5 days ago
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባኤውን ዛሬ ያካሂዳል
***************
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ማካሄድ ይጀምራል።
ምክር ቤቱ በዚህ መስራች ጉባኤው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር፣ የምክር ቤቱን ዋና አፈ ጉባኤ እና ምክትል አፈ ጉባኤን የሚሰይም ይሆናል።
በተጨማሪም የተለያዩ የአስፈጻሚ አካላት ሹመት ለምክር ቤቱ ቀርቦ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል።
በሰለሞን ባረና
#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ
#ደቡብ_ምዕራብ_ኢትዮጵያ #southwestethiopia #ኢትዮጵያ #ethiopia

6 days ago
በዳውሮ ዞን የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮች ተመረቁ
******************
መንደሮቹን መርቀው ለተጠቃማዎች ያስተላለፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ሞዴል የገጠር መንደሮች የግብርና እና የገጠር ሽግግርን ከማፋጠን ጎን ለጎን የአርሶ አደሩን የኑሮ ዘይቤ የሚያስዘመኑ ናቸው ብለዋል።
አርሶ አደሮች ማኅበራዊ ሕይወታቸውን የበለጠ እንዲያጠናክሩ ዕድል ከመፍጠሩም በላይ መሠረታዊ አገልግሎቶችን በአቅራቢያቸው እንዳያገኙም አስችሏቸዋል።
በክልሉ ውጤታማነቱ እያደገ ለመጣው የሌማት ትርፋት መርሐ ግብር የመንደሮቹ ግንባታ ዓይነተኛ አስተዋጽኦን እያበረከተ እንደሚገኝ እና ለምግብ ዋስትና መረጋገጥም ድርሻው የላቀ መሆኑን አስገንዝበዋል።
የመንደሮቹ ግንባታ የአርሶ አደሩን ሕይወት በመቀየር የክትመት ጽንሰ ሐሳብ መሠረት እንዲይዝ ማስቻሉንም ርዕሰ መስተዳድሩ አመላክተዋል።
የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ በበኩላቸው፣ የመደመር መንግሥት የዜጎችን ሕይወት በተጨባጭ የሚቀይሩ ፕሮጀክቶችን ነድፎ ውጤታማ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል ብለዋል።
በዞኑ የተገነቡ ሞዴል የጠር መንደሮች ለዚሁ ውጤት አብነት ይሆናሉ ያሉት ዋና አስተዳዳሪው፣ በሂደቱም የተፈጠረው የሥራ ዕድል በርካታ የወጣቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ አስችሏል ብለዋል።
አርሶ አደሩ የኢኮኖሚ አቅሙን በዘላቂነት እንዲያጎለብት እና የምግብ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ የተጀመሩ ጥረቶችን የበለጠ ለማጠናከር የዞኑ አስተዳደር ጥረቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አብራርተዋል።
የሞዴል ገጠር መንደሮች ግንባታ በክልሉ ሁሉም ወረዳዎች እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን በ16 ወረዳዎች በተሟላ ሁኔታ መፈጸሙ ተመላክቷል።
በምረቃው ሥነ ሥርዓት ርዕሰ መሰተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ መንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን እና ሌሎችም ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ታድመዋል።
በሰለሞን ባረና
#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ
#ethiopia #ebc #southwestethiopia #ruraldevelopment #modeldistricts

