አለበት።
12. 100 ዶላር የነበረው የሂሳብ መክፈቻ መቅረት (አንቀጽ 5)፣ ለድሃው ዜጋ የተሰጠ የኢኮኖሚ “ዲሞክራሲ” ነው። ይህም የባንክ አገልግሎት ተደራሽነትን (Financial Inclusion) በመጨመር፣ ህዝቡ በዶላር እንዲቆጥብና የሀገር ውስጥ ካፒታል እንዲያድግ ያደርጋል። ይህ የባህሪ ለውጥ (Behavioral Change) በረዥም ጊዜ የሀገሪቱን የቁጠባ ባህል ይቀይረዋል።
13. ድርጅቶች ከሀገር ውጭ መዋእለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ መፈቀዱ (አንቀጽ 6) ግን እጅግ አነጋጋሪ ነው። ኢትዮጵያ ራሷ የካፒታል እጥረት ባለባት ሁኔታ፣ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ዶላር ይዘው ወደ ውጭ እንዲወጡ መፈቀዱ በምን ስሌት እንደመጣ ግልጽ አይደለም። ይህ ነጥብ ባለሀብቶች ሀብታቸውን ወደ አስተማማኝ ሀገራት እንዲያሸሹ (Flight to Safety) በር ሊከፍት ይችላል።

6 months ago
ጃምቦ ሪል ስቴት ከአርትስ ቲቪ ጋር የሚዲያ አጋርነት ስምምነት ፈፀመ !
#ethiopia | በሪል ስቴት ልማት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚገኘው ድርጅታችን ጃምቦ ሪል ስቴት በሚዲያው ዘርፍ ጠንካራ ተዋናይ ከሆነው አርትስ ቲቪ ጋር የሚዲያ አጋርነት ስምምነት ፈፀመ።
ስምምነቱ የጃምቦ ሪል ስቴት ብራንድ አምባሳደር ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ በተገኘበት የተፈፀመ ሲሆን ይህ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የድርጅታችንን የመገናኛ እና የዲጂታል መገናኛ አቅም ለማጠናከር ያለመ ነው።
ህልምዎን እናሳካለን!
ጃምቦ ሪል እስቴት
#jamborealestate #property #ethiopia #tv #realestate #artstv #artstvethiopia

"ባህላዊ ሕክምና ያለፈ ታሪክ አይደለም" ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም
#ethiopia | የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በሕንድ ኒው ዴሊ ባካሄደው ዓለም አቀፍ ጉባኤ፣ ባህላዊ ሕክምናን ከዘመናዊው ሳይንስ ጋር ለማገናኘት "ሰው ሰራሽ አስተውሎት" (AI) ቁልፍ ሚና እንደሚጫወት አስታውቋል።
ይህ ስትራቴጂ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት የሚታደገውን የባህላዊ መድኃኒት ዘርፍ፣ በሳይንሳዊ ምዘና እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ ያለመ ነው።
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ "ባህላዊ ሕክምና ያለፈ ነገር አይደለም፤ ይልቁንም በየሀገራቱ ያለው ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መጥቷል" ሲሉ ገልጸዋል።
በጉባኤው ላይ የተገኙት የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በበኩላቸው፣ ዘርፉ ያለውን እምቅ አቅም ወደ ሳይንሳዊ ምርምር ለመቀየር ቴክኖሎጂ ወሳኝ መሆኑን አፅንዖት ሰጥተዋል።
የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው፣ በ90 በመቶ ከሚሆኑት አባል ሀገራት ውስጥ ከ40 እስከ 90 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ባህላዊ ሕክምናን ይጠቀማል።
ከዚህም በላይ፣ ግማሽ ያህሉ የዓለም ህዝብ ዘመናዊ የጤና አማራጮችን ባለማግኘቱ ሙሉ በሙሉ ጥገኛ የሆነው በባህላዊ መድኃኒቶች ላይ ነው።
ይሁን እንጂ መድኃኒቶቹ በቂ ሳይንሳዊ ምዘና ስር ባለማለፋቸው ለአጠቃቀም አዳጋች ሆነው ቆይተዋል ተብሏል።
ይህንን ለመቅረፍም የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እጅግ ውስብስብ የሆኑ የእፅዋት ሥርዓቶችን እና በውስጣቸው ያሉ የፈውስ ኬሚካሎችን በፍጥነት ለመለየት ያስችላል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።
በዚህ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይም በየሀገራቱ የተበታተኑ እና ያልተደራጁ የባህላዊ መድኃኒት መረጃዎችን AI በመጠቀም ወደ አንድ ወጥ ሳይንሳዊ ቋንቋ መቀየር እንደሚቻል ተመልክቷል።
ከእፅዋት የሚገኙ ዘመናዊ መድኃኒቶችን ለማግኘት የሚፈጀውን ከ10 እስከ 15 ዓመታት እድሜም፣ AI በመጠቀም ወደ ጥቂት ዓመታት ማሳጠር እንደሚቻል የዘርፉ ተመራማሪዎች በጉባኤው አስረድተዋል።
ሆኖም ግን በጉባዔው ስጋቶች የተንጸባረቁ ሲሆን ከእነዚህ መካከል አንዱ የባለቤትነት መብትን ማስጠበቅ (Intellectual Property) ላይ ያተኮረ ነው።
AI መረጃዎችን በሚሰበስብበት ወቅት፣ የባህላዊ እውቀት ባለቤት የሆኑ ማኅበረሰቦችን እና የሀገር በቀል እውቀቶችን መብት ማስጠበቅ የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት እንደሚገባው በስፋት ተመክሮበታል ተብሏል።
የዓለም ጤና ድርጅት በዘርፉ ያለውን እውቀት ለማሳደግ 1.6 ሚሊዮን ሳይንሳዊ ሪከርዶች ያሉት ዲጂታል የምርምር ክምችት መፍጠሩን ይፋ አድርጓል።
ይህ ግዙፍ መረጃ በAI በመታገዝ ለተመራማሪዎች እና ለጤና ባለሙያዎች ክፍት የሚሆን ሲሆን፣ ባህላዊ መድኃኒቶች ደኅንነታቸው የተጠበቀ እና ውጤታማ እንዲሆኑ የሚደረገውን ጥረት ይደግፋል ተብሎ ታምኗል ሲል ቲክቫህ ዘግቧል።

