20 days ago
"ፊልም ላይ ከፍዬ ተውኛለሁ!"
አርቲስት ሚካኤል ታምሬ
ልዩ ቆይታ ከመለዋ ሚዲያ ጋር
#ethiopia | በበርካታ የፊልም ስራዎቹ ዘንድሮ ስኬታማ ጉዞ እያደረገ የሚገኘው ተወዳጁ አርቲስት ሚካኤል ታምሬ ከመለዋ ሚዲያ ጋር ባደረገው ልዩ ቆይታ ስለ ትወና ህይወቱ እና ስለ ስነ ጥበብ ጉዞው በሰፊው አጋርቶናል።
በዚሁ ፕሮግራም ላይ ስለ ቤተሰባዊ አስተዳደጉ እና ስለ ግል ህይወቱ እንዲሁም በስራው አጋጣሚ ስላገኘው አዲስ ልምድ ጥልቅ ማብራሪያ ሰጥቷል።
https://www.tiktok.com/@me...
#michaeltamre #melewamedia #art #cinema #amharicfilm #ethiopianartist #interview #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

24 days ago
አቶ ዘገየ አስፋው አረፉ
#ethiopia | ከሁለት ቀን በፊት በኦቦ ሌንጮ ለታ የመፅሐፍ ምረቃ መርሀ ግብር ላይ በስካይ ላይት አብረውን ታድመው የነበሩት የ84 አመቱ አቶ ዘገየ አስፋው ትናንት ሌሊት ማረፋቸው ተነገረ።
ዘገየ አስፋው (Zegeye Asfaw) በኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ማህበራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ሚና የነበራቸው አንጋፋ ምሁር፣ የህግ ባለሙያ እና የቀድሞ ሚኒስትር ነበሩ። በተለይም በደርግ ዘመን የነበረውን ታሪካዊ "መሬት ላራሹ" አዋጅ በማርቀቅና በማስፈጸም ረገድ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ሰው እንደነበሩ ይነገርላቸዋል።
ዋና ዋና የሥራ መስኮች
የመሬት ስርአት ለውጥ፡ አቶ ዘገየ በ1967 ዓ.ም የወጣውን የመሬት ይዞታ አዋጅ በማርቀቅ ረገድ ትልቅ ድርሻ የነበራቸው ሲሆን፣ የመሬትና የሕዝብ ማስፈር ሚኒስትር በመሆንም አገልግለዋል።
የመንግሥት የኃላፊነት ደረጃዎች፡ በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት ወቅት (1983-1984 ዓ.ም) የግብርና ሚኒስትር ሆነው አገልግለዋል።
የሲቪል ማህበረሰብ ተሳትፎ፡ ሁንዴ (Hundee) የተባለውን መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በመመሥረት በግብርናና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ በርካታ ሥራዎችን አከናውነዋል።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን በማገልገል ላይ ነበሩ።
የሕይወት ታሪክና የትምህርት ዝግጅት
በ1934 ዓ.ም በምዕራብ ሸዋ የተወለዱት አቶ ዘገየ፣ ትምህርታቸውን በቀድሞው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ (የአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ) በሕግ ትምህርት ተከታትለዋል። በተማሪዎች እንቅስቃሴ ወቅትም ንቁ ተሳትፎ ነበራቸው። በፖለቲካዊ አቋማቸው ምክንያት በተለያዩ ሥርዓቶች የእስር እንግልት ደርሶባቸዋል፤ ለምሳሌ በደርግ ዘመን ለ10 ዓመታት ታስረዋል።
የሥነ-ጽሑፍ ሥራ
የአቶ ዘገየን የሕይወት ጉዞና የኢትዮጵያን የመሬት ፖለቲካ ታሪክ የሚተርክ Land to the Tiller የተሰኘ መጽሐፍ በኤን ኦስትሁይዘን (Ann Oosthuizen) ተጽፎ ለንባብ በቅቷል።
በ1987 ዓ.ም (እ.ኤ.አ. 1995) የመሠረቱት ሁንዴ (HUNDEE) የተባለውን መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በሚከተሉት ላይ ያተኩራል፦
የሴቶች መብት፡ ሴቶች የመሬት ባለቤትነት መብት እንዲኖራቸውና በኢኮኖሚ ራሳቸውን እንዲችሉ ይሠራል።
የአካባቢ ጥበቃ፡ በገጠር አካባቢዎች የደን መልሶ ልማትና የውሃ ጥበቃ ሥራዎችን ያከናውናል።
የአርሶ አደሮች ማህበራት፡ ገበሬዎች ምርታቸውን በፍትሐዊ ዋጋ እንዲሸጡ የገበያ ትስስር ይፈጥራል።
መሬት ላራሹ" እንደ መጽሐፍ
እ.ኤ.አ. በ2020 የታተመው Land to the Tiller: An Interview with Zegeye Asfaw የተሰኘው መጽሐፍ በአን ኦስትሁይዘን (Ann Oosthuizen) የተዘጋጀ ሲሆን፣ የአቶ ዘገየን የሕይወት ታሪክና የኢትዮጵያን የመሬት ፖለቲካ ትግል በዝርዝር ይተርካል። መጽሐፉ የሚከተሉትን ነጥቦች ያካትታል፦
የታሪክ ምስክርነት፡ አቶ ዘገየ በሦስት የተለያዩ መንግሥታት (በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ በደርግ እና በሽግግር መንግሥቱ) ውስጥ ስለነበራቸው ቆይታ እና በመሬት ማሻሻያ ዙሪያ ስለነበረው ትግል በዝርዝር ይገልጻሉ።
የግል መስዋዕትነት፡ ፖሊሲውን ለማስፈጸም ሲሉ የከፈሉትን ዋጋ፣ በተለይም በደርግ እስር ቤት ያሳለፏቸውን 10 ዓመታት ይተርካል።
የሰሜንና የደቡብ ልዩነት፡ በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል የነበረውን የ"ርስት" ሥርዓት እና በደቡብ የነበረውን የ"ጭሰኝነት" ሥርዓት ታሪካዊ ዳራ ይተነትናል።
"መሬት ላራሹ" እንደ ፖሊሲ (1967 ዓ.ም)
አቶ ዘገየ የካቲት 25 ቀን 1967 ዓ.ም የወጣውን የገጠር መሬት ይዞታ አዋጅ (Proclamation 31/1975) በማርቀቅ ግንባር ቀደም ነበሩ። ይህ አዋጅ፦ [1]
የዘመናት የፊውዳል ጭቆናን በማክተም መሬት ለመንግሥትና ለሕዝብ እንዲሆን አድርጓል።
ጭሰኝነትን እና ማንኛውንም ዓይነት የመሬት ኪራይ ወይም የጉልበት ብዝበዛ አግዷል።
ገበሬው በራሱ መሬት ላይ ባለቤት (ይዞታ ያለው) እንዲሆን በማድረግ የኢትዮጵያን የክፍለ ሀብት ስርጭት ለውጧል።#ተወዳጅ ሚድያ (ዕዝራ እጅጉ)

