4 months ago
ጋሽ አንተነህ በትንሳዔ ዋዜማ 2 ሚሊዮን ብር ተበረከተላቸው
#ethiopia | አዋሽ ባንክ 1 ሚሊዮን ብር የሸለመ ሲሆን፣ ታሜሶል ኮሙኒኬሽን ከታምኮን ሶፍትዌር ሶሉሽን እና ከሊያን ቢዝነስ ግሩፕ ጋር በመተባበር ተጨማሪ 1 ሚሊዮን ብር አበርክተዋል። በአጠቃላይ ደራሲ አንተነህ የ2 ሚሊዮን ብር ስጦታ ተረክበዋል።
ደራሲ አንተነህ ከጤና እክላቸው ጋር እየታገሉ ላሳዩት ከፍተኛ የሥራ ተነሳሽነትና ውጤታማነት የተሰጠ እውቅና ነው። ደራሲው ያዘጋጇቸውን የሥራ ውጤቶችም ሙሉ በሙሉ ሽጠው ማጠናቀቃቸው ተገልጿል።
የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው ባንኩ በየዓመቱ ለማህበራዊ ኃላፊነት አገልግሎት ከ500 እስከ 700 ሚሊዮን ብር እንደሚመድብ ጠቁመው፣ እንደ ደራሲ አንተነህ ያሉ ጠንካራና ለሀገር ባለውለታ የሆኑ ዜጎችን መደገፍ የኩራት ምንጭ እንደሆነ ገልጸዋል።
ይህ እውቅና ለታታሪ ዜጎች የሚሰጥ ማበረታቻና የባለሙያዎችን ድካም የሚመጥን ተግባር መሆኑ በዕለቱ ተመላክቷል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #sputnik #ደራሲ_አንተነህ #አዋሽ_ባንክ #ታሜሶል #ታታሪነት #ኢትዮጵያ #awashbank #tamesol #ethiopia #kidame_gebeya #etbusinessview

አዋሽ ባንክና ታሜሶል ኮሙኒኬሽን ለሀገር ባለውለታዎች የገንዘብ ሽልማት አበረከቱ
#ethiopia | አዋሽ ባንክ ከታሜሶል ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ሲያካሂድ የቆየው የአዋሽ ግራንድ ፕሮሞ ፋሲካ ኤክስፖ 2018 የማጠቃለያ መርሃ ግብር ደማቅ በሆነ የሽልማት እና የምስጋና ስነ-ስርዓት ተከናወነ።
በመርሐግብሩ ላይ በቅርቡ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ሲዘዋወር በነበረው ምስል በባሌ ሮቤ ከተማ ጥቃት ደርሶባቸው የነበሩት የ35 ዓመታት የጤና ባለሙያው አቶ ዋቆ ከድር ቱጌ በአዋሽ ባንክ የ500 ሺህ ብር የክብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
አቶ ዋቆ ሀገራቸውን በህክምና ሙያ ሲያገለግሉ የቆዩና በግጭት ወቅት ልጃቸውን ያጡ የሀገር ባለውለታ ቢሆኑም፣ በጡረታ ጉዳያቸው ላይ በነበሩበት ወቅት በማስተዋል በጎደላቸው ወጣቶች ድብደባና እንግልት ደርሶባቸው የነበረ ሲሆን፣ ባንኩ ይህንን የሀገር ባለውለታ ክብር ለመመለስና መቋቋሚያ እንዲሆናቸው ይህንን ድጋፍ አድርጓል።
በሌላ በኩል በነርቭ ህመም እየተሰቃዩም ቢሆን ተስፋ ሳይቆርጡ በመስቀል አደባባይ መግቢያ ላይ መጽሐፍ በመሸጥ የሚተዳደሩት ታታሪው ደራሲ አንተነህ ወንድሙ የተለየ እውቅናና ሽልማት ተሰጥቷቸዋል።
ደራሲ አንተነህ ላሳዩት አስደናቂ የስራ ትጋት አዋሽ ባንክ የ1 ሚሊዮን ብር ሽልማት የሰጠ ሲሆን፣ ታሜሶል ኮሙኒኬሽን ከታምኮን ሶፍትዌር ሶሉሽን እና ሊያን ቢዝነስ ግሩፕ ጋር በመተባበር ተጨማሪ 1 ሚሊዮን ብር በመጨመር በአጠቃላይ የ2 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተረክበዋል።
የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው በመርሐግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር ባንኩ በየዓመቱ ለማህበራዊ ኃላፊነት አገልግሎት ከ500 እስከ 700 ሚሊዮን ብር እንደሚመድብ ጠቁመው፣ ዛሬም የሀገር ባለውለታዎችንና ጠንካራ ዜጎችን በማገዙ ኩራት እንደሚሰማቸው ገልጸዋል።