Sponsored by
Surafel
7 months ago
☎️ ❤️ +971 52 786 6251
Luxury Meets Legacy, Fikardis Nekatibeb x Brook Real Estate
We’re proud to have the legendary artist Fikardis Nekatibeb join us in promoting Dubai’s finest properties exclusively through Brook Real Estate.
Invest with us and enjoy unmatched privileges:
🏅 Gold Coin Reward
🛂 Golden Visa & Residence Visa Assistance
🏠 Property Consulting & Management Services
This isn’t just about buying property_ it’s about owning your place in Dubai’s golden future.
Choose Brook Real Estate.
Where prestige, trust, and opportunity come together.
#fikardis Nekatibeb #brookrealestate #dubailuxuryhomes #investindubai #goldenvisa #goldreward #luxuryliving #dubaiproperty #smartinvestment #brookexperience #realestatedubai #celebrityendorsement
8 months ago
Discover Your Dream Property! @ Gift Real Estate
*********
Explore our exclusive selection of luxury apartments and commercial shops for sale in prime locations.
Whether you're looking for a stylish residence or a lucrative investment, we have options to suit your needs.
Our villages at La Gare, T/Haymanot, 22 Mazoria, CMC, Atlas, and Feres Bet offer quality properties at reasonable prices.
Don’t miss this opportunity to own a piece of prestigious real estate.
Gift Real Estate
We Build Community!
Contact us today to learn more!
Website: https://www.giftrealestate...
+251979 65 65 65 /+251984 65 65 65

📌የአፍሪካ ፋሽን ሳምንት በአዲስ አበባ ተጀመረ
የአፍሪካን የቆዳ፣ የጨርቃጨርቅ፣ የአልባሳትና የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪዎችን የሚመራው 11ኛው የአፍሪካ ፋሽን ሳምንት (AFRICA SOURCING AND FASHION WEEK) ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ ሁለት ቀናት በአዲስ አበባ በሚገኘው አዲስ ዓለም አቀፍ የኮንፈረንስ ማዕከል ይካሄዳል።
የአፍሪካ ፋሽን ሳምንት ከጨርቃጨርቅ፣ ከአልባሳት፣ ከቆዳ፣ ከቴክኖሎጂ እና ከቤት ማስጌጫ ዘርፎች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላትን ያሳትፋል።
ከ30 በላይ አገሮችን የሚወክሉ ከ200 በላይ አምራቾች በሚሳተፉበት በዚህ ዝግጅት ላይ፣ ምርቶችና ፈጠራዎች ከ7ሺ ለሚበልጡ የንግድ ባለሙያዎችና የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች ዓለም አቀፍ ተመልካች ፊት ቀርበው የሚታዩበት መድረክ ነው።
የአፍሪካ ፋሽን ሳምንት ላለፉት ዓመታት ከ50ሺ በላይ አዳዲስ የስራ ዕድሎችን ለወጣቶች መፍጠር መቻሉን ተገልጿል።
በዚህ በ11ኛው የአፍሪካ ፋሽን ሳምንት ላይ በዘርፉ ወሳኝ የሆኑ ርዕሶችን ማለትም የኢኮኖሚ፣ የአእምሯዊ ንብረት መብቶች (INTELLECTUAL PROPERTY RIGHTS) እና የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ሚና ላይ ትኩረት ያደርጋል።

