Logo
Tikvah-University
#moe
 
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.e... ላይ በመግባትና የፋይዳ ቁጥራችሁን በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
 
በተመሳሳይ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ https://student.ethernet.e... ላይ በመግባት መመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
 
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል መርሐግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ
https://student.ethernet.e... በመግባት መመልከት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
 
በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በ https://student.ethernet.e... አማካኝነት ቅሬታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
 
@tikvahuniversity
12 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.