1 day ago
#moe
ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 ዓ.ም በመምህራን ትምህርት ኮሌጆች በዕጩ መምህርነት ለመሰልጠን ለሚወዳደሩ አመልካቾች የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።
ሚኒስቴሩ ለሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የትምህርት ቢሮዎች በቀን 19/01/2019 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ፤ የመቁረጫ ነጥቡ የክልሎችን ነባራዊ ሁኔታ እና የ2018 ዓ.ም የፈተና ውጤት ባገናዘበ መልኩ መወሰኑን ገልጿል።
ለዲፕሎማ (12+2) ፕሮግራም
● ለተፈጥሮ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 215 እና ከዚያ በላይ ፤ ለሴት ተማሪዎች 205 እና ከዚያ በላይ
● ለአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ እና ሴት ተማሪዎች 185 እና ከዚያ በላይ
● ለአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 185 እና ከዚያ በላይ
● በተፈጥሮ ወይም ማኅበራዊ ሳይንስ አካል ጉዳት ያለባቸው ወንድ እና ሴት ተማሪዎች 185 እና ከዚያ በላይ
● በማኅበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውራን ወንድ እና ሴት ተማሪዎች 150 እና ከዚያ በላይ
ለሰርተፊኬት (12+1) ፕሮግራም
● ለተፈጥሮ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 210 እና ከዚያ በላይ ፤ ሴት ተማሪዎች 195 እና ከዚያ በላይ
(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።)
ይህ የመቁረጫ ነጥብ የሚያገለግለው ለ2019 ዓ.ም የዕጩ መምህራን ውድድር ብቻ መሆኑ ተገልጿል።
@tikvahuniversity

5 days ago
#ጥቆማ
እንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም ክፍያ በማንኛውም ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ሆነው ይማሩ!
ትምህርት ሚኒስቴር የመምህራን እና የተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ለማሻሻል ባዘጋጀው ፖርታል ይጠቀሙ! ብቃትዎን ያሳድጉ!
ፖርታሉ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለሁሉም የክፍል ደረጃዎች የተዘጋጀ ነው።
በድምፅ፣ በፅሑፍ እና በምስል በተቀናበሩ ማስተማሪያዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋን ለማሻሻል የሚያስችል ትምህርት ያገኛሉ።
ፖርታሉ በስማርት ስልክ፣ በስማርት ቴሌቪዥን፣ በታብሌት እና በኮምፒውተር ዌብ መፈለጊያ ላይ ይሰራል፡፡ ፖርታሉን ለመጠቀም ኢንተርኔት የሚያስፈልግ ቢሆንም ገንዘብ አይቆርጥም።
ወደ ፖርታሉ ይግቡ👇
http://learn-english.moe.g...

6 days ago
#moe
በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከመመደብ ጋር ተያይዞ የተነሱ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ እየሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በምደባው ሒደት የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ ተጠናቆ ተማሪዎቹ በጊዜያዊነት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡበት ቀን ይፋ እስከሚደረግ ድረስ፣ ተማሪዎቹ ባሉበት ሆነው በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

የተጠባባቂ ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2019 ዓ.ም የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመቀበል ላወጣው ማስታወቂያ ፈተና ወስዳችሁ #ተጠባባቂ የሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ መግለፁ ይታወቃል፡፡
የምዝገባ ጊዜው ዛሬ መስከረም 21/2019 ዓ.ም ይጠናቃቀል፡፡
በቀሩት ሰዓታት ውስጥ https://sbs.moe.gov.et/app... ላይ በመግባት፣ ስማችሁን እና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት ምዝገባ ያድርጉ፡፡

8 days ago
የተጠባባቂ ተማሪዎች ጥሪ!
በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2019 ዓ.ም የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመቀበል ላወጣው ማስታወቂያ ፈተና ወስዳችሁ ተጠባባቂ የሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ መስከረም 19/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት በተመዘገባችሁበት ሊንክ ላይ በመግባት፤ ስማችሁን እና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት እንድትመዘገቡ ትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አድርጓል።
የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://sbs.moe.gov.et/app...

