14 days ago
በዘርፉ የባለሙያ እጥረት አለ! እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?
ዛሬውኑ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (EV) ጥገናን ከማሙሽ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ይማሩ!
የኢትዮጵያ መንገዶች በፍጥነት በኤሌክትሪክ መኪኖች (EVs) እየተሞሉ ነው፤ ነገር ግን መኪኖቹን በትክክል የሚጠግኑ ባለሙያዎች አሁን ላይ ከፍተኛ እጥረት አለ። ይህ ደግሞ ትክክለኛውን ክህሎት ላገኘ ሰው ከፍተኛ ገቢ እና የማያቋርጥ የሥራ ዕድል ይዞ ይመጣል!
ይህን ከግምት በማስገባት 25 አመታት በአውቶምቲቭ ዘርፍ አንጋፋ የሆነው ማሙሽ ኢቪ ቴክ በእህት ድርጅቱ ማሙሽ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በተግባር የተደገፈ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቴክኒሽያን ሥልጠና ምዝገባ በይፋ ጀምሯል!
የነበረዎትን የጥገና ክህሎት ማሳደግ ለሚፈልጉ መካኒኮች፣ የቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች ወይም በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት ያለችሁ ግለሰቦች ከባትሪና ዲያግኖስቲክስና ጥገና እስከ ኤሌክትሪክ መኪና ፍተሻ ድረስ ሙሉ በሙሉ በተግባር በተደገፈ ስልጠና እናሰለጥንዎታለን።
የኛን ተቋም ለየት የሚያደርገው ሥልጠና መስጠት ብቻ ሳይሆን ከሥልጠና በኋላም ለሰልጣኞች የስራ እድሎችን በራሳችን ጋራዥ እና በአጋር ድርጅቶቻችን መማቻቸታችን ነው። ይፍጠኑ በቶሎ ይመዝገቡ፤ የበቁና የላቁ ባለሙያ እናደርጎታለን!
👉 ለመመዝገብ አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ: https://forms.gle/3i84MxDJ...
📞 ስልክ: 094391555 / 0943965555
📍አድራሻ: መስቀል ፍላወር ቱሊፕ ሆቴል ጀርባ
#mamushev #evtraining #evtechnician #electricvehicles #automotiveethiopia #evmechanic

3 months ago
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ትንሣኤ፤ ከሦስቱ ያመለጡ አብዮቶች ቁጭት እስከ 4ኛውና 5ኛው የዝላይ ጉዞ
#industrialrevolution #aiinstitute #electricvehicles #digitalethiopia #boeing #ebcworld
4 months ago
በሰከንድ አንድ ሚሊዮን ጥሪዎችን ማስተናገድ የሚችል የትራንስፖርት አማራጭ ይፋ ተደረገ
#ethiopia | ይህንን አዲስ የክፍያ አማራጭ ወደ ዘርፉ ያስገባው ዘማይ የተባለው የግል ማህበር ነው።
ይህንን አማራጭ የሚፈልጉ ዜጎች ወደ 6312 የጥሪ ማዕከል በመደወል መገልገል ይችላሉ ነው የተባለው።
ማህበሩ "ዘማይ ጉዞ" እና "ዘማይ ብር " የተሰኙ ሁለት አገልግሎቶች ዛሬ በመስቀል አደባባይ ባከናወነው ስነስርአት ለህዝብ ይፋ አድርጓል።
ድርጅቱ ስራውን በ1,680 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የጀመረ ሲሆን በቀጣይም ቁጥራቸውን ወደ 30,000 የማሳደግ ሰፊ እቅድ መያዙን ገልጿል።
እነዚህ ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ በመሆናቸው ከአካባቢ ብክለት ነጻ ከመሆናቸውም በላይ ለሀገሪቱ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ ተብሏል።
የጉዞ መነሻ ዋጋው 100 ብር ሆኖ በየኪሎሜትሩ ደግሞ 12 ብር በሚታሰብበት ዋጋ ለህብረተሰቡ አቅርቢያለሁ ብሏል።
ከደህንነት አንጻርም አሽከርካሪዎቹ በቂ ስልጠና የተሰጣቸው ሲሆን ተሽከርካሪዎቹም ተሳፋሪዎች ንብረት ቢረሱ የሚጠቁም የደወል ምልክትና ገመድ አልባ የስልክ ቻርጀር የተገጠመላቸው ናቸው ተብሏል።
የመኪናዎቹ ንጽህና በዘመናዊ የእንፋሎት እጥበት የሚከናወን በመሆኑ የኤሌክትሪክ አካላቶቻቸው ከውሃ ንክኪ ተጠብቀው እንዲቆዩ ያስችላል ተብላል።
ከዚህ በተጨማሪም ዘማይ ብር የተሰኘው መተግበሪያ ከባንኮችና ከቴሌብር ጋር የተሳሰረ በመሆኑ ለደንበኞች የ20 በመቶ ቅናሽና ቀልጣፋ የክፍያ አማራጭን ይዞ መጥቷል።