በዚህ ታላቅ መርሃ ግብር ላይ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የባለ እጣዎች ሽልማት ይፋ ሲደረግ፣ ወጣት ሳሮን ሸዋንግዛው የዕለቱ ደማቅ ተሸላሚ ሆናለች።
ከአዲስ አበባ ጎፋ አካባቢ የመጣችው ወጣት ሳሮን፣ በኤክስፖው ማጠቃለያ ላይ በወጣው እጣ የቢዋይዲ ሴጉል 2025 (BYD Seagull 2025) ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን ማሸነፍ ችላለች።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ

የአዋሽ ብር ፕሮ ፋሲካ ኤክስፖ 2018 በይፋ ተከፈተ
#ethiopia | በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም "የአዋሽ ብር ፕሮ ፋሲካ ኤክስፖ 2018" በሚል ስያሜ የንግድ ትርኢትና ባዛር በደመቀ ሁኔታ ተከፍቷል።
ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ የሚቆየው ይህ ኤክስፖ፣ ሸማቾችና ነጋዴዎች የበዓል ግብይታቸውን በአንድ ስፍራ እንዲያከናውኑ ለማስቻል ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን፣ በቆይታውም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ይሳተፍበታል ተብሎ ይጠበቃል።
በመርሐግብሩ ላይ የተገኙት የአዋሽ ባንክ ሲኒየር ቺፍ ማርኬቲንግ ኦፊሰር አቶ ዮሐንስ መርጊያ ባንኩ በኤክስፖው ወቅት ለሚከናወኑ የንግድ እንቅስቃሴዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ዘመናዊና የተቀናጀ የባንክ አገልግሎትን በማዕከሉ ውስጥ ማዘጋጀቱን ገልጸዋል።
አዋሽ ባንክ በዚህ ዝግጅት ላይ "አዋሽ ኢ-ቲኬቲንግ" የተሰኘውን አዲስ የዲጂታል መተግበሪያ በይፋ ሥራ ላይ ያዋለ ሲሆን፣ ይህም አገልግሎት ማንኛውንም ዓይነት ኩነት የሚያዘጋጁ አካላት ቲኬቶችን ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት አማካኝነት እንዲሸጡና እንዲያስተዳድሩ የሚያስችል ደህንነቱ የተጠበቀ መድረክ ነው።
መተግበሪያው የወረቀት ቲኬቶችን በQR ኮድ በመተካት ለዝግጅት አዘጋጆችና ለታዳሚዎች ዘመናዊና ምቹ አሠራርን ይዞ የቀረበ ሲሆን፣ በኤክስፖው ላይ የሚታደሙ ሸማቾችም በባንኩ ዲጂታል መሠረተ ልማት በመታገዝ ፈጣን ግብይት እንዲፈጽሙ ዕድል ይሰጣል ብለዋል።
በተጨማሪም "አዋሽ ኢ-ቲኬቲንግ" በመጠቀም ግብይት የሚፈጽሙ ደንበኞች የመኪና ዕድል ሽልማቶችን የሚያገኙበት አጋጣሚ የተመቻቸ ከመሆኑም በላይ፣ በ"አዋሽ ብር" ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች የ5 በመቶ ተመላሽ ማበረታቻ ተዘጋጅቶላቸዋል።
የዘንድሮውን ኤክስፖ አዋሽ ባንክ ከታሜሶል ኮሚኒኬሽን ጋር በጥምረት ማዘጋጀቱን በመድረኩ ላይ ተገልጿል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#awashbank #awashbirr #easterexpo2018 #ethiopia #digitalbanking #eticketing #addisababa #holidaymarket

11 months ago
ታሜሶል ኮሙኒኬሽንስ ለ3ተኛ ግዜ መኪና ሊሸልም ነው።
ይህ ዕድል ለእርስዎ የቀረበ በመሆኑ ፈጥነው ይጠቀሙበት ቀናት ብቻ ቀርተውታበ 100 ብር የኤልክትሪክ መኪና
በቴሌ ብር አዲስ ነገር እስከፋሲካ በ100 ብር የ2.8 ሚ ብር መኪና እድለኛ በመሆን ሽልማታቸውን ተረክበዋል !