11 days ago
#reminder
በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ የመግቢያ ቀን መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም እንደሆነ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡
@tikvahuniversity #moe በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ የመግቢያ ቀን መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ወደ ትምህርት ቤቶቹ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➻ ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች…

12 days ago
#moe
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.e... ላይ በመግባትና የፋይዳ ቁጥራችሁን በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በተመሳሳይ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ https://student.ethernet.e... ላይ በመግባት መመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል መርሐግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ
https://student.ethernet.e... በመግባት መመልከት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በ https://student.ethernet.e... አማካኝነት ቅሬታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

13 days ago
#moe
በወሊሶ የፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን በቀጣይ የሚያሳውቅ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የወሊሶ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነባር እና አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን እስኪገለፅ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡
በሌሎች የፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተገኝታችሁ ሪፖርት ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፣ ለሚያስፈልጋቹ መረጃ በበምስሉ ላይ በተገለፁት ስልኮች መጠየቅ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

14 days ago
#moe
በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ የመግቢያ ቀን መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
ወደ ትምህርት ቤቶቹ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➻ ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች (ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ …)
➻ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና ብርድ ልብስ
➻ ስትማሩበት ከነበረው ትምህርት ቤት የተሰጣችሁን መሸኛ እና ትራንስክሪፕት
ወደ ተመደባችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ከደረሳችሁ በኋላ የሚያስፈልጋችሁን ዩኒፎርም በራሳችሁ ወጪ እንደምታዘጋጁ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

22 days ago
#moe
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች፤ ከዚህ በፊት ሲማሩበት የነበረውን፦
- ዩኒቨርሲቲ፣
- የትምህርት ዘመን፣
- የትምህርት ፕሮግራም እና ሌሎችንም አስፈላጊ መረጃዎች በመሙላት በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ለመመደብ በ https://student.ethernet.e... ድረ-ገጽ በመግባት የራሳቸውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ ማመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ቀደም ሲል በወረቀት ማመልከቻ ያስገቡ ተማሪዎች በዚሁ ድህረ ገጽ አማካኝነት በድጋሚ ማመልከት እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል።
Seledadotio

Sponsored by
Surafel
2 months ago
88 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን መቶ በመቶ አሳልፈዋል - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
********************
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፣ በትምህርት ዘመኑ አበረታች የውጤት መሻሻል መመዝገቡን አስታውቀዋል።
ሚኒስትሩ እንዳሉት፣ ተፈታኝ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ቁጥር ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ተስፋ ሰጪ ዕድገት አሳይቷል።
ባለፈው ዓመት ተማሪዎቻቸውን መቶ በመቶ ማሳለፍ የቻሉ ትምህርት ቤቶች 62 የነበሩ ሲሆን፣ በዘንድሮው ዓመት ይህ ቁጥር ወደ 88 ከፍ ማለቱን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ገልጸዋል።
ከእነዚህ ስኬታማ ትምህርት ቤቶች መካከል 37ቱ በኦሮሚያ ክልል፣ 24ቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና 8ቱ በአማራ ክልል እንደሚገኙ ጠቅሰዋል።
በተመሳሳይ በትግራይ ክልል 4፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 4፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 3፣ እንዲሁም በሲዳማ ክልል 2 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ አሳልፈዋል።
በተጨማሪም በአፋር፣ በድሬዳዋ፣ በሐረሪ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በእያንዳንዱ ክልል አንድ ትምህርት ቤት ተማሪዎቹን መቶ በመቶ ማሳለፉ ታውቋል።
የተመዘገበውን የውጤት መሻሻል ይበልጥ የሚያጎላው ሌላው ማሳያ፣ ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ነው።
በዘንድሮው ዓመት አንድም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች 565 ብቻ ሲሆኑ፣ ይህ አኃዝ አምና ከተመዘገበው ጋር ሲነጻጸር በግማሽ ያክል የቀነሰ መሆኑ ተገልጿል።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #education #moe #12thgradeexam #result #ebc

