" የፓስፖርት አገልግሎት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4:00 ድረስ ፤ እሁድ እስከ ማታ 12:00 ድረስ እንሰጣለን " - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት ከዛሬ መስከረም 2/2018ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ጎተራ እና ጥቁር አንበሳ ቢሮዎች ጨምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች እስከ ምሽት 4 ሰአት የፓስፓርት አግልግሎት መስጠት መጀመሩን አሳውዋል።
ተቋሙ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እስከ ምሽት 4፡00 ድረስ እሁድ ደግሞ እስከ ማታ 12፡00 ሰአት አግልግሎት እንደሚሰጥ አሳውቋል።
የፓስፓርት ፈላጊዎች በተቋሙ ትክክለኛ ድረ ገፆች www.immigration.gov.et እንዲሁም www.ethiopianpassportservi... ላይ የአስቸኳይ ፥ የእድሳት እና ሌሎች የፓስፓርት አገልግሎቶችን ማግኘት እንደሚችሉ አመልክቷል።
tikvahethiopia

9 months ago