2 months ago
u1320u120bu1275u1295 u1218u1293 u12ebu1235u1240u1229 u121du1235u1322u122bu12ca u12abu122du12f6u127d #election2026 #election2018 #ethiopia #ethiomelhik ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ጠላትን መና ያስቀሩ ምስጢራዊ ካርዶች #election2026 #election2018 #ethiopia #ethiomelhik
2 months ago
u12e8u1240u12cdu1231 u12d8u1218u127b u1270u1240u1208u1260u1230! u12a5u1295u12f4u1275? | u12a2u1275u12ee u1218u120du1215u1245 | ETHIO MELHIK | #election2026 #election2018 #ethiopia #ethiomelhik ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የቀውሱ ዘመቻ ተቀለበሰ! እንዴት? | ኢትዮ መልሕቅ | ETHIO MELHIK | #election2026 #election2018 #ethiopia #ethiomelhik
2 months ago
ስለ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሒደት አዋጁ ምን ይላል?
****************
በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ 1162/2011፤ የምርጫ ድምፅ አሰጣጥ ሒደት ግልጽነትና ተዓማኒነት እንዲኖረው ለማድረግ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን በዝርዝር ያስቀምጣል።
በመመሪያው መሠረት የድምፅ አሰጣጥ ሥራው ከመጀመሩ በፊት የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል እጩዎች ወኪሎች እንዲሁም የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ አባላት፣ ታዛቢዎችና የምርጫ አስፈፃሚዎች በቦታው መገኘት ይኖርባቸዋል።
የምርጫ ጣቢያው ኃላፊም የድምፅ መስጫ ሳጥኑ ባዶ መሆኑን ለእነዚሁ አካላት በግልጽ ካሳየ በኋላ ሳጥኑ በሕጋዊ ማሸጊያ ታሽጎ ሁሉም በሚያዩትና ቅርብ በሆነ ስፍራ እንዲቀመጥ ይደረጋል።
በመጨረሻም ስለ ሒደቱ አጀማመር ቃለ ጉባኤ ተይዞ ቦርዱ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ቅፅ ላይ መረጃው ተሞልቶ ሲጠናቀቅ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ በይፋ ይጀመራል።
#ethiopianbroadcastingcorporation #election2026 #ethiopia

3 months ago
ለምርጫ ጣቢያ ኃላፊዎች፦ የሚፈቀዱ እና የማይፈቀዱ ተግባራት
***************************
የሚፈቀዱ ተግባራት
- የመራጮች መረጃ፦ የምዝገባ ሂደት እና የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ክፍት ስለመሆኑ።
- የድምፅ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት፦ ድምፅ እንዴት እንደሚሰጥ የሚገልጽ መረጃ።
- የአሃዝ መረጃ፦ በጣቢያው የተመዘገበውና ድምፅ የሰጠው ሕዝብ ብዛት።
- የአስፈጻሚዎች ዝግጅት፦ የአስፈጻሚዎች ተግባር እና የተሰጣቸው ሥልጠና።
- ሕግና ደንብ፦ በሥራ ላይ ያሉ የሥነ-ምግባር መመሪያዎች እና ደንቦች።
የማይፈቀዱ ተግባራት
- ውጤት መገመት፦ በጣቢያ፣ በክልል ወይም በአገር አቀፍ ደረጃ ውጤትን መገመት።
- አዝማሚያዎችን መተንተን፦ የድምፅ አሰጣጡን ሂደት ወይም ውጤት አስመልክቶ አስተያየት መስጠት።
- ፖለቲካዊ ትንተና፦ ስለ ፓርቲዎች፣ ዕጩዎች ወይም የፖለቲካ ሐሳቦች መተንተን።
- ግምታዊ አስተያየት፦ በፖሊሲ ወይም በአከራካሪ ጉዳዮች ላይ ግምት መስጠት።
- አቤቱታዎች፦ በምርጫው ወቅት የቀረቡ አቤቱታዎችን በተመለከተ አስተያየት መስጠት።
#ebc #election2026 #ethiopia

