2 months ago
ሀገርነት የሚገነባው ከመውሰድ ይልቅ በመስጠት ነው፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
********************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ (ዐረፋ) በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፣ ዜጎች ከግል ጥቅማቸው ይልቅ ለሀገርና ለሉዓላዊነት ቅድሚያ በመስጠት መስዋዕትነት ሊከፍሉ እንደሚገባ አሳስበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው የዐረፋን በዓል ታሪካዊ ዳራ በማስታወስ፣ ወስነብዩ ኢብራሂም ልጃቸውን እስማኤልን ለመስዋዕትነት ለማቅረብ ያሳዩትን ቆራጥነት እንደ ትልቅ ማሳያ ጠቅሰዋል።
"ሀገር የምትገነባው ከራስ ጥቅም በላይ በሚያስቡ እና ከግላዊ ፍላጎታቸው በላይ ለመፈጸም በቆረጡ ዜጎች ነው" ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ኢትዮጵያም ጠንካራና ጽኑ ሀገር መሆን የምትችለው የሚወዱትን ነገር ሳይቀር ለሀገራቸው ለመሠዋት ዝግጁ የሆኑ ዜጎች ሲበዙላት መሆኑን አስገንዝበዋል።
በተጨማሪም "የለመድናቸው፣ የምንወዳቸው፣ የራሳችን ገንዘብ ያደረግናቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ። ከእነዚህ የሚበልጥ ዓላማ ግን አለ፤ እሱም 'ሀገርነት እና ሉዓላዊነት' ይሰኛል" በማለት፣ ሉዓላዊነት የሚጸናው በፈተና ሳይወድቁ በመቆምና በወጀብ ሳይናወጡ መጓዝ በመቻል እንደሆነ አብራርተዋል።
ኢትዮጵያ የበለጸገች ሀገር ሆና እንድትወጣ የሚመኙ ሁሉ ምኞታቸውን በተግባር እንዲገልጹ፣ ድህነትን ለማሸነፍና የሀገርን ክብር ለመመለስ ሌት ተቀን እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።
"ሀገር መውደዳችን ከልብ ከሆነ መስዋዕት ለመሆን አናመንታ" ሲሉም ጠንካራ ሀገራዊ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
#eidaladha #pmabiyahmed #ethiopia #patriotism #nationalunity #ethiopianbroadcastingcorporation

3 months ago
የትውልዱ ታሪካዊ ጥሪ
**********
(የዕለቱ መልዕክት)
“ቢተባበሩ ግንድ ይነቅሉ፣ ቢነጣጠሉ ቅጠል ይበጥሱ” እንዲሉ ዛሬ ይህንን አባባል ወደ ተግባር የምንቀይርበት ታሪካዊ ጊዜ ላይ እንገኛለን።
የኢንዱስትሪ፣ የግብርና፣ የፀጥታ፣ የፖለቲካ፣ የንግድ፣ የሕክምና እና የትምህርት ዐርበኞች ተባብረው ካልቆሙ የሀገር ሕልውና ፈተና ውስጥ ይወድቃል።
በተለይ ይህ ትውልድ የሚጠበቅበት ዐርበኝነት የታሪክ ሸክሙን የሚመጥን ሊሆን ይገባል። የቀደሙት እናት እና አባት ዐርበኞቻችን እግራቸውን ለሾኽ፣ ደረታቸውን ለጥይት ሰጥተው ከፋሺስት ወራሪ ጋር የተጋደሉት ለሀገር እና ለወገን ብለው ነበር።
ክብርን በውርደት፣ ነፃነትን በባርነት ላለመቀየር ሲሉ የሞት ሞታቸውን ተፋለሙ። "እናትህን በሞት ወንድምህን በጦር" እንደሚባለው ሁሉ፣ እነርሱ ለነጻነታችን ሲሉ ውድ ሕይወታቸውን ገብረዋል።
"ዐርበኝነት በጦር ሜዳ መሞት ብቻ ሳይሆን ለሀገር የሚበጅ ሥራን ሠርቶ ማለፍም ጭምር ነው። ዐርበኝነት የሞት ብቻ ሳይሆን የሕይወትም፣ የልማትም መንገድ ነው። በአሁኑ ወቅት የዐርበኝነት ትርጓሜ ከጥይት ድምፅ ባለፈ በብዕር ጫፍ፣ በቴክኖሎጂ ምጥቀት እና በላብ ጠብታ ውስጥ ይገኛል።
