12 days ago
ነጻ ስልጠና ለወጣቶች
ልዩ እድል የቆዳ እና የቆዳ ውጤቶችን ማምረት ላይ የራሳቸውን ቢዝነስ መጀመር ለሚፈልጉ አቃቂ ቃሊቲ ነዋሪ ለሆኑ ወጣቶች
ዱካ ዩዝ ሌድ ኦርጋናይዜሽን እና ሪዲም ዘ ጀነሬሽን ከአማኑኤል የልማት ድርጅት ጋር በመተባበር በማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በተገኘ ድጋፍ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ለሚገኙ ወጣቶች “Windows of Hope” በተሰኘ ፕሮጀክት አማካኝነት የቆዳ እና የቆዳ ውጤቶችን ማምረት ላይ ስልጠና ሰጥጠው በዚሁ ዘርፍ ወጣቶች የራሳቸውን ስራ እንዲጀምሩ የማድረግ ስራ እየሰሩ ይገኛል።
ይህ እድል በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ እድሜአቸው ከ 18 እስከ 35 ላሉ ወጣቶች ሙሉ በሙሉ በነጻ የሚሰጥ ሲሆን፣ ከስልጠና ባለፈ የመስሪያ ቦታ ማመቻቸት፣ ተደራጅቶ ስራውን ለመጀመር የሚያስፈልጉ ፍቃዶችን፣ የመስሪያ ማሽኖችን እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለፕሮጀክቱ አባላት የሚያሟላ ነው።
🌟 የዚህ ፕሮጀክት አካል የሚሆኑ ወጣቶች በዋናነት ምን ያገኛሉ?
✅ የህይወት ክህሎትና የስራ ፈጠራ (Entrepreneurship) ስልጠና
✅ ተግባር-ተኮር የቆዳ እና የቆዳ ውጤቶችን የማምረት ስልጠና
✅ እውቅና ያለው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (COC)
✅ ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ ላጠናቀቁ ፍቃድ (ላይሰንስ) እንዲወጣላቸው እና የስራ ማሽን እንዲገዛላቸው በማድረግ ወደ ስራ የሚሰማሩበት ሙሉ ድጋፍ
👥 ማን መመዝገብ ይችላል?
▪️ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ ያላቸው
▪️ እድሜያቸው ከ18-35 ዓመት የሆኑ ወጣቶች
▪️ የሚሰጠውን ስልጠና ሙሉ በሙሉ ለመውሰድ ፍቃደኛ የሆኑ
▪️ የቆዳ እና የቆዳ ውጤቶችን ማምረት ላይ ለመማር ፍላጎት ያላቸው እና በዚሁ ዘርፍ ለመስራት ፍቃደኞች የሆኑ
📌 ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ:
አቃቂ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
👥 ሴቶች፣ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች (IDPs)
⏰ ምዝገባ የሚተናቀቅበት ቀን: መስከረም 19/2019 ዓ.ም
ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://forms.gle/Ve98DZpR...
ወይንም፡ 0911253219, 0980810007, 0920193119 ይደውሉ፡፡

21 days ago
📣 የጥቆማ ጥሪ ✨
🌍 የአፍሪካ ምርጦችን ለማክበር ዝግጁ ነን! 🏆
🤝 ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ፤ መመሰጋገን ባህላችን እናድርግ!
"African Star Wide Award, Where Excellency Shines Globally!"
በ Colorful Event Organizer አዘጋጅነት የሚካሄደው 3ኛው ዙር African Star Wide Award የአፍሪካን ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ አመራሮች፣ ሙያተኞች፣ ተቋማት እና ድርጅቶች በክብር ለመሸለም ተዘጋጅቷል። 🌟
💬 በእርስዎ እይታ ማን ይሄ ክብር እና እውቅና ይገባዋል?
ለሀገር እና ለአፍሪካ መልካም ተጽዕኖ ያሳድራሉ እንዲሁም በመልካም ስም ያስጠራሉ የሚሉትን የሀገር ባለውለታዎች፣ የፖለቲካ አመራር፣ የንግድ አመራር፣ መገናኛ ብዙኃን፣ አጠቃላይ ኢንቨስተር፣ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፣ ኮንስትራክሽን፣ በሪል እስቴት፣ ወጣት ስራ ፈጣሪ፣ ሴት ስራ ፈጣሪ እና ሌሎች ዘርፎች በአፍሪካ እና በአለም መድረክ ሊከበሩ ይገባል የሚሉትን እጩዎን ይጠቁሙ፤ወይም እኔ ብቁ ነኝ፣ ምርት እና አገልግሎቴ ለአፍሪካ አርአያ መሆን ይችላል ብለው ካመኑ ለመወዳደር ይመዝገቡ። 🚀
📝 የእጩ ጥቆማ እና ምዝገባ
በሁሉም የ Africa Star Wide Award ማህበራዊ ሚዲያ ገፆች
*Facebook: SWA Awards
*TikTok: africanstarwideaward
*Instagram: africanstarwideaward እንዲሁም፦
📱 በ 0976 199 999 በ WhatsApp | Telegram | SMS ላይ መጠቆም ትችላላቹ ።
📣 CALL FOR NOMINATIONS ✨
🌍 We Are Ready to Celebrate Africa’s Finest! 🏆
🤝 Let us honor those who deserve to be honored; let gratitude become our culture!

Organized by Colorful Event Organizer, the 3rd African Star Wide Award is set to honor Africa’s most influential individuals, leaders, professionals, institutions, and organizations for their outstanding impact and excellence. 🌟
💬 In your opinion, who deserves this honor and recognition?
Nominate those who have made a positive impact on their country and across Africa, and who are recognized for their integrity and outstanding contributions as national icons,philanthropy, political leaders, business leaders, media professionals, investors, service institutions, construction companies, real estate leaders, young entrepreneurs, women entrepreneurs, and many other sectors worthy of recognition on the African and global stage.
Nominate your candidate, or if you believe you are qualified, and your product or service can become a model for Africa, register today and compete for this prestigious recognition. 🚀
📝 Nomination & Registration
Submit your nomination through the official Africa Star Wide Award social media pages:
*Facebook: SWA Awards
*TikTok: africanstarwideaward
*Instagram: africanstarwideaward
Or nominate via 📱 0976 199 999 on WhatsApp | Telegram | SMS.

2 months ago
የ16 ዓመቱ ወጣት ግዙፉን አፕል ኩባንያ ተቀላቀለ
#ethiopia | የ 16 ዓመቱ ናይጄሪያዊ ወጣት ቤሉሶቺም በ 'አፕል' ኩባንያ ውስጥ በ AI እና ሮቦቲክስ ዘርፍ መሥራት ጀመረ።
በቴክኖሎጂው ዓለም አዲስ ተስፋ የሆነው የቤት 16 ዓመቱ ናይጄሪያዊ ቤሉሶቺም በአፕል ኩባንያ ውስጥ በማሽን እና በሮቦቲክስ ዘርፍ ሥራ መጀመሩ ተገልጿል።
ወጣቱ በሂሳብ እና በፊዚክስ ውድድሮች ላይ በመሳተፍ አሸናፊ ለመሆን በመብቃቱ ይህንን ዕድል ሊያገኘ የቻለው ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ምርምሮች ላይ ከመሳተፉም በላይ የሚንቀሳቀሱ አውቶማቲክ የሮቦቲክስ ተሽከርካሪ ወንበሮችን መስራት መቻሉም ተገልጿል።
ወጣቱ ግዙፉን አፕል ኩባኒያ መቀላቀሉ በቴክኖሎጂው ዓለም ወደፊት ተጽዕኖ ፈጣሪ ተተኪ የአፍሪካ ወጣቾች እንዲመጡ የሚያደርግ ትልቅ ዕድል ነው ተብሏል።
ቤሉሶቺም በዓለም አቀፍ ደረጃ የአፍሪካ ስራ ፈጣሪ ወጣቶችን ወክሎ ስሙን እያስጠራ ይገኛል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #nigeria #apple #ai #technology #entrepreneur

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የ LinkedIn Changemaker Awards የእውቅና ሽልማት ተሰጠ
#ethiopia | በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀው የLinkedIn Changemaker Awards Ethiopia 2026፣ በሙያቸውና በእውቀት ሽግግር ተፅዕኖ ለፈጠሩ ግለሰቦችና ተቋማት በአዲስ አበባ ሕፃናት እና ወጣቶች ቲያትር ቤት የእውቅና ሽልማት ተሰጥቷል።
የፕሮግራሙ መስራች አቶ የአብስራ መካሻ በመክፈቻ ንግግራቸው፤ የሊንክድኢን መተግበሪያ ስራ ፈላጊ እና ቀጣሪን የማገናኘት አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን ጠቁመው፣ በተለይም ለአለም አቀፍ ድርጅቶች ቀዳሚ ምርጫ በመሆኑ በርካታ የስራ እድሎች የሚገኙበት መድረክ መሆኑን ገልፀዋል።
ሊንክድኢን በሀገራችን ውስን ተጠቃሚዎች ያሉት ቢሆንም፣ ጥቂት የማይባሉ ባለሙያዎች ስራቸውን እና እራሳቸውን ለማስተዋወቅ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።
ይህ የሽልማት መድረክም በኢትዮጵያ የዲጂታል ስትራቴጂ 2030 ላይ የዲጂታል ኢኮኖሚውን ከመገንባት አንፃር ትልቅ ድርሻ ይኖረዋል።
የውድድሩ ሂደት
ከ600 በላይ በህዝብ የቀረቡ እጩዎች
ከ200,000 በላይ የህዝብ ድምፅ
በባለሙያ ዳኞች የተመረጡ በ24 ዘርፍ ለውጥ ፈጣሪዎች
🏆 የ24ቱ ዘርፎች አሸናፊዎች ሙሉ ዝርዝር፡
LinkedIn Changemaker of the Year: ዶ/ር ሰገነት ቢዙነህ
Consistent LinkedIner of the Year: ዶ/ር ሰገነት ቢዙነህ
Inspiring Journey of the Year: እስክንድር አየለ
Creative Campaign of the Year: እስክንድር አየለ
Excellence in Marketing and Communication: ቲኖ አሊዬ
Digital Marketer of the Year: ዮናስ ሞህ
Best Local Company to Work For: የኢትዮጵያ አየር መንገድ
Young Changemaker of the Year: ሳኒዪ ድሪባ
Entrepreneur Impact of the Year: የትናየት ሰሎሞን
Influential Startup of the Year: አፍሪማ ዌልነስ
Mentorship Champion of the Year: ፍቃዱ ረታ
Women Empowerment Advocate of the Year: ሳሮን መሰለ
Humanitarian Advocate of the Year: ዶ/ር ፈቀደ አግዋር
Mental Health Advocate of the Year: ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው
Health Advocate of the Year: ዶ/ር ተስፋዬ ተሊላ
Best Child Development and Psychology Content: ብርሃኑ በላቸው
Best Career and Professional Growth: ዶ/ር ያዕቆብ አህመድ
Best AI Literacy and Awareness Content: ብርሃን ታፈሰ
Best STEM and Innovation Content: ሚኒልክ መንግስቱ
Best Climate and Sustainability: ፍሬው ከፍያለው
Best Academic and Research Content: ዶ/ር ሃሌ ተካ
Best Pan-African Voice: ሚካኤል ማስሪዬ
Best LinkedIn Newsletter Content: ታቢታ መሰለ
Impactful Campaign of the Year: ጥላሁን ግርማ
👏 እንኳን ለዚህ ታላቅ እውቅና አበቃችሁ!
#linkedinchangemakerethiopia #linkedinethiopia #digitalethiopia2030 #professionalexcellence #ethiopia

5 months ago
Ethio telecom and the African Development Bank (AfDB) Review Strategic Partnership to Accelerate Ethiopia’s Digital Transformation and Next Horizon Strategy
Ethio telecom CEO, Frehiwot Tamru, held a high-level strategic engagement with Excellency Mr. Solomon Quaynor S, Vice President of the African Development Bank, together with senior AfDB management, to review the ongoing partnership and collaborative engagements aimed at supporting the execution of Ethio telecom’s transformative “Next Horizon: Digital & Beyond 2028” strategy and Ethiopia’s broader digital transformation journey.
During the meeting, both institutions assessed the strong progress of their ongoing strategic engagements and financing discussions designed to accelerate the expansion and modernization of Ethiopia’s digital and telecom infrastructure, strengthen digital platforms and ecosystems, and expand inclusive access to innovative digital services that empower millions of citizens, businesses, and institutions across the country.
The CEO briefed the AfDB leadership on the significant progress being achieved under the “Next Horizon: Digital & Beyond 2028” strategy, highlighting Ethio telecom’s continued growth and advancement across all major business and transformation pillars. She emphasized the company’s successful evolution from a traditional telecom operator into a leading digital solutions and platform provider, supported by continuous investments in advanced telecom infrastructure, cloud services, AI-enabled technologies, fintech ecosystems, and digital platforms.
The discussion further highlighted Ethio telecom’s rapidly expanding “Beyond Connectivity” ecosystem, including strategic digital platforms such as telebirr, Zemen GEBEYA, and znexus, which are increasingly contributing to financial inclusion, digital commerce, entrepreneurship, innovation, and socio-economic empowerment. The CEO also outlined the company’s ongoing investments in next-generation digital infrastructure, including 4G and 5G expansion, rural connectivity, cloud and AI capabilities, green and energy-efficient infrastructure, and cross-border initiatives such as the Horizon Fiber project, which collectively reinforce Ethiopia’s growing role in the regional digital economy.
Vice President Solomon Quaynor and the AfDB senior management acknowledged Ethio telecom’s remarkable transformation journey and operational progress, noting the company’s growing relevance as one of Africa’s leading digital transformation success stories. They reaffirmed AfDB’s commitment to strengthening strategic collaboration and exploring sustainable financing frameworks that support large-scale digital infrastructure development, digital inclusion, innovation, and long-term economic growth.
The engagement also reflected the shared commitment of both institutions toward advancing continental priorities, including Africa’s digital transformation agenda, regional digital integration, and the broader vision of a connected and inclusive African digital economy.
At the conclusion of the meeting, Ethio telecom and the African Development Bank reaffirmed their mutual commitment to expediting ongoing collaborative initiatives, deepening their long-term strategic partnership, and accelerating investments that will continue to digitally transform Ethiopia, empower millions of lives, and contribute to sustainable and inclusive growth across the continent.
#ethiotelecom #afdb #digitalafrica #nexthorizon2028 #telebirr #digitalethiopia #digitalafrica #gsma #itu

የሀረሩ ጃፓን!
የአገር ኩራት!
ያንዳንድ ሰው እድል ደሞ ይገርማል፡፡
የሀረሩ ጃፓን እንድል አሰኝቶኛል፡፡
ይህ የእውቁ ቢሊየነር የሮክፌለር መነሻ፤ መናገሻ ነው ኢስት ክሊቭላንድ ከተማ።
ሰውየው ደግሞ እስኪገርመኝ የነካኸው ይስፋ የተባለለት አይነት ነው።
“የአንዳንድ ሰው እድል ደግሞ ጉደኛ ነው፣” ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል።
ግራ ቢገባኝ ነው የሀረሩ #ጃፓን ማለቴ።
በአሜሪካ አገር ከፊት ከሚቆሙ በጣት የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊ ባለሃብቶች አንዱ ነው፡፡
የአለም ቀን መጀመሪያ የምስራቁ ክፍል መነሻ አገር ጥንቁቅ ወግ እና ባህል ለሚረዱ ነገሩ ይገባል፡፡
የጃፓኖች አመጋገብ ሆነ የምግብ ዝግጅት የተለየ ግምት የሚወስድ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ።
ለዚህም ነው በጃፓን ምግብ ስራ ለመሰማራት እንኳን ሌላ ጃፓናዊ እራሱ ሁለት ሶስቴ ማሰብ ይጠበቅበታል የሚባለው፡፡
ቢዝነስ እና ድፍረት ግን ያወጣል! እንዲል መርሁ
በምስራቅ አፍሪካ ከምስራቋ ታሪካዊ ከተማ ሀረር የፈለቀው ሰው ወደዚህ ቢዝነስ ሲገባ ውሳኔው የቢዝነስ ድፍረት ነበር፡፡
ጀመረው፤ እናም ብዙዎች ይሆንልኛል ብለው የማያስቡትን የጃፓን ጣእም አመጣው!
ተሳካለት!
የምወደውን ምግብ ለመመገብ ከባልደረቦቼ ጋር ጃፓን ሬስቶራንት ሄድኩኝ አለ ጨዋታው ሲነሳ፡፡
በምኖርበት ክሊቭላንድ ከተማ ወደሚገኝ የጃፓን ቴርያኪ ሬስቶራንት አቀናሁ የተመኘሁትን ለማግኘት ግን እንዳሰብኩት አልቀናኝም ይላል ለማ ጌታቸው፡፡
“ምግብ ልበላ ሄጄ ወረፋ አላስደርስ አለኝ፡፡ ያኔ ወሰንኩ።” የሚለው የተለያዩ ግዙፍ ቢዝነሶች ባለቤት፤ አስቦት በማያውቀው ነገር ግን ገንዘብ እንደሚያመጣ ቀልቡ በነገረው የምግብ ቢዝነስ ለዛውም ትልቅ ግምት በሚሰጠው የጃፓን ማእድ ስራ ሊሰማራ ወሰነ፡፡
እውነቱን ነው!
የሞላ ገበያ መገለጫዋ በሆነችው አገረ አሜሪካ ‘የምን ወረፋ ነው? የምን እጥረት?’
ቀልቡ ነገረው፡፡ እሱም አመነው፡፡ “ቢዝነሱ ተጨማሪ ዘዋሪ ይፈልጋል፣” ሲል ወሰነ በቀዝቃዛማዋ ኦሃዮ ግዛት የሞቀ የንግድ ህይወት የሚዘውረው ለማ፡፡
ቀልጣፋው የሃረር ልጅ ዘየደ። አንድ ወዳጁ ጋር ደወለ።
“ስማ ወዳጄ የፈጀውን ይፍጅ እስቲ ሁነኛ የጃፓን ሼፍ ፈልግልኝ፣” አለ፡፡ ተገኘ፡፡
መኖር ደጉ ጨላውን አወጣ! በሮክፌለር የቢዝነስ መነሻ ሰፈር፤ ኢስት ክሊቭላንድ ሬስቶራንቱ የሚከፈትበትን ቦታ ገዛው፡፡
አቦ ይመቸው!
ቢዝነሱ ተጀመረ። ተከፈተ፡፡ ተሳካ! መሳካት ብቻ አይደለም ሞቀ። በቅርንጫፎች ሰፋ፤ ደመቀ።
እንደ መደበኛ ተመጋቢ ምናልባት በወራት አንዴ ይሄድ እንደሆን እንጂ ዛሬ ቢዝነሱ እሱን አይፈልግም፡፡ ጥሩ ገንዘብ ግን ያመጣል፡፡
“ተመጋቢዎች ለምን እንዳማረን ይቅር?” በሚል የተጀመረው ቢዝነስ ዛሬ የካናዳ ድንበር በምትጋራው የኦሃዮ ክሊቭ ላንድ እና ኮሎምበስ ከተሞች ስራው ሞቋል፡፡
በሌሎች ግዙፍ ፕሮጀክቶች ጫና፤ የራስ ሰው በማጣት እና በአንዳንድ አካባቢዎች የስራ ቦታ አመቺነት ችግር ቢዝነሱ እጅግ ማደግ የሚችልበትን እድል አልተጠቀምም እንጂ በጣም ሊሰፋ ይችል ነበር ይላል ለማ፡፡
ስለ እትዮጵያ ዲያስፖራ እንዲህ አለ፡፡ “እኛ ትንሽ ነን፡፡ የሆነ 10 ሺ ኢትዮጵያዊ ባለበት ከተማ ለምን መቶ የሀበሻ ምግብ ቤት ትከፍታለህ? ሁሉም ላይሰሩ ነው፡፡ ማን ውጤታማ ሊሆን ነው? ስንት ሰው በአንድ የሀበሻ ምግብ ቤት ሊመገብ ነው?” ሲል ይጠይቃል ለማ፡፡
“ሀበሾች መንቃት አለባቸው እርስ በእር ከመነጣጠቅ ይልቅ በርካታ ተመጋቢ ባለባቸው የሌላ አገር የሬስቶራንት ቢዝነሶች ጭምር ስለመሰማራት ማሰብ ይኖርባቸዋል፣” ሲል ሃሳቡን ያጋራል፡፡
ይህ ከለማ በርካታ ተስፈንጣሪ የቢዝነስ መገለጫዎጭ መካከል አንዱ ብቻ ነው፡፡
በርግጥ ሰውየው ብዙ ስራ አለው፡፡ ይህ የጃፓን ቴርያኪ ምግብ አቅራቢ እሱ ከደረሰበት የሀብት ማማ አንፃር እጅግ በጣም ትንሽ ነው፡፡ የትርፍ ጊዜ ስራ (ሆቢ እንደማለት)፡፡
የብዙ ክህሎት ባለቤት!
በግዛቱ አለ የተባለ የሪል እስቴት ኢንቨስተር ነው ለማ፡፡
በኦሀዮ ክሊቭላንድ እና ኮሎምበስ ከተሞች የሚያከራያቸው በርከታ የንግድ ህንፃ እና ቦታዎች አሉት፡፡
የተለያዩ ቢዝነሶች ጀምሮ ያሳካ፡፡
ለስደተኛ አይታለፍ የሚባሉ መከራዎችን የተሻገረ ጀግና፡፡
አይደለም ተወልዶ ላደገባት ኢትዮጵያ የህዝብ ወገን እና ደራሽ ነው ለማ በሰሜን አሜሪካ፡፡
ሀረር ከተማ አደሬ ጢቆ ነው ተወልዶ ያደገው፡፡
ጨዋታ አዋቂ፣ ወሬ የሚያምርለት፣ ተዝናንቶ የሚያዝናና ነው ይሉታል፡፡
ያደገበትን ያካባቢውን ወግ አልረሳም፡፡ ወደ አገሩ ሲመጣ አብሮ አደግ የሀረር ልጆችን ይዞ ይዞራል፡፡
ወርቃማ የህይወቱን ክፍል ውጭ ነው ያሳለፈው ከማለት ይልቅ እዛው ሀረር ነው የሚኖረው ያስብላል ነገረ ስራው፡፡
ቸርነቱስ ቢባል አሉ። ሰውየው በዚህ ጉዳይ ብዙ መናገር ባይፈቅድም እጁ የደረሰበት ልቡ ያውቀዋል።
መጪው ትውልድ ላይ ደግሞ ወጥሮ መስራት ነው መርሁ፡፡ ትምህርት ላይ ያምናል፡፡
የአገር ኩራት!
ኢትዮጵያውያኖች በደረሳችሁበት ይሁንላችሁ!
መሉቀን የወንደወሰን
ከአሜሪካ
#harar #ጃፓን #ሀረር #teriyaki #clevelandohio #cleveland #teriyaki_express #lemmagetachew #lemma_getachew #ohio #japanesefood #ጃፓን #ethiopianfood #ethiopia #realestate #addisababarealestate #clevelandclinic #clevelandclinicabudhabi #clevelandsddisview #addisview #harar #japan #teriyaki #cleveland #ohio #success #business #diaspora #realestate #entrepreneur #ethiopian #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