በምርጫ ሒደቱ መገናኛ ብዙሃን ሙያዊ ግዴታቸውን ማክበር ይጠበቅባቸዋል
*********************
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃና ተዓማኒ እንዲሆን የሁሉም አካላትን ጥረት ይጠይቃል። በዚህ ረገድ የመገናኛ ብዙሃን እና የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ የሥነ ምግባር እና አሰራር መመሪያ ቁጥር 02 /2013 የተለያዩ ዝርዝር ድንጋጌዎችነ አካትቷል። ከመመሪያው ዋና ዋና ነጥቦች መካከልም የሚከተሉት ይገኙበታል:-
ግድፈቶችን የማሳወቅ መብት፦ ጋዜጠኞች በሂደቱ የታዘቡትን የአሰራር ጉድለት ለምርጫ አስፈጻሚ አካላት የማቅረብ መብት አላቸው።
ጣልቃ አለመግባት፦ በመመሪያው አንቀፅ 17 መሠረት፣ ማንኛውም ጋዜጠኛ በምርጫ ሂደት ውስጥ ጣልቃ ከመግባትና ሒደቱን ከማደናቀፍ የመቆጠብ ሕጋዊ ግዴታ አለበት።
ሙያዊ ነፃነት፦ ጋዜጠኞች ከወገንተኝነት ነፃ እንዲሆኑ ወጪያቸው በራሳቸው ወይም በተቋማቸው መሸፈን አለበት። የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ተሽከርካሪም ሆነ ሌላ ሀብት ለዘገባ ስራ መጠቀም የተከለከለ ነው።
የስልጠና ኃላፊነት፦ የሚዲያ ተቋማት የተሳሳቱ መረጃዎችን (Misinformation) ለመከላከል ጋዜጠኞቻቸው ስለ ምርጫ ሕጎችና ሙያዊ ሥነ-ምግባር በቂ ስልጠና እንዲያገኙ የማድረግ ግዴታ አለባቸው።
የተቋማት ተጠያቂነት፦ ጋዜጠኞች የምርጫ መመሪያውን ጥሰው በሚገኙበት ወቅት የወከሏቸው የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ተጠያቂ ይሆናሉ።
ትንበያ፦ ማናቸውም የመገናኛ ብዙሃን ወይም ጋዜጠኛ የምርጫ ውጤት ትንበያ ማድረግ አይችሉም፡፡ ነገር ግን በምርጫ ጣቢያ እንዲሁም በምርጫ ክልል ደረጃ ይፋ ስለሆኑ ውጤቶች ዘገባ መስራት ይችላሉ፡፡
በአጠቃላይ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ጋዜጠኞች ሕጋዊና ሙያዊ ግዴታቸውን በመወጣት ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የበኩላቸውን እንዲወጡ ይጠበቃል።
በላሉ ኢታላ

Sponsored by
Surafel
3 months ago
የምርጫ ሒደቱ ስኬታማ እንዲሆንም የበኩላችንን ሚና እየተወጣን ነው - በአርባምንጭና አካባቢዋ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች
**************
በአርባምንጭና አካባቢዋ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሒደት ስኬታማ እንዲሆንም የበኩላቸውን ሚና እየተወጡ እንደሚገኙ ገለጹ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአርባምንጭ ከተማና አካባቢዋ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሒደት ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን አመልክተዋል።
መንግሥት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ሐሳባቸውን በነፃነት እንዲገልጹ ዕድሉን መፍጠሩ፣ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ምህዳር ለውጥ እየመጣ ስለመሆኑ ትልቅ ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል።
ቀደም ባሉት ጊዜያት ምርጫ በመጣ ቁጥር የሚስተዋሉ የነበሩ ጭቆናዎችና ጫናዎች በአሁኑ ወቅት እየቀሩ መምጣታቸውን የገለጹት የፓርቲ ተወካዮቹ፤ አሁን ላይ በሐሳብ የበላይነት የማመን ባህል በፖለቲካው መስክ እየዳበረ መምጣቱን በአዎንታዊነት አንስተዋል።
ቀደም ሲል የነበሩ የፖለቲካ ገደቦች ዛሬ ላይ ተቀርፈው ሐሳብን በነፃነት የማንሸራሸር ዕድል ተፈጥሯል ያሉት ተወካዮቹ፣ ይህም ለፖለቲካ ፓርቲዎች ብቻ ሳይሆን ለሀገር ግንባታ ሂደትም ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል።
በትዕግስቱ ቡቼ