u1320u1245u120bu12ed u121au1292u1235u1275u122d u12d0u1262u12ed u12a0u1215u1218u12f5 (u12f6/u122d) u12a8u12a0u121bu122b u121au12f2u12eb u12aeu122du1356u122cu123du1295 (u12a0u121au12ae) u130bu122d u12ebu12f0u1228u1309u1275 u1246u12edu1273 u12adu134du120d 1 u12a0u122du1265 u121du123du1275 2:30 u12edu1320u1265u1241u1362
#pmoethiopia #ethiopia #pmabiyahmed ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1 አርብ ምሽት 2:30 ይጠብቁ።
#pmoethiopia #ethiopia #pmabiyahmed
3 months ago
u1274u120cu1265u122d u1232u1218u12d8u1308u1261 u12e8u121du1235u1322u122d u1241u1325u122d u12a5u1295u12f4u1275 u1260u1240u120bu1209 u121bu12d8u130bu1300u1275 u12edu127du120bu1209?
u1274u120cu1265u122d u1231u1350u122du12a0u1355u1295 https://bit.ly/telebirr_Su... u12ebu12cdu122du12f1
u12c8u12edu121d *127# u12edu1320u1240u1219!
u1274u120cu1265u122d - u12a5u1305u130d u1240u120bu120du1363 u1348u1323u1295u1363 u121du1279 u12a5u1293 u12a0u1235u1270u121bu121bu129d!
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
ቴሌብር ሲመዘገቡ የምስጢር ቁጥር እንዴት በቀላሉ ማዘጋጀት ይችላሉ?
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su... ያውርዱ
ወይም *127# ይጠቀሙ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia
3 months ago
u1271u122au12ddu121du1361 u12a0u12f2u1231 u12e8u12a2u12aeu1296u121a u121eu1270u122d!
u12dbu122c u121bu12adu1230u129e u1230u1294 23 u1240u1295 u12a8u121du123du1271 2:30 u1300u121du122e u1260u134bu1293 u121au12f2u12eb u12aeu122du1356u122cu123du1295 u12edu1320u1265u1241u1295u1362
#pmoethiopia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ቱሪዝም፡ አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር!
ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ይጠብቁን።
#pmoethiopia
3 months ago
u1218u1246u1238u123d u12a5u129b u12a0u12edu1308u1263u1295u121du1363 u1218u1320u120du1238u1275 u12a5u129b u12a0u12edu1308u1263u1295u121du1363 u121bu1290u1235 u12a5u129b u12a0u12edu1308u1263u1295u121d! u1230u122du1270u1295 u12a5u1295u12f0u121du1295u127du120d u121bu1233u12e8u1275 u12ebu1235u1348u120du130bu120d #pmoethiopia #ethiopiadelivers ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
መቆሸሽ እኛ አይገባንም፣ መጠልሸት እኛ አይገባንም፣ ማነስ እኛ አይገባንም! ሰርተን እንደምንችል ማሳየት ያስፈልጋል #pmoethiopia #ethiopiadelivers
Sponsored by
Surafel
3 months ago
ዩኒቨርሲቲዎች ከፖለቲካ ጣልቃገብነት ተላቀው ...
#ethiopia | የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከፖለቲካ ጣልቃገብነት ተላቀው ነጻ የእውቀትና የሃሳብ ማፍለቂያ እንዲሆኑ የሚያስችል የሪፎርም ስራ እየተከናወነ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።
ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው መድረክ ላይ እንደተብራራው፣ የዚህ ታሪካዊ ሽግግር ዋና ዓላማ ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ-ገዝነት በማሸጋገር ለእውነትና ለእውቀት ቁርጠኛ የሆኑ፣ ሀገራቸውን የሚወዱና የሚለውጡ ዜጎችን ማፍራት ነው።
ለዚህም ስኬት ተቋማቱ በዘላቂ የውስጥ ገቢ ማስገኛ መንገዶች ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩና የአቅም ግንባታ ስራዎችን እንዲያጠናክሩ አቅጣጫ ተቀምጧል።
ይህን የራስ-ገዝነት ዝግጁነት በውል ለመገምገም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ 9 ገለልተኛ የባለሙያ ቡድኖችን በ9 ተለይተው በታወቁ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ አሰማርቶ ጥናታዊ ምልከታ አድርጓል።
በዚህ ታሪካዊ የዝግጁነት ግምገማ ውስጥ የተካተቱት የጅማ፣ የሀዋሳ፣ የአርባ ምንጭ፣ የሐረማያ፣ የጎንደር፣ የባህርዳር፣ የመቀሌ፣ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆኑ፣ በቀጣይም ግኝቶቹን መሰረት በማድረግ በማስረጃና በሀገራዊ ሃላፊነት ላይ የተደገፉ የሽግግር ውሳኔዎች እንደሚተላለፉ ከት/ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
#ethiopia #educationreform #highereducation #universityautonomy #moe #ethiopianuniversities

5 months ago
u1243u120d u1260u1270u130du1263u122d!
Words In Action! #pmoethiopia #ethiopiadelivers ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ቃል በተግባር!
Words In Action! #pmoethiopia #ethiopiadelivers
5 months ago
#moe
የዩኒቨርሲቲዎች የአመራር ምደባ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚወጣ ማስታወቂያ በውድድር እንደሚሆን መንግሥት ገለፀ።
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የአመራር ምደባ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚወጣ ማስታወቂያ እውቀት እና ችሎታ መሠረት ባደረገ ውድድር እንዲሆን እየተሠራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልፀዋል።
ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ሰሞኑን ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው።
"ዩኒቨርሲቲዎች በዘር የሚሰባሰቡበት (ቦታ) ሳይሆን በእውቀት፣ በችሎታ እና በውድድር ሰዎች የሚገቡባቸው ከልብ የማሰቢያ፣ የመወያያ እና ጥናትና ምርምር የሚደረግባቸው ተቋማት እንዲሆኑ ማድረግ ያስፈልጋል" ሲሉ ተናግረዋል።
ዩኒቨርሲቲዎች ከምንም ዓይነት ፖለቲካ ተፅዕኖ ነጻ መሆን አለባቸው ያሉት ሚኒስትሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎች በነፃነት ለማሰብ እና ለመናገር ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ ተቋማት መሆን አለባቸው ብለዋል።
seledadotio