6 months ago
የኢትዮጵያ ድምፅ በኦክስፎርድ
አቶ ገድለሚካኤል አበበ ለዓለም አቀፍ እውቅና ተመረጡ
#ethiopia | በየዓመቱ የዓለም የላቁ የማህበረሰብ ስራ ፈጣሪዎችን (Social Entrepreneurs) የሚያከብረው የስኮል ወርልድ ፎረም (Skoll World Forum)፣ ዘንድሮ በኦክስፎርድ በሚያካሂደው ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያዊውን አቶ ገድለሚካኤል አበበን ሊያከብር ነው።
ስለ ስኬቱ ዋና ዋና ነጥቦች
ሚሲንግ ቢሊየን ኢኒሼቲቭ
በአካል ጉዳተኝነት አካታችነት ላይ በሰሩት የላቀ ስራ ለዘንድሮው የ2026 እውቅና ከተመረጡ ጥቂት የዓለም ሰዎች መሀከል አንዱ ሆነዋል።
የሚዲያ ተፅዕኖ
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዝዳንትና የብስራት ፕሮሞሽን መስራች የሆኑት አቶ ገድለሚካኤል፣ በሬዲዮና ቴሌቪዥን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ግንዛቤ በማስጨበጥ ይታወቃሉ።
የኦክስፎርድ ጉዞ
ከሚያዝያ 13 እስከ 16 ቀን 2018 ዓ.ም (2026) በሚቆየው ጉባኤ ላይ፣ የኢትዮጵያን ተሞክሮ በተመለከተ ንግግር ያደርጋሉ፤ ልምዳቸውንም ያጋራሉ።
ታሪካዊ መድረክ
ቀደም ሲል እንደ ኮፊ አናን፣ ዴዝሞንድ ቱቱ እና ጂሚ ካርተር ያሉ ታላላቅ ሰዎች ንግግር ባደረጉበት በዚህ መድረክ ላይ መገኘት ለኢትዮጵያ ትልቅ ስኬት ነው።
አቶ ገድለሚካኤል በአካል ጉዳተኞች ተደራሽነትና በአጋዥ ቴክኖሎጂዎች ላይ የሰሩት ስራ ሀገራችንን በዓለም መድረክ ከፍ አድርጓታል።
እናንት ያገሬ ልጆች
ግልጽነት ለዘላለም ይኑር!
መሥራት ጀግንነት ነው፤ ማድነቅ ደግሞ መሰልጠን ነው!
ጋዜጠኛ ገድለሚካኤል አበበ ለአገር እና ለሕዝብ እየሠራ፤ እየታተረ ይገኛል - ሽልማቱ ይገባሃል።
እንኳን ደስ ያለህ!
#getu #skollworld Forum #socialentrepreneurship #inclusionmatters #ethiopianexcellence #disabilityrights #oxford2026 #missingbillion #gedlemichaelabebe #አቶገድለሚካኤል #ኢትዮጵያ #ስኮልፎረም #አካታችነት #ጌጡተመስገን #getutemesgen

7 months ago
🎓 እናትና ልጅ አብረው ተመረቁ
#ethiopia | በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ 14ኛው ዙር የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ላይ፣ በመድረኩ ከተሰለፉት 1,254 ተማሪዎች መካከል የሁለት ሴቶች ታሪክ የዕለቱ ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኗል። እናት ወይዘሮ ትግስት ታከለ እና ልጃቸው ሰላማዊት ተድላ በማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ትምህርታቸውን አጠናቀው በአንድ ቀን፣ በአንድ መድረክ ካባ ለብሰው ተመርቀዋል።
ከቤት እስከ ዩኒቨርሲቲ - የጋራ ጉዞ
እናት ልጇን ከኬጂ ጀምሮ ኮትኩታ ለዩኒቨርሲቲ ማብቃት ብቻ ሳይሆን፣ አብሯት ተማሪ ሆና ተመራቂ መሆኗ ለታዳሚው ልዩ ስሜት ፈጥሯል። እናት ትግስት ታከለ በመማር ሂደቱ ውስጥ የገጠማቸውን "በዚህ እድሜ ተምረሽ የት ልትደርሺ ነው?" የሚል ተስፋ አስቆራጭ ትችት፣ በትጋትና በውጤት በመመለስ ለብዙዎች አርአያነታቸውን አሳይተዋል።
"ልጅን እያስመረቁ አብሮ መመረቅ ደስታው ወደር የለውም፤ ትምህርት እድሜ አይገድበውም!" — እናት ትግስት ታከለ
የእናት ጉያ እንደ ጥንካሬ ምንጭ
ልጅ ሰላማዊት ተድላ ከእናቷ ጋር በአንድ ክፍል ተቀምጣ መማሯ ትልቅ የሞራል ጥንካሬ እንደሆናት ትገልጻለች። እናቷ አጠገቧ መሆኗ ጊዜዋን በአግባቡ እንድትጠቀም እና ከአልባሌ ነገሮች ተቆጥባ ለስኬት እንድትበቃ ትልቅ አጥርና መነሳሳት እንደሆናት በደስታ ትናገራለች።
የወደፊት ራዕይ፡ ከስራ ፈላጊነት ወደ ስራ ፈጣሪነት
ይህ የእናትና ልጅ ጥምረት በምርቃት ብቻ የሚያበቃ አይደለም። ሁለቱ ተመራቂዎች ወደፊት በጋራ በመሆን የራሳቸውን ስራ ለመፍጠር (Entrepreneurship) ወጥነዋል። በተጨማሪም ትምህርታቸውን በሁለተኛ ድግሪ ለመቀጠል ትልቅ ተስፋ ሰንቀዋል።
እናት ትግስት ታከለ ለሁሉም ስኬቶች መሰረቱ ሰላም መሆኑን በማሳሰብ፣ ትውልዱ ሰላምን በማጽናት ለሀገር ዋልታ እንዲሆን የሚከተለውን የወላጅነት መልዕክት አስተላልፈዋል፦
"ሰላም ከራስ ይጀምራል!"
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #አሚኮ #ደብረታቦር_ዩኒቨርሲቲ #የእናት_ፍቅር #ትምህርት_ለዘላለም #አርአያነት #ኢትዮጵያ #ስኬት