ታድያ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ?
በዘመን ገበያ አዲስነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018
በቴሌብር የመግቢያ ትኬቶን በ100 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ
የ3.7 ሚ ብር ቢ.ዋይ.ዲ ኢ2 ዕድለኛ ይሁኑ!
መልካም ዕድል !
መልካም አዲስ ዓመት https://bit.ly/telebirr_Su...
11 months ago
ታሜሶል ኮሙኒኬሽንስ ለ3ተኛ ግዜ መኪና ሊሸልም ነው
ይህ እድል ለእርስዎ የቀረበ በመሆኑ ፈጥነው ይጠቀሙበት
ቀናት ብቻ ቀርተውታል
100 ብር የኤልክትሪ መኪና
በቴሌ ብር አዲስ ነገር እስከ ፋሲካ በ100 ብር የ2.8 ሚ ብር መኪና እድለኛ በመሆን ሽልማታቸውን ተረክበዋል !
ታድያ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ?
በዘመን ገበያ አዲስነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018
በቴሌብር የመግቢያ ትኬቶን በ100 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ
የ3.7 ሚ ብር ቢ.ዋይ.ዲ ኢ2 እድለኛ ይሁኑ!
መልካም እድል !
መልካም አዲስ ዓመት
https://bit.ly/telebirr_Su...

12 months ago
"ዘመን ገበያ"
አዲስ ነገር በአዲስ አመት ኤክስፖ 2018 በይፋ ተከፈተ
#ethiopia | በኢትዮጵያ ውስጥ የካበተ ልምድ ካላቸው የኤቬንት አዘጋጅ ድርጅቶች አንዱ የሆነውና በአዳዲስ ስልቶችንና ዘይቤዎችን በማስተዋወቅ ቀደሚ የሆነው ታሜሶል ኮሚዩኒኬሸን፣ “ዘመን ገበያ አደስ ነገር በአደስ አመት ኤክስፖ 2018" የተሰኘውን የአዲስ ዓመት ኤግዚቢሸን እና ባዛር በአደስ አበባ ኤግዚቢሸን ማዕከል በዛሬው እለት በድምቀት ተከፈተ
ለ2017 አዲስ ዓመት በደማቅ ሁኔታ የተዘጋጀውን "ሲቢኢ ብር ኘላስ አዲስ ነገር በአዲስ አመት ኤክስፓን”፣ አንደሁም በኢትዮ ቴሌኮም የታይትል ስፓንሰርነት የተዘጋጀውን የፋሲካ ኤክስፓን ጨምሮ በርካታ የተሳካላቸው ኤግዚቢሸኖቸን በማዘጋጀት ያለውን ልምድ በመጠቀም ታሜሶል ኮሚዩኒኬሸን የአገራችን የኤግዚቢሽንና ባዛር አሰራርን ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ በማሳደግ የተሻሻሉ አና አዳዲስ ሀሳቦችን የማስተዋወቅ ባህሉን ቀጥሎበታል።
በኤክስፖ ላይ
📍ኢትዮ ቴሌኮም
📍ፊንቴክ ኢንቨሰትመንት ግሩኘ ኃ የተ የግ ማ. ፣
📍 ዩኒሊቨር ኢትዮጰያ፣
📍 አይቴል ሞባይል፣
📍 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ፣
📍 ዳሸን ባንክ፣
📍 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እንደሁም ሌሎችም በርካታ ድርጅቶች በስፓንሰርነት ተሳትፈውበቷል።
የታይትል ስፓንሰርሺፕ ሞዴልን ከማስተዋወቅ እንስቶ፣ ትላልቅ ሸልማቶች የሚያስገኙ የሎተሪ ዕጣዎችን ማውጣት፣ ነፃ ሸልማቶችንና ስጦታዎችን በመስጠት የምርቶችና አገልግሎቶች ትውውቅና ሸያጭን ማሳደግ እና መሰል የታሜሶል አቀራረቦች ባለፉት ኤክስፓዎች ላይ የአከፋፋዮችን፣ የስፓንሰሮችን እና የሚደያዎችን ትኩረት ስበዋል።
