4 months ago
u12e8u1230u1263u1270u129bu12cd u1320u1245u120bu120b u121du122du132b u12cdu1324u1275 u121bu1233u12c8u1242u12eb u1218u122du1210 u130du1265u122d #nebe #ethiopia #ebc #dotstream ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርሐ ግብር #nebe #ethiopia #ebc #dotstream
4 months ago
u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u1265u1214u122bu12ca u121du122du132b u1266u122du12f5 u1218u130du1208u132b
#nebe #ethiopia #ebc #dotstream ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ
#nebe #ethiopia #ebc #dotstream
4 months ago
የተቋማት ግንባታ ፍሬ፦ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የብሔራዊ ደኅንነት ስኬት
**************************
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ኢትዮጵያ በፖለቲካዊ ሽግግር እና በሀገር ግንባታ ጉዞ የደረሰችበትን ወሳኝ ምዕራፍ በግልጽ ያሳየ ታሪካዊ ክስተት ነው።
ይህ ሂደት ሀገራችን የጀመረችው የተቋማት ግንባታ ስትራቴጂ ውጤታማነትን፣ የዘመናዊ አስተዳደር አቅምን እና የብሔራዊ ደኅንነት መዋቅሩን ፅናት በተጨባጭ ያረጋገጠ ነው።
ሀገራችንን ያለ መንግሥት በማስቀረት ሕገ-መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍጠር የሞከሩ የውስጥ እና የውጭ ኃይሎች ሴራ፣ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና በደኅንነት መዋቅሩ የተቀናጀ ጥረት በብቃት መክሸፍ መቻሉ ትልቅ የሉዓላዊነት እና የተቋማዊ ብስለት ድል ነው።
በ2011 ዓ.ም በአዲስ መልክ የተዋቀረው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ነፃ እና ከፍተኛ አቅም ያለው አስመራጭ ተቋም ሆኖ መገንባቱ ለትክክለኛ ፌዴራሊዝም ግንባታ ዋነኛ ማዕዘን ነው።
ተቋሙ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስተዳደራዊ ጥንካሬ እና የቴክኖሎጂ ዘመናዊነትን በተግባር አሳይቷል።
ሙሉ መረጃውን አስተያያት መስጫው ሳጥን ውስጥ ካለው ሊንክ ያገኙታል።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #ebc #nebe #cybersecurity #insa #ethiopiansecurity
**************************
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ኢትዮጵያ በፖለቲካዊ ሽግግር እና በሀገር ግንባታ ጉዞ የደረሰችበትን ወሳኝ ምዕራፍ በግልጽ ያሳየ ታሪካዊ ክስተት ነው።
ይህ ሂደት ሀገራችን የጀመረችው የተቋማት ግንባታ ስትራቴጂ ውጤታማነትን፣ የዘመናዊ አስተዳደር አቅምን እና የብሔራዊ ደኅንነት መዋቅሩን ፅናት በተጨባጭ ያረጋገጠ ነው።
ሀገራችንን ያለ መንግሥት በማስቀረት ሕገ-መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍጠር የሞከሩ የውስጥ እና የውጭ ኃይሎች ሴራ፣ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና በደኅንነት መዋቅሩ የተቀናጀ ጥረት በብቃት መክሸፍ መቻሉ ትልቅ የሉዓላዊነት እና የተቋማዊ ብስለት ድል ነው።
በ2011 ዓ.ም በአዲስ መልክ የተዋቀረው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ነፃ እና ከፍተኛ አቅም ያለው አስመራጭ ተቋም ሆኖ መገንባቱ ለትክክለኛ ፌዴራሊዝም ግንባታ ዋነኛ ማዕዘን ነው።
ተቋሙ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስተዳደራዊ ጥንካሬ እና የቴክኖሎጂ ዘመናዊነትን በተግባር አሳይቷል።
ሙሉ መረጃውን አስተያያት መስጫው ሳጥን ውስጥ ካለው ሊንክ ያገኙታል።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #ebc #nebe #cybersecurity #insa #ethiopiansecurity
4 months ago
u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u1265u1214u122bu12ca u121du122du132b u1266u122du12f5 u1218u130du1208u132b
u200b#ethiopiaelections2026 #ebcdotstream #nebe ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ
#ethiopiaelections2026 #ebcdotstream #nebe
