7 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በስዊድን ጎተንበርግ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የ'ጎቲያ ካፕ' የዓለም የወጣቶች እግር ኳስ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ካቀኑት የኢትዮጵያ ቡድኖች መካከል፣ 20 የሚሆኑ የአንድ ቡድን ተጫዋቾች እና አጃቢ አዋቂዎች የውድድሩ ማጠቃለያ ዕለት ባልታሰበ ሁኔታ መሰወራቸው ተገልጿል። ይህ ክስተት በስፖርቱ ሽፋን በራሳቸው ፍቃድ የተፈጸመ ህገ-ወጥ ስደት (illegal migration) ሊሆን እንደሚችል የስዊድን ፖሊስ አስታውቋል።
ከ77 ሀገራት የተውጣጡ ቡድኖች በተሳተፉበት በዚህ ውድድር ኢትዮጵያ በአራት ቡድኖች ተወክላ ነበር። ሆኖም የፍጻሜው ውድድር በሚካሄድበት ዕለት የተጫዋቾቹ ማረፊያ የነበረው ትምህርት ቤት አስተናጋጆች፣ አባላቱ እቃቸውን ጠቅልለው መጥፋታቸውን ደርሰውበታል። የጎቲያ ካፕ የፕሬስ ቃል አቀባይ ፍሬድሪክ ቤክማን፣ አዘጋጁ ኮሚቴ ከቡድኑ ጋር ጥሩ ግንኙነት ስለነበረው ድርጊቱ እንዳስገረማቸው ገልጸው፣ ለጥንቃቄ ሲባል ለፖሊስ ሪፖርት ማድረጋቸውን ተናግረዋል። ውድድሩ ከተጠናቀቀ አስር ቀናት ቢያልፉም፣ የቡድኑ አባላት እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ አልተመለሱም።
አዘጋጆቹ ከቡድኑ አስተባባሪ በደረሳቸው የኢሜል መልእክት "የተፈጠረው የመግባባት ችግር ነው" የሚል ማስተባበያ ቢሰጥም፣ ተጫዋቾቹ የት እንዳሉ ግን ምንም ዓይነት ፍንጭ አልተሰጠም። የስዊድን ፖሊስ የጠፉ ሰዎችን የመፈለግ ክፍል ኃላፊ ኤሊኖር ሃልዲን እንደገለጹት፣ ከዚህ በፊት በውድድሩ ታሪክ ጥቂት ሰዎች የመጥፋት አጋጣሚ ቢኖርም፣ በአንድ ጊዜ 20 ሰዎች ሲሰወሩ ግን ይህ የመጀመሪያው ነው።
ፖሊስ ከስደተኞች ኤጀንሲ እና ከድንበር ተቆጣጣሪዎች ጋር በመተባበር ፍለጋውን የቀጠለ ሲሆን፣ ድርጊቱ በሰው አዘዋዋሪዎች የተፈጸመ ሳይሆን አባላቱ አስቀድመው ያቀዱት ስደት መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ።
ይህ ክስተት ዓለም አቀፍ ስፖርታዊ መድረኮች ላልተገባ የስደት ዓላማ መጠቀሚያ እየሆኑ መምጣታቸውን የሚያሳይ አሳሳቢ አጋጣሚ ሆኗል። ታዳጊ አትሌቶች እና አጃቢዎቻቸው ሀገራቸውን ወክለው በሄዱበት የውድድር መድረክ ላይ መሰወራቸው፣ በሀገራት መካከል ያለውን እምነት ከመፈተኑም በላይ፤ በቀጣይ ሌሎች ወጣት ኢትዮጵያውያን ስፖርተኞች ዓለም አቀፍ የውድድር ዕድሎችን እንዳያገኙ እና የቪዛ ክልከላ እንዲያጋጥማቸው ሊያደርግ የሚችል አደገኛ አዝማሚያ መሆኑ የጉዳዩን አሳሳቢነት ያጎላዋል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባወጣው መግለጫ፤ "ዓመታዊው የጎቲያ ካፕ ውድድር ላይ ለመካፈል ወደ ስዊድን ያመሩ ታዳጊዎች እና የቡድን አባላት በስዊድን መጥፋታቸውን አስመልክቶ የተለያዩ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። በጉዳዩ ዙርያ ምላሽ ወይም ማብራርያ እንድንሰጥ ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄዎች እየቀረቡ ሲሆን ፌዴሬሽናችን የቡድኑ አባላት መጥፋት ያሳዘነው መሆኑን እየገለጸ ታዳጊ ቡድኖች በመሰል ውድድሮች ላይ በራሳቸው ጥረት በሚያገኙት እድል ወደ ውድድሩ የሚያመሩ እንጂ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የወከሉ አለመሆኑን እየገለፅን በአንዳድ አካላት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት እንደሆኑ እየተገለጸበት ያለው መንገድ ትክክል አለመሆኑን እናሳውቃለን። " ብሏል።

2 months ago
u1230u1260u122d u12dcu1293 - u12e8u1275u122bu121du1355 u12e8100 u123au1205 u12f6u120bu122d u12e8u126au12db u12adu134du12eb u1260u134du122du12f5 u1264u1275 u1273u1308u12f0! u1208 H-1B u126au12db u1348u120bu130au12ceu127d u12a5u134eu12edu1273 | u1260u12a0u121cu122au12ab u12e8u121au1308u1299 u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12cdu12ebu1295 u1263u1208u1219u12ebu12ceu127du1295 u12e8u121au12ebu1235u12f0u1235u1275 u12e8u134du122du12f5 u1264u1275 u12cdu1233u1294 #immigrationnews #workinusa #legalupdate #h1bvisa #education ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ሰበር ዜና - የትራምፕ የ100 ሺህ ዶላር የቪዛ ክፍያ በፍርድ ቤት ታገደ! ለ H-1B ቪዛ ፈላጊዎች እፎይታ | በአሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎችን የሚያስደስት የፍርድ ቤት ውሳኔ #immigrationnews #workinusa #legalupdate #h1bvisa #education
3 months ago
በደቡብ አፍሪካ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ 130 ናይጄሪያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ጥያቄ አቀረቡ
#ethiopia | በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ህገወጥ ስደተኞችን በመቃወም እየተካሄደ ያለውን ሰልፍ ተከትሎ ቢያንስ 130 የናይጄሪያ ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መጠየቃቸውን የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቢያንካ ኦዱሜግው ኦጁኩ ገለጹ።
እነዚህ ግለሰቦች የናይጄሪያ መንግስት በቅርቡ ባመቻቸው አዲስ የመመለሻ መርሃ ግብር ለመጠቀም የመጀመሪያዎቹ አመልካቾች መሆናቸው ታውቋል።
ባለፈው ሳምንት በፕሪቶሪያ እና በጆሃንስበርግ የተካሄዱት ተቃውሞዎች ህገወጥ ስደተኞች በስራ እድል፣ በጸጥታ እና በመሰረታዊ አገልግሎቶች ላይ ጫና እያሳደሩ ነው በሚል መንግስት ጠንከር ያለ እርምጃ እንዲወስድ የሚጠይቁ ነበሩ።
የስደተኞች መብት ተሟጋች ድርጅቶች በበኩላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች ለደቡብ አፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች እንደ ሰበብ እየቀረቡ መሆኑን ይገልጻሉ።
የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኪሚቢ ኢሞሞቲሚ ኢቢንፋ በደቡብ አፍሪካ በዜጎቻቸው ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት አውግዘዋል።
በተለይም በጸጥታ ሃይሎች ተደብድበው ህይወታቸው ያለፈ ሁለት ናይጄሪያውያንን ጉዳይ በተመለከተ መንግስታቸው አስፈላጊውን የህክምና እና የህግ ሰነዶች እንዲሰጡት እንዲሁም ጥፋተኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል።
የናይጄሪያ መንግስት በደቡብ አፍሪካ ያለውን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን በአቡጃ የሚገኙትን የደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጠርቶ ማብራሪያ ጠይቋል።
በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የናይጄሪያ ዲፕሎማሲያዊ ሚሲዮኖችም ከሀገር ውስጥ ባለስልጣናት ጋር በመተባበር በዜጎቻቸው ላይ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል።
#nigeria #southafrica #migration #africa #protest #foreignaffairs #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

6 months ago
የ580 ኪ.ሜ የፓስፖርት እንግልት አበቃ!