15 days ago
የካፋ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘ማሽቃሮ’ በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ ነው
************
የካፋ ብሔር ዘመን መለወጫ ‘ማሽቃሮ’ በዓልን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የዞኑ ባህል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።
የካፋ ብሔር ባህልና ቋንቋን የሚዳስስ ሲምፖዚየም እና የፓናል ውይይት ዛሬ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በመድረኩ እንደገለጹት፣ ማሽቃሮ የካፈቾ ህዝብ ከክረምት ዝናብ፣ ጨለማ እና ውጣ ውረድ አልፎ ወደ አዲሱ ዓመት ብርሃን መሸጋገሩን የሚያበስር የምስጋና በዓል ነው።
በዓሉ ከ13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የካፋ ነገስታት መቀመጫ በነበረችው ቦንጋ (ቦንጊ ሸምበቶ) በፍቅር ሲከበር የኖረ፣ የካፋዎች ማንነት መገለጫ ታላቅ በዓል መሆኑን ተናግረዋል።
በዓሉ ማኅበረሰቡ ያለፈውን ዓመት አፈጻጸም ከንጉሳቸው ጋር ሆነው የሚገመግምበት፣ የተሻለ ሥራ ያከናወነ የሚሸለምበት እንዲሁም ደካማ ሥራ የሠራ የሚበረታታበት ባህላዊ እና መንግሥታዊ ሥርዓት ነው ብለዋል።
የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ፣ ማሽቃሮ ከዞኑ አልፎ ለሀገር እና ለዓለም የሚተርፉ እሴቶችን የያዘ መሆኑን ተናግረዋል።
የዞኑ ተፈጥሯዊ ሀብቶች ለዘመናት እንዲጠበቁ በማድረግ ረገድ የማሽቃሮ አበርክቶ ከፍተኛ መሆኑን የገለጹት ዋና አስተዳዳሪው፣ በዞኑ ከ760 ሺህ ሄክታር በላይ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን መኖሩ ለዚህ አብነት እንደሆነ አስረድተዋል።
የዞኑ ባህል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ታሪኳ ታከለ በበኩላቸው፣ የማሽቃሮን እሴቶች በመጠበቅ፣ በማልማት እና ለትውልድ በማሸጋገር በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እና የቱሪዝም ዘርፉን ሁለንተናዊ ፋይዳ ለማጎልበት እየተሠራ እንደሚገኝ አስረድተዋል።
የ‘ማሽቃሮ’ በዓል በዞኑ እና ከዞኑ ውጪ የሚኖሩ የብሔሩ ተወላጆችና እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ይከበራል።
በሰለሞን ባረና
#ebc #kaffa #mashikaro #southwestethiopia #tourism #ethiopia

17 days ago
በካፋ ዞን የተመረቁት ሞዴል የገጠር መንደሮች የገጠርን ሕይወት ወደ ዘመናዊነት ያሸጋገሩ አዲስ ተስፋዎች
*********************
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን የተገነቡት ሞዴል የገጠር መንደሮች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ርክብክብ መደረጋቸው በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የነበረውን ባህላዊ የኑሮ ዘይቤ ወደ ዘመናዊነት የሚያሸጋግር ትልቅ ምዕራፍ ከፍቷል።
በዞኑ በጨና እና ሺሾንዴ ወረዳዎች በመንግስት፣ በተጠቃሚዎች እና በግል ባለሀብቶች የተቀናጀ ድጋፍ ተገንብተው የተመረቁት እነዚህ መንደሮች፣ ዜጎች በአካባቢያቸው ሆነው የተረጋጋና ዘመናዊ ሕይወት እንዲመሩ መደላድል ፈጥረዋል።
በሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተበሰረው የሞዴል የገጠር መንደሮች ግንባታ የዜጎችን ሕይወት በተጨባጭ በመቀየር በገጠር ዘመናዊነት እንዲሰርጽ አድርጓል።
የመደመር መንግሥት የሕዝብን ሕይወት የሚያሻሽሉ በርካታ ፕሮጀክቶችን ነድፎ ውጤታማ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የጠቀሱት ርዕሰ መስተዳድሩ፣ የክልሉ መንግስትም ለዚህ ስኬት የተቀናጀ ጥረት እያደረገ ይገኛል ብለዋል።
የመንደሮቹ መገንባት የገጠር ሽግግርን በማሳደግ በኅብረተሰቡ የኑሮ ዘይቤ ውስጥ ትልቅ መነቃቃት መፍጠሩንና አሁን ላይ ይህ ልማት በ16 ወረዳዎች በተሟላ ሁኔታ መፈጸሙን አብራርተዋል።
የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ በበኩላቸው የመንደሮቹ መገንባት ዜጎች በገዛ አካባቢያቸው ዘመናዊ የኑሮ ሁኔታን እንዲመሩ ማስቻሉን ገልጸዋል።
በጣቢያው የተገኙ የሞዴል ገጠር መንደር ተጠቃሚዎችም ቀደም ሲል ረዥም ርቀት ተጉዘው ያገኙ የነበሩትን መሠረታዊ አገልግሎቶች አሁን በአቅራቢያቸው ማግኘት መቻላቸውን ገልጸው፣ ይህም ከዘመናዊነት ባሻገር ማህበራዊ መስተጋብራቸውን ይበልጥ እንዳጠናከረው ተናግረዋል።
በሰለሞን ባረና
#kaffazone #modelvillages #ruraldevelopment #southwestethiopia #ethiopiadevelopment

