2 days ago
የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና... መስከረም 28/2019 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

Sponsored by
Surafel
6 days ago
የዕለቱ ዜና እንዳያመልጣችሁ ፤ በርካታ ጥብቅ መረጃዎች ተይዘዋል። VOEA TV ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ!

የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና ... መስከረም 24/2019 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

7 days ago
የዕለቱ ዜና ይመልከቱ - በርካታ መረጃዎች ተይዘዋል።
VOEA TV የዩቱብ ቻናል ላይ ያገኙታል።
የዕለቱ ዜና ይመልከቱ - በርካታ መረጃዎች ተይዘዋል።
VOEA TV የዩቱብ ቻናል ላይ ያገኙታል።
VOEA TV የዩቱብ ቻናል ላይ ያገኙታል።
የዕለቱ ዜና ይመልከቱ - በርካታ መረጃዎች ተይዘዋል።
VOEA TV የዩቱብ ቻናል ላይ ያገኙታል።
8 days ago
ህወሓት ዳግም የደፈጣ ውጊያን የመግፋት አቅም አለው? - ጀዋር መሐመድ ዛሬ የለቀቀው ጽሁፍ VOEA TV ዩቱብ ቻናል ላይ በትረካ ቀርቧል።

አሐዱ መድረክ ክፍል-2
ሰላም የሰው ልጅ ሕልውና፣ የሀገር እድገት እና የትውልድ ዕጣ ፈንታ መሠረት ነው። ነገር ግን ዛሬ በሀገራችን ሰላም ሲነሳ፣ ማህበራዊ መከፍፈሎች ሲበራከቱ እና የሞራል እሴቶች ሲፈተኑ እናያለን። ይህንኑ የሰላም እጦት ከሥረ-መሰረቱ ለመፈወስና የሕዝብን ቁስል ለማከም የሀይማኖት ተቋማት ሚና ምን ሊሆን ይገባል? ፖለቲካን ከእምነት ተቋማት ነጥሎ የማስኬዱ ፈተናስ የት ደርሷል?
በዛሬው የአሐዱ መድረክ ፕሮግራማችን፤ ሰላም የሚል ርእስ ያለውን መጽሐፍ ለንባብ ያበቁት፣ ለሰላም ግንባታ ላበረከቱት አስተዋጽኦ አለም አቀፍ/ሀገራዊ እውቅና የተሰጣቸው፣ የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንግዳችን ናቸው ፡ ቃለ ምልልሱን እንደትከታተሉት ጋብዘናችኋል።
https://youtu.be/qK6CPplnz... የምንጣላው ከራሳችን ጋር ነው||Ahadu TVሰላም የሰው ልጅ ሕልውና፣ የሀገር እድገት እና የትውልድ ዕጣ ፈንታ መሠረት ነው። ነገር ግን ዛሬ በሀገራችን ሰላም ሲነሳ፣ ማህበራዊ መከፍፈሎች ሲበራከቱ እና የሞራል እሴቶች ሲፈተኑ እናያለን። ይህንኑ የሰላም እጦት ከሥረ-መሰረቱ ለመፈወስና የሕዝብን ቁስል ለማከም የሀይማኖት ተቋማት ሚና ምን ሊሆን ይገባል? ፖለቲካን ከእምነት ተቋማት ነጥሎ የማስኬዱ ፈተናስ የት ደርሷል?
በዛሬው የአሐዱ መድረክ ፕሮግራማችን፤…

7ኛ ዙር የሲሲቲቪ ካሜራ ገጠማ እና ሴኩሪቲ ሶሉሽን (CCTV Camera Installation and Security Solution)ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!
👉 ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ቴክኒሽያኖች የሚሰጥ ስልጠና
👉 CCTV Camera Installation + Biometric Attendance + Networking + Alarm Systems በአንድ ላይ
👉 ንድፈ ሀሳብን ከእውነተኛ የገጠማ እና የጥገና ስራዎች (Hands-on Practice) ጋር በማዛመድ የሚሰጥ
👉 ሃይክ ቪዥን ካሜራዎችን በመጠቀም እና በሃይክ ቪዥን ባለሙያዎች ድጋፍ የሚሰጥ
የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com
Facebook: https://www.facebook.com/s...
Telegram: https://t.me/sagetrainingi...