4 months ago
የምርጫ ቦርድ ይፋዊ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ ማንኛውም አካል ራሱን አሸናፊ አድርጎ ከመግለጽ ይቆጠብ":-ኢሰመጉ‼️
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ባወጣው የምርጫ መታዘብ ቅድመ መግለጫ ላይ ያነሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
ጥብቅ ማሳሰቢያ፦የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ (NEBE) ይፋዊ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ ማንኛውም ግለሰብ፣ የፖለቲካ ድርጅት ወይም የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ጊዜያዊ ውጤት በማጋራት ማኅበረሰቡን ከማደናገር እንዲቆጠቡ አሳስቧል።
የምልከታ ስፋት፦ኢሰመጉ ባሰማራቸው 433 ታዛቢዎች አማካኝነት ከ800 በላይ የምርጫ ጣቢያዎችን ተከታትሏል።
⚠️ የተስተዋሉ ዋና ዋና ተግዳሮቶች፦
* የአዲሱ ዲጂታል የመራጮች ምዝገባ ሥልት መጀመሩ የሚበረታታ ቢሆንም፣ የአስፈጻሚዎች ሥልጠና ማነስ ለመራጮች መጨናነቅና ለሰዓት መራዘም ምክንያት ሆኗል።
* በበርካታ አካባቢዎች የትራንስፖርት መቋረጥ፣ በአዲስ አበባ የሰልፍ አስተባባሪዎች ማነስ እና በመራጮች ላይ የደረሰ የእንግልት ሰዓት።
* በሐዋሳና አካባቢው በሚገኙ ውስን ጣቢያዎች የምርጫ አስፈጻሚዎች በሚስጥራዊ ድምፅ መስጫ ቦታ በመግባት የሥነ-ልቦና ጫና ማድረጋቸው እና ያልተመረጡ ወረቀቶችን ወደ ሳጥን ማስገባት የመሳሰሉ የነፃነት መብትን የገደቡ ክስተቶች መታየታቸው።
✅ በበጎ ጎን የተነሱ ነጥቦች፦
* የመራጮች ከፍተኛ ተነሳሽነት፣ በቂ የቁሳቁስ አቅርቦት እና በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች የጎላ የጸጥታ መደፍረስ ሳይኖር ሂደቱ መጠናቀቁ።
"ኢሰመጉ ምርጫ ቦርድ በአንጻራዊነት ስኬታማና ሰላማዊ ምርጫ ማከናወኑን በመግለጽ ዕውቅና የሰጠ ሲሆን፣ በቀጣይ ግን የተስተዋሉ ችግሮችን በዝርዝር ለይቶ እንዲያርም ጥሪ አቅርቧል።"
Seledadotio

Sponsored by
Surafel
4 months ago
u12edu1204u1295u1295 u1215u12ddu1265 u121bu1308u120du1308u120d u1218u1273u12f0u120d u1290u12cdu1293 u1270u1218u122bu132eu127d u12ebu12a8u1260u122bu127du1201u1295 u12a0u12adu1265u122bu127du1201 u1208u12f4u121eu12adu122bu1232 u1225u122du12d3u1275 u12cbu130b u12e8u12a8u1348u1208u12cdu1295 u12edu1204u1295u1295 u1215u12ddu1265 u1260u1295u133du1215u1293 u1208u121bu1308u120du1308u120d u12ebu1265u1243u127du1201 - u1320u1245u120bu12ed u121au1292u1235u1275u122d u12d0u1262u12ed u12a0u1215u1218u12f5 (u12f6/u122d) #nebe #ethiopia #democracy #ebcdotstream ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ይሄንን ሕዝብ ማገልገል መታደል ነውና ተመራጮች ያከበራችሁን አክብራችሁ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ዋጋ የከፈለውን ይሄንን ሕዝብ በንጽሕና ለማገልገል ያብቃችሁ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #nebe #ethiopia #democracy #ebcdotstream
4 months ago
ud83dudd34LIVE: u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a5u12e8u1218u1228u1320u127d u1290u12cd! u12e87u1270u129bu12cd u1320u1245u120bu120b u121du122du132b u1240u1325u1273 u12a8u12e8u1323u1262u12ebu12ceu1279 #ethiopiaelections #7thgeneralelection #nebe #ethiopiadecides #ethiopiaelections2026 #7thgeneralelection
See less","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
🔴LIVE: ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀጥታ ከየጣቢያዎቹ #ethiopiaelections #7thgeneralelection #nebe #ethiopiadecides #ethiopiaelections2026 #7thgeneralelection