26 days ago
የብርሃኑ ተዘራ (ላፎንቴን) የግል የሕይወት ፍልስፍና እና ቆይታ
#ethiopia | ታዋቂው የጥበብ ሰው ብርሃኑ ተዘራ (ላፎንቴን) ሕይወትን በቀላል መንገድ የመምራት ልምዱንና የግል አመለካከቱን የሚገልጽበትን የመጀመሪያ ክፍል ቃለ መጠይቅ አቅርቧል።
በዚህ ዝግጅት ላይ አርቲስቱ ነገሮችን ሳያወሳስቡ በመኖር ውስጥ ስላለው ሰላም እና ስለ ቆይታው ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል።
ሙሉውን ውይይት በሊንኩ በመከተል መመልከት ይቻላል።
https://youtu.be/s9n-tOraP...
#art #biography #interview #philosophy #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

3 months ago
የሚካኤል በላይነህ (ሚኩ) ቆይታ በይፋ ተለቀቀ! 🔥
ብዙዎቻችሁ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው፣ ከወዳጄና ከታዋቂው ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ (ሚኩ) ጋር ያደረግነው የመጀመሪያ ክፍል ቃለ-ምልልስ አሁን በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ተለቋል!
ተመልካች ብቻ ሳይሆኑ ቀዳሚ ተመልካች ይሁኑ!
ስለ ጥበብ፣ ስለ ሕይወትና ስለ ሙዚቃ ያደረግነውን ጥልቅና አዝናኝ ቆይታ ለማየት አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/5O2h52Sts...
🙏 ቤተሰብ ይሁኑ፦
ቪዲዮውን ሲመለከቱ፦
Like በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩ፣
Share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ፣
Subscribe በማድረግ ደግሞ የቻናላችን ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ።
#michaelbelayneh #getutemesgen #ethiopianmusic #interview #newvideo #የመጀመሪያክፍል #ጌጡ #ጌጡተመስገን

