Logo
Getu Temesgen
የሚካኤል በላይነህ (ሚኩ) ቆይታ በይፋ ተለቀቀ! 🔥

​ብዙዎቻችሁ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው፣ ከወዳጄና ከታዋቂው ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ (ሚኩ) ጋር ያደረግነው የመጀመሪያ ክፍል ቃለ-ምልልስ አሁን በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ተለቋል!

​ተመልካች ብቻ ሳይሆኑ ቀዳሚ ተመልካች ይሁኑ!

ስለ ጥበብ፣ ስለ ሕይወትና ስለ ሙዚቃ ያደረግነውን ጥልቅና አዝናኝ ቆይታ ለማየት አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑ

https://youtu.be/5O2h52Sts...

​🙏 ቤተሰብ ይሁኑ፦
ቪዲዮውን ሲመለከቱ፦

​Like በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩ፣
​Share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ፣
​Subscribe በማድረግ ደግሞ የቻናላችን ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ።

​#michaelbelayneh #getutemesgen #ethiopianmusic #interview #newvideo #የመጀመሪያክፍል #ጌጡ #ጌጡተመስገን

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.