4 days ago
የ2019 ዓ/ም የኢሬቻ ' ሆረ አርሰዴ ' በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁ ተገልጿል።
#obn
#irreechaa2019
@tikvahethiopia ፎቶ ፦ የ2019 ዓ/ም የኢሬቻ 'ሆረ አርሰዴ' በዓል አከባበር #irreechaa2019 Photo Credit - OBN & Oromia Communication #ayyaanagaari ! #happyirreechaa ! @tikvahethiopia

ፎቶ ፦ የ2019 ዓ/ም የኢሬቻ 'ሆረ አርሰዴ' በዓል አከባበር #irreechaa2019
Photo Credit - OBN & Oromia Communication
#ayyaanagaari ! #happyirreechaa !
@tikvahethiopia ፎቶ ፦ የ2019 ዓ/ም የኢሬቻ 'ሆራ ፊንፊኔ' በዓል አከባበር #irreechaa2019 Photo Credit - OBN & Oromia Communication #ayyaanagaari ! #happyirreechaa ! @tikvahethiopia

5 days ago
ፎቶ ፦ የ2019 ዓ/ም የኢሬቻ 'ሆራ ፊንፊኔ' በዓል አከባበር #irreechaa2019
Photo Credit - OBN & Oromia Communication
#ayyaanagaari ! #happyirreechaa !
@tikvahethiopia Baga Ayyaanaa #irreechaa geessan ! Ayyaana Gaari ! Happy Irreechaa ! #irreechaa2019 #tikvahethiopiafamily @tikvahethiopia

1 month ago
የወርሀ ሐምሌ እና ነሐሴ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቁልፍ ተግባራት ቅኝት
የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር፦
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ስምንተኛ ዓመቱን በያዘበት በዚህ ዓመት፤ የኮፕ32 (COP32) ሰብሳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የኮፕ32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ዓመታዊውንና የአንድ ጀምበር ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን መርተዋል። ዘመቻው በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአንድ ቀን ውስጥ 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ታላቅ ግብን የሰነቀ ሲሆን በዚህም ከተቀመጠው እቅድ በላይ ማሳካት የቻለ ዘመቻ ነበር።
ይህ ጥረት በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተከናወነ ሲሆን፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ተሳታፊዎች የታሪክ፣ የአንድነት እና የጽናት ድል ያስመዘገቡ መሆናቸውን በመግለጽ ለሁሉም ምስጋና አቅርበዋል።
ፕሮጀክቶች ጉብኝት እና ምረቃ፦
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በባሕር ዳር የሚገኘውን የደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ ተርሚናል መርቀው ከፍተዋል። ይህ ፕሮጀክት ለኢትዮጵያ ቁልፍ ከሆኑ መግቢያ በሮች አንዱ መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከተማዋ በቅርቡ ባጋጠሟት ፈተናዎች ሳትበገር የጽናት፣ የማገገም እና የቀጣይ ኢንቨስትመንት ማዕከልነት ማረጋገጫ መሆኑን አስገንዝበዋል። አዲሱ ተርሚናል ዘመናዊ የአውሮፕላን ማረፊያ መሠረተ ልማቶችን፣ የተሻሻሉ የመዳረሻ መንገዶችን እና ሰፊ አገልግሎቶችን በማካተት የአውሮፕላን ማረፊያውን አቅም የሚያሰፋና የመንገደኞችን ምቾት የሚያሻሽል ሲሆን፤ ይህም ከከተማዋ ሰፊ የከተማ ትራንስፎርሜሽን ጋር ተዳምሮ ባሕር ዳርን ለዓለም አቀፍ እና ለሀገር ውስጥ በረራዎች ማዕከል ያደርጋታል።
ማኅበራዊ ጉዳይ፦
በሌላ በኩል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (OBN) ጋር ቃለ መጠይቅ ያደረጉ ሲሆን በቆይታቸውም ከሀገራዊ ጥቅም ይልቅ ግላዊ ጥቅምን ያስበለጡ በኦሮሚያ፣ በአማራ እና በትግራይ የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ቡድኖች መንግሥትን ለብቻቸው ማሸነፍ እንደማይችሉ ከተገነዘቡ በኋላ ህብረት መፍጠራቸውን ገልጸዋል።
በተጨማሪም ጊዜው ባለፈበት የፖለቲካ አስተሳሰብ እና የአመራር ዘይቤ እነዚህ ቡድኖች ኢትዮጵያን ለማዳከም እና ለመበታተን ለሚፈልጉ ታሪካዊ የውጭ ጠላቶች እንደ መጠቀሚያ መሣሪያ እያገለገሉ የመሆናቸውን ታሪካዊ ግድፈት አብራርተዋል። አክለውም እውነተኛ ዲሞክራሲ ከተራ የፖለቲካ ግልጽነት ባለፈ የሕግ የበላይነትን ወደሚያረጋግጥ እውነተኛ ብሔራዊ ውይይት መሸጋገር እንዳለበት አፅንዖት ሰጥተዋል።
#pmoethiopia
#ethiopiadelivers