9 months ago
🎉 Happy Ethiopian New Year! 🎉
*******
Celebrate the New Year with an exclusive gift from Gift Real Estate!
Enjoy BIG discounts on premium Apartments and Commercial Shops - the perfect way to start your year with a smart investment.
🌟 Special New Year Offer:
✅ Huge discounts on select apartments and commercial spaces
✅ Flexible payment plans
✅ Prime locations to build your future
Let’s build a thriving community together in this New Year!
Don’t miss out on this limited-time opportunity.
Gift Real Estate
We Build the Community!
Contact us today to learn more and secure your dream property!
+251979 6565 65 /+25198484 84 /8055

11 months ago
15 Million Birr Worth of Gold – Ready for You!
At Brook Real Estate, we’ve prepared a total of 1 KG of pure gold, worth over 15 million ETB— and we’re giving it away to our customers this summer!
Buy property from us, and you’ll receive your share of real 24K gold —
in the form of gold coins, bracelets, necklaces, rings, or bars — based on the value of your purchase.
FasikaTola & our senior realtor Dagi already showed it in our office — the gold is ready and waiting for you.
No lottery. No promises. Just a golden reward for making the smart move with Brook.
📍 Visit our Dubai office or DM us today.
We’re here, waiting to hand over your golden opportunity.
#brookrealestate #goldgiveaway #15millionbirrgold #1kggold #dubairealestate #goldensummer #investwithbrook #realestaterewards #goldcoins #goldjewelry #exclusivepromo #luxurydeals #fasikatola #brookexperience
11 months ago
EXCLUSIVE GOLD GIVEAWAY ALERT!
1 KG of Pure Gold – Ready in Our Office NOW!
Look Senior Realtor Dagi holding the actual gold that YOU could take home!
This summer, Brook Real Estate is doing what no other company has ever done!!
We're giving away 1 KILOGRAM of REAL 24K GOLD to our customers, physically available now in our office!
When you buy property with us, you’ll get your share of this gold — As a bracelet, necklace, ring, or any form of your choice!
📌 No Draw. No Waiting.
📌 The More You Buy, The More You Receive.
This is not a promise — it’s in our office and ready for you.
Be part of the first real estate gold campaign in Dubai history.
📞 Contact us now and turn your property into GOLD!
#brookrealestate #goldgiveaway #1kggold #goldensummer #realestaterewards #dubailuxuryliving #investsmart #exclusiveoffer #noothercompanydoesthis #jewelryrewards #propertywithperks #brookexperience #dubairealestatedeals #necklacebraceletgold #realestatepromotion #ownitandshine
11 months ago
u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12cdu1295 u12f1u1263u12ed u120bu12ed u12a0u120du1270u127bu1209u121dud83dudd25
u1265u1229u12ad u122au120du1235u1274u1275 u1218u1240u1218u132bu12cdu1295 u12f1u1263u12ed u120bu12ed u12a0u12f5u122du130e u1260u122au120du1235u1274u1275 u1235u122b u12e8u1270u1220u121bu122b u12f5u122du1305u1275 u1232u1206u1295 u1260u12f1u1263u12ed u12e8u122au120du1235u1274u1275 u1308u1260u12eb u130du1295u1263u122d u1240u12f0u121d u1270u1320u1243u123d u12a5u1293 u1309u120du1205 u12a5u1295u1245u1235u1243u1234u12ceu127du1295 u12e8u121au12ebu12f0u122du130d u12f5u122du1305u1275 u1290u12cdu1362