የተመዝጋቢ መራጮች ቁጥር 50 ሚሊዮን ተሻገረ
#ethiopia | ለ7ኛው አገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ እየተከናወነ ያለው የመራጮች ምዝገባ አዲስ ታሪክ እየጻፈ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባወጣው መረጃ፣ ለምርጫው የተመዘገቡ ዜጎች ቁጥር ከ50 ሚሊዮን በላይ መሻገሩን በይፋ አስታውቋል።
የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ እንደገለጹት፣ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ በአጠቃላይ 50,514,155 መራጮች ለመምረጥ የሚያስችላቸውን ካርድ ወስደዋል። ይህ ቁጥር አገሪቱ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በምታደርገው ጉዞ ውስጥ የዜጎችን ከፍተኛ የመሳተፍ ፍላጎት የሚያሳይ ነው ተብሏል።
የተመዝጋቢዎቹ ስብጥርም እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ወንዶች፦ 27,390,729
ሴቶች፦ 23,123,426
በዘንድሮው የምዝገባ ሂደት ውስጥ ትልቁን ትኩረት የሳበው የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ነው። ከጠቅላላው ተመዝጋቢዎች ውስጥ 5,503,561 የሚሆኑት በዲጂታል አማራጭ ምዝገባቸውን ያከናወኑ ሲሆን፣ ይህም የምዝገባ ሂደቱን ዘመናዊና ቀልጣፋ ከማድረጉም በላይ ለወጣቱ መራጭ ትልቅ ምቾትን የፈጠረ ሆኗል።
"ይህ የ50 ሚሊዮን ቁጥር መሻገር ለምርጫ ቦርድ የሎጂስቲክስ ሥራ ትልቅ ፈተና ቢሆንም፣ ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግን ትልቅ የባለቤትነት ማረጋገጫ ነው!"
ቦርዱ የምዝገባ ሂደቱ በሰላም መጠናቀቁን ገልጾ፣ ለቀጣዩ የምርጫ ሂደት ዝግጅቱን እያጠናከረ መሆኑን ጠቁሟል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu
#ethiopianelection #nebe #voteethiopia #democracy #7thgeneralelection #ethiopia #election2026 #digitalregistration #melateworkhailu

4 months ago
አሜሪካ በ"ኖ ኪንግስ" (ንጉሥ አንፈልግም) ሰልፍ ታወከች
ዛሬ በመላው አሜሪካና በታላላቅ የአውሮፓ ከተሞች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች "ንጉሥ አንፈልግም" (No Kings) በሚል መሪ ቃል ታሪካዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ።
ሰልፈኞቹ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር እየተከተለ ያለውን የኢሚግሬሽን ፖሊሲ፣ በኢራን ላይ የተከፈተውን ጦርነትና የዴሞክራሲ መርሆች መሸርሸርን በጽኑ እየተቃወሙ ነው።
በ50ውም የአሜሪካ ግዛቶች ከ3,100 በላይ የሰልፍ ቦታዎች ተመዝግበዋል። ይህም በአንድ ቀን የተካሄደ የሰልፍ ብዛት የዓለምን ክብረ ወሰን ሊሰብር ይችላል።
ከሚኒሶታ እስከ ዋሽንግተን ዲሲ፣ ከኒውዮርክ እስከ ሎስ አንጀለስ ድረስ ሕዝቡ አደባባዮችን አጥለቅልቋል። ለንደን፣ ፓሪስና በርሊንም የዚህ ንቅናቄ አካል ሆነዋል።
የገበያ ማዕከላትና መንገዶች ጭር ብለው ውለዋል፤ መላው ሕዝብ ድምጹን ለማሰማት ወደ አደባባይ ወጥቷል።
የፕሬዝዳንቱ አስተዳደር ሰልፉን "የትራምፕ ጥላቻ ቴራፒ" በማለት እያጣጣለው ይገኛል። እንዲያውም ትራምፕ ዘውድ ደፍተው የሚያሳዩ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ምስሎችን በማሰራጨት በሰልፈኞቹ ላይ እያሾፉ መሆኑ ተገልጿል።
የኒውዮርክ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሌቲሺያ ጀምስ "የሕግ የበላይነትና የሥልጣን ክፍፍል መርሆች እየተፈተኑ ነው" በማለት ስጋታቸውን ገልጸዋል።
ሰልፈኞቹ ይህ ንቅናቄ በመጪው መጸው በሚካሄደው የኮንግረስ ምርጫ ላይ ተጽዕኖ እንዲያሳድር ተስፋ አድርገዋል።
#getu #nokingsprotest #usaupdate #donaldtrump #democracyundertest #globalprotest #breakingnews #washingtondc #newyork #election2026 #አሜሪካ #ሰልፍ #ኖኪንግስ #ትራምፕ #ዴሞክራሲ #ዜና #ጌጡተመስገን #getutemesgen