የኢትዮ ቴሌኮምን የታይትል ስፖንሰርነት እና ኤክስክሉሲቭ የክፍያ አጋርነትን በመጠቀም እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከቴሌብር ሱፐርአፕ ጋር ተዋህዶ የተዋወቀውን የ“ዘመን ገበያ” የዲጂታል ግብይት መተግበሪያን በስፋት ለማስተዋወቅና በማሰብ ኤክስፖው “ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ አመት ኤክስፖ 2018" በሚል ሰያሜ ተከፍቷል።
ኢትዮጵያን ወደ ደጀታል የንግድ ሥርዓት አንድትገባ በማስቻል ታስቦ በኢትዮ ቴሌኮም አማካኘነት የተሰራው "ዘመን ገበያ'' መተግበሪያ በመላ አገሪቱ የሚገኙ የንግድ ተቋማትን አና ሸማቾቹን በማገናኘት የኦንላይን ግብይት የሚቀላጠፍበትን መንገድ በኤክስፓው ወቅት በኤግዚቢሸኑ ጎብኚዎች፣ ሸማቾችና ተሳታፊዎች በስፋት ይተዋወቃል።
በዚህ ዓመት ከ300 በላይ የሚሆኑ ነጋዴዎችና አገልግሎት ሰጪዎች በአዲስ ዓመት ወቅት ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውን የተለያዩ ምርቶች ይዘው ቀርበዋል።
ከትምህርት ቁሳቁስ እና የቤት ዕቃዎች እስከ ቴክኖሎጂ እና አላቂ እቃዎች ድረስ ሰፊ ምርጫ ያለ ሲሆን በዚህ ኤክስፓ ላይ ከአገር ውስጥ በተጨማሪም ከህንድ፣ ከቱርክ፣ ከቻይና፣ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና ከሌሎች አገራት የመጡ ኤግዚቢተሮች በመኖራቸው፣ ለግብይት ልምዶችን አለም አቀፍ ድምቀት ይጨምራል።
ሸማቾች ምቹ በሆነ ሁኔታ አንዲገበያዩ በማድረግ ነጋዴዎች በግብይት በሚመች መልኩ ተከፋፍለው ይጠብቋቸዋል።
በተጨማሊም፣ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር፣ ዋነኛው መግቢያ በር ላይ የዘመን ገበያ ስቱዲዮ ተዘጋጅቷል። ምርት አቅራቢዎችና ነጋዴዎች ለ19 ቀናት በነፃ በዘመን ገበያ የኢ-ኮሜርስ አኘ ላይ ምርቶቻቸውን ማስመዝገብ ይችላሉ።
በተጨማሪም ወደ ኤክስፓው መምጣት ያልቻሉ ደንበኞች የሚፈልጋቸውን ምርቶች በማዘዝ አንዲደርሳቸው ማድረግ ይችላሉ ተብሏል።
ይህ ደግሞ ምርት አቅራቢዎች እና ነጋዴዎች ከኤግዚቢሸን ስፍራው ውጪ ገበያቸውን እንዲስፋፋ ይረዳል።
በኤክስፖው ግቢ ውስፕ፣ ፋይናንስ መንደር የሚል ልዩ ክፍል ተዘጋጅቷል፤ ይህ ክፍል ዋና ዋና ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማትን ያስተናግዳል። እነዚህ ተቋማት ኤቲኤም፣ የሞባይል ባንኪንግ ድጋፍ፣ ስለ ብድርና ቁጠባ መረጃ እና ሌሎች የገንዘብ ግብይቶችን ለማቅለል የሚረዳ አገልግሎቶችን ይሰጣሉ።
ባህሎቻችንን ህያው ለማድረግ፣ በኤግዚቢሸን ማዕከል ውስጥ በቆሎ የሚሸጡ ተዘዋዋሪ ሻጮች ይኖራሉ። በተጨማሪም ከኋላ መግቢያ በር ልዩ የትዝታ ማስቀመጫ "ያ ዘመን" የተሰኘ ፎቶ ቤት ይኖራል። ጎብኚዎች በዚህ የትዝታ መንደር ላይ የማይረሱ ፎቶዎችን መነሳት ይችላሉ።
ቤተሰቦች የዚህ ኤክስፓ ዋነኛ ክፍል ናቸው። ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ወላጆች በሰላም ገበያቸውን አንደጨርሱ እና በዓሉን አንዲያጣጥሙ፣ የልጆች መጫወቻ ስፍሁና ማቆያ ከበቂ ሞግዚቶች ጋር ተዘጋጅቷል።
ዋና ዋና ስፓንሰሮች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የንግድ ማህበረሰቡ ተወካዮች፣ አምባሳደሮች፣ ታዋቂ አርቲስቶች እና ታዋቂ ግለሰቦች በሚገኙበት አጅግ ደማቅ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ቅደሜ ነሃሴ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የሚከፈተው ይህ የዘመን ገበያ ኤክስፓ 2018 ዝግጅት እጅግ አስደሳች የመገበያያ፣ የመዝናኛ እና የባህል ህብረ ቀለማት መታያ እንደሚሆን ይጠበቃል።
በተመጣጣኝ ዋጋ የተለያየ የምግብ አይነቶች ቀርበዋል በተጨማሪም ጎብኚዎች የተለያዩ የምግብ ቅመሻዎችን የሚያገኙበትን የምግብና መጠጥ ቅመሻ ዞን ተዘጋጅቷል። ለምሳሌ ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ የክኖር ቅመማ ቅመምን በመጠቀም የተለያዩ ምግቦችን በማብሰል በቅመሻ ያቀርባሉ።
ከምግብ በተጨማሪ ሌላላው የዩኒሊቨሪ ብራንድ ሰንሲልክ ለሴቶች ነፃ የፀጉር ሳሎን አገልግሎት ሲሰጥ ፣ ላይፍ ቦይ ደግሞ መሠረታዊ የጤና ምርመራ የሚያደርግ የተሟላ የጤናና የመጀመሪያ እርዳታ ክሊኒክ ያቀርባል።
ማህበራዊ ኃላፊነታችንን በመወጣት ሜሪ ጆይ ልማት ማህበር፣ ስለእናት በጎ አድራጎት ድርጅትና ካቲም የአካል ጉዳተኞች ማህበርን ጨምሮ በርካታ በጎ አድጎት ድርጅቶች ነፃ የኤግዚቢሸን ቦታ መዘጋጀቱ ተገልጿል።

“ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018" የአዲስ ዓመት ባዛር ተዘጋጀ።
#fastmereja I ታሜሶል ኮሚዩኒኬሸን “ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018" የተሰኘ የአደሰ ዓመት ኤግዚቢሸን አና ባዛር በአዲስ አበባ ኤግዚቢሸን ማዕከል ከነሐሴ 17 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ አንደሚያካሄድ ተገልጿል።
የኢትዮ ቴሌኮም የታይትል ስፖንሰርነት እና ኤክስክሉሲቭ የክፍያ አጋርነትን በመጠቀም እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከቴሌብር ሱፐርአፕ ጋር ተዋህዶ የተዋወቀውን የ“ዘመን ገበያ” የዲጂታል ግብይት መተግበሪያን በስፋት ለማስተዋወቅና በማሰብ ኤክስፖው “ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ አመት ኤክስፓ 2018" የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።
በዚህ ኤክስፖ 19 ከሀገር ውስጥ በተጨማሪ ከህንድ፣ ከቱርክ፣ ከቻይና፣ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና ከሌሎች ሀገራት የመጡ ኤግዚቢተሮች በመኖራቸው፣ ግብይቱ አለም አቀፍ ያደርገዋል ተብሏል። በዚህ ዓመት ከ300 በላይ የሚሆኑ ነጋዴዎችና አገልግሎት ሰጪዎች ምርቶችን ይዘው ይቀርባሉ።
ከትምህርት ቁሳቁስ እና የቤት ዕቃዎች እስከ ቴክኖሎጂ እና አላቂ አቃዎች ድረስ ሰፊ ምርጫ መኖሩ ተገልጿል።