Sponsored by
Surafel
8 months ago
15th Ethio-Chamber International Trade Fair
February 4–8, 2026
Meskel Square, Addis Ababa
Don’t Miss Africa’s Growing Business Gateway!
The 15th Ethio-Chamber International Trade Fair brings together business leaders, investors, innovators, manufacturers, traders, and entrepreneurs from Ethiopia and around the world under one roof.
This landmark event is your best platform for trade promotion, investment opportunities, market expansion, and high-level business networking.
Buy Ethiopian! Invest in Ethiopia!
________
Sectors
• Manufacturing
• Agro-Processing
• Import & Export
• Wholesale & Retail
• Mining
• Telecommunications & ICT
• Transportation & Logistics
• Automotive
• Coffee & Agribusiness
• Services
• Small & Medium Enterprises (SMEs)
• And many more
________
Why Participate?
✔ Connect with local and international investors
✔ Discover new markets and partnerships
✔ Showcase products, innovations, and services
✔ Explore trade and investment opportunities
✔ Strengthen your brand visibility
Register Now & Secure Your Place!
Email: ethiochambereventgmail.com
Website: event.ethiopianchamber.com
Call: 0993 512 930 | 0912 495 739
Organized by:
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)
in collaboration with Ministry of Trade and Regional Integration (MoTRI)

1 year ago
የወጣቶች ኢንቨስትመንት ባንክ ሊቋቋም ነው
#ethiopia | የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከአፍሪካ ልማት ባንክ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ ማስፋፊያ ባገኘው ድጋፍ፣ የወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ኢንቨስትመንት ባንክ (Youth Entrepreneurs Investment Bank ) ለማቋቋም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጋር መፈራረሙ ተገለጸ፡፡
ባንኩ ወጣቶች በሥራ ፈጠራ ስነ-ምህዳሩ ላይ የሚያጋጥሟቸውን የፋይናንስና የአቅም ክፍተት የሚሞላ ነው ያሉት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፤ ይህም መንግስት ለወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ የሰጠውን ልዩ ትኩረት የሚያሳይ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
አክለውም፤ "የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ብሩክ ለወጣቶቻችን ተስፋ የሆነውን ፕሮጀክት እውን ለማድረግ ለሰጡት ጠንካራ አመራር እንዲሁም የአፍሪካ ልማት ባንክ ላደረገው ድጋፍ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ" ብለዋል፡፡

በካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በላቀ አገልግሎት አሰጣጥ ተሸለመ
#ethiopia | በካናዳ ኦቶዋ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የ 'World African Researchers, Engineers, Entrepreneurs and Scientists Award (WARESA) 2025 መድረክ ላይ መልካም አፈጻጸም ያስመዘገቡ አፍሪካውያን ተቋማት በሚሸለሙበት ካታጎሪ “Outstanding Embassy Service Award” ተሸላሚ ሆኗል።
ኤምባሲው ለሽልማቱ የተመረጠው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በስፋት በሚገኙባቸው የካናዳ ከተሞች በመገኘት አገልግሎትና ድጋፍ በመስጠት፣ ተደራሽነቱን ለማስፋት በሰራው መጠነ-ሰፊ ስራ እንደሆነ በመድረኩ ላይ ተገልጿል።
ክቡር አምባሳደር ቴዎድሮስ ግርማ በእለቱ ባስተላለፉት መልእክት፤ ኤምባሲው ተሸላሚ ሆኖ በመመረጡ የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ፤ እውቅናው መላውን የኤምባሲውን ዲፕሎማቶች ለተሻለ ስራ የሚያተጋ ነው ብለዋል።
በቀጣይም በካናዳ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵዊያንና ትውልደ ኢትዮጵውያን ምሁራንን፣ የስራ ፈጣሪዎችንና ተማሪዎችን በማበረታታትና በመደገፍ፣ በአገር ቤት ካሉ ተቋማት ጋር በማስተሳሰር እውቀትና ችሎታቸውን ለአገር ልማት ለማዋል በትኩረት እንደሚሰራ ገልጸዋል።
በካናዳ ከሚገኙ የጥናትና ምርምር ተቋማት ጋር በቅርበት በመስራትም ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የሚሰጠውን የስኮላርሺፕ የትምህርት እድልን ለማስፋት በትኩረት ይሰራል ብለዋል።