ሚዛን አማን አዲስ ቅርንጫፍ ተከፈተ! 🇪🇹
#ethiopia | "ፓስፖርት ለማውጣት የሚደረገው የረጅም ርቀት ጉዞ ታሪክ ሆኗል"
ለረጅም ዘመናት የፓስፖርት አገልግሎት ለማግኘት ከ580 ኪሎ ሜትር በላይ በመጓዝ ለአላስፈላጊ እንግልትና ወጪ ሲዳረጉ ለነበሩ በሚዛን አማን እና አካባቢዋ ለሚገኙ ነዋሪዎች፤ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ቅርንጫፍ ዛሬ ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ስራ ጀምሯል።
የአዲሱ አገልግሎት እና የተቋሙ ማሻሻያዎች:
✅ ቅርበት: አገልግሎቱ በደጃችሁ መጥቷል፤ እንግልት ቀርቷል።
✅ የቆይታ ጊዜ: የፓስፖርት የአገልግሎት ዘመን ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ከፍ ብሏል።
✅ ተደራሽነት: ይህ ቅርንጫፍ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተከፈቱት 15 አዳዲስ ቅርንጫፎች አንዱ ነው።
አገልግሎቱን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለው ተገልጋይ በተቋሙ ድረ-ገጽ www.immigration.gov.et በመግባት፣ በመመዝገብ እና ቀጠሮ በመያዝ በሚዛን አማን ቅርንጫፍ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላል።
ይህ እውን እንዲሆን አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና ይድረስ!
#mizanaman #passport #immigration #publicservice #southwestethiopia #goodnews #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

📚 "ሃያ ሦስት" - እውነተኛ የስደት ታሪክን የያዘ አዲስ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው!
"ለሁሉም የመገናኛ ብዙኀን የተላለፈ ጥሪ"
#ethiopia | በዳንኤል አብርሃ የተዘጋጀውና የጸሐፊውን እውነተኛ የስደት ታሪክ እና ፈተና የሚተርከው "ሃያ ሶስት" የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ፤ የፊታችን አርብ በድምቀት ይመረቃል።
በመሆኑም የመገናኛ ብዙኀን አካላት፣ የኪነ-ጥበብ ወዳጆች እና ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች በቦታው በመገኘት የዚህን ታሪክ ምስክር እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
📅 ቀን: አርብ ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም
አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጽሐፍት አዳራሽ
clock ሰዓት: ከቀኑ 10:00 ጀምሮ
የስደት አለምን እውነታ እና የህይወት ትግልን በተለየ መንገድ የተሰነዳበትን ይህንን መጽሐፍ አብረን እንመርቅ!
📞 ለተጨማሪ መረጃ: 0928828448 / 0912675653
#twentythree #booklaunch #truestory #migration #ethiopianliterature #addisababa #events #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Sponsored by
Surafel
7 months ago
📚 ከሸገር – ሊቢያ – ዩኬ… 🌍
በሞት ⚰️ እና በህይወት 🌱 መካከል የተደረገ የህልውና ጉዞ!
✨ “ሃያ ሦስት” ✨
እንደ ወርቅ 🪙 በእሳት 🔥 የተፈተነ ወጣትነት!
⚔️ ከአይ-ኤስ-አይ-ኤስ (ISIS) እጅ ላለመግባት የተከፈለ መስዋዕትነት፣
🍞 ረሃብ፣ 💔 ክህደት፣ ⬇️ መውደቅ እና ⬆️ መነሳት…።
📖 የስደትን አስከፊነት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ፣
❤️ ልብን ሰቅዞ የሚዘልቅ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ
በሆነው “ሃያ ሦስት” መጽሐፍ ላይ ሰፍሯል።
🧭 ይህ መጽሐፍ ዝም ብሎ ታሪክ አይደለም፤
ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ያለፈ ወጣትነት፣
ነፍስን ለማቆየት የተደረገ የህይወት ውጣ ⬆️ ውረድ ⬇️ ነው።
🎓 የምረቃ ጥሪ! 🎉
ይህንን የፅናት 💪 እና የትግል ⚔️ ውጤት የሆነ መጽሐፍ
በጋራ 🤝 እንድንመረቅ ተጋብዛችኋል።
#️⃣ #hayasost #newbook 📘 #truestory 🧭 #migration 🌍 #survival 💪 #booklaunch 🎉 #addisababa 🏙️ #waliabookstore 📚
https://www.facebook.com/s...

9 months ago
ከእንግሊዝ የተባረረው ሃዱሽ ለሊት ኢትዮጵያ መግባቱ ተገለፀ::
በግብረ ስጋ ፍላጎት ወንጀል ተከሶ በእስር ላይ የነበረው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሃዱሽ ገብረሥላሴ ከባቱ፣ በእንግሊዝ (UK) የወህኒ ቤት አስተዳደር ስህተት ከተፈጠረ በኋላ፣ አሁን በይፋ ወደ ኢትዮጵያ መላኩ ተረጋገጠ።
ሃዱሽ ከባቱ በኤሰክስ ውስጥ የ14 ዓመት ታዳጊን እና ሌላ ሴትን ለመድፈር በመተናኳል በሴፕቴምበር 2025 ዓ.ም የ12 ወራት እስራት ተፈርዶበት ነበር።
ከእስር በኋላ ለስደት ዓላማ ወደ ኢሚግሬሽን ማቆያ (Immigration Detention) መዛወር ሲገባው፣ በHM Prison Chelmsford በተፈጸመ ከባድ የአስተዳደር ስህተት ምክንያት በድንገት ተለቀቀ።
ይህ ስህተት በመላው ዩኬ ብሔራዊ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን፣ ወዲያውኑ ሰፊ ፍለጋ ተጀመረ።
ፖሊስም ከቀናቶች በኃላ ግለሰቡን በድጋሚ በቁጥጥር ስር አውሎ ለስደት ባለሥልጣናት ማስረከቡን አረጋግጧል።
ባለሥልጣናት አሁን ላይ ሃዱሽ ገብረሥላሴ ከባቱ ትላንትና ወደ ኢትዮጵያ መባረሩን ኢትዮጵያ መግባቱን አረጋግጠዋል፤ ይህም በስህተት መልቀቅ ዙሪያ የተፈጠረውን ውዝግብ አብቅቷል።
የዩኬ ባለሥልጣናት እንደዚህ ዓይነቱ ስህተት ዳግም እንዳይከሰት ለማድረግ ሙሉ ምርመራ በመካሄድ ላይ መሆኑን ገልጸዋል።
Via Gursha

10 months ago
#እንድታውቁት
ከዚህ ቀደም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሳይኖራችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላችሁ ግብር ከፋዮች ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በአካል መሔድ ሳይጠበቅባችሁ https://mor-migration.fayd... በመጠቀም ማያያዝ የሚቻል መሆኑን የብሔራዊ መታወቂያ አስታውቋል።
እስካሁን በኢትዮጵያ ከ25 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን በፋይዳ አገልግሎት መመዝገብ ተችሏል ሲባል ከ91 በላይ ተቋማት ጋርም ትስስር ተፈጥሯል።via.tikvah
seledadotio

ቤማንዳ ሶልዩሽንስ በአዲስ አበባ ቢሮ ሥራ ጀመረ