የጥንት ዐርበኝነት በዱር በገደሉ እንደነበረው ሁሉ የዘመኑ ዐርበኝነት ደግሞ በዕውቀት፣ በሥነ-ምግባር እና በሥራ ትጋት የሚገለጽ ነው።
በሀገራችን የተጀመረውን ሀገራዊ ምክክር እና ጠቅላላ ምርጫ ማሳከት የዘመናችን ትልቁ ዐርበኝነት ነው።
"የቤት ሥራውን የጨረሰ እንግዳ አይፈራም" እንዲሉ፣ የውስጥ አንድነታችንን በማጠናከር እና የዴሞክራሲ ተቋሞቻችንን በመገንባት የውጭ ተጽዕኖን መቋቋም ይቻላል። ዐርበኝነት ማለት ለሀገር የሚከፈል፣ ከራስ ወዳድነት አረንቋ የነጻ ታላቅ መሥዋዕትነት ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) እንዳሉትም ዓላማው ሀገርን እና ሕዝብን ብቻ ማዕከል ያደረገ እንጂ ለግል ዝና ወይም ለቡድን ክብር የሚሰለፉበት አውድ አይደለም።
ትውልዱ ካለፈው ታሪክ ሀገር ተረክቧል፤ ለሚቀጥለው ትውልድ ደግሞ የተሻለች እና የበለጸገች ሀገር የማስረከብ ታሪካዊ ኃላፊነት አለበት። "ልጅ ለወላጁ፣ ሀገር ለልጇ" እንዲሉ፣ ለነገዋ ኢትዮጵያ ዛሬ የምንከፍለው መሥዋዕትነት የነገው ማንነታችን ማኅተም ነው።
የዘመኑ ዐርበኝነት በየተሰማራንበት መስክ የምናሳየው ታማኝነት፣ ለሕዝብ የምንሰጠው ቅን አገልግሎት እና የሌብነትን እና የጥፋትን መንገድ "አይሆንም" ብለን የምንቆምበት ጽናት ነው።
የዲጂታሉ ዓለም የሐሰት ወሬ እና የከፋፋይነት ዘመቻ ሌላኛው የውጊያ ግንባር ነው። በዚህ ግንባር እውነትን አንግቦ መቆም፣ የታሪክ አደራን መጠበቅ እና የሀገርን ገጽታ መገንባት ከዘመኑ ዐርበኛ የሚጠበቅ ተግባር ነው።
ዐርበኝነት ለጥቂቶች የተተወ የቤት ሥራ አይደለም። "አንድ ሰው ካልመከረ፣ ጭድ በዝቶ ካልመገረ" እንደሚባለው፣ ሁላችንም በጋራ ካልቆምን የግል ነጻነታችንም ቢሆን ትርጉም አይኖረውም።
የኢትዮጵያ ትንሣኤ የሚረጋገጠው በየቢሮው፣ በየእርሻው፣ በየላቦራቶሪው እና በየጥበቃ ግንባሩ ራሳቸውን ለሀገር ክብር የሚገብሩ ዐርበኞች ሲበዙ ነው። ይህ ትውልድ የቀደምቶችን ታሪክ እያነበበ ብቻ መኖር የለበትም፤ የራሱም አዲስ ታሪክ መጻፍ ይኖርበታል።
"ካለፈው ተምሮ ለወደፊቱ መኖር" ብልህነት ነው። ስለዚህም፣ ከባንዳነት እና ከከፋፋይነት መንፈስ ወጥተን፣ ለብልጽግና እና ለነጻነት የምንሰለፍበት የዘመኑ ዐርበኝነት ጥሪ ዛሬም በደጃችን ላይ ይገኛል።
ይህንን ጥሪ ተቀብሎ ሀገርን ወደ ብልጽግና ማማ ማውጣት የታሪክም የትውልድም ግዴታ ነው።
የኢቢሲ ዶትስትሪም ኤዲቶሪያል
#ebc #ethiopia #patriotism #patriotsday #unity

አርቲስት ዓሊ ቢራ - የኅብረ-ብሔራዊነት እና የወንድማማችነት ምልክት
********************
ዓሊ ቢራ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ የፍትሕ፣ የእኩልነት እና የሰብዓዊነት ድምፅ ሆኖ ኖሯል።
የእርሱ ዐርበኝነት የሚጀምረው ገና በልጅነቱ ለጭቁኖች እና ድምፅ ለሌላቸው ወገኖቹ ድምፅ ሆኖ በመነሣት ነው።
ዓሊ በዜማዎቹ ሕዝብን ከማዝናናት ባለፈ፣ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች በነፃነት እና በእኩልነት የሚኖሩባትን ሀገር አልሟል፤ ለዚህም በተግባር ታግሏል።
ዓሊ ቢራ ኢትዮጵያዊነት ማለት በልዩነት ውስጥ ያለ ጥልቅ ውበት መሆኑን ሰብኳል።