u1260u12dbu122cu12cd u1240u1295u121d u12f3u1291u1265 u1355u122eu1350u122du1272(Danube Property) u1263u12d8u130bu1300u12cd u12e8u1264u1275u1293 u1295u1265u1228u1275 u123du12ebu132d u12a8u134du1270u129b u12a0u1348u1343u1340u121d u120bu12ed u12abu1209u1275 u1270u134eu12abu12abu122au12ceu127d u1201u1209 u12a0u1295u12f0u129b u1260u1218u12cdu1323u1275 u12e8u12a8u134du1270u129b u123du12ebu132d u122au12a8u122du12f1u1295 u1270u1246u1323u1325u1228u12cdu1273u120d u1260u12dau1205 u12e8 50,000 u12f5u122du1203u121d u12a0u1238u1293u134a u1206u1290u12cbu120d!!
u12f5u122du1305u1271 u1208u1260u122du12abu1273 u12c8u1323u1275 u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12cdu12ebu1295 u12e8u1225u122b u12d5u12f5u120d u12e8u1348u1320u1228 u1265u127b u1233u12edu1206u1295 u1260u122du12abu1273 u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12cdu12ebu1295 u120bu12ed u1260u130e u1270u1345u12d5u1296 u12a5u12e8u1348u1320u1228 u12ebu1208 u12f5u122du1305u1275 u1290u12cd_u12edu1260u120d u12e8u121au12ebu1220u129d u1235u122b u12a5u12e8u1220u1229 u12a5u1295u12f0u1206u1291u121d u1260u130du120du1345 u12e8u121au1273u12edu1293 u12e8u12dbu122cu12cd u12a0u1238u1293u134au1290u1275u121d u12edu1205u1295u1291 u12e8u121au1218u1220u12a8u122d u1290u12cd!!
u12a5u1290u12b3u1295 u12f0u1235 u12a0u120bu127du1201 u1263u120bu127du1201u1260u1275 u12e8u12a2u1275u1335u12ebu1295u121d u1235u121d u1235u1208u121du1273u1235u1320u1229 u12adu1265u122d u12edu1308u1263u127du128bu120d!!!
u1265u1229u12ad u122au120du1235u1274u1275
#brookrealestate #topseller #danubeproperties #awardwinningteam #dubairealestate #builttolead #salesexcellence #realestatechampions #weclosedeals #luxurylivingdubai ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ኢትዮጵያውን ዱባይ ላይ አልተቻሉም🔥
ብሩክ ሪልስቴት መቀመጫውን ዱባይ ላይ አድርጎ በሪልስቴት ስራ የተሠማራ ድርጅት ሲሆን በዱባይ የሪልስቴት ገበያ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ እና ጉልህ እንቅስቃሴዎችን የሚያደርግ ድርጅት ነው።
በዛሬው ቀንም ዳኑብ ፕሮፐርቲ(Danube Property) ባዘጋጀው የቤትና ንብረት ሽያጭ ከፍተኛ አፈፃፀም ላይ ካሉት ተፎካካሪዎች ሁሉ አንደኛ በመውጣት የከፍተኛ ሽያጭ ሪከርዱን ተቆጣጥረውታል በዚህ የ 50,000 ድርሃም አሸናፊ ሆነዋል!!
ድርጅቱ ለበርካታ ወጣት ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል የፈጠረ ብቻ ሳይሆን በርካታ ኢትዮጵያውያን ላይ በጎ ተፅዕኖ እየፈጠረ ያለ ድርጅት ነው_ይበል የሚያሠኝ ስራ እየሠሩ እንደሆኑም በግልፅ የሚታይና የዛሬው አሸናፊነትም ይህንኑ የሚመሠከር ነው!!
እነኳን ደስ አላችሁ ባላችሁበት የኢትጵያንም ስም ስለምታስጠሩ ክብር ይገባችኋል!!!
ብሩክ ሪልስቴት
#brookrealestate #topseller #danubeproperties #awardwinningteam #dubairealestate #builttolead #salesexcellence #realestatechampions #weclosedeals #luxurylivingdubai
11 months ago
ኢትዮጵያውን ዱባይ ላይ አልተቻሉም🔥
#ethiopia | ብሩክ ሪልስቴት መቀመጫውን ዱባይ ላይ አድርጎ በሪልስቴት ስራ የተሠማራ ድርጅት ሲሆን በዱባይ የሪልስቴት ገበያ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ እና ጉልህ እንቅስቃሴዎችን የሚያደርግ ድርጅት ነው።
በዛሬው ቀንም ዳኑብ ፕሮፐርቲ(Danube Property) ባዘጋጀው የቤትና ንብረት ሽያጭ ከፍተኛ አፈፃፀም ላይ ካሉት ተፎካካሪዎች ሁሉ አንደኛ በመውጣት የከፍተኛ ሽያጭ ሪከርዱን ተቆጣጥረውታል በዚህ የ 50,000 ድርሃም አሸናፊ ሆነዋል።
ድርጅቱ ለበርካታ ወጣት ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል የፈጠረ ብቻ ሳይሆን በርካታ ኢትዮጵያውያን ላይ በጎ ተፅዕኖ እየፈጠረ ያለ ድርጅት ነው_ይበል የሚያሠኝ ስራ እየሠሩ እንደሆኑም በግልፅ የሚታይና የዛሬው አሸናፊነትም ይህንኑ የሚመሠከር ነው።

Comments