#ethiopia | በሀገረ አሜሪካ በሺዎች የሚቆጠሩ የሀበሻ ማኅበረሰብ አባላትን በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርት አስልጥኖ በከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት ተቀጥረው ራሳቸውን፣ቤተሰባቸውን እና ሃገራቸውን እንዲረዱ ያደረገው ቤማንዳ ቴክ በኢትዮጵያ እህት ኩባንያ የሆነውን ቤማንዳ ሶልዩሽንስ በይፋ ሥራ መጀመሩን እና ቢሮ መክፈቱን አስታወቀ።
መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም አ.አ ኢትዮጵያ
ቤማንዳ ሶልዩሽንስ ላለፉት 13 ዓመታት በአሜሪካ የICT ስልጠናዎችን ሲሰጥ የነበረ ሲሆን ከ3000 በላይ ኢትዮጵያዊያንን አስተምሮ የሥራ ዕድል እንዲያገኙ ያስቻለ ተቋም ነው፡፡
አሁን ላይ ደግሞ በሀገረ አሜሪካ ያካበተውን ልምድ በመያዝ እህት ኩባንያ የሆነውን ቤማንዳ ሶልዩሽንስ በኢትዮጵያ ተገቢ የሆነውን ፈቃድ በመውሰድ በይፋ ሥራ መጀመሩን በቢሮ መክፈቻ መርሐ ግብር አስታወቀ።
ቤማንዳ ሶልሽንስ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም የፌደራል፣ የክልል እና የዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ፣ የፋይናንስ ተቋማት ባለቤቶች እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣የከፍተኛ ትምህርት ተወካዮችና ተመራማሪዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች፣ የንግድ ድርጅቶች ወኪሎችና በተለያዩ የሥራ መስኮች ታዋቂ የሆኑ ከ100 በላይ ታጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በአዲስ አበባ ቢሮ በመክፈት በይፋ ሥራ መጀመሩን በግራንድ ኤልያና ሆቴል በተካሄደ ደማቅ የቢሮ መክፈቻ መርሐ ግብር አብስሯል፡፡
ተቋሙ የተለያዩ የማይክሮሶፍት እና በዓለም አቀፍ ገበያ ተቀባይነት ያላቸው አጫጭር የICT ስልጠናዎችን ከመስጠት ባሻገር ማናቸውንም ተቋማት ዘመኑ በሚጠይቀው ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ራሳቸውን እንዲያዘምኑ ማለትም ወጪ የሚቀንሱበት፣ትርፋማነት የሚጨምሩበት፣ የሠራተኞቻቸው ውጤታማነት የሚያሳድጉባቸው መንገዶች እንዲዘረጉ በሙያው የማማከር አገልግሎትም ጭምር የሚሰጥ መሆኑን ሥራ አስኪያጁ አቶ ወሰን ተክለማርያም ተናግረዋል።
ለአራት ወራት ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ የሚሰጠው ስልጠና በኢትዮጵያ 2ኛ ዙር ምዝገባ ማጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን የተናገሩ ሲሆን የቤማንዳ ሶልዩሽንስ መስራቾችና ባለቤቶች በመስኩ ያላቸውን እውቀትና ልምድ ይዘው በመምጣት የኢትዮጵያን የዲጂታል ጉዞ የማገዝ ራዕይ እንዳላቸውም ገልጸዋል።
ተቋሙ ይዞት የመጣው ዕድል ሰልጣኞች ዕውቀትና ክህሎታቸውን እንዲያጎለብቱ ከማገዙም ባለፈ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርጋቸው ነው ብለዋል፡፡ በዚህም በማንኛውም የሥራ ዘርፍም ሆነ የትምህርት መስክ ያለ ሰው ስልጠናውን መውሰድ እንደሚችል ነው የተናገሩት፡፡
የቤማዳ ሶልዩሽንስ እናት ድርጅት ቤማንዳ ቴክኖሎጂ መስራችና ፕሬዚዳንት ዓለማየሁ ንዳ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸው እና ተወዳዳሪ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን ይዞ መምጣት ኢትዮጵያ ለወጠነችው የዲጂታል ሽግግር ጉልህ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው ተናግረዋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በአሜሪካ ለዓመታት ውጤታማ የሆኑበትን ዘርፍ ልምድ ኢትዮጵያዊያን ብሎም አፍሪካዊያን ወጣቶችን ለማብቃት የሚያግዝ እግረመንገድ ደግሞ የኢትዮጵ መንግሥት አይሲቲን (ICT) ከአምስቱ የኢኮኖሚ መሰረቶች አንዱ አድርጎ የያዘውን ስልታዊ ዕቅድ ከግብ እንዲደርስ የሚያግዝ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
በዚህ ይፋዊ የሥራ መጀመር እና ቢሮ መክፈት መርሐ ግብር ተጋባዥ ምሁራን የዳሰሳ ጥናት ያቀረቡ ሲሆን በተለይ በፕሮፌሰር አበባው ይርጋ የዲጂታላይዜሽን አስፈላጊነት እና ኢትዮጵያዊያን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስልጠናዎች ወስደው ራሳቸው በዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ የሥራ ገበያ ተወዳዳሪ ከማድረግ አንጻር እንደ ቤማንዳ ያሉ ተቋማት የሚኖራቸው የጎላ ሚና ከመቼው ጨረሱ በሚያስብል መልኩ ጣፋጭ አድርገው በአጭሩ አቅርበዋል።
በተጨማሪም መንግሥት ለICT ከፍተኛ ትኩረት መስጠቱንና ዘመኑም ይህን የሚፈልግ እንደመሆኑ መጠን ቤማንዳ ሶልዩሽንስ የኢትዮጵያን የዲጂታላይዜሽን ሽግግር በከፍተኛ ደረጃ የሚያግዝ ከመሆኑም በላይ ወጣቶች ስልጠና በማግኘት የትም መሄድ ሳያስፈልጋቸው እዚሁ ተቀምጠው በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተቀጥረው የመሥራት ዕድልን የሚያስገኝላቸው መሆኑን ተጠቁሟል፡፡
በቦታው የተገኙ የተለያዩ የፋይናንስና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች ተቋሙ ይዞት ያመጣውን የስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ለሥራቸው ውጤታማነት እንደሚያግዝ በመግለፅ ወደፊት አብረው ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
በሌላ በኩል ቤማንዳ ሶልዩሽን ወደ ኢትዮጵያ ይዞ ካመጣቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች መካከል አንዱ የትምህርት አስተዳደር ሥርዓት (Learning management System) ሲሆን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተጋበዙት ዶ/ር ሶስና መንግስቱ የትምህርት አስተዳደር ሥርዓት (LMS) የበይነ-መረብ ሰልጠናን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለማበረታታት ካለው ተነሳሽነት እና ፍላጎት አንጻር ሊያበርከት የሚችለው ፋይዳ ዳሰሳቸውን አቅርበዋል ።
እንዲሁም ሌሎች ከቤማንዳ ሶልዩሽንስ ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ጋር ተያያዥነት ያላቸው አስተያየቶች እና ዳሰሳዎች በሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተሰናድቶ የቀረበ ሲሆን የንብ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ሺሰማ ሸዋነካ ስለ ቤማንዳ አስፈላጊነት ለተሳታፊዎቹ ገለፃ አድርገዋል።