9 days ago
አሐዱ መድረክ
https://youtu.be/BVgdVvu0N... 50 ዓመታት ጦርነት ውስጥ ነው ያለነው||Ahadu TVሰላም የሰው ልጅ ሕልውና፣ የሀገር እድገት እና የትውልድ ዕጣ ፈንታ መሠረት ነው። ነገር ግን ዛሬ በሀገራችን ሰላም ሲነሳ፣ ማህበራዊ መከፍፈሎች ሲበራከቱ እና የሞራል እሴቶች ሲፈተኑ እናያለን። ይህንኑ የሰላም እጦት ከሥረ-መሰረቱ ለመፈወስና የሕዝብን ቁስል ለማከም የሀይማኖት ተቋማት ሚና ምን ሊሆን ይገባል? ፖለቲካን ከእምነት ተቋማት ነጥሎ የማስኬዱ ፈተናስ የት ደርሷል?

10 days ago
ውድ ቤተሰቦቻችን፣ የዕለቱ ዜና እንዳያመልጣችሁ! ከባባድ መረጃዎች ተይዘዋል። VOEA TV ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ።
ውድ ቤተሰቦቻችን፣ የዕለቱ ዜና እንዳያመልጣችሁ! ከባባድ መረጃዎች ተይዘዋል። VOEA TV ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ።
ውድ ቤተሰቦቻችን፣ የዕለቱ ዜና እንዳያመልጣችሁ! ከባባድ መረጃዎች ተይዘዋል። VOEA TV ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ።
Sponsored by
Surafel
11 days ago
ነጻ የስልጠና ዕድል!
ኤልጂ-ኮይካ ተስፋ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ (LG-KOICA Hope TVET College) በኤሌክትሮኒክስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) ዘርፍ ተግባራዊ የሙያ ስልጠና ዕድል አዘጋጅቷል፡፡
የስልጠና መስኮች፦
● የኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና (ደረጃ 2 እና 4)
● የሃርድዌር እና ኔትወርክ ጥገና (ደረጃ 3 እና 4)
ዕድሉ ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈ ስልጠና የሚያስገኝ ሲሆን፣ የእንግሊዝኛ እና የኮሪያ ቋንቋ ትምህርት በተጨማሪነት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
የ9ኛ እና 10ኛ ወይም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የትምህርት ዝግጅት ያላችሁና በኤሌክትሮኒክስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ፍላጎት ያላችሁ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
ስልጠናው ከሰኞ እስከ አርብ በመደበኛ መርሐግብር የሚሰጥ ሲሆን፣ አመልካቾች የእንግሊዝኛ፣ ሂሳብ እና ፊዚክስ የመግቢያ ፈተና እንደሚሰጣቸው ተገልጿል፡፡
የማመልከቻ ቦታ፦
አዲስ አበባ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ሰሚት ኮንዶሚኒየም፣ ወረዳ 05 በሚገኘው የኮሌጁ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ማመልከት ይቻላል።
ለተጨማሪ መረጃ፦
0116677564 / 0116661829
@tikvahuniversity