ድርጅቱ በሰከንድ አንድ ሚሊዮን ጥሪዎችን ማስተናገድ የሚችል 6312 የጥሪ ማዕከል በማቋቋም ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ሰፊ የስራ እድልና ዘመናዊ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁቱን ማጠናቀቁን ገልጿል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#zemayguzo #zemaybirr #electricvehicles #ethiopia #digitaleconomy #greentransport #techinnovation #addisababa

ቻይና የዓለማችን ቀዳሚዋ መኪና ላኪ በመሆን ታሪካዊ የበላይነትን ተቀዳጀች
#ethiopia | ቻይና ለረጅም ዓመታት በዘርፉ በጠነከሩት ጃፓን እና ጀርመን ተይዞ የነበረውን የገበያ የበላይነት በመስበር፣ የዓለማችን ቁጥር አንድ መኪና ላኪ ሀገር መሆኗ ተረጋግጧል። ይህ ስኬት በዓለም አቀፉ የመኪና ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልቅ የኃይል ሚዛን ለውጥ ማምጣቱ ተነግሯል።
ሀገሪቱ ለኤሌክትሪክ መኪና ምርት በሰጠችው ከፍተኛ ትኩረት የኤክስፖርት መጠኗን በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ችላለች።
የቻይና መኪና አምራቾች በባትሪ ቴክኖሎጂ፣ በአቅርቦት ሰንሰለት እና በዘመናዊ የፋብሪካ አውቶሜሽን ላይ ያደረጉት ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ውጤት አምጥቷል።
ጥራቱን የጠበቀና በዋጋው ተወዳዳሪ የሆነ ምርት ማቅረብ መቻሏ በዓለም ገበያ ተመራጭ አድርጓታል።
በአሁኑ ወቅት የቻይና መኪናዎች ወደ አውሮፓ፣ መካከለኛው ምስራቅ እና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ገበያ በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ።
የዘርፉ ተንታኞች እንደሚሉት፣ ቻይና ትኩረቷን በኤሌክትሪክ መኪናዎች ላይ ማድረጓ የዓለምን የመኪና ኢንዱስትሪ መልክ ሙሉ በሙሉ እየቀየረው ይገኛል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #china #automotiveindustry #electricvehicles #globaltrade #ev #carexport #techinnovation #economy

ዳሸን ባንክና ኤሌጋንስ አስመጪና ላኪ ለ50 የኤሌክትሪክ መኪናዎች ግዢ ተስማሙ
#ethiopia | ዳሸን ባንክ በ"ሸሪክ" ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ አማካኝነት፣ ከኤሌጋንስ አስመጪና ላኪ ድርጅት ጋር የመጀመሪያ ዙር የ50 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ግዢ የፋይናንስ ስምምነት ተፈራርሟል።
ዳሸን ባንክ ለኤሌጋንስ ድርጅት እስከ 50 የሚደርሱ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ግዢ ከወለድ ነፃ በሆነ መንገድ ፋይናንስ ያቀርባል።
መኪናዎቹ "ያንጎ ባይ ኤሌጋንስ" (Yango by Elegance) ለሚሰጠው የሜትር ታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ናቸው።
በሀገሪቱ የትራንስፖርት ዘርፍ ውጤታማ የሆነውን ሀገር በቀል ተቋም በቴክኖሎጂ በመደገፍ የዘርፉን ሽግግር ማፋጠን።
ስምምነቱ ሁለቱ ተቋማት በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን መደላድል የፈጠረ ታሪካዊ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል።
ይህ ስምምነት የሀገሪቱን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ፖሊሲ በተግባር የሚያግዝና ለአካባቢ ጥበቃም ትልቅ ፋይዳ ያለው ነው።
#getu #dashenbank #eleganceimportexport #electricvehicles #yangobyelegance #interestfreebanking #ethiopia #transportsector #sharik #greenenergy #ዳሸንባንክ #የኤሌክትሪክመኪና #ከወለድነፃ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

6 months ago
አብረኸት አየለ፡ ለታላቁ የአፍሪካ የንግድ ሴቶች ሽልማት ተጠቆመች!