የቤማንዳ ሶልዩሽንስ መስራች እና ፕሬዝደንት የሆኑት አቶ አለማየሁን ንዳ መመለስ በሚል ርዕስ ከዛሬ 17 ዓመታት በፊት ለድህረ ምረቃት ትምህርታቸው ወደ አሜሪካ ሲሄዱ ትምህርታቸውን አጠናቀው በተማሩት ትምህርት ወደ ሀገርቸው ለመመለስ አቅደው የነበረ ቢሆነም የሥራ እና የትምህርት ዘርፋቸውን ቀይረው ከራሳቸው አልፈው ለብዙዎች የዕውቀት እና የሥራ መንገድ ከፍተው ከ17 ዓመታት በኋላ ለሃገር እና ለትውልድ ጠቃሚ የሆነን የቴክኖሎጂ ዕውቀት ለማሸጋገር ወደ ኢትዮጵያ የመመለስ ህልማቸው ለታዳሚ እጅን አፍ ላይ በሚያስጭን መልኩ አቅርበዋል።
አቶ አለማየሁን ንዳ ባለፉት 13 ዓመታት በአሜሪካ ካስተማሯቸው 3000 በላይ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መካከል ከ2000 በላዮቹ በአሜሪካን ሀገር በተለያዩ የአገሪቱ ግዛቶች በፌደራል እንዲሁም በስቴት መንግሥታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት በከፍተኛ ደሞዝ ተቀጥረው ራሳቸውን፣ቤተሰባቸውን እና ሀገራቸውን መጥቀም መቻላቸውንም አስረድተዋል።እንደእሳቸው ሁሉ በተለያዩ መስኮች እውቀት እና ገንዘብ ያላቸው ዲያስፖራዎች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በተለይም ወጣቱን ትውልድ ተጠቃሚ በሚያደርጉ የሥራ መስኮች ላይ እንዲሠማሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
አቶ ሚካኤል አስራት የቤማንዳ ሶልሽንስ ሌላኛዉ መስራች እና ባለቤት ገለፃ እንዳደረጉት ቤማንዳ ቴክኖሎጂ የICT ስልጠናዎችን ከመስጠት ባለፈ ተቋማትን የማማከር አገልግሎት በመስጠት ይታወቃል፡፡ ምስረታውን ባደረገበት አሜሪካ ከስልጠናው ባሻገር በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የማማከር አገልግሎት ረገድ መልካም ዝናን ያተረፈ እና በርካታ ደንበኞችን ያፈራ ተቋም መሆኑን ገልጸዋል።
አቶ ሚካኤል አስራት አያይዘውም ቤማንዳ ሶልዩሽንስ በአምስት ዋና፣ዋና ዘርፎች ላይ ትኩረት ያደረጉ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ተቋም ነው ብለዋል።
እነዚህም፡-
ስልጠና፡ ቤማንዳ ሶልዩሽንስ ከማማከር አገልግሎት ባሻገር በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ስልጠና ዘርፍ በልዩ ትኩረት የሚሰራ ተቋም ሲሆን ቤማንዳ እስከአሁን ለገበያ ምቹ እና ውጤት ተኮር ክህሎቶች ላይ በማተኮር ከ3,000 በላይ ሰዎችን አሰልጥኗል።
ከእነዚህ ውስጥ ከ2,000 በላይ የሚሆኑት በፌዴራል ተቋማት፣ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እና በግል ኩባንያዎች ውስጥ ሥራ አግኝተዋል። ይህም የሥልጠናውን ጥራት ብቻ ሳይሆን ከሥራ ገበያው ፍላጎት ጋር የተጣጣመ መሆኑን ያሳያል። ይህም ቤማንዳ ሰዎችን ማሰልጠን ብቻ ሳይሆን መማርን (ትምህርትን) በቀጥታ ከአጋጣሚ (ከወቅቱ) ጋር በማገናኘት ህይወትን እየለወጠ ስለመሆኑ ምስክር ነው ማለት ይቻላል።
ቤማንዳ ስልጠናን የተልዕኮ ማዕከሉ አድርጎ በመሥራት ላይ ነው። ተቋሙ በማይክሮሶፍት 365 ፣ SharePoint ፣ Power Platform ፣ Data migration ፣ AWS cloud computing እና በቅርቡ በMicrosoft Azure ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ፕሮግራሞችን እየሰጠ ይገኛል።
እነዚህ ፕሮግራሞች ንድፈ ሃሳባዊ ብቻ ሳይሆኑ በተግባር የተደገፉ ናቸው፡፡ ይህም ተሳታፊዎች በዓለም ዙሪያ ኢንዱስትሪዎችን በሚቀይሩ መሣሪያዎች ላይ ልምድ እንዲቀስሙ ያስችላቸዋል። በእነዚህ የስልጠና ውጥኖች ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ውስብስብ ዲጂታል ፈተናዎችን ለመወጣት እና በሥራ ቦታቸው ላይ አዳዲስ መፍትሄዎችን ለማምጣት ዝግጁ እንዲሆኑ ከፍተኛ እገዛ ያደርግላቸዋል።
የማማከር አገልግሎት (Consultancy): ቤማንዳ ትኩረት ከሰጣቸው ተግባራት መካከል የማማከር አገልግሎት ሁለተኛው ነው፡፡ በእዚህም በሚሰጣቸው ጠንካራ የማማከር አገልግሎት አገልግሎቶች መልካም ስምን ገንብቷል።
ተቋሙ በርካታ ባለሙያዎችን ያቀፈ ቡድን በመያዝ ለተለያዩ ድርጅቶች - ባንኮችን፣ የኢንሹራንስ ኩባንያዎችን እና ሌሎች ተቋማት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። የማማከር አገልግሎቱ እንደየአስፈላጊነቱ የድርጅቶችን አሠራር በመፈተሸና ጥናት በማድረግ እንደገና እንዲዋቀሩ፣ የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሠጡ ማሻሻል እንዲሁም ሠራተኞቻቸው በተቻላቸው መጠን የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም ዘመኑ የሚዋጀውን አገልግሎት በተቀላጠፈ አሠራር እንዲያከናውኑ እስከመርዳት ይደርሳል።
ሰራተኞች ሙያዊ ግቦችን ለማሳካት እንዲነቃቁ፣ እንዲደገፉ እና ክህሎትን የተላበሱ እንዲሆኑ ከማቻሉም በላይ ለእያንዳንዱ ድርጅት ፍላጎት የተበጁ የማማከር፣ የሙያ መመሪያ እና የምክር አገልግሎት ይሰጣል። ድርጅቶችን በሰው ሃብት እቅድ፣ በአመራር ልማት እና በሠራተኛ ማቆያ ስልቶች ሙያዊ ድጋፍ ይሠጣል፡፡ ይህ የማማከር ሥራ ሠራተኞች ሙያቸውን እንዲያሳድጉ በማድረግ ተቋማዊ አቅምን ያጠናክራል፤ እውቀትን ከተግባር ጋር ያገናኛል።
ሮቦቲክስ እና ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI)፡ ሌላኛው የቤማንዳ ዓላማ ታዳጊዎችን መሰረት ያደረገ የሮቦቲክስ እና የሰው ሠራሽ አስተውሎት (Arteficial intelligence- AI) ሥልጠና ማስፋፋት ነው። ይህ አዲስ ዘርፍ የቤማንዳ ራዕይ አካል ሲሆን፣ ወጣቶቻችንን በቅድሚያ ቴክኖሎጂን እንዲተዋወቁ ያደርጋል።
በተግባራዊ ወርክሾፖችና ፕሮግራሞች ልጆች ሮቦቶችን በመገንባት፣ AI እንዴት እንደሚሰራ በማስተማር፣ የወደፊት ፈጣሪዎች እንዲሆኑ ያዘጋጃል። በዚህም ሀገራችን በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለምታደርገው ጉዞ አስተዋፅኦ ለማድረግ ተዘጋጅቷል።
የትምህርት ጥራትን ማሳደግ፡ በዚህ ረገድ የትምህርት ጥራትን በአራተኛ ደረጃ፣ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ መንግሥት ለያዘው ፖሊሲ አጋዥ የሚሆኑ የLearning Management System (LMS) ትግበራን በማስተዋወቅና በማስፋፋት፣ የሀገሪቱን የትምህርትና ሥልጠና ጥራት በተቻለ መጠን እንዲሻሻል ያግዛል።
ማኅበራዊ ድጋፍ፡ የቤማንዳ ሚና ከንግድና ከቴክኖሎጂ በተጨማሪ፣ ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማትና ማኅበራዊ ደህንነትን የሚያበረታቱ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ በማድረግ ረገድ ከአገር ውስጥ ዩኒቨርሲቲዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና የማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር አገልግሎት ይሰጣል።