ተማሪዎችን የምንለካው ለመጣል አይደለም
https://youtu.be/aQFr7TT5_...
#educationreform #professorberhanunega #ethiopianeducation #moe #digitallearning
7 months ago
በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ያለመው "ኤድቴክ ሳምንት 2026" መካሄድ ጀምሯል
#ethiopia | በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በስፋት ጥቅም ላይ ለማዋል ያለመው ሁለተኛው የ"ኢትዮጵያ ኤድቴክ ሳምንት" በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
ሪች ፎር ቼንጅ ፣ ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ባዘጋጁት በዚህ መድረክ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የዘርፉ ተመራማሪዎችና ስራ ፈጣሪዎች ተገኝተዋል።
"ቴክኖሎጂን ለሁሉ አሳታፊና ጾታን መሰረት ላደረገ ትምህርት ማዋል" በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም መካሄድ የጀመረው ይህ መድረክ፤ በኢትዮጵያ የትምህርት ቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪዎች የደረሱበትን ደረጃ ለማሳየትና ከባለሀብቶች ጋር ለማገናኘት ያለመ ነው።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ባይሳ በዳዳ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ የጀመረችውን ዲጂታል ሽግግር ለማሳካት የትምህርት ስርአቱን በቴክኖሎጂ መደገፍ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው።
ባለፉት ጥቂት አመታት በሀገሪቱ የነበሩ የጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች ቁጥር ከ50 ወደ 300 ማደጉን የጠቀሱት ሚኒስትር ዴኤታው፣ ይህም ከ30 ሺህ በላይ የስራ እድል መፍጠሩን ተናግረዋል።
"ኢትዮጵያ የጀመረችው የዲጂታል 2025 ስትራቴጂ ትልቅ ውጤት እያመጣ ነው።
ቴክኖሎጂ ግብ ሳይሆን የዜጎችን ህይወት ማሻሻያ መሳሪያ ነው።
ስራ ፈጣሪዎች የሚያመጧቸው አዳዲስ ሀሳቦች በትምህርት ቤቶች ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆኑ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል"ብለዋል።
በትምህርት ሚኒስቴር የአማካሪዎች ሰብሳቢና የክልል ተጠሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት በበኩላቸው፤ መንግስት የብሄራዊ ፈተናዎችን በዲጂታል መንገድ ለመስጠት የጀመረው ጥረት የዘርፉን ትኩረት ያሳያል ብለዋል።
ቴክኖሎጂው ተደራሽነቱ ከከተማ አልፎ ገጠር ለሚገኙ ተማሪዎችና ሴቶች እንዲሆን በትኩረት እንደሚሰራም አክለዋል።
የሪች ፎር ቼንጅ ግሎባል ዋና ስራ አስፈጻሚ ሶፊያ ብሬትሆልትስ በበኩላቸው፤ ድርጅታቸው ባለፉት ሶስት አመታት 34 የኤድቴክ ስራ ፈጣሪዎችን በመደገፍ ከ400 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተጠቃሚ መሆናቸውን ገልጸዋል።
አሁን ላይ ትኩረቱ አዳዲስ ፈጠራዎችን ከመሞከር ባለፈ በስፋት ወደ ትምህርት ስርአቱ እንዲገቡ (Scale-up) ማድረግ መሆኑን አመልክተዋል።
በማስተር ካርድ ፋውንዴሽን የፈጠራ ትምህርት ማእከል ዳይሬክተር ዋዲኮ ዋይታ፤ ቴክኖሎጂ መምህራንን የሚተካ ሳይሆን የሚያግዝ መሆን እንዳለበትና ወጣቶች ለነገው የስራ አለም ብቁ እንዲሆኑ እንደሚያስችላቸው ገልጸዋል።
ለሚቀጥሉት ቀናት በሚቆየው በዚህ መድረክ ላይ ስራ ፈጣሪዎች የፈጠራ ውጤቶቻቸውን ለእይታ የሚያቀርቡ ሲሆን፣ ከፖሊሲ አውጪዎችና ከአጋር አካላት ጋር ውይይት እንደሚያደርጉም ታውቋል።
ጌጡ ተመስገን (Getu Temesgen
#getutemesgen #ethiopia #edtechweek2026 #educationtechnology #digitalethiopia #reachforchange #mastercardfoundation #innovation #getutemesgen #moe #mint