2 months ago
ALLIKE Furniture እና ሜሪ ዲዳ ዲሳሳ የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነታቸውን አደሱ
#fastmereja I በኢትዮጵያ በቤት እቃዎች አቅርቦት ዘርፍ የሚታወቀው ALLIKE Furniture እና የሜሪ ዲዳ Promotion and Events መስራች፣ ታዋቂዋ የሚዲያ ባለሙያ ሜሪ ዲዳ ዲሳሳ ባለፉት ሦስት ዓመታት በጋራ ባከናወኗቸው የማስተዋወቅና የዲጂታል ይዘት ሥራዎች ያስመዘገቧቸውን ስኬቶች መሠረት በማድረግ የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነታቸውን በይፋ ማደሳቸውን አስታወቁ።
በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው የዕድሳት ስምምነት በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለውን የሥራ አጋርነት፣ የጋራ ስኬትና የወደፊት ራዕይ ይበልጥ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር መሆኑ ተገልጿል። ይህ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት የስምምነት እድሳት ብቻ ሳይሆን ALLIKE Furniture በቤቴል አካባቢ አዲስ የከፈተውን ዘመናዊ ቅርንጫፍ ለህዝብ በይፋ የአስተዋወቀበት ልዩ ሁነቶች የተከናወኑበት መሆኑ ተመልክቷል።
ALLIKE Furniture ሜሪ ዲዳን እንደ የብራንዱ ፊት አድርጎ ለመቀጠል የወሰነው በህዝብ ዘንድ ባላት ከፍተኛ ተወዳጅነት ብቻ ሳይሆን፣ በምትወክላቸው እሴቶች፣ መልካም ስነ-ምግባሯ፣ በተፅዕኖዋ እና ከማህበረሰቡ ጋር ባላት እውነተኛ ትስስር ላይ በመመስረት እንደሆነ የድርጅቱ መረጃ ያመለክታል። በመድረክ መሪነቷ፣ በተዋናይነቷ፣ በሥራ ፈጣሪነቷ፣ በቋንቋ ችሎታዋ እና በOBN እንዲሁም በYouTube በሚሰራጨው “Kaameettii Podcast” ፕሮግራሟ ሰፊ ተቀባይነት ያገኘችው ሜሪ ዲዳ፣ የድርጅቱን እሴቶችና ራዕይ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር የምታገናኝ ጠንካራ ድልድይ ሆና እንደቀጠለች ተብራርቷል።
ባለፉት ሦስት ዓመታት ሜሪ ዲዳ የብራንዱ ተወካይ በመሆን በማስተዋወቂያ ሥራዎች፣ በሚዲያ፣ በዲጂታል ይዘቶች እና በልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች ላይ በንቃት ተሳታፊ የነበረች ሲሆን፣ በቀጣይም ሁለቱ ወገኖች በፈጠራ፣ በጥራት እና በመተማመን ላይ የተመሰረቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ይዘቶችን ለማህበረሰቡ ለማቅረብ በጋራ እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል።