የማህበራዊ ድጋፋን ለማጠናከርም የማህበረሰቡን ፍላጎቶች የሚያሟሉ ፕሮግራሞችን ማመቻቸት፣እንደ ትምህርታዊ አገልግሎት፣ ለወጣቶች መካሪነት እና ዲጂታል ማንበብና መፃፍ ማስቻል። ድጋፍ የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎችን መደገፍ፣ የስልጠና አቅርቦት እና በሌላ መንገድ ሊገኙ የማይችሉ ግብአቶችን መስጠት ከውጥኖቹ መካከል ይገኙበታል።
ተቋሙ ማህበረሰቦችን በሚያጠናክሩ፣ ዲጂታል ማንበብና መጻፍን በሚያስተዋውቁ የቴክናሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም የማህበረሰብ ክፍሎች በንቃት እንዲሳተፋ ያደርጋል።
ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር፣ ለወጣቶች ቴክኖሎጂን የማዳረስ ፕሮግራሞች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ይኖረዋል። ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት እና ማህበራዊ ደህንነትን የሚያበረታቱ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ከአገር ውስጥ ዪኒቨርሲቲዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና የማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር አገልግሎት ይሰጣል።

ቤማንዳ ሶልዩሽንስ አዲስ አበባ ቢሮ ሥራ ጀመረ
በሀገረ አሜሪካ በሺዎች የሚቆጠሩ የሀበሻ ማኅበረሰብ አባላትን በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርት አስልጥኖ በከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት ተቀጥረው ራሳቸውን፣ቤተሰባቸውን እና ሃገራቸውን እንዲረዱ ያደረገው ቤማንዳ ቴክ በኢትዮጵያ እህት ኩባንያ የሆነውን ቤማንዳ ሶልዩሽንስ በይፋ ሥራ መጀመሩን እና ቢሮ መክፈቱን አስታወቀ
ቤማንዳ ሶልዩሽንስ ላለፉት 13 ዓመታት በአሜሪካ የICT ስልጠናዎችን ሲሰጥ የነበረ ሲሆን ከ3000 በላይ ኢትዮጵያዊያንን አስተምሮ የሥራ ዕድል እንዲያገኙ ያስቻለ ተቋም ነው፡፡ አሁን ላይ ደግሞ በሀገረ አሜሪካ ያካበተውን ልምድ በመያዝ እህት ኩባንያ የሆነውን ቤማንዳ ሶልዩሽንስ በኢትዮጵያ ተገቢ የሆነውን ፈቃድ በመውሰድ በይፋ ሥራ መጀመሩን በቢሮ መክፈቻ መርሐ ግብር አስታወቀ።

ተቋሙ የተለያዩ የማይክሮሶፍት እና በዓለም አቀፍ ገበያ ተቀባይነት ያላቸው አጫጭር የICT ስልጠናዎችን ከመስጠት ባሻገር ማናቸውንም ተቋማት ዘመኑ በሚጠይቀው ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ራሳቸውን እንዲያዘምኑ ማለትም ወጪ የሚቀንሱበት፣ትርፋማነት የሚጨምሩበት፣የሠራተኞቻቸው ውጤታማነት የሚያሳድጉባቸው መንገዶች እንዲዘረጉ በሙያው የማማከር አገልግሎትም ጭምር የሚሰጥ መሆኑን ሥራ አስኪያጁ አቶ ወሰን ተክለማርያም ተናግረዋል።

የቤማዳ ሶልዩሽንስ እናት ድርጅት ቤማንዳ ቴክኖሎጂ መስራችና ፕሬዚዳንት ዓለማየሁ ንዳ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸው እና ተወዳዳሪ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን ይዞ መምጣት ኢትዮጵያ ለወጠነችው የዲጂታል ሽግግር ጉልህ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው ተናግረዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በአሜሪካ ለዓመታት ውጤታማ የሆኑበትን ዘርፍ ልምድ ኢትዮጵያዊያን ብሎም አፍሪካዊያን ወጣቶችን ለማብቃት የሚያግዝ እግረመንገድ ደግሞ የኢትዮጵ መንግሥት አይሲቲን (ICT) ከአምስቱ የኢኮኖሚ መሰረቶች አንዱ አድርጎ የያዘውን ስልታዊ ዕቅድ ከግብ እንዲደርስ የሚያግዝ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
በዚህ ይፋዊ የሥራ መጀመር እና ቢሮ መክፈት መርሐ ግብር ተጋባዥ ምሁራን የዳሰሳ ጥናት ያቀረቡ ሲሆን በተለይ በፕሮፌሰር አበባው ይርጋ የዲጂታላይዜሽን አስፈላጊነት እና ኢትዮጵያዊያን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስልጠናዎች ወስደው ራሳቸው በዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ የሥራ ገበያ ተወዳዳሪ ከማድረግ አንጻር እንደ ቤማንዳ ያሉ ተቋማት የሚኖራቸው የጎላ ሚና ከመቼው ጨረሱ በሚያስብል መልኩ ጣፋጭ አድርገው በአጭሩ አቅርበዋል። በተጨማሪም መንግሥት ለICT ከፍተኛ ትኩረት መስጠቱንና ዘመኑም ይህን የሚፈልግ እንደመሆኑ መጠን ቤማንዳ ሶልዩሽንስ የኢትዮጵያን የዲጂታላይዜሽን ሽግግር በከፍተኛ ደረጃ የሚያግዝ ከመሆኑም በላይ ወጣቶች ስልጠና በማግኘት የትም መሄድ ሳያስፈልጋቸው እዚሁ ተቀምጠው በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተቀጥረው የመሥራት ዕድልን የሚያስገኝላቸው መሆኑን ተጠቁሟል፡፡ በቦታው የተገኙ የተለያዩ የፋይናንስና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች ተቋሙ ይዞት ያመጣውን የስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ለሥራቸው ውጤታማነት እንደሚያግዝ በመግለፅ ወደፊት አብረው ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
በሌላ በኩል ቤማንዳ ሶልዩሽን ወደ ኢትዮጵያ ይዞ ካመጣቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች መካከል አንዱ የትምህርት አስተዳደር ሥርዓት (Learning management System) ሲሆን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተጋበዙት ዶ/ር ሶስና መንግስቱ የትምህርት አስተዳደር ሥርዓት (LMS) የበይነ-መረብ ሰልጠናን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለማበረታታት ካለው ተነሳሽነት እና ፍላጎት አንጻር ሊያበርከት የሚችለው ፋይዳ ዳሰሳቸውን አቅርበዋል ። እንዲሁም ሌሎች ከቤማንዳ ሶልዩሽንስ ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ጋር ተያያዥነት ያላቸው አስተያየቶች እና ዳሰሳዎች በሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተሰናድቶ የቀረበ ሲሆን የንብ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ሺሰማ ሸዋነካ ስለ ቤማንዳ አስፈላጊነት ለተሳታፊዎቹ ገለፃ አድርገዋል።