በኤክስፖ ግቢ ውስጥ፣ ፋይናንስ መንደር የሚል ልዩ ቦታ የተዘጋጀ ሲሆን ዋና ዋና ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማትን ያስተናግዳል።
የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ቅዳሜ ነሃሴ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ይከፈታል።

Sponsored by
Surafel
12 months ago
የኢግዚቢሽን ማዕከሉ አዲስ አመት ባዛርና ኤክስፖ በመጪው ቅዳሜ ይከፈታል ተባለ
ታሜሶል ኮሙኒኬሽንስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር "ዘመን ገበያ አዲስ ዓመት ኤክስፖ" የተሰኘ የአዲስ ዓመት ኤግዚቢሽን እና ባዛር እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያልም ተብሏል።
በዚህ ሁነት ላይ ከ300 በላይ የሚሆኑ ነጋዴዎች እና አገልግሎት ሰጪዎች የተለያዩ ምርቶችን ይዘው የሚቀርቡ እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን ከሀገር ውስጥ በተጨማሪ ከህንድ፤ ከቻይናና ከሌሎች ሀገራት የመጡ ነጋዴዎች እና አገልግሎት ሰጪዎች እንደሚሳተፉ ተገልጿል።
በኢትዮ ቴሌኮም አማካኝነት የተሰራው "ዘመን ገበያ" መተግበሪያ፤ በሀገሪቱ የሚገኙ የንግድ ተቋማት እና ሸማቾችን በማገናኘት የኦንላይን ግብይት በኤክስፖው ወቅት ይተዋወቃል ተብሏል።
የመግቢያ ትኬቶች በቴሌ ሱፐር አፕ ብር በኩል በ100 ብር የሚገኙ ሲሆን የመግቢያ ትኬት የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ ፣ ስማርት ስልኮችን የቤት አቃዎች እንደሚያሸልም ዛሬ በተሰጠ ጋዜጣ መግለጫ ላይ ተገልፇል።

ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ አመት ኤክስፖ 2018
#ethiopia | በኢትዮጵያ ውስጥ የካበተ ልምድ ካላቸው የኤቬንት አዘጋጅ ድርጅቶች አንዱ የሆነውና በአዳዲስ ስልቶችንና ዘይቤዎችን በማስተዋወቅ ቀደሚ የሆነው ታሜሶል ኮሚዩኒኬሸን፣ “ዘመን ገበያ አደስ ነገር በአደስ አመት ኤክስፖ 2018" የተሰኘውን የአዲስ ዓመት ኤግዚቢሸን አና ባዛር በአደስ አበባ ኤግዚቢሸን ማዕከል ከነሐሴ 17 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ድረሰ አንደሚያካሄድ አሳወቀ።
ለ2017 አዲስ ዓመት በደማቅ ሁኔታ የተዘጋጀውን "ሲቢኢ ብር ኘላስ አዲስ ነገር በአዲስ አመት ኤክስፓን”፣ አንደሁም በኢትዮ ቴሌኮም የታይትል ስፓንሰርነት የተዘጋጀውን የፋሲካ ኤክስፓን ጨምሮ በርካታ የተሳካላቸው ኤግዚቢሸኖቸን በማዘጋጀት ያለውን ልምድ በመጠቀም ታሜሶል ኮሚዩኒኬሸን የአገራችን የኤግዚቢሽንና ባዛር አሰራርን ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ በማሳደግ የተሻሻሉ አና አዳዲስ ሀሳቦችን የማስተዋወቅ ባህሉን ቀጥሎበታል።
የታይትል ስፓንሰርሺፕ ሞዴልን ከማስተዋወቅ እንስቶ፣ ትላልቅ ሸልማቶች የሚያስገኙ የሎተሪ ዕጣዎችን ማውጣት፣ ነፃ ሸልማቶችንና ስጦታዎችን በመስጠት የምርቶችና አገልግሎቶች ትውውቅና ሸያጭን ማሳደግ አና መሰል የታሜሶል አቀራረቦች ባለፉት ኤክስፓዎች ላይ የአከፋፋዮችን፣ የስፓንሰሮችን አና የሚደያዎችን ትኩረት ስበዋል።
