ለምርጫ ጣቢያ ኃላፊዎች፦ የሚፈቀዱ እና የማይፈቀዱ ተግባራት
***************************
የሚፈቀዱ ተግባራት
- የመራጮች መረጃ፦ የምዝገባ ሂደት እና የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ክፍት ስለመሆኑ።
- የድምፅ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት፦ ድምፅ እንዴት እንደሚሰጥ የሚገልጽ መረጃ።
- የአሃዝ መረጃ፦ በጣቢያው የተመዘገበውና ድምፅ የሰጠው ሕዝብ ብዛት።
- የአስፈጻሚዎች ዝግጅት፦ የአስፈጻሚዎች ተግባር እና የተሰጣቸው ሥልጠና።
- ሕግና ደንብ፦ በሥራ ላይ ያሉ የሥነ-ምግባር መመሪያዎች እና ደንቦች።
የማይፈቀዱ ተግባራት
- ውጤት መገመት፦ በጣቢያ፣ በክልል ወይም በአገር አቀፍ ደረጃ ውጤትን መገመት።
- አዝማሚያዎችን መተንተን፦ የድምፅ አሰጣጡን ሂደት ወይም ውጤት አስመልክቶ አስተያየት መስጠት።
- ፖለቲካዊ ትንተና፦ ስለ ፓርቲዎች፣ ዕጩዎች ወይም የፖለቲካ ሐሳቦች መተንተን።
- ግምታዊ አስተያየት፦ በፖሊሲ ወይም በአከራካሪ ጉዳዮች ላይ ግምት መስጠት።
- አቤቱታዎች፦ በምርጫው ወቅት የቀረቡ አቤቱታዎችን በተመለከተ አስተያየት መስጠት።
#ebc #election2026 #ethiopia

3 months ago