See less
4 months ago
ud83dudd34LIVE: u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a5u12e8u1218u1228u1320u127d u1290u12cd! u12e87u1270u129bu12cd u1320u1245u120bu120b u121du122du132b u1240u1325u1273 u12a8u12e8u1323u1262u12ebu12ceu1279
ud83dudd34LIVE: u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a5u12e8u1218u1228u1320u127d u1290u12cd! u12e87u1270u129bu12cd u1320u1245u120bu120b u121du122du132b u1240u1325u1273 u12a8u12e8u1323u1262u12ebu12ceu1279 #ethiopiaelections #7thgeneralelection #nebe #ethiopiadecides #ethiopiaelections2026 #7thgeneralelection ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
🔴LIVE: ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀጥታ ከየጣቢያዎቹ
🔴LIVE: ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀጥታ ከየጣቢያዎቹ #ethiopiaelections #7thgeneralelection #nebe #ethiopiadecides #ethiopiaelections2026 #7thgeneralelection
4 months ago
የምርጫ ቦርድ በሰልፍ ላይ ለሚገኙ መራጮች የድምፅ መስጫ ሰዓት መራዘሙን ገለጸ
#ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዕለቱ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ማብቂያ እስከሆነው 12:00 ሰዓት ድረስ በምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው በሰልፍ ላይ የነበሩ መራጮች በሙሉ ድምፅ ሰጥተው እስኪያጠናቅቁ ድረስ ሂደቱ እንደሚቀጥል አስታውቋል።
ይህ ውሳኔ የተላለፈው በምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 49 ንዑስ አንቀጽ 4 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ሲሆን፣ ቦርዱ አስገዳጅ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ የድምፅ መስጫ ሰዓትን ማራዘም እንደሚችል በሕጉ ላይ ተደንግጓል።
ውሳኔው የወጣው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ነው።
#nebe #ethiopianelection #electionupdate #democraticprocess #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

ቲክቶክ ለነገው ምርጫ መዘጋጀቱን ገለጸ
#ethiopia | ቲክቶክ በኢትዮጵያ የሚካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የሚናፈሱ ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመግታት እና የፕላትፎርሙን ደህንነት ለመጠበቅ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ይፋ አደረገ።
ማህበራዊ ሚዲያው ሂደቱን ውጤታማ ለማድረግ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ (NEBE) እና ከተለያዩ የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሚገኝ ያስታወቀ ሲሆን፤ የዚሁ ስራ አካል በሆነው የማጣራት እርምጃ በ2025 ማጠናቀቂያ ላይ ብቻ ደንቡን የጣሱ ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ከኢትዮጵያ የተቀረጹ ቪዲዮዎችን ማስወገዱን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#tiktok #ethiopiaelection #fakenews #nebe #ethiopia #digitalsafety #medialiteracy #ቅዳሜገበያ

የኢቢሲ ዘጋቢዎች በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ተሰማርተው የምርጫ ዘገባዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ ይገኛል። ምርጫችሁን ኢቢሲ በማድረግ በኢቢሲ ዶትስትሪም የማኀበራዊ ትስስር ገፆቻችን እና በሁሉም ቻናሎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት እና በጥራት ይከታተሉ።
#ebc #ebcdotstream #democracy #ethiopiavotes #nebe
4 months ago
ሰላም፤ እንደምን አደራችሁ?