#ethiopia | ከትግራይ መቐለ እስከ አህጉራዊ መድረክ፦
የኢትዮጵያዋ የንግድ ኮከብ አብረኸት አየለ! 🇪🇹🚀
በኢትዮጵያ የግል የንግድ ዘርፍ ውስጥ በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱ ስኬታማ ሴቶች አንዷ የሆነችው አብረኸት አየለ (Abrehet Ayele)፤ ለክብር አህጉራዊ ሽልማት (AfBC African Women in Business Award 2026) ተጠቁማለች።
ይህ ምዕራፍ አብረኸት አዲስ ታሪክ እየጻፈች እንደምትገኝ ማሳያ ነው።
ስለ አብረኸት አየለና የንግድ ግዛቷ
(Abri Business Group)፦
ቁልፍ ስኬቶቿ፦
🔹 ዘርፎች፦
ከኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እስከ ጤና ጥበቃ፣ ከማዕድን እስከ ቴክኖሎጂና ፋይናንስ።
🔹 ፈጠራ፦
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪናዎችንና አውቶቡሶችን በስፋት በማስተዋወቅ ግንባር ቀደም መሆኗ።
🔹 ድጋፍ፦
በሳኮ (SACCO) አገልግሎት አነስተኛ የንግድ ዘርፎችን ማገዟና ለወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሯ።
🔹 ራዕይ፦
"የአፍሪካ አመራር የዓለምን ውይይቶች መምራት አለበት" የሚል የፀና እምነት አላት።
🏗️ ዘርፈ ብዙ ስራዎች በምጥን መንደርደሪያ እነሆ
በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መገጣጠም፣ በጤና ጥበቃ፣ በማዕድን፣ በቴክኖሎጂ፣ በግብርና፣ በፋይናንስ፣ በኮንስትራክሽን፣ በትራንስፖርት እና በኪነ-ጥበብ ዘርፎች ላይ የተሰማራ ግዙፍ የንግድ ተቋምን ትመራለች።
🌱 አረንጓዴ ትራንስፖርት፦
የነዳጅ እጥረትንና የዋጋ ንረትን ለመቅረፍ የኤሌክትሪክ መኪናዎችንና አውቶቡሶችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባትና ስልጠና በመስጠት ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ ሽግግር ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተች ነው።
💼 ማህበራዊ ተፅዕኖ፦
በ"ሆራይዘን ሳኮ" (Horizon SACCO) በኩል አነስተኛ ቢዝነሶች ብድርና ቁጠባ እንዲያገኙ በማመቻቸት እንዲሁም ለበርካታ ወጣቶችና ሴቶች የሥራ ዕድል በመፍጠር ትታወቃለች።
🎭 ባህልና ቱሪዝም፦
በ"AfroHub Ethiopia Events" አማካኝነት የኢትዮጵያን ባህልና ቱሪዝም ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ ንቁ ተሳትፎ ታደርጋለች።
የአመራር ጥበቧ፦
አብረኸት በአይሲቲ (ICT) ዘርፍ ያላት እውቀት ስራዎቿን በመረጃና በቴክኖሎጂ እንድትመራ ረድቷታል። ስኬት ለሷ ትርፍ ብቻ ሳይሆን ማህበረሰብን መለወጥና የአፍሪካ መሪዎች የዓለምን ውይይት እንዲመሩ ማስቻል ነው።
እንዲህ ያሉ ብርቱ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ለሀገራቸውም ሆነ ለአህጉራቸው ኩራት ናቸው!
ከመቐለ ተነስታ በአህጉር ደረጃ ስሟ እየናኘ የሚገኘው አብረኸት አየለ ለብዙዎች ተምሳሌት ሆናለች።
#abrehetayele #ethiopianwomen #businessleader #abribusinessgroup #africanwomeninbusiness #electricvehicles #entrepreneurship #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Sponsored by
Surafel
6 months ago
🌟 ቤተልሔም ጥላሁን ዓለሙ በድጋሚ በፎርብስ (Forbes) የፊት ገጽ ላይ! 🇪🇹🌍
#ethiopia | የኢትዮጵያን ጤፍ ለዓለም... የአፍሪካን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አብዮት ደግሞ ለነገ!