5 months ago
የምርጫ ቅስቀሳ ወይስ የሰርከስ ትርዒት?
#ethiopia | በኔዘርላንድስ ዛሬ ረቡዕ እየተካሄደ በሚገኘው የከተማ ከንቲባዎችና የምክር ቤት አባላት ምርጫ፣ መራጮች በነቂስ ወጥተው ድምፃቸውን እንዲሰጡ ለማበረታታት አንድ ለየት ያለ የምረጡኝ ዘመቻ ቀርቧል። በሮተርዳም ከተማ ለከንቲባነት እየተወዳደሩ የሚገኙት የ48 ዓመቷ እመት ካሮላ ሾውተን፣ መራጮች ያላቸውን የመሳተፍ ፍላጎት ለማነቃቃት ሲሉ የገቡት ቃል በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል።
የከፍታ ፍርሃትና የድፍረት ውርርድ
እመት ካሮላ ሾውተን ከፍተኛ የከፍታ ፍርሃት (Phobia) እንዳለባቸው በይፋ ቢናገሩም፣ የመራጮች ቁጥር ከቀደመው ጊዜ የተሻለ ሆኖ ከተገኘ ግን ይህንን ፍርሃታቸውን ተቋቁመው ለየት ያለ ተግባር ለመፈጸም ቃል ገብተዋል፦
* ፈተናው፦ በሮተርዳም ከተማ የሚገኘውንና 185 ሜትር ቁመት ያለውን ዝነኛውን የዩሮ ማስት (Euromast) ማማ መውጣት።
* ውርርዱ፦ ማማውን መውጣት ብቻ ሳይሆን፣ በገመድ ተንጠልጥሎ ቁልቁል በመውረድ ድፍረታቸውን ለማሳየት ተስማምተዋል።
የመራጮች ቁጥር መቀነስ ስጋት
በኔዘርላንድስ ባለፈው የምርጫ ወቅት የታየው የመራጮች ተሳትፎ 38.9 በመቶ ብቻ የነበረ ሲሆን፣ ይህም በአገሪቱ የምርጫ ታሪክ ዝቅተኛው ተብሎ ተመዝግቧል። ያሁ ኒውስን ዋቢ በማድረግ ትርታ እንደዘገበው፣ እመት ካሮላ ይህንን ዝቅተኛ ቁጥር ከፍ ለማድረግና ዜጎች ለዴሞክራሲያዊ መብታቸው ትኩረት እንዲሰጡ ለማድረግ የገቡት ይህ ውርርድ በዛሬው ምርጫ ውጤት ላይ ምን ዓይነት ለውጥ እንደሚያመጣ ይጠበቃል።
ምርጫው ተጠናቆ የመራጮች ቁጥር ማሻቀቡ ከተረጋገጠ፣ የሮተርዳም ከንቲባ ዕጩ ካሮላ ሾውተን ከአውሮጳ ረጅሙ ከሚባለው ማማ ላይ በገመድ ተንጠልጥለው ሲወርዱ የምናይ ይሆናል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #tirtafm #netherlands #rotterdam #election2026 #carolaschouten #euromast #democracy #voting #worldnews

ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከ10 ሺህ በላይ እጩዎች ለውድድር ቀረቡ
#ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያጠናቀቀ መሆኑን ገለጸ። ትናንት ማምሻውን በሰጠው መግለጫ፣ ለዘንድሮው ምርጫ በአጠቃላይ 10 ሺህ 934 እጩ ተወዳዳሪዎች መመዝገባቸውን ይፋ አድርጓል።
የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ እንደገለጹት፣ የምዝገባ ሂደቱ በዲጂታል ስርዓት የተከናወነ ሲሆን ተወዳዳሪዎቹ የቀረቡት በሁለት ዘርፍ ነው፦
* ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፦ 2 ሺህ 198 እጩዎች
* ለክልል ምክር ቤቶች፦ 8 ሺህ 736 እጩዎች
የተሳታፊዎች ስብጥር፦
* በድምሩ 47 የፖለቲካ ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን ያስመዘገቡ ሲሆን፣
* በተጨማሪም 73 የግል እጩዎች ለውድድር መቅረባቸው ታውቋል።
ቦርዱ አክሎም፣ የእጩዎች ዝርዝር ነገ ይፋ እንደሚደረግና ከዜጎች የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። ይህም የምርጫውን ግልጽነትና ተዓማኒነት ለማረጋገጥ እንደሚረዳ ተጠቁሟል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #ኢትዮጵያ #ምርጫ2018 #ብሔራዊምርጫቦርድ #ዴሞክራሲ #ዜና #ethiopia #election2026

Comments