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል።
በነገው ዕለት የሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ጨምሮ የጸጥታ ተቋማትና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት አስፈላጊውን ዝግጅት አድርገዋል፡፡
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ምርጫው በስኬት እንዲከናወን ያደረገው ዝግጅት እጅግ ጠንካራ መሆኑን ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለምርጫው የሚያስፈልገውን የምርጫ ቁሳቁስ በሁሉም አካባቢዎች በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ለመሆኑ ከምርጫ ጋር ተያይዞ ችግሮች ሲፈጠሩ ዜጎች ማከናወን ያለባቸው ተግባራት የትኞቹ ናቸው ?
ምርጫ ቦርድ ዜጎች ከ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ጋር የተያያዙ ችግሮችንና ክስተቶችን ደኅንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መንገድ ጥቆማ የሚያደርጉበትን ከምርጫ ጋር ተያይዘው የሚፈጠሩ ችግሮች ሪፖርት ማድረጊያና ምላሽ መስጫ ሥርዓት ዘርግቷል።
በዚህም መሰረት ዜጎች ምን ምን ዓይነት ችግሮችን ጥቆማ ማድረግ ይችላሉ?
👉በምርጫ ሒደቶች ላይ የሚፈጠሩ መስተጓጎሎች፣
👉በድምፅ አሰጣጥ ወይም በቆጠራ ወቅት የሚያጋጥሙ ችግሮች፣
👉በምርጫ ጣቢያዎች አቅራቢያ የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮች፣
👉በመራጮች ላይ የሚደርስ ማስፈራራት ወይም ትንኮሳ፣
👉በምርጫ ቁሳቁስ ላይ የሚደርስ ጉዳት፣
👉ዐመፅ ወይም ዛቻዎች፣
👉ውጥረት የሚፈጥሩ የሐሰት መረጃዎች፣
👉እንዲሁም ምርጫውን ሊያስተጓጉል የሚችል ወይም ማንኛውም ሌላ አጠራጣሪ ድርጊት ጥቆማ ማድረግ ይችላሉ።
መቼ ጥቆማ መስጠትይኖርብዎታል?
👉የምርጫ ሒደቶች ሲስተጓጎሉ ሲመለከቱ፣
👉ከላይ የተጠቀሱትን ክስተቶች በቀጥታ ከተመለከቱ፣
👉የዐመፅ ወይም የግጭት ሥጋት ካለ፣
👉እንዲሁም አስቸኳይ ዕርምጃ የሚያስፈልጋቸው ማንኛውም ምርጫን የሚያውኩ ክስተቶች ከተመለከቱ።
እንዴት ጥቆማ መስጠት ይችላሉ? በሚከተሉት መንገዶች ጥቆማ መስጠት ይችላሉ፦
👉በነፃ የስልክ መስመር 6214 ላይ በመደወል
👉አጭር የጽሑፍ መልዕክት ወደ 7555 በመላክ
ሪፖርት ሲያደርጉ የሚከተሉትን መረጃዎች ለማካተት ይሞክሩ፦
👉ምን እንደተከሰተ ፣ የት እንደተከሰተ ፣ መቼ እንደተከሰተ ፣ ማን እንደተሣተፈበት (የሚታወቅ ከሆነ) ማን ጥቆማ መስጠት ይችላል?