ታዋቂዋ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ስመ-ጥር የሆነችው ኢትዮጵያዊት ስራ ፈጣሪ ቤተልሔም ጥላሁን ዓለሙ፤ በመጋቢት 2026 (March 2026) የፎርብስ አፍሪካ (Forbes Africa) መጽሔት እትም ላይ በክብር ሰፍራለች።
"Build Something People Will Love" (ሰዎች የሚወዱትን ነገር ፍጠር) በሚል መሪ ቃል የቀረበው ይህ ዘገባ፤ ቤተልሔም በሁለት ዘርፎች እያመጣች ያለውን ለውጥ በዝርዝር ዳስሷል፦
Tefftastic (ጤፍታስቲክ):
የሀገራችንን ጥንታዊ እና ድንቅ ሰብል "ጤፍ" በዘመናዊ መልክ በማዘጋጀት ለዓለም አቀፍ ገበያ እያቀረበችበት የሚገኝ ምርጥ ብራንድ።
Oasis Motors (ኦአሲስ ሞተርስ):
በአፍሪካ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (Electric Vehicles) አብዮት እንዲቀጣጠል እና አህጉሪቱ በራሷ አረንጓዴ ኢነርጂ እንድትገሰግስ አዲሱ ግዙፍ ስራዋ።
ከጫማ (soleRebels) እስከ ጤፍ፣ ከጤፍ እስከ ኤሌክትሪክ መኪና... ቤተልሔም የኢትዮጵያ የስራ ፈጠራ ተምሳሌትነቷን በተግባር እያሳየች ትገኛለች።
እንኳን ደስ አለሽ!
ለብዙዎች አርአያ ነሽ! 👏🔥
#bethlehemtilahun #forbesafrica #tefftastic #oasismotors #ethiopia #entrepreneurship #electricvehicles #africarising #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

7 months ago
''ቴስላ ውሃ በላው''
📌 የቻይናው BYD የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ሽያጭ ቴስላን በመብለጥ የዓለም ቀዳሚ ሊሆን ነው
#ethiopia | የቻይናው ግዙፍ ተሽከርካሪ አምራች BYD፣ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (EV) ሽያጭ የኤለን መስኩን ቴስላ (Tesla) ኩባንያን በመብለጥ በዓለም ቀዳሚው አምራች ለመሆን መቃረቡ ተገለጠ።
ኩባንያው ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት፣ ዓመታዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ሽያጩ በ28 በመቶ እድገት በማሳየት 2 ነጥብ 25 ሚሊየን ደርሷል። ይህ ውጤት BYDን በዘርፉ ቁንጮ ላይ እንዲቀመጥ ያደርገዋል ተብሏል።
የቴስላ ፈተና እና የባለሙያዎች ትንበያ🔎
ቴስላ ዓመታዊ የሽያጭ ሪፖርቱን እስካሁን ይፋ ባያደርግም፣ የዘርፉ ባለሙያዎች ኩባንያው 1 ነጥብ 65 ሚሊየን አካባቢ ተሽከርካሪዎችን ሊሸጥ እንደሚችል ግምታቸውን አስቀምጠዋል።
ይህ ከሆነ ደግሞ ቴስላ ለረጅም ጊዜ ይዞት የቆየውን የመሪነት ስፍራ ለቻይናው ተፎካካሪው ያስረክባል ማለት ነው።
ቴስላ ለገጠመው የሽያጭ መቀነስና ለገበያ ድርሻ መጥበብ እንደ ምክንያቶች የተጠቀሱት፦
* የባለቤቱ የኤለን መስክ አወዛጋቢ ፖለቲካዊ ተሳትፎዎች።
* ከቻይና ተሽከርካሪ አምራቾች እየገጠመው ያለው ብርቱ የዋጋና የቴክኖሎጂ ፉክክር።
* በተለያዩ ሀገራት የታየው የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ ናቸው።
🚘 BYD በተለይም ዋጋቸው ተመጣጣኝ የሆኑ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አማራጮችን ለገበያ ማቅረቡ ለስኬቱ ትልቁን ድርሻ እንደያዘ ተመልክቷል። ይህ የገበያ ለውጥ የቻይና ኩባንያዎች በዓለም አቀፉ አረንጓዴ ኢነርጂ ሽግግር ውስጥ እያገኙት ያለውን የበላይነት የሚያሳይ ነው ተብሏል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#byd #tesla #electricvehicles #evmarket #elonmusk #chinatech #automotiveindustry #greenenergy2026

Comments