ያቀነቀናቸው ዜማዎች የሕዝቦችን ልብ የሚያቀራርቡ እና የጥላቻን ግንብ የሚያፈርሱ የፍቅር ድልድዮች ነበሩ።
የዘመኑ ዐርበኝነት በእርሱ ዕይታ፣ የራስን መብት እያስከበሩ የሌላውን ክብር መጠበቅ፣ በወንድማማችነት እና በእህትማማችነት መንፈስ ለጋራ ብልጽግና መቆም ነው።
ዘፈኖቹንም ከአፋን ኦሮሞ በተጨማሪ በአማርኛ፣ በሐረሪ፣ በሶማሊኛ፣ በዓረብኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎችም በማቀንቀን ከአንድ ብሔር አልፎ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ተደራሽነት እንዲኖረው አድርጓል።
ዓሊ፣ "አንድ ሰው የራሱን ማንነት ሲያከብር እና ሲወድ ነው ሌላውን ማክበር የሚችለው" የሚል ጽኑ አቋም ነበረው።
ኢትዮጵያን የሚያያት እንደ ተለያዩ ውብ ቀለሞች ስብስብ ነው። አንዱ ቀለም ሌላውን ሳይውጥ፣ ሁሉም በየራሳቸው ደምቀው የሚፈጥሩት ውበት እንደሆነ ይረዳ ነበር። ለዚህም ነው በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች በመዝፈን ድልድይ ለመሆን የሞከረው።
ዓሊ ኢትዮጵያዊነትን በተግባር ከገለጸባቸው መንገዶች አንዱ በትምህርት ላይ የነበረው እምነት ነው።
ዓሊ ቢራ ለኦሮሞ ሕዝብ ኩራት፣ ለኢትዮጵያውያን የጥበብ ተምሳሌት፣ ለአፍሪካ ደግሞ የነፃነት እና የማንነት ድምፅ ነው።
የእርሱ ኢትዮጵያዊነት "በእኩልነትና በመከባበር ላይ የቆመ የጋራ ቤት" የመገንባት ራዕይ ነበር።
ለዚህ የነፃነት እና የእኩልነት ምልክት ለሆነ ጀግና የቆመለት ሐውልት፣ ትውልዱ ልዩነቱን እንደ ጌጥ እንጂ እንደ ጦር መሣሪያ እንዳይጠቀምበት ያስተምራል።
ዐርበኝነት ማለት ለፍትሕ መቆም፣ ደካሞችን መርዳት እና በኪነ-ጥበብ አማካኝነት ብሔራዊ መግባባትን መፍጠር መሆኑን ያሳየናል።
ለሀገር መሞት ብቻ ሳይሆን፣ በሥራ እና በጥበብ ለሀገር መኖር ታላቅ ዐርበኝነት ለመሆኑ ዓሊ ቢራ ሕያው ምስክር ነው።
#ebc #ethiopia #alibirra #patriotism

u12a8u12d0u122du1260u129du1290u1275 u1260u120bu12ed u121du1295 u12a0u1208? | u12a8u122bu1235 u12c8u12f3u12f5u1290u1275 u12e8u1290u133bu12cd u12e8u12a0u1263u1276u127bu127du1295 u1273u120bu1245 u1218u1235u12cbu12d5u1275u1290u1275 #ethiopia #patriotism #freedom #sacrifice #nationalidentity #miyazya27 #africanhistory #sovereignty #u12a2u1275u12eeu1335u12eb #u12a0u122du1260u129du1290u1275 ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ከዐርበኝነት በላይ ምን አለ? | ከራስ ወዳድነት የነጻው የአባቶቻችን ታላቅ መስዋዕትነት #ethiopia #patriotism #freedom #sacrifice #nationalidentity #miyazya27 #africanhistory #sovereignty #ኢትዮጵያ #አርበኝነት
3 months ago
85ኛው የዐርበኞች ድል በዓልና የዘመኑ ዐርበኝነት
******************
የኢትዮጵያ ዐርበኞች ተጋድሎን ልዩ የሚያደርገው፣ በወቅቱ የማዕከላዊ መንግሥት መዋቅር ፈርሶ መሪው በስደት ላይ ቢሆኑም፣ የነጻነት ትግሉ ግን ባልተማከለ መልኩ ሳይቋረጥ መቀጠሉ ነው።
