1 month ago
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከ2,900 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ
#ethiopia | የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2,931 ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመርቋል።
የትምህርት ገበታቸውን በስኬት አጠናቀው ለምረቃ ከበቁት የዘንድሮ ተመራቂዎች መካከል 849ኙ ሴቶች መሆናቸው
በምረቃው መርሐግብር ላይ ተገልጿል።
ዩኒቨርሲቲውን በዘንድሮ አመት 1,864 ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም 45 ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን ጨምሮ 939 ተማሪዎችን በሁለተኛ ዲግሪ አስመርቋል።
ከተመራቂዎቹ ውስጥ 45 ተማሪዎች በሦስተኛ ዲግሪ (ፒኤችዲ) ሲሆኑ 83 የሚሆኑት ደግሞ በስፔሻሊቲ አጠናቀዋል።
በመርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፋና ሓጎስ (ዶ/ር) ባደረጉት ንግግር የትምህርት ጥራትን ይበልጥ ለማረጋገጥ እና የተመራቂዎችን የፈጠራ ክህሎት ለማሳደግ የሚያስችል ሰፊ የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ መደረጉን ጠቁመው፣ ተመራቂዎቹ በተሰማሩበት የሥራ መስክ ኅብረተሰቡን በቅንነትና በትጋት እንዲያገለግሉ አሳስበዋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#mekelleuniversity #graduation#ethiopianuniversities#highereducation

የኢትዮጵያ ተስፋዎች ባለ ማዕረግ ተመራቂዎች
#aaugraduation2026 #aauautonomy #ethiopianeducation #highereducation #ebcdotstream
1 month ago
ዩኒቨርሲቲዎች ከፖለቲካ ጣልቃገብነት ተላቀው ...
#ethiopia | የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከፖለቲካ ጣልቃገብነት ተላቀው ነጻ የእውቀትና የሃሳብ ማፍለቂያ እንዲሆኑ የሚያስችል የሪፎርም ስራ እየተከናወነ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።
ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው መድረክ ላይ እንደተብራራው፣ የዚህ ታሪካዊ ሽግግር ዋና ዓላማ ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ-ገዝነት በማሸጋገር ለእውነትና ለእውቀት ቁርጠኛ የሆኑ፣ ሀገራቸውን የሚወዱና የሚለውጡ ዜጎችን ማፍራት ነው።
ለዚህም ስኬት ተቋማቱ በዘላቂ የውስጥ ገቢ ማስገኛ መንገዶች ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩና የአቅም ግንባታ ስራዎችን እንዲያጠናክሩ አቅጣጫ ተቀምጧል።
ይህን የራስ-ገዝነት ዝግጁነት በውል ለመገምገም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ 9 ገለልተኛ የባለሙያ ቡድኖችን በ9 ተለይተው በታወቁ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ አሰማርቶ ጥናታዊ ምልከታ አድርጓል።
በዚህ ታሪካዊ የዝግጁነት ግምገማ ውስጥ የተካተቱት የጅማ፣ የሀዋሳ፣ የአርባ ምንጭ፣ የሐረማያ፣ የጎንደር፣ የባህርዳር፣ የመቀሌ፣ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆኑ፣ በቀጣይም ግኝቶቹን መሰረት በማድረግ በማስረጃና በሀገራዊ ሃላፊነት ላይ የተደገፉ የሽግግር ውሳኔዎች እንደሚተላለፉ ከት/ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
#ethiopia #educationreform #highereducation #universityautonomy #moe #ethiopianuniversities

3 months ago
የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ምደባ በውድድር ሊሆን ነው
#ethiopia | የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ምደባ ከብሔር ስብጥር አሰራር ወጥቶ፣ በሀገር አቀፍ የውድድር ማስታወቂያ፣ በእውቀትና በችሎታ ላይ ብቻ እንዲመሰረት እየተደረገ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ከፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ ለማድረግና የጥናትና ምርምር ማዕከልነታቸውን ለማረጋገጥ የታለመ አዲስ አቅጣጫ ተቀምጧል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ጋር ባደረጉት ውይይት እንደገለጹት፤ ዩኒቨርሲቲዎች በዘር የሚሰባሰቡባቸው ሳይሆኑ፣ በነፃነት የሚያስቡና በብቃት የሚመሩ ተቋማት እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ ነው።
ይኸውም በቀጣይ የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ሹመት በግልጽ የውድድር ማስታወቂያ በእውቀትና በችሎታ ብቻ ይሆናል ብለዋል።
ተቋማቱ ከማንኛውም የፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ ሆነው የጥናትና ምርምር ማዕከል እንዲሆኑ ይደረጋል ሲሉም መናገራቹውን ትርታ ከትምህርት ሚኒስቴር ሰምቷል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu #tirtaradio #universityleadership #የዩኒቨርሲቲአመራር #highereducation

7 months ago
“ምሁር ማነው?"
#ethiopia | የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ተማሪ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል ርዕስ የጥናታዊ ጽሁፍ እያቀረቡ ይገኛሉ።
የአካዳሚያዊ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ገለጻው እየተሰጠ ይገኛል።
የዛሬው መርሃ ግብር 75ኛ ዓመት በዓሉን ለማክበር ላለፉት ሳምንታት ሲደረጉ የነበሩ ተከታታይ ገለጻዎች እና ፕሮግራሞች ማጠቃለያ ነው።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#pmoethiopia #aau75 #ethiopia #addisababauniversity #pmabiyahmed #highereducation #nationalprosperity #academicexcellence

Sponsored by
Surafel
Comments