4 months ago
📚 "ሁሉን አሟልቻለሁ፣ ግን ለምን አልተቀጠርኩም?" ብለው ጠይቀው ያውቃሉ? 🤔
"ስራ መፈለግ ብቻ በቂ አይደለም፤ በትክክል መፈለግ እንጂ!"
ብዙ ወጣቶች እና አዲስ ተመራቂዎች በራስ መተማመን ለስራ ውድድር ይቀርቡና ውጤቱ ግን እንዳሰቡት አይሆንም። ችግሩ ያለው የት ጋር ነው? ሲቪው? ቃለ-መጠይቁ? ወይስ አለባበሱ?
"ለምን አልተቀጠርኩም?" የተሰኘው አዲሱ ኢ-ቡክ እነዚህን ጥያቄዎች በሙያዊ መንገድ ይመልሳል!
በዚህ መጽሐፍ ምን ያገኛሉ?
📄 ማራኪ የሲቪ (CV) አዘገጃጀት: ቀጣሪን የማሳመን ጥበብ።
🗣 የቃለ-መጠይቅ ዝግጅት: ምን ልጠየቅ እችላለሁ? እንዴትስ ልመልስ?
ፕሮቶኮል እና ስነ-ስርዓት: በስራ ዓለም ውስጥ የሚሰጠው ቦታ።
👔 ሙያዊ ገፅታ:
አለባበስ እና አቀራረብ።
ይህ መጽሐፍ ከባለሙያዎች እና ከእውነተኛ የስራ ዓለም ተሞክሮዎች የተቀዳ "ወርቅ" መመሪያ ነው። ከዛሬ ጀምሮ "ለምን አልተቀጠርኩም?" ከማለት ወደ "እንዴት ብቀይር እቀጠራለሁ?" ይሸጋገሩ!
🛑 STOP Applying blindly!
🛑 STOP Getting rejected!
"ለምን አልተቀጠርኩም?"
The Ultimate Guide to Landing Your Dream Job in Ethiopia. 🇪🇹
✨ CV Writing
✨ Interview Skills
✨ Professional Etiquette
📖 Get the E-Book Now:
አሁኑኑ ገዝተው ያንብቡ፣ የስራ እድልዎን ያሰፉ!
👇👇👇
https://ye-buna.com/abebem...
#jobsearch #careeradvice #ethiopia #cvwriting #interviewtips #ebook #selfdevelopment

Sponsored by
Surafel
5 months ago
🎙️ "ይህ ፖሊስ ፕሮግራም ነው..."
የምትለዋ ድምፁ ዛሬም በጆሮአችን አለች!
#ethiopia | በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) የፖሊስ ፕሮግራም ላይ በልዩ የድምፅ ቀለም እና በብቃት አቀራረቡ የብዙዎቻችንን ልብ የገዛው አንጋፋው ጋዜጠኛ ሰለሞን አንባቸው፤ በ Alive Podcast ድንቅ እንግዳችን ሆኖ ቀርቧል።
በዚህ ልዩ ቆይታ ከተወዳጁ ጋዜጠኛ ሰለሞን ጋር፡-
👮 ስለ ፌደራል ፖሊስ ጋዜጠኝነት የካበተ ልምዱ፣
🎤 ስለ ሙያዊ ፈተናዎች እና ድሎች፣
📜 እንዲሁም ስለ ህይወት እና ጥልቅ የሆኑ ትዝታዎቹ በሰፊው አውግተናል።
ይህንን ትምህርት እና ትዝታ ያዘለ ድንቅ ቆይታ እንዳያመልጥዎ!
ሙሉውን ቪዲዮ ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ: 👇
🎥 https://youtu.be/0-yown_Gy...
#alivepodcast #solomonambachew #journalism #ethiopia #etv #interview #lifeexperience

7 months ago
Excited to share that the new Forbes Africa magazine is spotlighting Ethiopia’s dynamic growth across multiple sectors!
I had the privilege of contributing an interview focusing on Ethiopia’s tourism sector exploring our rich heritage, sustainable initiatives, and the unique experiences that make our country a must-visit destination.
It’s inspiring to see our story being shared on a continental platform like Forbes Africa!
Download the issue here 👇
https://cms.forbesafrica.c...
Discover how Ethiopia is positioning itself as a global tourism hub and learn more about the exciting developments in other sectors driving Africa’s growth!
#visitethiopia 🇪🇹 #landoforigins #forbesafrica #ethiopiarising #tourism #innovation #culturemeetsopportunity #proudlyethiopian