13 days ago
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዓይኖች
በካሜራቸው ኢትዮጵያን ያሳዩ አንጋፋ የካሜራ ባለሙያዎች
#ethiopia | የመስከረም ወር ሲደርስ፣ ከአዲስ ዓመት ክብረ በዓል ባሻገር፣ በወሩ አጋማሽ ላይ የቱሪዝም ቀን ይከበራል።
ቱሪዝም ሲነሳ በ90ዎቹ እና በ2000ዎቹ አጋማሽ ላይ ሀገራችንን በካሜራቸው ሰርተው ያሳዩን ሁለት አንጋፋ የካሜራ ባለሙያዎች ይታወሱኛል። ዑመር መሐመድና ሳሙኤል ኃ/ማርያም ይባላሉ።
እነዚህ አንጋፋ የካሜራ ባለሙያዎች ከወር እስከ ወር ወደ ሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ፣ ስለ ኢትዮጵያ ውብ ፀጋዎች፣ ስለ ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ መስህቦች፣ ስለ አስደናቂ ባህላዊ ሥርዓቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች በድንቅ አቀራረብ የተዋቡ ዶክመንታሪዎችን አዘጋጅተው አሳይተውናል።
በግሌ ከእነዚህ የካሜራ ባለሙያና ባለውለታዎቻችን ጋር የመሥራት ዕድል ነበረኝ። በተለይም በETV ሲተላለፍ በነበረውና «ኢትዮ ቱሪዝም» በተሰኘው ዶክመንታሪ ላይ በቪዲዮ ኤዲተርነት ተሳታፊ ነበርኩ።
ከከፍተኛውና ቀዝቃዛው ራስ ዳሸን ተራራ እስከ ዝቅተኛውና በረሃማው ዳሎል ድረስ፣ በካሜራቸው ከአዘጋጆቻቸው ጋር በመሆን ያላሳዩን፣ ያላስጎበኙን መስህብ አልነበረም።
ይህ ፕሮግራም በETV ሲተላለፍ የብዙዎች ትዝታ ሆኖ፣ በብዙዎች ዘንድ ዛሬ ድረስ ይታወሳል።
ወንድሞቼ ዑመርና ሳሙኤል፦
የሀገሪቱን የቱሪዝም መስህቦች ለማስተዋወቅ ስላደረጋችሁት በጎ ሥራና ስለጣራችሁት ጥረት፣ ዛሬ በዓለም የቱሪዝም ቀን ላይ ሆኜ አመሰግናችኋለሁ።
እንኳን አደረሳችሁ!
ወይንሸት አዳሙ
መስከረም 16/2019 ዓ.ም.

14 days ago
🌻 የአዲስ ዓመት 25% ቅናሽ እስከ መስከረም 21/2019 ዓ.ም🌻
7ኛ ዙር የሲሲቲቪ ካሜራ ገጠማ እና ሴኩሪቲ ሶሉሽን (CCTV Camera Installation & Security Solution) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!
👉 ልምድ ባላቸው የቴክኒክ ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና
👉 CCTV Camera Installation + Biometric Attendance + Networking + Alarm Systems በአንድ ላይ
👉 ንድፈ ሀሳብን ከእውነተኛ የገጠማ እና የጥገና ስራዎች ጋር በማዛመድ የሚሰጥ
👉 ሃይክ ቪዥን ካሜራዎችን በመጠቀም የሚሰጥ እና በሃይክ ቪዥን ባለሙያዎች ድጋፍ የሚሰጥበት
የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ፣ ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com
Facebook: https://www.facebook.com/s...
Instagram: https://www.instagram.com/...

አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተከበረው የ2019 ዓ/ም የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አሳውቋል።
ቪድዮ ፦ ከማኅበራዊ ሚዲያ
@tikvahethiopia 📸 የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ! መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም Photo Credit - etv&AMN @tikvahethiopia