9 months ago
ተራዝሟል!
ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ባስጀመረባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ባሉ ጥቂት ክፍት ቦታዎች ተጨማሪ ተማሪዎችን (አሁን 9ኛ ክፍል ገብተው እየተማሩ ካሉ ተማሪዎች መካከል በማወዳደር) ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
የምዝገባ ጊዜው እንዲጨመር አንዳንድ ክልሎች በጠየቁት መሰረት እስከ ጥር 20/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡
የነጻ ትምህርት ዕድሉ ጥቅሞች፦
➫ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሸፋን
➫ ነጻ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎቶች
➫ ልዩ ስርዓተ ትምህርት የሚከተል ጥራት ያለው ትምህርት
➫ ምቹ የመማሪያ አካባቢ
አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፦
➫ በ2017 ዓ.ም 8ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ/ች፣
➫ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ያለው/ያላት፣
➫ በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 85% ወይም ከዚያ በላይ አማካይ ውጤት ያለው/ያላትና አሁን 9ኛ ክፍል እየተማረ ያለ/ያለች።
መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ምዝገባችሁን ባላችሁበት ሆናችሁ በኦንላይን https://sbs.moe.gov.et/app... መመዝገብ እና አስፈላጊ የተባሉ መረጃዎችን ማያያዝ ይጠበቅባችኋል።
የማስተማር ሥራ የተጀመረባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ጋምቤል፣ ጅግጅጋ፣ ቡኢ (ወልቂጤ)፣ ቦንጋ እና ወሊሶ ናቸው።
ለፈተና የሚቀርቡ ተማሪዎች ዝርዝር እና የፈተና ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

10 months ago
#moe
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተወዳድራችሁ ያለፋችሁና በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 11 እና 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ወደ ትምህርት ቤታችሁ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ለ9ኛ ክፍል የሚያስፈልጉ የመማሪያ ቁሳቁሶች (ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ ወዘተ)
➫ የመኝታ አልባሳት (አንሶላ እና ብርድ ልብስ)
➫ ስትማሩ ከነበረበት ትምህርት ቤት መሸኛ እና የትምህርት ውጤት
ዩኒፎርም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ውል ከያዘበት አቅራቢ ድርጅት በራሳችሁ ወጪ የሚሸፈን መሆኑ ተመላክቷል።
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ ወደ ትምህርት ቤቶቹ መሔድ እንደማይቻል ተገልጿል።

11 months ago
" ተማሪዎች ምደባቸውን በድረ-ገጽ ይመልከቱ
#ethiopia | https://student.ethernet.e... እና
በቴሌግራም ቦት፦ moestudentbot መመልከት ይችላሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ተለቋል፡፡
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባቸው ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ተማሪዎች ምደባቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.e...
በቴሌግራም ቦት፦ moestudentbot

" ተማሪዎች ምደባቸውን በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.e... እና
በቴሌግራም ቦት፦ moestudentbot መመልከት ይችላሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ተለቋል፡፡
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባቸው ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ተማሪዎች ምደባቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.e...
በቴሌግራም ቦት፦ moestudentbot
Via @tikvahuniversity

የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ተደረገ
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የትምህርት ተቋም ምደባ ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም መሠረት ተማሪዎች የተቋም ምደባቸውን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የሚችሉ መሆኑን አስታውቋል፡፡ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሠረት፤ የ Remedial ፕሮግራሙን እንዲከታተሉም ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
የተማሪዎች የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት 👇
በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.e...
በቴሌግራም ቦት፦ moestudentbotMinistry of Education PortalStudent Admission and Placement Portal

የRemedial ፕሮግራም ምደባ‼️
በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ Remedial ፕሮግራሙን መከታተል ትችላላችሁ።
የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች
1. Website: https://student.ethernet.e...
2. Telegram bot: moestudentbot

12 months ago
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.e...
➡️ በቴሌግራም ቦት moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።
የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
#moeministry of Education PortalStudent Admission and Placement Portal

በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.e...
በቴሌግራም ቦት moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።

1 year ago
#moe #ngat
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን መስከረም 26/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ሰርኩላር፥ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተናው ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይገልጻል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የደብዳቤውን ትክክለኝነት ከሚኒስቴሩ አረጋግጧል።

Comments