🎉 Big Congratulations to Wollo University! 🏆✨
#ethiopia | Wollo University (WU) proudly celebrates Team Pumpkin Aid (Pumpkin Power) for securing a spot among the top three winners in a highly competitive Food System Innovation Challenge organized by Wageningen University & Research (WUR).
The grand final took place today, 30 September 2025, at WUR in the Netherlands, bringing together 24 dynamic teams from 12 international universities.
This remarkable achievement is a milestone for Wollo University, a University of Applied Sciences committed to tackling local and national food and nutrition security challenges while driving sustainable development through innovation.
We extend our sincere gratitude to WUR for creating this global platform that empowers youth to turn bold ideas into practical solutions and nurtures an entrepreneurial mindset for a better food future.
👏 A special salute goes to Team Pumpkin Aid, represented by Lielet Belete, along with Coordinator Dr. Seid Hussen Muhie, Mentor Yawkal Tsega, Advisor Dr. Ayalew Kassahun, the jury members at WU, the University management, the Directorate of Community Service, and everyone who supported the journey in one way or another.
🌟 We also celebrate Team Mushroom, who delivered an inspiring speech and shared valuable experiences during the event.
Once again, Congratulations to Team Pumpkin Aid and Wollo University for this outstanding international recognition!🎊
#wollouniversity #stridingforquality

🔔 Attention Book Lovers and Entrepreneurs.
A highly recommended book, "Making it Big" by Femi Otedola, for anyone interested in business and strategy shared from the personal lifetime experience of an African Billionaire. The book stands out for its practical insights on identifying opportunities, strategic decision-making, and building a sustainable legacy. Otedola shares his experiences with a direct and clear perspective, offering valuable takeaways for entrepreneurs and professionals at any stage.
If you're looking to add a substantive read to your collection and wisdom, this book is a smart choice. You can find your copy through the link below.
Amazon US link https://a.co/d/6poUpIs

ከ500 በላይ የተጠኑ አዋጭ ቢዝነሶች ከአዲስእይታ!!
በሀገራችን ኢትዮጵያ ቢሰሩ ውጤታማ የሚያደርጉና እጅግ አዋጭ ቢዝነሶችን በገበያ ጥናት በመለየት በርካቶችን የግል ቢዝነስ ባለቤት በማድረግ የሚታወቀው አዲስ እይታ
ቢዝነስ አማካሪ ከ500 በላይ የተጠኑ አዋጭ የቢዝነስ አማራጮችን አቅርቦላችኋል። ክረምቱን በቂ ዝግጅት አድርገው በመጪው አዲስ ዓመት 2018 ዓ.ም ወደ ሥራ እንዲገቡ ተጋብዘዋል።
ላለፉት 10 ዓመታት በርካቶችን ወደ ቢዝነስ በማስገባት የሚታወቀው አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ በተግባር የታገዙ የዘመናዊ ቢዝነስ አሰራር ስልጠናን ጨምሮ የተለያዩ ማሽኖችን ከእውቅ ማሽን አምራች ሀገራት በማስመጣት የሚያቀርብ ሲሆን፤ በተሰማሩበት የግል ቢዝነስ ውጤታማ እስኪሆኑም የባለሙያ ድጋፍና ክትትሎችንም ያደርጋል።
👉በአነስተኛ፣
👉በመካከለኛና
👉በከፍተኛ ካፒታል
ቢዝነስ ለሚጀምሩ ደንበኞቹም፦
👉በቂ የጥሬ እቃ አቅርቦት
👉አስተማማኝ የገበያ ትስስር
👉የቢዝነስ ብራንዲንግ እና ፕሮሞሽን ሥራዎችን ይሰራል።
እንዲሁም ነባር ቢዝነሶችን ማስፋፋት ለሚፈልጉና ከፍተኛ የገበያ ተደራሽነትን ማግኘት ለሚፈልጉ ደንበኞቹም ተጨባጭ ስልቶችን በመንደፍ ውጤታማ እንዲሆኑ ያደርጋል። ማንኛውም አይነት የቢዝነስ ሀሳብ ካልዎትም አዲስ እይታ ህልምዎን በተግባር ተሳክቶ በተግባር እንዲያዩት የባለሙያ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል። የትኛውንም አይነት ማምረቻ ማሽን ማስመጣት ከፈለጉም በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል። የባለሙያ ድጋፍም ያደርጋል።
አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ ከእህት ኩባንያው ፓወር ኢምፖርት ኤክስፖርት ጋር በመተባበር የተለያዩ ማምረቻ ማሽኖችን ከቻይና፣ ከህንድና ከቱርክ በማስመጣት 40% ከደንበኛው 60% በዱቤ ክፍያ በተመጣኝ ዋጋና በላቀ ጥራት በማቅረብ የባንክ ብድርም ያመቻቻል።
ከ500 በላይ የተጠኑ አዋጭ ቢዝነሶች ከአዲስ እይታ
ቢዝነስ አማካሪ!!
(ሁሉም የቢዝነስ አይነቶች በአነስተኛ፣ በመካከለኛ እና በከፍተኛ ካፒታል ሊሰሩየሚችሉ ናቸው)
1.የወረቀት ዘንቢል የማምረት ቢዝነስ
2. ነን ዎቭን ባግ የማምረት ቢዝነስ
3. የወረቀት ኩባያ የማምረት ቢዝነስ
4. የጋርመንት ቢዝነስ
5. የግብርና ቢዝነስ
6. የፒዛ እና የኬክ ቦክስ የማምረት ቢዝነስ
7. የቤከሪ ቢዝነስ
8. የምግብ ዘይት የማምረት ቢዝነስ
9. የA4 ወረቀት የማምረት ቢዝነስ
10. ሶፍት የማምረት ቢዝነስ
11. ሚስማር የማምረት ቢዝነስ
12. ጂብሰም ብሎክ የማምረት ቢዝነስ
13. ስፖንጅ የማምረት ቢዝነስ
14. የካሽ ሬጂስተር ወረቀት የማምረት ቢዝነስ
15. የዕቃ ማጠቢያ ሽቦ የማምረት ቢዝነስ
16. ብርኬት የማምረት ቢዝነስ
17. ካቻፕ የማምረት ቢዝነስ
18. ሳኒተሪ ፓድ የማምረት ቢዝነስ
19. ደረቅ ሳሙና የማምረት ቢዝነስ
20. የማይካ ሰሀን የማምረት ቢዝነስ
ሌሎችም አዋጭነታቸው በገበያ ጥናት የተረጋገጠ ልዩ ልዩ ቢዝነሶችን ዝርዝር ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 🌐https://addiseyta.com/
#የአዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ክብረት አካሳ የስታር ዋይድ አዋርድ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ስራ ፈጣሪ The Best Young Entrepreneur 🏆ዘርፍ በእጩነት በመቅረባቸው የተሰማንን ደስታ በድርጅቱ ሠራተኞችና በደንበኞቻችን ሥም እየገለፅን አጋጣሚው ሀገራችንን በግል ቢዝነስ ዘርፍ የላቀ ደረጃ ለማድረስ የሰነቅነውን ታላቅ ህልም እንድናሳካ ያበረታናል።
በሚከተለው ሊንክ ድምፅ መስጠት ይችላሉ፡
https://starwideaward.com/
አዲስ እይታ
10 ዓመታትን በስኬት!
📞0978212121 ይደውሉ።
አልያም በአካል ሊያገኙን ቢፈልጉ፡
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 227 በመገኘት የቢዝነስ ሀሳብዎን ይተግብሩ!!
ለተጨማሪ መረጃ እነዚህን ሊንኮች ይጫኑ!
YouTube: https://www.youtube.com/@a...
Website: https://addiseyta.com
Facebook: https://www.facebook.com/a...
Telegram: https://t.me/addiseyita
Instagram: https://www.instagram.com/...
Tiktok: https://www.tiktok.com/@ad...
Twitter: https://x.com/AddisEyita_2...