የቤማንዳ ሶልዩሽንስ መስራች እና ፕሬዝደንት የሆኑት አቶ አለማየሁን ንዳ መመለስ በሚል ርዕስ ከዛሬ 17 ዓመታት በፊት ለድህረ ምረቃት ትምህርታቸው ወደ አሜሪካ ሲሄዱ ትምህርታቸውን አጠናቀው በተማሩት ትምህርት ወደ ሀገርቸው ለመመለስ አቅደው የነበረ ቢሆነም የሥራ እና የትምህርት ዘርፋቸውን ቀይረው ከራሳቸው አልፈው ለብዙዎች የዕውቀት እና የሥራ መንገድ ከፍተው ከ17 ዓመታት በኋላ ለሃገር እና ለትውልድ ጠቃሚ የሆነን የቴክኖሎጂ ዕውቀት ለማሸጋገር ወደ ኢትዮጵያ የመመለስ ህልማቸው ለታዳሚ እጅን አፍ ላይ በሚያስጭን መልኩ አቅርበዋል።አቶ አለማየሁን ንዳ ባለፉት 13 ዓመታት በአሜሪካ ካስተማሯቸው 3000 በላይ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መካከል ከ2000 በላዮቹ በአሜሪካን ሀገር በተለያዩ የአገሪቱ ግዛቶች በፌደራል እንዲሁም በስቴት መንግሥታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት በከፍተኛ ደሞዝ ተቀጥረው ራሳቸውን፣ቤተሰባቸውን እና ሀገራቸውን መጥቀም መቻላቸውንም አስረድተዋል።እንደእሳቸው ሁሉ በተለያዩ መስኮች እውቀት እና ገንዘብ ያላቸው ዲያስፖራዎች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በተለይም ወጣቱን ትውልድ ተጠቃሚ በሚያደርጉ የሥራ መስኮች ላይ እንዲሠማሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
አቶ ሚካኤል አስራት የቤማንዳ ሶልሽንስ ሌላኛዉ መስራች እና ባለቤት ገለፃ እንዳደረጉት ቤማንዳ ቴክኖሎጂ የICT ስልጠናዎችን ከመስጠት ባለፈ ተቋማትን የማማከር አገልግሎት በመስጠት ይታወቃል፡፡ ምስረታውን ባደረገበት አሜሪካ ከስልጠናው ባሻገር በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የማማከር አገልግሎት ረገድ መልካም ዝናን ያተረፈ እና በርካታ ደንበኞችን ያፈራ ተቋም መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ሚካኤል አስራት አያይዘውም ቤማንዳ ሶልዩሽንስ በአምስት ዋና፣ዋና ዘርፎች ላይ ትኩረት ያደረጉ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ተቋም ነው ብለዋል። እነዚህም፡-
1. ስልጠና፡ ቤማንዳ ሶልዩሽንስ ከማማከር አገልግሎት ባሻገር በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ስልጠና ዘርፍ በልዩ ትኩረት የሚሰራ ተቋም ሲሆን ቤማንዳ እስከአሁን ለገበያ ምቹ እና ውጤት ተኮር ክህሎቶች ላይ በማተኮር ከ3,000 በላይ ሰዎችን አሰልጥኗል። ከእነዚህ ውስጥ ከ2,000 በላይ የሚሆኑት በፌዴራል ተቋማት፣ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እና በግል ኩባንያዎች ውስጥ ሥራ አግኝተዋል። ይህም የሥልጠናውን ጥራት ብቻ ሳይሆን ከሥራ ገበያው ፍላጎት ጋር የተጣጣመ መሆኑን ያሳያል። ይህም ቤማንዳ ሰዎችን ማሰልጠን ብቻ ሳይሆን መማርን (ትምህርትን) በቀጥታ ከአጋጣሚ (ከወቅቱ) ጋር በማገናኘት ህይወትን እየለወጠ ስለመሆኑ ምስክር ነው ማለት ይቻላል።
ቤማንዳ ስልጠናን የተልዕኮ ማዕከሉ አድርጎ በመሥራት ላይ ነው። ተቋሙ በማይክሮሶፍት 365 ፣ SharePoint ፣ Power Platform ፣ Data migration ፣ AWS cloud computing እና በቅርቡ በMicrosoft Azure ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ፕሮግራሞችን እየሰጠ ይገኛል። እነዚህ ፕሮግራሞች ንድፈ ሃሳባዊ ብቻ ሳይሆኑ በተግባር የተደገፉ ናቸው፡፡ ይህም ተሳታፊዎች በዓለም ዙሪያ ኢንዱስትሪዎችን በሚቀይሩ መሣሪያዎች ላይ ልምድ እንዲቀስሙ ያስችላቸዋል። በእነዚህ የስልጠና ውጥኖች ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ውስብስብ ዲጂታል ፈተናዎችን ለመወጣት እና በሥራ ቦታቸው ላይ አዳዲስ መፍትሄዎችን ለማምጣት ዝግጁ እንዲሆኑ ከፍተኛ እገዛ ያደርግላቸዋል።
2. የማማከር አገልግሎት (Consultancy): ቤማንዳ ትኩረት ከሰጣቸው ተግባራት መካከል የማማከር አገልግሎት ሁለተኛው ነው፡፡ በእዚህም በሚሰጣቸው ጠንካራ የማማከር አገልግሎት አገልግሎቶች መልካም ስምን ገንብቷል። ተቋሙ በርካታ ባለሙያዎችን ያቀፈ ቡድን በመያዝ ለተለያዩ ድርጅቶች - ባንኮችን፣ የኢንሹራንስ ኩባንያዎችን እና ሌሎች ተቋማት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። የማማከር አገልግሎቱ እንደየአስፈላጊነቱ የድርጅቶችን አሠራር በመፈተሸና ጥናት በማድረግ እንደገና እንዲዋቀሩ፣ የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሠጡ ማሻሻል እንዲሁም ሠራተኞቻቸው በተቻላቸው መጠን የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም ዘመኑ የሚዋጀውን አገልግሎት በተቀላጠፈ አሠራር እንዲያከናውኑ እስከመርዳት ይደርሳል።
ሰራተኞች ሙያዊ ግቦችን ለማሳካት እንዲነቃቁ፣ እንዲደገፉ እና ክህሎትን የተላበሱ እንዲሆኑ ከማቻሉም በላይ ለእያንዳንዱ ድርጅት ፍላጎት የተበጁ የማማከር፣ የሙያ መመሪያ እና የምክር አገልግሎት ይሰጣል። ድርጅቶችን በሰው ሃብት እቅድ፣ በአመራር ልማት እና በሠራተኛ ማቆያ ስልቶች ሙያዊ ድጋፍ ይሠጣል፡፡ ይህ የማማከር ሥራ ሠራተኞች ሙያቸውን እንዲያሳድጉ በማድረግ ተቋማዊ አቅምን ያጠናክራል፤ እውቀትን ከተግባር ጋር ያገናኛል።
3. ሮቦቲክስ እና ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI)፡ ሌላኛው የቤማንዳ ዓላማ ታዳጊዎችን መሰረት ያደረገ የሮቦቲክስ እና የሰው ሠራሽ አስተውሎት (Arteficial intelligence- AI) ሥልጠና ማስፋፋት ነው። ይህ አዲስ ዘርፍ የቤማንዳ ራዕይ አካል ሲሆን፣ ወጣቶቻችንን በቅድሚያ ቴክኖሎጂን እንዲተዋወቁ ያደርጋል። በተግባራዊ ወርክሾፖችና ፕሮግራሞች ልጆች ሮቦቶችን በመገንባት፣ AI እንዴት እንደሚሰራ በማስተማር፣ የወደፊት ፈጣሪዎች እንዲሆኑ ያዘጋጃል። በዚህም ሀገራችን በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለምታደርገው ጉዞ አስተዋፅኦ ለማድረግ ተዘጋጅቷል።
4. የትምህርት ጥራትን ማሳደግ፡ በዚህ ረገድ የትምህርት ጥራትን በአራተኛ ደረጃ፣ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ መንግሥት ለያዘው ፖሊሲ አጋዥ የሚሆኑ የLearning Management System (LMS) ትግበራን በማስተዋወቅና በማስፋፋት፣ የሀገሪቱን የትምህርትና ሥልጠና ጥራት በተቻለ መጠን እንዲሻሻል ያግዛል።
5. ማኅበራዊ ድጋፍ፡ የቤማንዳ ሚና ከንግድና ከቴክኖሎጂ በተጨማሪ፣ ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማትና ማኅበራዊ ደህንነትን የሚያበረታቱ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ በማድረግ ረገድ ከአገር ውስጥ ዩኒቨርሲቲዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና የማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር አገልግሎት ይሰጣል።