የመገናኛ መንገዶች
👉ነፃ የስልክ መስመር 6214
👉አጭር የጽሑፍ መልዕክት 7555
👉አድራሻ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ| አዲስ አበባ
👉ድረ-ገጽ www.nebe.org.et

5 months ago
የምርጫ ቦርድ የክትትል ቡድኖች በምርጫ አካባቢዎች ላይ ያጠኑትን የፀጥታ ሪፖርት አቀረቡ
**************
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች ላይ ሥምሪት ሰጥቷቸው የነበሩ የክትትል ቡድኖች ያጠኑትን ዝርዝር ሪፖርት በይፋ ተረክቧል።
ቦርዱ ቀደም ሲል በጥር ወር 2018 ዓ.ም. ከተለያዩ ተቋማት የተሰበሰበውንና በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ የተፈረጀውን የፀጥታ መረጃ መሠረት በማድረግ ውይይቶችን አድርጓል።
ይሁን እንጂ ከመንግሥት አካላትና ከተፎካካሪ ፓርቲዎች በደረሱ መረጃዎች መካከል የነበሩትን ልዩነቶች በጥልቀት ለመመርመር መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. የጋራ የክትትል ቡድን አዋቅሮ ሥምሪት ሰጥቷል።
ከፓርቲዎች፣ ከሲቪል ማኅበረሰብና ከቦርዱ የተውጣጡትና በዘጠኝ ንዑሳን ቡድኖች የተደራጁት እነዚህ አካላት ያከናወኑትን የመስክ ምልከታ አጠናቀው ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ሪፖርታቸውን አቅርበዋል።
የመድረኩን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ የክትትል ቡድኑ መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ አጣርቶ ሥራውን በማጠናቀቁ ምስጋና አቅርበዋል።
የዚህ መድረክ ዋነኛ ዓላማ የቀረበውን የጥናት ውጤት በማድመጥ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥና የባለድርሻ አካላትን ኃላፊነት በምክረ-ሐሳብ ለማበልጸግ መሆኑንም ገልጸዋል።
በቀረበው ሰፊ ሪፖርት ላይ ከፀጥታ ሁኔታው ባሻገር የየአካባቢዎቹ የፖለቲካ ምኅዳርና ፓርቲዎች በነፃነት ተንቀሳቅሰው ለመሥራት ያላቸው አስቻይ ሁኔታ ተዳሷል። በተጨማሪም የሕዝቡ ተነሳሽነትና የምርጫ ካርድ አወሳሰድ ሒደትን ጨምሮ በርካታ ወሳኝ ጉዳዮች ተመልክተዋል።
ይህ የክትትል ሪፖርት በአብዛኛዎቹ የምርጫ አካባቢዎች ላይ ሂደቱን ለማስቀጠል የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መኖሩን ቢያረጋግጥም፣ አሁንም ልዩ ትኩረት የሚሹ ቦታዎች መኖራቸውን አመልክቷል።
በጥናቱ ግኝቶች ላይ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ እና ምክትል ሰብሳቢው ተስፋዬ ንዋይ መድረኩን በመምራት ከተሳታፊዎች ጋር ሰፊ ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱም ስለ አጠቃላይ የፀጥታና መዋቅራዊ ተግዳሮቶች እንዲሁም መወሰድ ስለሚገባቸው የዕርምት ዕርምጃዎች ሰፊ ሐሳብ ተንጸባርቋል።
የተሳታፊ ፓርቲዎችና የሲቪል ማኅበረሰብ ተወካዮች ቦርዱ በቀጣይ ሊያደርገው ስለሚገባው ጥብቅ ቁጥጥር ገንቢ አስተያየቶችን የሰጡ መሆኑን ከምርጫ ቦርድ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
#ethiopianbroadcastingcorporation #nebe #ethiopianelection #securityreport

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ሰኔ 1 ቀን 2026 ለሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከሁለት ሳምንት ያነሰ ጊዜ በቀረበት በአሁኑ ወቅት፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ (NEBE) ሂደቱን ለማስፈጸም የሚያስችል ተጨማሪ 10 ቢሊዮን ብር በጀት ጠየቀ። ይህ ተጨማሪ በጀት በፓርላማ ከጸደቀ፣ የቦርዱን የዘንድሮ አጠቃላይ በጀት ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ ያደርገዋል።
