Logo
FBC
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና ከዳር እስከ ዳር ኢትዮጵያውያንን በጠረጴዛ ዙሪያ የሚያሰባስበው ታሪካዊው ሀገራዊ የምክክር መድረክ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይጀምራል።

‎ይህ አዲስና ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ለአሁኑም ሆነ ለሚመጣው ትውልድ የምስራች ነው። ኢትዮጵያ በጦርነት የተመሰረተች ሀገር ሳትሆን በሕዝቧ መግባባት እና በጋራ ትርክት ላይ የምትገነባ መሆኗን የሚያረጋግጥ ወሳኝ የሀገር ግንባታ ሂደት ጭምር ነው።

‎#pmoethiopia #ኢትዮጵያትመክራለች

21 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.