የኢትዮ ቴሌኮምን የታይትል ስፖንሰርነት እና ኤክስክሉሲቭ የክፍያ አጋርነትን በመጠቀም እንዲሁም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከቴሌብር ሱፐርአፕ ጋር ተዋህዶ የተዋወቀውን የ“ዘመን ገበያ” የዲጂታል ግብይት መተግበሪያን በስፋት ለማስተዋወቅና በማሰብ ኤክስፖው “ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ አመት ኤክስፖ 2018" የሚል ሰያሜ መሠጠቱን በዛሬው እለት ኤክስፖዎን አስመልክቶ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተገልጿል።
ኢትዮጵያን ወደ ደጀታል የንግድ ሥርዓት አንድትገባ በማስቻል ታስቦ በኢትዮ ቴሌኮም አማካኘነት የተሰራው "ዘመን ገበያ'' መተግበሪያ በመላ አገሪቱ የሚገኙ የንግድ ተቋማትን አና ሸማቾቹን በማገናኘት የኦንላይን ግብይት የሚቀላጠፍበትን መንገድ በኤክስፓው ወቅት በኤግዚቢሸኑ ጎብኚዎች፣ ሸማቾችና ተሳታፊዎች በስፋት ይተዋወቃል።
ከኢትዮ ቴሌኮም በተጨማሪም ፊንቴክ ኢንቨሰትመንት ግሩኘ ኃ የተ የግ ማ. ፣ ዩኒሊቨር ኢትዮጰያ፣ አይቴል ሞባይል፣ ቅደስ ጊዮርጊስ ቢራ፣ ደሸን ባንክ፣ እንደሁም በሌሎችም በርካታ ድርጅቶች በስፓንሰርነት የሚሳተፍበት ከመሆናቸው ባሻገር የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የዝግጅቱ የክብር አጋር ነው፡፡
በዚህ ዓመት ከ300 በላይ የሚሆኑ ነጋዴዎችና አገልግሎት ሰጪዎች በአዲስ ዓመት ወቅት ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውን የተለያዩ ምርቶች ይዘው ቀርበዋል።
ከትምህርት ቁሳቁስ እና የቤት ዕቃዎች አስከ ቴክኖሎጂ አና አላቂ አቃዎች ድረስ ሰፊ ምርጫ አለ። በዚህ ኤክስፓ ላይ ከአገር ውስጥ በተጨማሪም ከህንድ፣ ከቱርክ፣ ከቻይና፣ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና ከሌሎች አገራት የመጡ ኤግዚቢተሮች በመኖራቸው፣ ለግብይት ልምዶችን አለም አቀፍ ድመቀት ይጨምራል።
ሸማቾች ምቹ በሆነ ሁኔታ አንዲገበያዩ በማድረግ ነጋዴዎች በግብይት በሚመች መልኩ ተከካፍለው ይጠብቋቸዋል።
በተጨማሊም፣ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር፣ ዋነኛው መግቢያ በር ላይ የዘመን ገበያ ስቱዲዮ ተዘጋጅቷል። ምርት አቅራቢዎችና ነጋዴዎች ለ19 ቀናት በነፃ በዘመን ገበያ የኢ-ኮሜርስ አኘ ላይ ምርቶቻቸውን ማስመዝገብ ይችላሉ።
በተጨማሪም ወደ ኤክስፓው መምጣት ያልቻሉ ደንበኞች የሚፈልጋቸውን ምርቶች በማዘዝ አንዲደርሳቸው ማድረግ ይችላሉ ተብሏል።
ይህ ደግሞ ምርት አቅራቢዎች እና ነጋዴዎች ከኤግዚቢሸን ስፍራው ውጪ ገበያቸውን እንዲስፋፋ ይረዳል።
በኤክስፓው ግቢ ውስፕ፣ ፋይናንስ መንደር የሚል ልዩ ክፍል ተዘጋጅቷል፤ ይህ ክፍል ዋና ዋና ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማትን ያስተናግዳል። እነዚህ ተቋማት ኤቲኤም፣ የሞባይል ባንኪንግ ድጋፍ፣ ስለ ብድርና ቁጠባ መረጃ እና ሌሎች የገንዘብ ግብይቶችን ለማቅለል የሚረዳ አገልግሎቶችን ይሰጣሉ።

Comments