የማህበራዊ ድጋፋን ለማጠናከርም የማህበረሰቡን ፍላጎቶች የሚያሟሉ ፕሮግራሞችን ማመቻቸት፣እንደ ትምህርታዊ አገልግሎት፣ ለወጣቶች መካሪነት እና ዲጂታል ማንበብና መፃፍ ማስቻል። ድጋፍ የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎችን መደገፍ፣ የስልጠና አቅርቦት እና በሌላ መንገድ ሊገኙ የማይችሉ ግብአቶችን መስጠት ከውጥኖቹ መካከል ይገኙበታል።
ተቋሙ ማህበረሰቦችን በሚያጠናክሩ፣ ዲጂታል ማንበብና መጻፍን በሚያስተዋውቁ የቴክናሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም የማህበረሰብ ክፍሎች በንቃት እንዲሳተፋ ያደርጋል። ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር፣ ለወጣቶች ቴክኖሎጂን የማዳረስ ፕሮግራሞች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ይኖረዋል። ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት እና ማህበራዊ ደህንነትን የሚያበረታቱ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ከአገር ውስጥ ዪኒቨርሲቲዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና የማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር አገልግሎት ይሰጣል።

11 months ago
" የፓስፖርት አገልግሎት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4:00 ድረስ ፤ እሁድ እስከ ማታ 12:00 ድረስ እንሰጣለን " - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት ከዛሬ መስከረም 2/2018ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ጎተራ እና ጥቁር አንበሳ ቢሮዎች ጨምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች እስከ ምሽት 4 ሰአት የፓስፓርት አግልግሎት መስጠት መጀመሩን አሳውቋል።
ተቋሙ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4፡00 ድረስ እሁድ ደግሞ እስከ ማታ 12፡00 ሰአት አግልግሎት እንደሚሰጥ አሳውቋል።
የፓስፓርት ፈላጊዎች በተቋሙ ትክክለኛ ድረ ገፆች www.immigration.gov.et እንዲሁም www.ethiopianpassportservi... ላይ የአስቸኳይ ፥ የእድሳት እና ሌሎች የፓስፓርት አገልግሎቶችን ማግኘት እንደሚችሉ አመልክቷል።

የፓስፖርት አገልግሎት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4:00 ድረስ ፤ እሁድ እስከ ማታ 12:00 ድረስ እንሰጣለን " - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት ከዛሬ መስከረም 2/2018ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ጎተራ እና ጥቁር አንበሳ ቢሮዎች ጨምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች እስከ ምሽት 4 ሰአት የፓስፓርት አግልግሎት መስጠት መጀመሩን አሳውዋል።
ተቋሙ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4፡00 ድረስ እሁድ ደግሞ እስከ ማታ 12፡00 ሰአት አግልግሎት እንደሚሰጥ አሳውቋል።
የፓስፓርት ፈላጊዎች በተቋሙ ትክክለኛ ድረ ገፆች www.immigration.gov.et እንዲሁም www.ethiopianpassportservi... ላይ የአስቸኳይ ፥ የእድሳት እና ሌሎች የፓስፓርት አገልግሎቶችን ማግኘት እንደሚችሉ አመልክቷል።Via :
tikvah
seledadotio
seledadotio
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት ከዛሬ መስከረም 2/2018ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ጎተራ እና ጥቁር አንበሳ ቢሮዎች ጨምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች እስከ ምሽት 4 ሰአት የፓስፓርት አግልግሎት መስጠት መጀመሩን አሳውዋል።
ተቋሙ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4፡00 ድረስ እሁድ ደግሞ እስከ ማታ 12፡00 ሰአት አግልግሎት እንደሚሰጥ አሳውቋል።
የፓስፓርት ፈላጊዎች በተቋሙ ትክክለኛ ድረ ገፆች www.immigration.gov.et እንዲሁም www.ethiopianpassportservi... ላይ የአስቸኳይ ፥ የእድሳት እና ሌሎች የፓስፓርት አገልግሎቶችን ማግኘት እንደሚችሉ አመልክቷል።Via :
tikvah
seledadotio
seledadotio
Sponsored by
Surafel
11 months ago
" የፓስፖርት አገልግሎት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4:00 ድረስ ፤ እሁድ እስከ ማታ 12:00 ድረስ እንሰጣለን " - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት ከዛሬ መስከረም 2/2018ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ጎተራ እና ጥቁር አንበሳ ቢሮዎች ጨምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች እስከ ምሽት 4 ሰአት የፓስፓርት አግልግሎት መስጠት መጀመሩን አሳውዋል።
ተቋሙ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4፡00 ድረስ እሁድ ደግሞ እስከ ማታ 12፡00 ሰአት አግልግሎት እንደሚሰጥ አሳውቋል።
የፓስፓርት ፈላጊዎች በተቋሙ ትክክለኛ ድረ ገፆች www.immigration.gov.et እንዲሁም www.ethiopianpassportservi... ላይ የአስቸኳይ ፥ የእድሳት እና ሌሎች የፓስፓርት አገልግሎቶችን ማግኘት እንደሚችሉ አመልክቷል።
tikvahethiopia

12 months ago
መሞታችን ይቀጥላል!
#ethiopia | ይህንን ማስቀረት አለመቻላችንም ተስፋ ያስቆርጣል !
ዛሬ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ቤት መርዶ ገብቷል፡፡ 154 ወገኖቻችን ለተሻለ ኑሮ ስደት ወጥተው ነበር፡፡ የተሳፈሩበትን ጀልባ ትናንት በየመን ባህር ዳርቻ ላይ ማዕበል ገለበጠው፡፡ 12 ወገኖቻችን ብቻ በህይወት ተርፈዋል፡፡ ባህር ወደዳር የተፋው የ68 ኢትዮጵያውያን አስከሬን ብቻ ተገኝቷል፡፡
ቀሪዎቹ ወጣቶች እንደተለመደው ቀብራቸው በባህር አውሬዎች ሆድ ውስጥ መሆኑ ነው፡፡ ሃገር መስራት የሚችሉ ብርቱ የወጣት ክንዶች እንደቀላል የበረሃ አሸዋ ውስጥ ተቀብረው ይቀራሉ፡፡የሃገር ሃብት የፈሰሰባቸው ባለሙያዎች ፣ የወላጅና ቤተሰብ ጥሪት ያለቀባቸው ልጆች ተስፋ ይሆናሉ ሲባል ተስፋቸው ጨልሞ ያለማቋረጥ በሞት መንገድ ላይ ይኳትናሉ፡፡ ብዙዎቹም እስከወዲያኛው ያልፋሉ፡፡ ወደሄዱበት አይደርሱም፣ ወደወጡበት አይመለሱም፡፡ በሞት ይባክናሉ፡፡ ለሃገርም፣ ለወላጅም ታላቅ ኪሳራና ሃዘን ይህ ነው !!