"መሪ አልባ" ይመስል የነበረው ተጋድሎ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለነጻነቱ ያለውን ቀናዒነት በተግባር ያሳየበት ነው።
ይህም የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት በሕዝብ ልብ ውስጥ ጭምር እንጂ በቢሮክራሲያዊ መዋቅር ላይ ብቻ የተመሠረተ እንዳልሆነ አሳይቷል።
ለኢትዮጵያውያን፣ "ነጻነት" የሚለው ጽንሰ-ሐሳብ ከባዕድ ኃይሎች የሚሰጥ ስጦታ ሳይሆን፣ ከፈጣሪ የተቸረ እና በታሪክ ሂደት ውስጥ የጸና የማይገሰስ መብት ተደርጎ ይወሰዳል።
ዐርበኞቻችን መተኪያ የሌላት ሕይወታቸውን የገበሩትና ዱር ቤቴ ብለው የተንከራተቱት የነጻነትን ጣፋጭ ስሜት ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው።
የዛሬው ትውልድ ይህን የድል በዓል ሲያከብር፣ የቀድሞ አባቶቻችን በደማቸው ነጻ ኢትዮጵያን እንዳስረከቡን ሳይዘነጋ፣ የዘመኑን ዐርበኝነት በመላበስ መሆን አለበት።
የዘመኑ ዐርበኝነት ደግሞ ድህነትና ኋላቀርነትን አሸንፎ የተሟላ ሉዓላዊነት ያላት ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ማስተላለፍ እንደሆነ መገንዘብ ይገባል።
ድህነት የሰው እጅ ያሳያል፤ የሌሎች ባሪያ ያደርጋል፤ ሰብዓዊ ክብርን ዝቅ ያደርጋል፣ ያስንቃል፤ ስለ ራሳችን ጉዳይ በራሳችን እንዳንወስን ያደርገናል።
እናም ይህን ጠላት በጋራ ዘምተን ማጥፋት እና ነጻነታችንን የተሟላ ማድረግ የዘመናችን ታላቁ ዐርበኝነት ነው።
ሙሉ ጽሑፉን በአስተያየት መስጫው ካጋራነው ሊንክ ያገኙታል።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #patriotism #freedom #sovereignty #development #ebc

Sponsored by
Surafel
4 months ago
"ብልፅግናን የምደግፈው ኢትዮጵያን ስለምወድ ነው!"
አርቲስት ካሙዙ ካሳ
#ethiopia | ታዋቂው የዜማና የቅንብር ባለሙያ ካሙዙ ካሣ በ "Art + plus" ፕሮግራም ላይ ተገኝቶ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች፣ በፖለቲካ አቋሙና በኪነ-ጥበብ ዙሪያ የማያሻማ አንኳር ነጥቦችን አንስቷል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
"ልማትንና እድገትን መደገፍ ትልቅ ሀገር ወዳድነት ነው። ብዙ ጊዜ መቃወም ብቻ ሀገር ወዳድነት ተደርጎ መታሰቡ ስህተት ነው።"
"ክቡር ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድን የምደግፈው ሀገሬን እያሳደጉ ስለሆነ ነው። እኔ ስለደገፍኩ የሚደረግልኝ ነገር የለም፤ ብሔራዊ ግዴታዬ ነው።"
"ዜና እና ዜማ መለየት አለበት። ለትችት ብቻ ግጥምና ዜማ ሰርቶ ስቱዲዮ መግባት ዜና እንጂ ጥበብ አይደለም፤ ጥበብ መፍትሄን መጠቆም አለበት።"
"አርቲስቱ መብቴ አልተከበረም ብሎ ከመጮህ ይልቅ ወደ መንግስት ጠጋ ብሎ መብቱን መጠየቅና ምን ላግዝ ብሎ መጠየቅ አለበት።"
"ተቺዎች ቢተቹኝም ግድ አይሰጠኝም፤ ለሙዚቃና ለአርት እድገት መስራቴን እቀጥላለሁ።"
ኢትዮጵያን በኪን (በጥበብ) በዓለም ህዝብ ዘንድ ታላቅ መሆኗን አስመስክረናል!
https://youtu.be/hTo3GqMrA...
