3 months ago
አዲስ የሙዚቃ ጉዞ ተጀመረ፤
ድምፃዊት ዳግማዊት ፀሐዬ የአልበም ስምምነት ተፈራረመች
#ethiopia | ታዋቂዋ ድምፃዊት ዳግማዊት ፀሐዬ ከናሆም ሪከርድስ ጋር አዲስ የሙዚቃ አልበም ለማሳተም በይፋ ስምምነት ተፈራረሙ።
ይህ ጥምረት በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ውስጥ የጥበብ ስራዋን ወደ አዲስ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ታምኖበታል።
ናሆም ሪከርድስ ባለው ሰፊ ልምድ እና በድምፃዊቷ ልዩ ብቃት የታጀበው ይህ አዲስ ስራ የሀገራችንን ባህል እና ዘመናዊ የሙዚቃ ስልት አጣምሮ የያዘ ጥራት ያለው ስራ ' በጥቂት በአመታት ውስጥ ' ለታዳሚዎች እንደሚያቀርብ ተገልጿል።
ይህ አልበም ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገበት መሆኑም ተጠቁሟል።
A Major Milestone in Music: Artist Dagmawit Tsehaye Joins Nahom Records Inc
#ethiopia | Acclaimed artist Dagmawit Tsehaye has officially entered into an exclusive album production agreement with Nahom Records Inc. (NRI), signaling the start of a transformative era in her professional career.
This collaboration is poised to deliver a significant impact on the music scene, blending her exceptional vocal prowess with the renowned production expertise of NRI.
The upcoming project is expected to be a masterpiece of cultural expression and contemporary sound, driven by a shared vision for artistic excellence. Fans can look forward to a deeply passionate collection of music that highlights both heritage and innovation.
This partnership underscores a commitment to elevating Ethiopian music to new heights, with more details on the high-profile release expected soon.
#dagmawittsehaye #nahomrecords #ethiopianmusic #newalbum #musicindustry #comingsoon #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa #ዳግማዊትፀሐይ #ናሆምሪከርድስ #የኢትዮጵያሙዚቃ #አዲስአልበም #ጥበብ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

4 months ago
"ብልፅግናን የምደግፈው ኢትዮጵያን ስለምወድ ነው!"
አርቲስት ካሙዙ ካሳ
#ethiopia | ታዋቂው የዜማና የቅንብር ባለሙያ ካሙዙ ካሣ በ "Art + plus" ፕሮግራም ላይ ተገኝቶ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች፣ በፖለቲካ አቋሙና በኪነ-ጥበብ ዙሪያ የማያሻማ አንኳር ነጥቦችን አንስቷል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
"ልማትንና እድገትን መደገፍ ትልቅ ሀገር ወዳድነት ነው። ብዙ ጊዜ መቃወም ብቻ ሀገር ወዳድነት ተደርጎ መታሰቡ ስህተት ነው።"
"ክቡር ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድን የምደግፈው ሀገሬን እያሳደጉ ስለሆነ ነው። እኔ ስለደገፍኩ የሚደረግልኝ ነገር የለም፤ ብሔራዊ ግዴታዬ ነው።"
"ዜና እና ዜማ መለየት አለበት። ለትችት ብቻ ግጥምና ዜማ ሰርቶ ስቱዲዮ መግባት ዜና እንጂ ጥበብ አይደለም፤ ጥበብ መፍትሄን መጠቆም አለበት።"
"አርቲስቱ መብቴ አልተከበረም ብሎ ከመጮህ ይልቅ ወደ መንግስት ጠጋ ብሎ መብቱን መጠየቅና ምን ላግዝ ብሎ መጠየቅ አለበት።"
"ተቺዎች ቢተቹኝም ግድ አይሰጠኝም፤ ለሙዚቃና ለአርት እድገት መስራቴን እቀጥላለሁ።"
ኢትዮጵያን በኪን (በጥበብ) በዓለም ህዝብ ዘንድ ታላቅ መሆኗን አስመስክረናል!
https://youtu.be/hTo3GqMrA...
#getu #kamuzukassa #ethiopianart #artplus #prosperityparty #ethiopianmusic #patriotism #abiyahmed #musicindustry #ethiopia #ካሙዙካሳ #ብልፅግና #ኢትዮጵያ #ጥበብ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments