1 month ago
ሐረርን ለናፈቃችሁ በሙሉ... ሚኒሶታ ውስጥ ሐረርን አገኘኋት!
በሚኒሶታ ወደሚገኘው 'ጀጎል ሬስቶራንት' ጎራ ብዬ ነበር። እስኪ ስለ ምግቦቻቸው ልዩ ጣዕም፣ ስለ አስገራሚ መስተንግዷቸው እና ቦታው ስላለው ልዩ ድባብ ላካፍላችሁ...
ምግቦቹ የሐረርን ማዕድ በቀጥታ እዚህ ያመጡልዎታል፤ ጣዕማቸው የሀገር ቤትን እና የእናትን እጅ ያስታውሳል። መስተንግዶው ደግሞ ልክ እንደ ሐረር ህዝብ ሞቅ ያለ፣ ትሁት እና ቤተሰባዊ ነው! ባህላዊ ምግቦችን እየተመገቡ የጀጎልን ሞቅ ያለ ድባብ ሚኒሶታ ውስጥ ማግኘት በእውነት ልዩ ስሜት ነው። #jegolrestaurant #minnesotaeats #hararifood #ethiopianfood #tasteofharar
1 month ago
🥘 የሀገር ቤት ናፍቆትን የሚያስታግሰው መሰረት ሬስቶራንት በሚኒሶታ ተጋበዝን #meseretrestaurant #ethiopianfood #minnesotaeats #minneapolis #qurt

3 months ago
የሀረሩ ጃፓን!
የአገር ኩራት!
ያንዳንድ ሰው እድል ደሞ ይገርማል፡፡
የሀረሩ ጃፓን እንድል አሰኝቶኛል፡፡
ይህ የእውቁ ቢሊየነር የሮክፌለር መነሻ፤ መናገሻ ነው ኢስት ክሊቭላንድ ከተማ።
ሰውየው ደግሞ እስኪገርመኝ የነካኸው ይስፋ የተባለለት አይነት ነው።
“የአንዳንድ ሰው እድል ደግሞ ጉደኛ ነው፣” ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል።
ግራ ቢገባኝ ነው የሀረሩ #ጃፓን ማለቴ።
በአሜሪካ አገር ከፊት ከሚቆሙ በጣት የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊ ባለሃብቶች አንዱ ነው፡፡
የአለም ቀን መጀመሪያ የምስራቁ ክፍል መነሻ አገር ጥንቁቅ ወግ እና ባህል ለሚረዱ ነገሩ ይገባል፡፡
የጃፓኖች አመጋገብ ሆነ የምግብ ዝግጅት የተለየ ግምት የሚወስድ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ።
ለዚህም ነው በጃፓን ምግብ ስራ ለመሰማራት እንኳን ሌላ ጃፓናዊ እራሱ ሁለት ሶስቴ ማሰብ ይጠበቅበታል የሚባለው፡፡
ቢዝነስ እና ድፍረት ግን ያወጣል! እንዲል መርሁ
በምስራቅ አፍሪካ ከምስራቋ ታሪካዊ ከተማ ሀረር የፈለቀው ሰው ወደዚህ ቢዝነስ ሲገባ ውሳኔው የቢዝነስ ድፍረት ነበር፡፡
ጀመረው፤ እናም ብዙዎች ይሆንልኛል ብለው የማያስቡትን የጃፓን ጣእም አመጣው!
ተሳካለት!
የምወደውን ምግብ ለመመገብ ከባልደረቦቼ ጋር ጃፓን ሬስቶራንት ሄድኩኝ አለ ጨዋታው ሲነሳ፡፡
በምኖርበት ክሊቭላንድ ከተማ ወደሚገኝ የጃፓን ቴርያኪ ሬስቶራንት አቀናሁ የተመኘሁትን ለማግኘት ግን እንዳሰብኩት አልቀናኝም ይላል ለማ ጌታቸው፡፡
“ምግብ ልበላ ሄጄ ወረፋ አላስደርስ አለኝ፡፡ ያኔ ወሰንኩ።” የሚለው የተለያዩ ግዙፍ ቢዝነሶች ባለቤት፤ አስቦት በማያውቀው ነገር ግን ገንዘብ እንደሚያመጣ ቀልቡ በነገረው የምግብ ቢዝነስ ለዛውም ትልቅ ግምት በሚሰጠው የጃፓን ማእድ ስራ ሊሰማራ ወሰነ፡፡
እውነቱን ነው!
የሞላ ገበያ መገለጫዋ በሆነችው አገረ አሜሪካ ‘የምን ወረፋ ነው? የምን እጥረት?’
ቀልቡ ነገረው፡፡ እሱም አመነው፡፡ “ቢዝነሱ ተጨማሪ ዘዋሪ ይፈልጋል፣” ሲል ወሰነ በቀዝቃዛማዋ ኦሃዮ ግዛት የሞቀ የንግድ ህይወት የሚዘውረው ለማ፡፡
ቀልጣፋው የሃረር ልጅ ዘየደ። አንድ ወዳጁ ጋር ደወለ።
“ስማ ወዳጄ የፈጀውን ይፍጅ እስቲ ሁነኛ የጃፓን ሼፍ ፈልግልኝ፣” አለ፡፡ ተገኘ፡፡
መኖር ደጉ ጨላውን አወጣ! በሮክፌለር የቢዝነስ መነሻ ሰፈር፤ ኢስት ክሊቭላንድ ሬስቶራንቱ የሚከፈትበትን ቦታ ገዛው፡፡
አቦ ይመቸው!
ቢዝነሱ ተጀመረ። ተከፈተ፡፡ ተሳካ! መሳካት ብቻ አይደለም ሞቀ። በቅርንጫፎች ሰፋ፤ ደመቀ።
እንደ መደበኛ ተመጋቢ ምናልባት በወራት አንዴ ይሄድ እንደሆን እንጂ ዛሬ ቢዝነሱ እሱን አይፈልግም፡፡ ጥሩ ገንዘብ ግን ያመጣል፡፡
“ተመጋቢዎች ለምን እንዳማረን ይቅር?” በሚል የተጀመረው ቢዝነስ ዛሬ የካናዳ ድንበር በምትጋራው የኦሃዮ ክሊቭ ላንድ እና ኮሎምበስ ከተሞች ስራው ሞቋል፡፡
በሌሎች ግዙፍ ፕሮጀክቶች ጫና፤ የራስ ሰው በማጣት እና በአንዳንድ አካባቢዎች የስራ ቦታ አመቺነት ችግር ቢዝነሱ እጅግ ማደግ የሚችልበትን እድል አልተጠቀምም እንጂ በጣም ሊሰፋ ይችል ነበር ይላል ለማ፡፡
ስለ እትዮጵያ ዲያስፖራ እንዲህ አለ፡፡ “እኛ ትንሽ ነን፡፡ የሆነ 10 ሺ ኢትዮጵያዊ ባለበት ከተማ ለምን መቶ የሀበሻ ምግብ ቤት ትከፍታለህ? ሁሉም ላይሰሩ ነው፡፡ ማን ውጤታማ ሊሆን ነው? ስንት ሰው በአንድ የሀበሻ ምግብ ቤት ሊመገብ ነው?” ሲል ይጠይቃል ለማ፡፡
“ሀበሾች መንቃት አለባቸው እርስ በእር ከመነጣጠቅ ይልቅ በርካታ ተመጋቢ ባለባቸው የሌላ አገር የሬስቶራንት ቢዝነሶች ጭምር ስለመሰማራት ማሰብ ይኖርባቸዋል፣” ሲል ሃሳቡን ያጋራል፡፡
ይህ ከለማ በርካታ ተስፈንጣሪ የቢዝነስ መገለጫዎጭ መካከል አንዱ ብቻ ነው፡፡
በርግጥ ሰውየው ብዙ ስራ አለው፡፡ ይህ የጃፓን ቴርያኪ ምግብ አቅራቢ እሱ ከደረሰበት የሀብት ማማ አንፃር እጅግ በጣም ትንሽ ነው፡፡ የትርፍ ጊዜ ስራ (ሆቢ እንደማለት)፡፡
የብዙ ክህሎት ባለቤት!
በግዛቱ አለ የተባለ የሪል እስቴት ኢንቨስተር ነው ለማ፡፡
በኦሀዮ ክሊቭላንድ እና ኮሎምበስ ከተሞች የሚያከራያቸው በርከታ የንግድ ህንፃ እና ቦታዎች አሉት፡፡
የተለያዩ ቢዝነሶች ጀምሮ ያሳካ፡፡
ለስደተኛ አይታለፍ የሚባሉ መከራዎችን የተሻገረ ጀግና፡፡
አይደለም ተወልዶ ላደገባት ኢትዮጵያ የህዝብ ወገን እና ደራሽ ነው ለማ በሰሜን አሜሪካ፡፡
ሀረር ከተማ አደሬ ጢቆ ነው ተወልዶ ያደገው፡፡
ጨዋታ አዋቂ፣ ወሬ የሚያምርለት፣ ተዝናንቶ የሚያዝናና ነው ይሉታል፡፡
ያደገበትን ያካባቢውን ወግ አልረሳም፡፡ ወደ አገሩ ሲመጣ አብሮ አደግ የሀረር ልጆችን ይዞ ይዞራል፡፡
ወርቃማ የህይወቱን ክፍል ውጭ ነው ያሳለፈው ከማለት ይልቅ እዛው ሀረር ነው የሚኖረው ያስብላል ነገረ ስራው፡፡
ቸርነቱስ ቢባል አሉ። ሰውየው በዚህ ጉዳይ ብዙ መናገር ባይፈቅድም እጁ የደረሰበት ልቡ ያውቀዋል።
መጪው ትውልድ ላይ ደግሞ ወጥሮ መስራት ነው መርሁ፡፡ ትምህርት ላይ ያምናል፡፡
የአገር ኩራት!
ኢትዮጵያውያኖች በደረሳችሁበት ይሁንላችሁ!
መሉቀን የወንደወሰን
ከአሜሪካ 🇺🇸
#harar #ጃፓን #ሀረር #teriyaki #clevelandohio #cleveland #teriyaki_express #lemmagetachew #lemma_getachew #ohio #japanesefood #ጃፓን #ethiopianfood #ethiopia #realestate #addisababarealestate #clevelandclinic #clevelandclinicabudhabi #clevelandsddisview #addisview #harar #japan #teriyaki #cleveland #ohio #success #business #diaspora #realestate #entrepreneur #ethiopian #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

6 months ago
🇪🇹 ኢትዮጵያዊቷ ሼፍ ለታላቁ የ"ጄምስ ቢርድ" ሽልማት ታጨች! 👩🍳🏆
"የምግብ ዓለም ኦስካር በሆነው መድረክ የኢትዮጵያን ጣዕም አድምቃለች"
በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የሚገኘው የ"ቤተሰብ ሬስቶራንት" (Beteseb Restaurant) ባለቤት እና ሼፍ የሆነችው ዳርምየለሽ ዓለሙ፤ ለ2026 የጄምስ ቢርድ (James Beard Awards) "የሚድ-አትላንቲክ ምርጥ ሼፍ" ዕጩ ተወዳዳሪ (Semifinalist) ሆና ተመርጣለች!
ይህ ሽልማት በአሜሪካ የምግብ ኢንዱስትሪ ትልቁ እና ክብር የሚሰጠው ሽልማት ነው።
ለምን ልዩ ይሆናል?
🌟 ከ20 ዕጩዎች መካከል ከሜሪላንድ ስቴት የተመረጡት ሁለት ሲሆኑ፤ ከሞንትጎመሪ ካውንቲ (Montgomery County) ደግሞ ብቸኛዋ ተወዳዳሪ እሷ ነች።
🌟 ቤተሰብ ሬስቶራንት በዋሽንግተንያን (Washingtonian) የ2026 ምርጥ 100 ሬስቶራንቶች ዝርዝር ውስጥ 46ኛ ደረጃን ይዞ ነበር።
🌟 በታዋቂው ሼፍ ማርከስ ሳሙኤልሰን የቲቪ ፕሮግራም ላይ በመቅረብ የኢትዮጵያን ምግብ አስተዋውቃለች።
በውድድሩ አሸናፊ ሆና እንድትወጣ መልካም ምኞታችንን እንግለጽላት!
ዲሲ እና ሜሪላንድ አካባቢ ያላችሁ ጎራ ብላችሁ ሙያዋን አድንቁ!
📍 አድራሻ:
8201 Georgia Ave, Silver Spring, MD
📅 የፍጻሜ ውጤት: ሰኔ 15 ይገለጻል።
#ethiopianpride #jamesbeard2026 #chefdarmyelesh #betesebrestaurant #silverspring #ethiopianfood #dmveats #semifinalist

Sponsored by
Surafel
7 months ago
🔥 የምሥራች! Jomi Foods አሁን በለቡ! 🍞🥐
🌼 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! 🌼
ለበዓልም ሆነ ለተለያዩ ዝግጅቶች የምግብ ግብዓት ፍለጋ መባዘን ቀረ!
Jomi Foods ጣዕሙን እና ጥራቱን የጠበቀ የሀገራችንን ቃና ይዞ ወደ እናንተ መጥቷል።
ምን ይዘን መጣን?
✅ ለስላሳ እንጀራ
✅ ባህላዊ ዳቦ
✅ እንዲሁም የተለያዩ የባልትና ምርቶችን፤ በንጽህና፣ በፍጥነት እና በታማኝነት እናቀርባለን።
ማንን እናገለግላለን?
ለሁሉም የምግብ ፍላጎትዎ መፍትሄ አለን!
🔸 ለዝግጅቶች፡ ለሰርግ፣ ለክርስትና፣ ለልደት እንዲሁም ለሀዘን ፕሮግራሞች።
🔸 ለንግድ ተቋማት፡ ለሱፐር ማርኬቶች፣ ለስጋ ቤቶች እና ለምግብ ቤቶች።
🔸 ለማህበራት፡ ለመንፈሳዊ የጉዞ ማህበራት በብዛት ለሚፈልጉ።
🔸 ለኤክስፖርት (Export): ደረጃውን የጠበቀ ምርት ለውጭ ገበያ ለሚፈልጉ።
📍 አድራሻችን፡
ለቡ፣ ከአርሴማ ቤተ ክርሲቲያን ፊት ለፊት እንገኛለን።
(ተጨማሪ መሸጫ ሱቆችን በሌሎች አካባቢዎች ለመክፈት በሥራ ላይ እንገኛለን)
"ቃናው ሀገርኛ፤ ለበዓሉ ሆነ የኛ!"
በጅምላም ሆነ በችርቻሮ ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉልን!
📞 0952 21 77 77
📞 0952 33 55 66
ቤተሰብ ይሁኑን፣ ይከተሉን! 👇
TikTok : shorturl.at/yXvVV
Facebook : shorturl.at/KoBmX
Instagram : shorturl.at/qqNsl
#jomifoods #comingsoon #ethiopianfood #timket #enjera #lebu #addisababa

🥘 የጎንደር እንግዶች "አትጠገብ እልፍኝ" ይጠብቃችኋል! 🇪🇹
"ፋብሪካ ምርት የለም! ሁሉም ነገር በባህላዊ መንገድ የሚዘጋጅበት ልዩ ቦታ!"
ለጥምቀት በዓል ወደ ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ የመጣችሁ እንግዶች፤ የጎንደርን ወግና ባህል ላለፉት 15 ዓመታት ሲያስተዋውቅ የቆየው "አትጠገብ እልፍኝ" ልዩ ዝግጅት አድርጎ ይጠብቃችኋል።
ስለ እልፍኙ ምን ያህል ያውቃሉ?
👑 ስያሜው: በአፄ ቴዎድሮስ እናት ስም "አትጠገብ" ተብሎ የተሰየመ ሲሆን፤ ቤቱ እንደ ስሙ የማይጠገብ እና እንግዳ የማይጠፋበት ነው።
ምግቡ
የጎንደር "ሽርሽም"፣ የዶሮ ወጥ፣ የበግ ክክ እና ደንበኛ የሚፈልገው ማንኛውም ባህላዊ ምግብ ይዘጋጃል።
መሰንቆ፣ ክራር እና ዋሽንት እየሰሙ፤ ጠጅና ጠላ እየቀመሱ ይዝናናሉ።
🚫 ልዩ የሚያደርገው: በቤቱ ውስጥ በፋብሪካ የታሸጉ መጠጦች አይገኙም! ሁሉም ነገር ባህላዊ እና ተፈጥሮአዊ ነው።
የቤቱ ባለቤት ወይዘሮ እሌኒ እንየው፤ "ከገንዘብ በላይ ሰው አትርፌበታለሁ" ይላሉ። በቀጣይም የመላ ኢትዮጵያን ባህል የሚወክል ማዕከል ለመገንባት አቅደዋል።
አድራሻ:
ጎንደር፣ አስመራ መንገድ (ፍጭፋጭ አካባቢ)
📞 ለመያዝ እና ለበለጠ መረጃ:
0918736671
0918043231
0918774229
#ጌትነት ተመስገን
#atetegebelfign #gondar #timket #ethiopianfood #culture #traditionalrestaurant #visitgondar

1 year ago
ይህንን ትልቅ አማራጭ ለመጠቀም ወደ ብሩክ ሪል እስቴት አሁኑኑ ይደውሉ
Contact us for journey of ownership and investment in the heart of Dubai . 🌟🔑
Brook Real Estate
www.brookrealestate.ae
+971 527 866251
#dubai #eritrea #ethiopia #habesha #eritrean #ethiopian #ethiopiarealestate #ethiopiagirls #ethiopianwomen #habeshabeauty #habeshawedding #eritreanwomen #habeshastyle #habeshafashion #ethiopianfood #habeshagirl #habeshaqueens #eritreangirl #ethiopians #amharicmuisc
Sponsored by
Surafel
1 year ago
ይህንን ትልቅ አማራጭ ለመጠቀም ወደ ብሩክ ሪል እስቴት አሁኑኑ ይደውሉ Contact us for journey of ownership and investment in the heart of Dubai . 🌟🔑 Brook Real Estate www.brookrealestate.ae +971 527 866251 #dubai #eritrea #ethiopia #habesha #eritrean #ethiopian #ethiopiarealestate #ethiopiagirls #ethiopianwomen #habeshabeauty #habeshawedding #eritreanwomen #habeshastyle #habeshafashion #ethiopianfood #habeshagirl #habeshaqueens #eritreangirl #ethiopians #amharicmuisc

Comments