8 months ago
የ580 ኪ.ሜ የፓስፖርት እንግልት አበቃ!
ሚዛን አማን አዲስ ቅርንጫፍ ተከፈተ!
#ethiopia | "ፓስፖርት ለማውጣት የሚደረገው የረጅም ርቀት ጉዞ ታሪክ ሆኗል"
ለረጅም ዘመናት የፓስፖርት አገልግሎት ለማግኘት ከ580 ኪሎ ሜትር በላይ በመጓዝ ለአላስፈላጊ እንግልትና ወጪ ሲዳረጉ ለነበሩ በሚዛን አማን እና አካባቢዋ ለሚገኙ ነዋሪዎች፤ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ቅርንጫፍ ዛሬ ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ስራ ጀምሯል።
የአዲሱ አገልግሎት እና የተቋሙ ማሻሻያዎች:
✅ ቅርበት: አገልግሎቱ በደጃችሁ መጥቷል፤ እንግልት ቀርቷል።
✅ የቆይታ ጊዜ: የፓስፖርት የአገልግሎት ዘመን ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ከፍ ብሏል።
✅ ተደራሽነት: ይህ ቅርንጫፍ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተከፈቱት 15 አዳዲስ ቅርንጫፎች አንዱ ነው።
አገልግሎቱን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለው ተገልጋይ በተቋሙ ድረ-ገጽ www.immigration.gov.et በመግባት፣ በመመዝገብ እና ቀጠሮ በመያዝ በሚዛን አማን ቅርንጫፍ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላል።
ይህ እውን እንዲሆን አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና ይድረስ!
#mizanaman #passport #immigration #publicservice #southwestethiopia #goodnews #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

9 months ago
🌼 እንኳን ለ"ቲካሻ-ቤንጊ" (የሸኮ ብሔረሰብ የምስጋና በዓል) በሰላም አደረሳችሁ! 🌼
"Dacha íti Tikasha Bengikn Zhazha Sakuke!"
#ethiopia | "ቲካሻ-ቤንጊ" በሸኮ ብሔረሰብ ዘንድ "የምስጋና ዓመት" ማለት ሲሆን፤ ፈጣሪ ለሰው ልጆች የሰጠውን ቸርነትና በረከት የሚመሰገንበት ታላቅ የቱባ ባህል መገለጫ ዕለት ነው።
በዓሉ ለምን ይከበራል?
🌾 የተዘራው እህል በተፈጥሮ አደጋ እና በተባይ ሳይበላሽ ለምርት በመብቃቱ፣
🕊️ በሀገር ላይ ሰላምና ጤና በመስፈኑ፣
🍯 ቀፎው ማር በማስገኘቱ ለፈጣሪ ምስጋና ለማቅረብ ነው።
የበዓሉ ልዩ ክዋኔዎች፡
የምርት ጥምጣም:
ከአዲሱ እህል የተዘጋጁ ምግቦች በቅድሚያ በባላባቶች ከተቀመሱ በኋላ ለህዝቡ ይዳረሳሉ።
የዘር ምርቃት: የሀገር ሽማግሌዎች እና ባላባቶች ለቀጣይ ዓመት የሚሆን የእርሻ ዘር ተቀብለው ይመርቃሉ።
የጥጋብ በዓል: ቲካሻ ቤንጊ ከሃይማኖታዊው "ሚያንጉ" ስርዓት በተለየ መልኩ በአደባባይ በደስታ፣ በጭፈራ እና በፌሽታ የሚከበር የጥጋብ በዓል ነው።
ይህ በዓል የሸኮ ህዝብ ለተፈጥሮ ህግጋት ያለውን ጥልቅ ግንዛቤ እና ስነ-ምግባር የሚያሳይ ነው።
እንኳን ለ3ኛው "ቲካሻ-ቤንጊ" በዓል አደረሳችሁ!
ሙባረክ አበበ
#sheko #tikashabengi #culture #thanksgiving #ethiopia #harvestfestival #southwestethiopia

Comments