20 days ago
"ፊልም ላይ ከፍዬ ተውኛለሁ!"
አርቲስት ሚካኤል ታምሬ
ልዩ ቆይታ ከመለዋ ሚዲያ ጋር
#ethiopia | በበርካታ የፊልም ስራዎቹ ዘንድሮ ስኬታማ ጉዞ እያደረገ የሚገኘው ተወዳጁ አርቲስት ሚካኤል ታምሬ ከመለዋ ሚዲያ ጋር ባደረገው ልዩ ቆይታ ስለ ትወና ህይወቱ እና ስለ ስነ ጥበብ ጉዞው በሰፊው አጋርቶናል።
በዚሁ ፕሮግራም ላይ ስለ ቤተሰባዊ አስተዳደጉ እና ስለ ግል ህይወቱ እንዲሁም በስራው አጋጣሚ ስላገኘው አዲስ ልምድ ጥልቅ ማብራሪያ ሰጥቷል።
https://www.tiktok.com/@me...
#michaeltamre #melewamedia #art #cinema #amharicfilm #ethiopianartist #interview #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 month ago
አዲስ የአማርኛ ፊልም
"በሷ ጉዳይ" አሁን በዩቲዩብ ተለቀቀ
#ethiopia | ለፊልም አፍቃሪዎች በሙሉ! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "በሷ ጉዳይ" የተሰኘው አዲስና አጓጊ የአማርኛ ፊልም በታዲያስ ፊልም (Tadias Film) የዩቲዩብ ቻናል ላይ በይፋ ተለቋል።
ርዕስ፦ በሷ ጉዳይ (Be Sua Guday)
ዘውግ፦ ድራማ/ፍቅር
ሊንክ፦ ፊልሙን እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እንዲህ ያሉ ጥራት ያላቸው ስራዎችን ይዞ ወደ ዩቲዩብ መምጣቱ ለተመልካች ትልቅ ምቾት ነው። "በሷ ጉዳይ" የሰዎችን ህይወትና ግንኙነት በጥበብ የሚዳስስ ድንቅ ስራ በመሆኑ፣ ዛሬውኑ ቤተሰብ ጋር በመሆን እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ።
ጥበብ በቤታችሁ—"በሷ ጉዳይ" እንዳያመልጣችሁ!
#getu #besuaguday #amharicfilm #newethiopianmovie #tadiasfilm #ethiopiancinema #drama #በሷጉዳይ #አዲስፊልም #አማርኛፊልም #ታዲያስፊልም #ጌጡተመስገን #getutemesgen