Logo
Tikvah-University
የተጠባባቂ ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!

ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2019 ዓ.ም የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመቀበል ላወጣው ማስታወቂያ ፈተና ወስዳችሁ #ተጠባባቂ የሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ መግለፁ ይታወቃል፡፡

የምዝገባ ጊዜው ዛሬ መስከረም 21/2019 ዓ.ም ይጠናቃቀል፡፡

በቀሩት ሰዓታት ውስጥ https://sbs.moe.gov.et/app... ላይ በመግባት፣ ስማችሁን እና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት ምዝገባ ያድርጉ፡፡

@tikvahuniversity
8 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.