የዶ/ር ያሬድ ኢሳያስ:
ሁለት አዳዲስ መጻሕፍት፤ በሦስት ቋንቋዎች ይመረቃሉ፡፡
📖 ኒዩሮ ሳይንስ ለሥራ ፈጠራ (ቅጽ ፩)
Neuro Entrepreneur (Vo.1)
📖 የኒዩሮ አመራር ሳይንስ (ቅጽ ፪)
Neuro Leadership Science (Vo.2)
📖 SAAYINSIFII NIWUROO FII HOJII UUMUU
በአማርኛ፣ በኦሮምኛና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች ተዘጋጅተዋል፡፡
እነዚህ መጻሕፍት በተለይም በወጣቶች ዘንድ የሥራ ፈጠራ መንፈስን በማነሳሳትና የአመራር ብቃትን በማጎልበት ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ።
📆 አርብ፣ ሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም.
⌚️ ከቀኑ 10:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት)
📍በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ራስ መኮንን አዳራሽ (ገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት)፣ 6ኪሎ
በእለቱ
የመጽሐፉ ገምጋሚዎች
👉 ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል
👉 ረዳት ኘሮፌሰር መኩሪያ መካሻ
👉 ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ
👉 ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
👉 ጋዜጠኛ ሡልጣን መሐመድ ኑር
ወግ አቅራቢ
👉 በኃይሉ ገብረመድህን
የነጻ ሐሳብ ቅምሻ
📌 ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ
📌 ዶ/ር ኤርሲዶ ሌንዶቦ
📌 ኢንጂነር ጌታሁን ሄራሞ
📌 ረዳት ኘሮፌሰር ሙሉጌታ ጃዋሬ
በስራ አመራር እና በስራ ፈጠራ
📌 ኢ/ር ቤጃይ ናይርሽ ናይከር
📌 ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ
ቅምሻ
👉 አበበ ባልቻ
👉 ሀረገወይን አሰፋ
👉 ተፈሪ አለሙ
👉 ሙሉዓለም ታደሰ
👉 አንዱዓለም ተስፋዬ
መድረክ አጋፋሪ
📌 ደራሲና ጋዜጠኛ አዜብ ወርቁ

የወንድማችን ከፌ ኢንጂ ከፈለኝ ሐይሉን "የቢዝነስ ሀሁ በኢትዮጵያ"መጽሐፍን ሐምሌ 26 ቀን 2017 በወመዘክር አዳራሽ እናስመርቃታለን።
በተጨማሪ አዲስ የቢዝነስ ኔትወርክ ይተዋወቃል።
ከፌ ጀግናችን!!!
Kefe Hailu
በተጨማሪም
ኑ " ከተስፋ ወደ ትጉህነት" በሚል የ " EthioNextBiz Network እንፍጠር !!
"የቢዝነስ ሀሁ በኢትዮጵያ ኪሳራም ሥራ ነው !! " የሚለው መፅሃፍ ምርቃት በ ወመዘክር አዳራሽ ይከናወናል ።
በእለቱ በዋናነት የቢዝነስ ኔትወርክ ይፈጠራል ።
መመዝገቢያ በነፃ !!
ቅዳሜ ሃምሌ 26 ቀን 2017 ዓም ። ዘጠኝ ሰዓት ።
ከተስፋ ወደ ትጉህነት፡ የኢትዮጵያ ቀጣዩቹን ኢንተርፕርነሮች ማበረታታት
✅ About EthioNextBiz Network
EthioNextBiz Network is a national business platform created to connect, inspire, and empower young Ethiopian entrepreneurs. Whether you're a startup founder, a student with an idea, or a seasoned hustler—this is your network.
🎯 Our Purpose
Build a community of youth-led businesses and changemakers
Share practical business knowledge and tools
Connect members to mentors, investors, and partners
Promote ethical, visionary entrepreneurship in Ethiopia
💡 Why Join?
Monthly networking meetups & webinars
Access to investment and funding insights
Member spotlight promotions
Mentorship from seasoned professionals

Comments