📸 የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ !
መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም
Photo Credit - etv&AMN
@tikvahethiopia Photo
መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም
Photo Credit - etv&AMN
@tikvahethiopia Photo
15 days ago
የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት 11 ተጨማሪ የሥልጠና ዘርፎችን በማካተት ምዝገባ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ።
👉 የተቋሙን መስፈርት የሚያሟሉ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ እስከ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ድረስ ይቆያል ተብሏል።
የፌዴራል የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት የዘመኑንና የወደፊቱን የገበያ ፍላጎት ያማከሉ ናቸው ያላቸውን አዳዲስ የሥልጠና መስኮችን በማካተት የተማሪዎች ምዝገባ እያከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ።
ኢንስቲትዩት እነዚህን ተጨማሪ የስልጠና መስኮች ያስተዋወቀው ከመስከረም 14/2019 ዓም ጀምሮ ክፍት የሚሆን የመረጃ ሳምንትን ይፋ ባደረገበት መርሃ ግብር ላይ ነው።
ተቋሙ ላለፉት ከ15 ዓመታት በላይ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ብቸኛው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት
• በመጀመሪያ ዲግሪ (ደረጃ 6) በ29 ፕሮግራሞች፣
• በሁለተኛ ዲግሪ (ደረጃ 7) በ23 ፕሮግራሞች እንዲሁም
• በሦስተኛ ዲግሪ (ደረጃ 8 / ፒኤች.ዲ) በ2 ፕሮግራሞች ሥልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።
በተለይም በ2018 ዓ.ም ደግሞ የዓለም ገበያ የክህሎት ፍላጎትን ያገናዘቡ ናቸው የተባሉትን 11 መስኮች ማለትም :-
- ባዮሜዲካል ቴክኖሎጂ፣
- የሳይበር ደህንነት፣
- አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)፣
- ኢንተለጀንት ሮቦቲክስ፣
- ፕላስቲክ ቴክኖሎጂ
- ሆርቲካልቸር
- ኢንቴሪየር ዲዛይን እና ፊኒሺንግ
- ሌዘር ፕሮዳክት
- በTVET ሊደርሺፕ እና ማኔጅመንት
- በማኑፋክቸሪንግ
- ፋሽን ዲዛይን እና በአዳዲስ ኢነርጂ ተሽከርካሪዎች ቴክኖሎጂ ዘርፍ የፈጠራና የወደፊት የሥልጠና መስኮች (Emerging Skills) ተቀርጸው ወደ ተግባር መግባታቸው ተገልጿል።
ሥልጠናው 50 በመቶ የንድፈ-ሀሳብ እና 50 በመቶ የተግባር ልምምድ እንዲሆን በተሟሉ ወርክሾፖች የተደገፈ ነው የተባለ ሲሆን ተቋሙ በ16 ሳተላይት ካምፓሶችና በ2 ማዕከላት አማካኝነት ከ 10 ሺ በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል።
ኢንስቲትዩቱ ከቻይና እና አልጄሪያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በጥምረት የዲግሪ ፕሮግራሞችን ከመስጠት ባሻገር፣ በየዓመቱ ከ300 በላይ ለሚሆኑ የደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ እና ሌሎች የጎረቤት ሀገራት ዜጎች ነፃ የሥልጠና ዕድል እየሰጠ መሆኑን አሳውቋል።
የተቋሙን መስፈርት የሚያሟሉ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ እስከ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት ይፋ አድርጓል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia

አርትስ ፕላስ ( Arts Plus) መስከረም 30 በይፋ ሊመረቅ ነው።
አርትስ ፕላስ ዓለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፊልም መተግበሪያ ሲሆን አዳዲስ ፊልሞች ፣ አዳዲስና ነባር ተከታታይ ድራማዎች ፣ ሲትኮም ፣ ፖድካስቶች ፣ ዘጋቢ ፊልሞች እና ሌሎችንም የመዝናኛ ይዘቶችን ይዞ ቀርቧል።
አርትስ ፕላስ ፣ ሲኒማን በእጅዎ ይዞልዎት ቀርቧል። ዛሬውኑ አርትስ ፕላስን በማውረድ በእጅዎ ሲኒማን ይኮምኩሙ
መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ፦
🌐 ድህረ ገፅ: https://artsplus.tv/
📱 Android (Google Play): https://play.google.com/st...
🍎 iOS (App Store): https://apps.apple.com/app...