9 months ago
ፎቶ 1
2002 ዓ.ም ጳጉሜን
#ethiopia | በጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ አዳራሽ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከባለሃብቶች ጋር መንግስት ይፋ ባደረገው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዙሪያ እየተወያዩ ነበር።
በወቅቱ የተሰብሳቢውን ቀልብ የሳበው ፕሮጀክት X እየተባለ የተገለጸው ፕሮጀክት ነበር። የሄድሁት ለቀጥታ ሥርጭት ቢሆንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲጨርሱ exclusive interview ፈለግሁና ወደ ኃላፊዎች ደወልሁ ተፈቀደልኝ። እከሌ ሚባልን ሰው አናግሪ አሉኝ። ፕሮቶኮላቸው ነበር። ፈልጌ ነገርሁት። ከመድረክ ሲወርዱ እዚህ ቦታ ላይ ካሜራ ይዘሽ ጠብቂ አለኝ።
ከደቂቃዎች በኋላ እኒያ በጥሩ በክፉም ሚነሱት መሪ ከፊቴ ደርሰው ቆሙ። እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ የሀገር መሪ ለመጠየቅ ተዘጋጀሁ።
እኔ- እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረስዎት?
ጠ/ሚ መለስ- እንኳን አብሮ አደረሰን
እኔ- መንግስት ትልቅ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። በተለይ ፕሮጀክት X ምንነቱ ባይገለጽም መነጋገሪያ ሁኗል። በአዲስ ዓመት ዋዜማ ይህ መገለጹ መንግስት ለሕዝቡ የሰጠው እንኳን አደረሳችሁ ስጦታ ይሆን እንዴ?
ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ- በመንግስትና በሕዝብ መካከል ሰጭና ተቀባይ የለም። ይህ ፕሮጀክት በጋራ ሠርተን እዚህ ለመድረሳችን ማሳያ እንጅ ስጦታ አይደለም። ይህንን ፕሮጀክት እውን ስናደርገው ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምእራፍ እንደሚያሻግርም እናምናለን።
(እኔ በልቤ ባልጠየቅስ ኖሮ 😂)
ፎቶ 2
2003 ዓ.ም
ያለፈው የስልጣኔ ታሪካችንን አንስተን፣ የመሀል የረሀብ ዘመናችንን እና እስከዛሬ የተከተለን ድህነታችንን አሳይተን የሕዳሴ ግድብን ብንሠራ የኢትዮጵያውያንን ስነ ልቡና፣ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ ዲፕሎማሲ የሚያስገኘውን የበላይነት መሥራት ፈልጌ እቅድ አስገባሁ ጸደቀ። ጠ/ሚ መለስ በድጋሚ አገኘኋቸው።
እኔ- “የሕዳሴ ግድብ ዋና መልእክት ምንድን ነው?
ጠ/ሚ መለስ - “አንችልም ከሚል የራሳችን ባሪያ ካደረገን አስተሳሰብ ነጻ ያወጣናል።”
እኔ- ኢትዮጵያ በኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት የረሃብ ምሳሌ ናት። ይህ መጥፎ ምሳሌነት መቼ ከኦክስፎርድ ይፋቃል ብለው ያስባሉ?
ጠ/ሚ መለስ- “መጀመሪያ ከእኛ ጓዳ ነው መፋቅ ያለበት። በአዲሱ ፕሮጀክታችን መልስ ያገኛል ብዬ አስባለሁ። ይህንን ተቀብሎ መኖር ማለት ለእኔ ውርደት ነው”
(አጋጣሚ ይሁን እንጃ ከወራት በኋላ Oxford አዲስ ሲያትም ከረሃብ ምሳሌነት አውጥቶ አሠራጬ።)
ፎቶ 3- 2004 ዓ.ም
የዐባይ ጉዳይ ተጠናውቶኝ እንደገና አቀድሁ። ለምን ሕዝቡ ባለቤት ነው ካልን ጠ/ሚ መለስን ስለሕዳሴ ግድብ የ1 ዓመት ጉዞ አይጠይቅም? አልሁ ተወያየን ፀደቀ። የግብፅና የሱዳንን አምባሳደሮችንም አካተትን። በሺህዎች የሚቆጠሩ ጥያቄዎች በአካል፣ በስልክ፣ በኢሜይል ተላኩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩም ከ2 ሰዓታት በላይ ወስደው መለሱ።
ጠያቂ - ከመንግስታዊ መሪነት ባለፈ ቦንድ ገዝተዋል?
ጠ/ሚ መለስ - (ፈገግ ብለው) እንደማንኛውም የመንግስት ሠራተኛ የአንድ ወር ደምወዜን በአንድ ዓመት ክፍያ ይመለከተኛል። ያን እያደረግሁ ነው።
ይህ በቤተ መንግስታቸው የሰጡት የመጨረሻ ረጅሙ ቃለ መጠይቅ ነበር። ከወራት በኋላ ማረፋቸው ተሰማ።
ዛሬ ቢያዩት ምን ይሉ ነበር?
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!

11 months ago
5 ቀናት ቀሩት።
መስከረም መልቲ ሚዲያ በእነዚህ ጉዳዮች የክረምት ስልጠና ለመስጠት ተዘጋጅቷል።
NEWS and Digital Media
Documentary production
Interview
በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብና ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይችላሉ!
0956210000
0962025502
ተጋባዥ እንግዶች
ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ
ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል
ጋዜጠኛ ማኅደረ ታሪኩ