u1290u1343u1290u1275 u1215u130d u1290u12cdu1364 u1215u130d u12f0u130du121e u1230u120bu121d u1290u12cd
u27a1 https://youtu.be/PaqAPflbb... #pmabiyahmed #ethiopia #ebc #obn ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
ነፃነት ሕግ ነው፤ ሕግ ደግሞ ሰላም ነው
➡ https://youtu.be/PaqAPflbb... #pmabiyahmed #ethiopia #ebc #obn
2 months ago
3u1271 u1238u1294u12ceu127d u12e8u1270u1323u1218u1229u1275 u1235u1208u121bu12ebu1238u1295u1349u1295 u1290u12cd
u27a1 https://youtu.be/PaqAPflbb... #pmabiyahmed #ethiopia #ebc #obn ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
3ቱ ሸኔዎች የተጣመሩት ስለማያሸንፉን ነው
➡ https://youtu.be/PaqAPflbb... #pmabiyahmed #ethiopia #ebc #obn
Sponsored by
Surafel
2 months ago
u12a8u1320u1245u120bu12ed u121au1292u1235u1275u122d u12d0u1262u12ed u12a0u1215u1218u12f5 (u12f6/u122d) u130bu122d u12e8u1270u12f0u1228u1308 u1246u12edu1273 (u12adu134du120d -2)
#pmabiyahmed #ebc #obn #ethiopia #oromia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር የተደረገ ቆይታ (ክፍል -2)
#pmabiyahmed #ebc #obn #ethiopia #oromia
2 months ago
የኦሮሞ ሕዝብ ትግል በአንድ ቦታ የቆመ አይደለም ➡️ https://youtu.be/DVFhZjlaY... #abiyahmed #ethiopia #oromia #obn #ethiopianhistory #gadaasystem #pmabiy
2 months ago
የኦሮሞ ጀግኖች መሥዕዋትነት ለኢትዮጵያ አንድነት ➡️ https://youtu.be/DVFhZjlaY... #abiyahmed #ethiopia #oromia #obn #ethiopianhistory #gadaasystem #pmabiy
7 months ago
OBN ለኢትዮጲያ ፕሪሚርሊግ 200 ሚሊዮን ብር ይከፍላል:
ክለቦች ስንት ያገኛሉ?
#ethiopia | ከአምስት አመታት ቆይታ በኋላ ከዲኤስቲቪ ሱፐር ስፖርት ጋር የተለያየዉ የኢትዮጲያ ፕሪሚርሊግ አክሲዮን ማህበር ዘንድሮ ፊቱን ወደ ሀገር ዉስጥ የቴሌቪዥን ጣቢያ በማዞር የሊጉን የምስል መብት ለOBN ለሁለት አመት ሸጧል።
OBNየሊጉን የምስል መብት ለሁለት አመት በሁለት መቶ ሚሊዮን ብር እንደገዛዉ ብስራት ራዲዮ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸዉ ሰዎች ሰምቷል።
ይህንንም ተከትሎ ዘንድሮ OBN 100 ሚሊዮን ብር የሚከፍል ሲሆን ክለቦች ከምስል ሽያጩ የሚያገኙት ገንዘብ ከዚህ ቀደም ከነበረዉ በእጂጉ ያነሰ እንደሚሆን ተገምቷል።
ከ100 ሚሊየኑ ዉስጥ ክለቦች ሊያገኙት የሚችሉት ገንዘብ ከግማሽ በታች ሊሆን እንደሚችል ሲተነበይ ምክንያቱ ደግሞ ከሚገኘዉ ገንዘብ ላይ የሊጉ አክሲዮን ማህበር ለዳኞች እና ለልዩ ልዩ ወጪዎች ቀንሶ ተራፊዉን ስለሚያከፋፍል እንደሆነ ታዉቋል።
በአምናዉ የዉድድር ዘመን በሀገሪቱ ከታየዉ ዶላር ጭማሪ ጋር ተያይዞ አክሲዮን ማህበሩ በሊጉ ታሪክ ከፍተኛ የተባለዉን ገንዘብ ለክለቦች ሲያከፋፍል የአምናዉ ሻምፒዮን ኢትዮጲያ መድን 40 ሚሊዮን ብር እንዳገኘ የሚዘነጋ አይደለም።
ዘንድሮ ግን ሻምፒዮን የሚሆነዉ ክለብ ምን አልባትም ከአምስት ሚሊዮን ብር በታች ሊያገኝ እንደሚችል ይገመታል ።
የኢትዮጲያ ፕሪሚርሊግ አክሲዮን ማህበር አምና ከ409 ሚሊዮን ብር በላይ ለ15 ክለቦች ሲያከፋፍል ዘንድሮ ግን ምን አልባትም ለ20 ክለቦች ከ50ሚሊዮን ብር ያነሰ ገንዘብ ያከፋፍላል ተብሎ ይጠበቃል ሲል ብስራት ሬዲዮ ዘግቧል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ

10 months ago
መኮ ቢሊ ሾው የተሰኘ አዝናኝና አስተማሪ የቤተሰብ መዝናኛ ፕሮግራምን በ ኦ ቢ ኤን (OBN)ቴሌቪዥን እና Mako Bili Show ዩቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ እሁድ ማታ ከ 3:00-4:00 ይከታተሉ ። ምርትና አገልግሎትንም ያስተዋውቁ ።
Sagantaa Mako Bili Show kan itti bohaartaniif irraa Odeeffattan karaa Dilbata Galgala yeroo mara Sa'aatii 3:00- 4:00tti karaa OBN fi Youtube Subscribe gochuun daawwadhaa.
https://youtube.com/makob...

ሦስት ኢትዮጵያውያን ተሸላሚ ሆነዋል
#ethiopia | አዲስአበባ በተካሄደው የ 2025 IGAD Secretariat ሚዲያ አዋርድ ሦስት ኢትዮጵያውያን ተሸላሚ ሆነዋል ።
የምንወዳት የምናከብራት የሸገር FM አንጋፋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የሕይወት ዘመን ተሸላሚ ሆናለች ።
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎቱ ጌትነት ሸንቁጥ በዲጂታል ሚዲያ ዘርፍ : የኦቢኤኑ ሽመክት ለገሰ ደግሞ በአገርበቀል ቋንቋ ዘርፍ ተሸላሚ ሆነዋል ።
እንኳን ደስ አላችሁ !
#igadmediaaward2025
Three Ethiopians were award winners at the 2025 IGAD Secretariat Media Awards ceremony held here in Addis Ababa.
Our beloved and respected veteran Sheger FM journalist, Meaza Biru, received the Lifetime Achievement Award.
Getnet Shenkute of the Ethiopian News Agency (ENA) won in the Digital Media category, and Shimekit Legese of OBN (Oromia Broadcast Network) won in the Indigenous Language category.
📷 Abdi Ali Ibrahim

11 months ago
በኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት የተፈናቀለው ድህነት እንጂ ደሀ አይደለም።
#fastmereja I በጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የተጀመረው የሸገር ገበታ ኢኒሼቲቭ የአዲስ አበባ ኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ማሳካቱን የአዲስ አበባ ከተማ የከተማ ውበት እና የአረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ግርማ ሰይፉ ገለፁ።
የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ከተማውን አረንጓዴ ለማድረግ የታቀደውን 30%, ወደ 22% ማሳካቱን ጠቁመዋል።
የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ንፁህ አየር መተንፈስ ፣ ውብ አካባቢ መኖር ፣ የሥራ እድል የፈጠረ ፣ የቦታ ዲሞክራሲ የሰጠ መሆኑን የገለፁት አቶ ግርማ በኮሪደር ልማት ምክንያት ተፈናቀለ የሚባለው ድህነት እንጂ ደሀ አይደለም ብለዋል።
በየኮሪደሩ ዙሪያ የተሰሩት የልጆች መጫወቻ ምን ያህል ለትውልድ እንደታሠበ አመላካችና የትውልድን ራዕይ ያሳካ ነው ብለዋል።
የተሠራው የኮሪደር ልማት የከተማውን 15% የሚሸፍን ቢሆንም በጋራ በራስ አቅም የማልማት ሂደቱ ይቀጥላል ብለዋል።
የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ወጤታማነት የገባቸው የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት ለወከሉት ህዝብ መቼ ወደ እኛ ጋር ይደርሳል የሚል ጥያቄ መመለስ ስለሚገባ የተጀመረውን የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ቅድሚያ መጨረስ ይገባል ብለዋል።
Via: OBN

