4 months ago
"የምርጫው ሂደት ለሰለጠነ የሀሳብ የበላይነት ያለንን ዝግጁነት ያሳየንበት ነው" — የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ።የኢትዮጵያ ሕዝብ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሚሊዮኖች በመመዝገብና በፅናት በመምረጥ ለሀገሩ ያለውን ፍቅርና ለዘላቂ ሰላም ቀናዒነቱን በተግባር አስመስክሯል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ይህን የገለጹት የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ባዘጋጀው ሀገር አቀፍ የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ላይ ነው።
#ethiopiavoted #ethiopiandemocracy #peacefulelection #ethiopianunity #ruleoflaw
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
#ethiopiavoted #ethiopiandemocracy #peacefulelection #ethiopianunity #ruleoflaw
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
Comments