#moe
በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ የመግቢያ ቀን መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
ወደ ትምህርት ቤቶቹ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➻ ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች (ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ …)
➻ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና ብርድ ልብስ
➻ ስትማሩበት ከነበረው ትምህርት ቤት የተሰጣችሁን መሸኛ እና ትራንስክሪፕት
ወደ ተመደባችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ከደረሳችሁ በኋላ የሚያስፈልጋችሁን ዩኒፎርም በራሳችሁ ወጪ እንደምታዘጋጁ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
@tikvahuniversity

16 days ago