16 days ago

🌐 ድረ ገጽ: https://artsplus.tv/

u12dcu1293 u12a2u1275u12eeu1335u12eb ... u1218u1235u12a8u1228u121d 15/2019 u12d3.u121d
#etv #ebc #ebcdotstream ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ዜና ኢትዮጵያ ... መስከረም 15/2019 ዓ.ም
#etv #ebc #ebcdotstream
Sponsored by
Surafel
16 days ago
ሁሉ ደህና
https://youtu.be/GIpmmIoV3... የሚወጣው ጭስ ህይወታችንን እንዴት እያጠፋው ነው?||Ahadu TV#ahadutv #ahaduradio #ethiopia #አሐዱቲቪ
AHADU TM- Television Network news organization and Television program produce, managed to shift the dynamics of the media industry by producing strong political, social, and economic contents, which evolve from a secondary…

u12a0u12f2u1235 u1240u1295 ... u1218u1235u12a8u1228u121d 15/ 2019 u12d3.u121d #etv #ebc #ebcdotstream #u12a0u12f2u1235u1240u1295 #newday ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
አዲስ ቀን ... መስከረም 15/ 2019 ዓ.ም #etv #ebc #ebcdotstream #አዲስቀን #newday
16 days ago
የሀገራችን ሰሜናዊ ክፍል ፖለቲካ ዳግመኛ በውዝግብና በአዲስ የጥምረት ምዕራፍ ተከፍቷል።
ከሰሞኑ በህወሃት እና በሌሎች ሰባት ሀይሎች መካከል የተፈጠረው አዲስ ጥምረት መነጋገሪያ ሆኗል። ይሁን እንጂ፤ ይህ አሰላለፍ ለህዝብም ሆነ ለሀገር ሰላም እና ልማት ፍፁም አዋጭ እንዳልሆነ እና በውስጡም እርስ በእርሳቸው የሚቃረኑ የተለያዩ የቡድን ፍላጎቶች የተሳተፉበት መሆኑ በርካቶችን አሳስቧል።
ከዚህም አልፎ የትግራይን ህዝብ ጉዳይ የውጭ ሀይሎች መጫወቻ እንዲሆን በር ከፍቶ የውስጥ ሉዓላዊነትን አደጋ ላይ መጣል፣ ታሪካዊ እና ፖለቲካዊ ተጠያቂነት የሚያስከትል አደገኛ አካሄድ መሆኑ በብዙዎች ዘንድ ሀሳብ እየተሰጠበት ነው ።
በዛሬው የአሐዱ መድረክ ውይታችን፤ እነዚህን አንገብጋቢ ሀገራዊና ክልላዊ አጀንዳዎች ከመሠረታዊ የህዝብ ጥያቄዎች አንፃር እናነሳለን። ከስምረት ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ም/ል ፕሬዚዳንት ከአቶ ሀፍቱ ኪሮስ ጋር የምናደርገው ቆይታን እንድትከታሉት እንጋብዛለን ፡፡
https://youtu.be/wbIZjlkEa... የሰላም ስምምነት ጊዜ መግዣ ነበር||Ahadu TVየሀገራችን ሰሜናዊ ክፍል ፖለቲካ ዳግመኛ በውዝግብና በአዲስ የጥምረት ምዕራፍ ተከፍቷል። ከሰሞኑ በህወሃት እና በሌሎች ሰባት ሀይሎች መካከል የተፈጠረው አዲስ ጥምረት መነጋገሪያ ሆኗል። ይሁን እንጂ፤ ይህ አሰላለፍ ለህዝብም ሆነ ለሀገር ሰላም እና ልማት ፍፁም አዋጭ እንዳልሆነ እና በውስጡም እርስ በእርሳቸው የሚቃረኑ የተለያዩ የቡድን ፍላጎቶች የተሳተፉበት መሆኑ በርካቶችን አሳስቧል።
ከዚህም አልፎ የትግራይን…

Comments