#getu #kamuzukassa #ethiopianart #artplus #prosperityparty #ethiopianmusic #patriotism #abiyahmed #musicindustry #ethiopia #ካሙዙካሳ #ብልፅግና #ኢትዮጵያ #ጥበብ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

6 months ago
የኢንዱስትሪ ምርቶችን በአትሌቲክስ ለማስተዋወቅ የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈረመ
የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ሩጫን ዓለም አቀፋዊ ይዘት ኖሮት እንዲከናወን የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
የስምምነቱ ዋና ይዘቶች፦
ዓለም አቀፍ ደረጃ፦ የኢትዮጵያ ታምርት ሩጫን የቴክኒክ ስታንዳርዱን የጠበቀ በማድረግ፣ በውድድሩ የሚመዘገቡ የሰዓት ሪከርዶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲኖራቸው ማስቻል።
የምርት ትውውቅ፦ የአገር ውስጥ የኢንዱስትሪ ምርቶች በስፖርቱ መድረክ አማካኝነት ለዓለም እንዲተዋወቁ ምቹ ሁኔታ መፍጠር።
አዲስ ዕድል፦ ውድድሩ የውጭ አገራት ታዋቂ አትሌቶችን ጭምር በማሳተፍ ለአገር ውስጥ አዳዲስ አትሌቶችና ክለቦች ዓለም አቀፍ ተሞክሮ የሚቀስሙበት መድረክ መሆን።
ቀጠሮ፦ 4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ሩጫ "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ቃል ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል።
ይህ ስምምነት በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ጉዞ ላይ አዲስ አቅጣጫ የሚጠቁም ነው። በተለይም ስፖርትን እንደ "ብራንዲንግ" መሣሪያ ለመጠቀም መታሰቡ ትልቅ ዕርምጃ ነው።
አዎንታዊ ጎኑ፦
ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ ያላት ትልቁ "ብራንድ" አትሌቲክስ ነው። ይህንን ስም ከኢንዱስትሪ ጋር ማያያዝ (ለምሳሌ አትሌቶች የአገር ውስጥ ምርት የሆኑ ትጥቆችን ተጠቅመው ሲሮጡ) ለምርቶቹ ጥራት ትልቅ ምስክርነት ይሆናል። ይህም የአገር ውስጥ ምርትን የመጠቀም ባህልን (Economic Patriotism) ያሳድጋል።
ሊታዩ የሚገባቸው ነጥቦች ፦
ተግባራዊነት፦ ሩጫውን "ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ" ማስያዝ ትልቅ የቴክኒክ ዝግጅት ይጠይቃል። የጎዳና ልኬቱ፣ የጊዜ መቆጣጠሪያውና የዶፒንግ ምርመራው በዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ማኅበር (World Athletics) ዕውቅና ካላገኘ፣ የሚመዘገቡ ሪከርዶች ዋጋ ሊያጡ ይችላሉ።
ትስስር፦ ስምምነቱ ከሩጫው ዕለት ባለፈ አምራች ኢንዱስትሪዎች ለአትሌቶች የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን (ጫማ፣ ልብስ፣ መጠጥ) በቋሚነት እንዲያቀርቡ የሚያስችል የንግድ ትስስር መፍጠር አለበት።
🌍 የሀገራት ንፅፅር፦ ኢትዮጵያ 🆚 ጀርመን
ኢትዮጵያ የጀመረችው ይህ ጥምረት በበለጸጉ አገራት ለዘመናት የተሠራበት ስትራቴጂ ነው።
ጀርመን፦ የጀርመን ኢንዱስትሪ (እንደ Mercedes, Siemens, SAP) ከጀርመን ስፖርት ጋር ጥብቅ ቁርኝት አለው። የስፖርቱ ስኬት የኢንዱስትሪው ስኬት ተደርጎ ይወሰዳል።
ጀርመን ስፖርትን ምርቶቿን የምታሳይበት "ኤግዚቢሽን" አድርጋ ትጠቀምበታለች።
ኢትዮጵያ፦ አሁን የጀመረችው እንቅስቃሴ አትሌቲክስን እንደ መነሻ ተጠቅማ "Made in Ethiopia" የሚለውን ስም ለማስተዋወቅ ነው።
ጀርመን በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ከስፖርት ማርኬቲንግ እንደምታገኘው ሁሉ፣ ኢትዮጵያም አትሌቶቿን የምርቶቿ አምባሳደር ካደረገች አመርቂ ውጤት ማምጣት ትችላለች።

Comments