እግዚአብሄር ለሟቾች እረፍትን፣ ልጆቻቸውን አልቅሰው መቅበር ላልቻሉት እናቶችና አባቶች ደግሞ መጽናናትን ይስጥ፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ በማውራት ብቻ ስደትንም ሆነ ስደት ይዞት የሚመጣውን ሞት በፍጹም ማስቆም እንደማንችል ከገባኝ ቆይቷል፡፡ ይህንን የደመደምኩት በወፍበረር በማያቸው ዜናዎች አይደለም፡፡
ቆጥረን የማንዘልቃቸውን ወገኖቻችንን ህይወት ስለበላው አደገኛው ኢ-መደበኛ ስደት (Informal Migration) በተለይ ህትመት ሚዲያ ላይ የኔን ያህል ወጥሮ የሰራ ጋዜጠኛ አላውቅም፡፡ ግነት አይደለም፡፡
ኢ-መደበኛ ፍልሰትና ጣጣው በአስርሺህዎች የሚቆጠሩ ወጣቶቻችንን ቀጥፎም በልቶም ዛሬ ድረስ ለሚዲያ ዋና ዜናነት አለመብቃቱ ያንገበግበኛል፡፡ የዚህን ማህበራዊ ችግር አስከፊ ጎኖች ለማሳየትና ቢቻል ‘ልባቸው ለስደት የቆመ’ ወጣቶችን ለማዳን በሙያዬ ለዓመታት ጥሬያለሁ፡፡
ስለዚህ “ጅምላ ጨራሽ” ዕጣ ፈንታችን መጻፍ የጀመርኩት ከ90ዎቹ ማገባደጃ ጀምሮ ነው፡፡ በአቶ መለስ ዜናዊ የበላይ ጠባቂነት የሚንቀሳቀሰውና አቶ ደመቀ መኮንን ይመሩት የነበረው ብሄራዊ ግብረሃይል ጭምር ለጥናቱ እንደግብዓት የተጠቀማቸው በርካታ የስደትን አስከፊነትን የሚያሳዩ ታሪኮች እኔ የጻፍኳቸው ናቸው፡፡ "ወደሲኦል ጉዞ" ፣"ከከሚሴ ሰማይ ስር"፣ "የመተማ ህልሞች" ፣ "ሊቢያ- የሞት መንገድ" እና "ባይ ባይ ወደሱዳን" ከማስታውሳቸው የምርመራ ዘገባዎቼ በጣም ጥቂቶቹ ናቸው ፡፡
በተለይ ባለሶስት ክፍሉ “በከሚሴ ሰማይ ስር” ራሴን የፈተሽኩበት የምርመራ ስራዬ ነው፡፡ (ለመመረቂያ ጥናት የሚፈልግ ሰው ካለ ብቻ ሙሉ ኮፒውን እልክለታለሁ)
ኢትዮጵያውያን በእግርና በመኪና በገፍ ወደስደት ከሚወጡባቸው መስመሮች መካከል እንደሱዳኑ በር እጅግ አደገኛና ለብዙ ኢትዮጵያውያን ሞት ምክንያት የሆነ መስመር የለም፡፡ ከመተማ በሱዳን አድርጎ፣ በቻድና ግብጽ በረሃዎች አቋርጦ፣ ወደ ሊቢያና ጣሊያን ከዚያም አውሮፓ መዳረሻውን የሚያደርገው ስደት እዚህ ባወራቸው በማያልቁ ዘግናኝ ታሪኮች የታጨቀ አደገኛ ጉዞ ነው፡፡
በጦርመሳሪያ ጭምር የተደራጁ አደገኛ ‘ሰው ነጋዴዎችን’ ያካተተውን ድንበር ተሻጋሪ የወንጀል መረብ ለማጋለጥ መነሻዬ የስደት መናኸሪያዋ ከሚሴ ዞን ነበረች ፡፡ ወደ መጋቢ ቀበሌዎቹ አርጡማ ፉርሲ፣ ደጋንና ሃርቡም ተጉዣለሁ፡፡ ህገወጥ መረቡ ከልዩ ልዩ ከልሎች ጋር የተሳሰረ፣ በአደገኛ ህገወጥ ሰው አዘዋዋሪ ወንጀለኞች የሚመራ፣ ከአካባቢ ባለስልጣኖች እስከ ከተማ ደላሎች የሚሳተፉበትና ድንበር ተሻጋሪ ትስስር ጭምር ያለው ነበር፡፡
ይህንን መረብ ለመበርበር ከከሚሴ ወረዳዎች ተነስቼ መስመሩን ተከትዬ በጎንደር- መተማ በኩል እስከ ሱዳን መውጫ ገላባት ድረስ ተጉዣለሁ፡፡ መቼም ይህን ድፍረቴን ዛሬ ሳስበው ይደንቀኛል፡፡ በወንጀለኞቹ አይን ውስጥ ብገባ በማላውቀው ሃገር በረሃ ላይ ሊያስቀረኝ የሚችል አደጋ ነበር የተጋፈጥኩት፡፡
በሶማሊያ ቶጎወቻሌ (ቶጎጫሌ)-ደወሌ - ወደ የመን፣ ወይም በጅቡቲ ጋላፊ -ኦቦክ -የመን - ወደ ሳዑዲ የሚደርሰውን መስመርም ‘አሰራርም’ እንዲሁ ፈትሼዋለሁ፡፡ ከአዲስ አበባ ተነስቶ በኬንያ ሞያሌ- ታንዛኒያ- ማላዊ- ሞዛምቢክ ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚጓዘው መስመርም ሞያሌ የነበረው ረብሻ ቢያስቀረኝም በወኪል መረጃ አቀባይ አማካኝነት ፈታሽ ዘገባ የሰራሁበት ነው፡፡
ይህንን ሁሉ የመርመራ ዘገባ የሰራሁት ከላይ በገለጽኳቸው መስመሮች የሚደረግ ስደት ምን ያህል አደገኛ እንደሆነ በሚዲያ ተነግሮ በማያውቅበት ጊዜ ነውና ሃሳቤ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መረጃ በማቅረብ አፉን ከፍቶ ከሚጠብቃቸው ሞት ለማትረፍ ነበር፡፡
የቤተሰቦቻቸው በሬም እህልም ተሸጦ ለደላላ በሚከፈል ገንዘብ ከሃገር ለመውጣት የተሰለፉ ወጣቶች በየጫካው የአንበሳና ነብር ምግብ ሲሆኑ፣ በየባህሩ የሻርክ ሲሳይ ሲሆኑ፣ በየበረሃው ኩላሊታቸውን ለመውሰድ ታርደው ሲጣሉ ወይም በአጋቾች እጅ ወድቀው ማስለቀቂያ ረብጣ ብሮች ሲጠየቅባቸው ፣ ለቀብር ሳይበቁ ወጥተው መቅረታቸው ብዙ አልተነገረም ነበርና ደላሎች መረጃ አለመውጣቱ ተመችቷቸው በየቀኑ ከሁሉም ክልል አሸን ወጣት ወደድንበር ያግዙ ነበር፡፡
በኋላ ላይ ምን ገባኝ? ጽፌ ጽፌ ሳበቃ በየዋህ ልቤ ያሰብኩት ኢ-መደበኛ ስደትን የመከላከል ውጤት ግን “መና ” መሆኑን አየሁ፡፡ ቆይቼ ሳስበው ለካ ወጣቱ በስሚ ስሚም ቢሆን መረጃው ነበረው፡፡ ሞት መኖሩን ያውቃል፡፡ ስቃይ መኖሩን ያውቃል፡፡ ጉዞው ከባድና ህይወትን የሚጠይቅ መሆኑን ያውቃል፡፡ አጠገቡ ሰው እየሞተ ስደት የሚወጣው እሱም ያ ሊገጥመው እንደሚችል እያወቀ ነው፡፡ ውሳኔው አደገኛ መሆኑን ያውቃል፡፡ በዚህ ሳቢያ 'ተው' ማለት ብቻውን በቂ ባለመሆኑ ሳቢያ...በየዕለቱ የስደተኛው ወጣት ቁጥር ጨመረ እንጂ አልቀነሰም፡፡ ሞት ፈርቶ ከስደት የሚቀር የሚቀር ወጣት ጠፋ፡፡
በጣም ተስፋ ያስቆረጠኝ ክስተት ግን አርጡማ ፉርሲ ላይ የተከሰተው አስደንጋጭ ነገር ነው፡፡
የጨፋ ሮባ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ18 ወጣቶች ወደየመን ሲጓዙ ጀልባ ተገልብጦ አለቁ፡፡ የቀበሌዋ ህዝብ አደባባይ ላይ ድንኳን ጥሎ ሃዘን በተቀመጠበት ማግስት ግን ከዚያው ሰፈር ስምንት ወጣቶች ለደላላ ገንዘብ ከፍለው ሌሊቱን ወደስደት ወጡ፡፡
ከነዚህ ወጣቶች መካከል አንዱን ልጅ መተማ አገኘሁት፡፡ “እንዴት ይህንን ዜና እየሰማችሁ ስደት ወጣችሁ?” አልኩት፡፡ ብዙ አወራኝ፡፡ የደነገጥኩት ግን “እዚህም ሞት እዚያም ሞት ምን ልዩነት አለው?” ሲለኝ ነው፡፡ በድህነት፣ ስራ በማጣት ተስፋ ቆርጧል፡፡
እኔም ያኔ ነው ማሰብ የጀመርኩት፡፡ “ወጣቱ መረጃ ቢኖረው እግሩን ይሰበስባል፣ ወላጆችም ልጆቻቸውን ይይዛሉ” በሚል ሃሳብ ነበር ስደት ላይ ብዙ የሰራሁት፡፡
ለካ አትሰደዱ ብሎ በመምከር ስደትን ማስቆም አይቻልም፡፡ ለካ ደጋግሞ ዘግናኝ ታሪኮችን በመንገር በስደት የሚመጣውን ሞት ማስቆም አይቻልም፡፡ ከ15 ዓመታት በኋላም፣ ብዙ መረጃ ሚዲያውን ባጥለቀለቀበት በዚህ ጊዜም ይኸው በጅምላ የባህር ሲሳይ ሆኖ የመቅረትን ዜና እየሰማን ነው፡፡

Comments