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ኢትዮ ሳት ያጋጠመውን የሥርጭት መቋረጥ ችግር ለመቅረፍ "ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሰራው ነው" ሲል አስታውቋል
👉ከድምፂ ወያነ፣ትግራይ ቲቪ እና
OBN በስተቀር በሳተላይት ላይ የሀገር ውስጥ ቴሌዥን ጣቢያዎች ስርጭት ተቋርጣል።
👉ከድምፂ ወያነ፣ትግራይ ቲቪ እና
OBN በስተቀር በሳተላይት ላይ የሀገር ውስጥ ቴሌዥን ጣቢያዎች ስርጭት ተቋርጣል።
Sponsored by
Surafel
12 months ago
የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግን ማስተላለፍ የጀመረው OBN ሶስት ስህተት ሰርቷል።
📍ቅዱስ ጊዮርጊስ በሌለበት ጨዋታ ስሙን ለመጥራት ሞክሯል።
📍ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲጽፉ በትክክል አልጻፉም።
📍 ባለ ሜዳውም ተጋጣሚውም Saint Georgis ተብሏል።
በቀጣዮቹ ጨዋታ ቦታው ላይ ባለሞያ ያስቀምጣሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
ኦቢኤን ሰገሌ ዑመታ 🔊
ሜዳውን ግን ሲታደስ ነው ሲታረስ የቆየው?

1 year ago
ማን ሊያሸንፍ ይችላል?
#ethiopia | የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ2018 በ20 ክለቦች መካከል እንደሚካሄድ ይታወቃል። አነጋጋሪው ነገር መቼ ይጀመራል? የሚለው ነገር ነው።
ባለኝ መረጃ መሰረት ሊግ ካምፓኒው ውድድሩን በመስከረም መጨረሻ ወይም በጥቅምት መጀመሪያ ለማስጀመር አስቧል።
የስርጭቱስ ጉዳይ?
DSTV ከሊግ ካምፓኒው ጋር የነበረውን የ5 ዓመት ኮንትራት ጨርሶ ወጥቷል። ስለዚህ በቀጣዩ ዓመት ሊጉ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ይኖረዋል ወይስ አይኖረውም? የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው።
ባለኝ ተጨባጭ መረጃ መሰረት የቀጥታ ስርጭት ይኖረዋል። ይህንንም በተመለከተ ሊግ ካምፓኒው የዛሬ ወር ገደማ ባወጣው ጨረታ መሰረት አምስት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የጨረታ ሰነዱን ወስደዋል።
እነሱም፦ EBC፣ ፋና፣ OBN፣ አርትስ እና EBS ናቸው።
ሊግ ካምፓኒው የጨረታ ሰነዳቸውን እየመረመረ ሲሆን የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የሚያስተላልፈው ቴሌቪዥን ጣቢያ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ይታወቃል ተብሎ ይጠበቃል።
እርሶስ ይሄንን የቀጥታ ስርጭት መብት ማን ሊያሸንፍ ይችላል ብለው ያስባሉ?
ጋዜጠኛ ምስጋና ታደሰ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ2018 በ20 ክለቦች መካከል እንደሚካሄድ ይታወል። አነጋጋሪው ነገር መቼ ይጀመራል? የሚለው ነገር ነው።

በጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ

ጀፎረ
#ethiopia | ጉራጌዎችን ታታሪ ጥበበኛ ከሚያሰኟቸው ነገሮች ውስጥ የመንደር አቀያየሳቸውና የሳር ቤት አሠራራቸው ተጠቃሽ ናቸው፡፡
በተለይ ደግሞ ማራኪ የመንደር ገጽታ እንዲኖራቸው ከጥንት ጊዜ ጀምረው የሚታወቁበት የምሕንድስና ጥበብ አስደማሚ ነው፤ ‹ጀፎረ›› ይባላል፡፡
በጉራጊኛ ‹ጀፎረ›› ማለት አውራ መንገድ ማለት ነው፡፡
‹ጀፎረ›› ከመሠረታዊ ጠቀሜታው ባለፈ ለጉራጌ መንደሮች ውበትን በማላበስ የጎላ አስተዋጽኦ አለው፡፡
በጉራጌ የመንደር አመሠራረት ያለ ጀፎረ አይታሰብም፡፡
ጀፎረ አረንጓዴ ሳር የለበሰ እና በሁለት ትይዩ መንደርተኞች መካከል የሚገኝ ሰፊና ማራኪ አውራ መንገድ ነው፡፡
ለአካባቢው ነዋሪዎች መግቢያና መውጫ እንዲሁም መተላለፊያ ሆኖ ያገለግላል፡፡
እስከ 60 ሜትር ድረስ ስፋት ያለው ይኽ የወል መንገድ ከመንገድነት ባሻገር ለተለያዩ ማኅበራዊ ኩነቶች ያገለግላል፡፡
‹ጀፎረ›› ለማኅበረሰቡ እንደሠርግ ያሉ የደስታ፣ እንደለቅሶ ያሉ የሐዘን ማኅበራዊ ሥነ ሥርዓቶች መከወኛ ስፍራም ነው፡፡
በሠርግ ወቅት ሰርገኞች የሚጨፍሩበት፣ አባቶችና እናቶች እንዲሁም የሰፈር አዛውንቶች ልጆቻቸውን መርቀው የሚሰጡበት ቦታ ነው፤ ‹ጀፎረ››፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ‹ጀፎረ›› የተለያዩ ስብሰባዎች፣ እንደ ፈረስ ጉግስና መሰል ባህላዊ ትዕይንቶች የሚካሄዱበትም ነው፡፡
የጉራጌ እረኞች ከብቶቻቸውን የሚያመላልሱበት በዚሁ ‹ጀፎረ›› በተባለው የወል ስፍራ ነው፡፡
በጉራጌ ባህል ‹ጀፎረ›› ወይም ባህላዊ አውራ መንገድን አጥሮ ወደ ግል ማካለል የተወገዘ ተግባር፤ ነውርም ነው።
ይህን ስርዓት ተላላልፎ የተገኘ ግለሰብ ቢኖር በማኅበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያጣል፤ ከማንኛውም ማኅበራዊ ግንኙነት ይገለላል፡፡
በጉራጌዎች ዘንድ በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረው የዓረፋና የመስቀል በዓል በዚህ የወል ስፍራ ላይ ነው የሚከወነው፡፡
በበዓሉ ልጃገረዶችና ጎረምሶች ከሥነ ሥርዓቱ በኋላ ባህላዊ ጨዋታዎችን የሚጫወቱበት ስፍራም ነው፤ ‹ጀፎረ››፡፡
‹ጀፎረ›› በአሁን ወቅት የሃገሪቷን ማህበረሰብ ቀልብ ስቦ የከተማና የገጠር ኮሪደር ምሳሌ ሆኗል።
የሀገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች ‹ጀፎረ››ን ለመጎብኘት ወደ ጉራጌዎች ምድር ማቅናታቸው በህዝቡ ዘንድ ደስታን ፈጥሯል።
OBN

Comments