የቦርዱ ሰብሳቢ መላትወርቅ ኃይሉ ለፓርላማው የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ እንዳስረዱት፣ ተጨማሪ በጀቱ ያስፈለገው በጸጥታ ችግር ወይም በውጤት አለመግባባት ምክንያት ሁለተኛ ዙር ምርጫ ሊካሄድ ስለሚችል፣ እንዲሁም የነዳጅ እና መጋዘን ኪራይ ጭማሪዎችን እና የድህረ-ምርጫ ወጪዎችን ለመሸፈን ነው።
ለዘንድሮው ምርጫ ከ50 ሚሊዮን በላይ መራጮች (ግማሽ ያህሉ በኦሮሚያ ክልል) የተመዘገቡ ሲሆን፣ 47 የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከ195 ሺህ በላይ የምርጫ አስፈፃሚዎች ይሳተፋሉ። ይሁን እንጂ አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቦርዱ የምርጫ ድጋፍ በጀትን ለዕጩዎች በወቅቱ እያቀረበ አይደለም ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
በተያያዘ ዜና፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለቀጣዩ በጀት ዓመት ከ1.1 ቢሊዮን ብር በላይ (የ290 በመቶ ጭማሪ) የጠየቀ ሲሆን፣ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አደሎ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለኮሚሽነሮች መኖሪያ ቤት በማቅረብ ረገድ ትብብር እያደረገ አለመሆኑን በሪፖርታቸው አውግዘዋል።

u12e8u1353u122du1272u12ceu127d u12e8u1200u1233u1265 u1219u130du1275 u1366 u12e8u121bu1295u1290u1275 u1325u12ebu1244 u12a5u1293 u122bu1235u1295 u1260u122bu1235 u121bu1235u1270u12f3u12f0u122d | u1260u121du122du132b u1266u122du12f5 u12e8u1270u12d8u130bu1300u12cd u12c8u1233u129d u12adu122du12adu122du1362
#nebe #ethiopiaelection #politicaldebate #selfdetermination #identitypolitics #ethiopianpolitics #nationalelectionboard #federalism #democracyethiopia #amharicnews #u12a2u1275u12eeu1335u12eb #u121du122du132bu1266u122du12f5 #u12e8u1353u122du1272u12ceu127du12adu122du12adu122d ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የፓርቲዎች የሀሳብ ሙግት ፦ የማንነት ጥያቄ እና ራስን በራስ ማስተዳደር | በምርጫ ቦርድ የተዘጋጀው ወሳኝ ክርክር።
#nebe #ethiopiaelection #politicaldebate #selfdetermination #identitypolitics #ethiopianpolitics #nationalelectionboard #federalism #democracyethiopia #amharicnews #ኢትዮጵያ #ምርጫቦርድ #የፓርቲዎችክርክር
5 months ago
የምርጫውን ዕለት በጉጉት እየጠበቅን ነው - የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
******************
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የመራጭነት ምዝገባ በንቃት እያካሄዱ ነው።
ተማሪዎቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያመቻቸውን ልዩ የምዝገባ ጊዜ በመጠቀም፣ በበይነ መረብ (Online) አማካኝነት ለመራጭነት የሚያስችላቸውን ምዝገባ እያከናወኑ መሆኑን ገልጸዋል።
ለተማሪዎችና ለተወሰኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች በልዩ ሁኔታ የተፈቀደውን የምዝገባ ጊዜ በመጠቀም፣ የሚመለከታቸው ዜጎች ሁሉ ከወዲሁ ተመዝግበው ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን እንዲጠቀሙ ተማሪዎቹ ጥሪ አቅርበዋል።
የምርጫ ዕለቱን በጉጉት እየጠበቁ መሆኑን የሚናገሩት ተማሪዎቹ፣ ሌሎችም የተጨመረውን አጭር የምዝገባ ጊዜ በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ አሳስበዋል።
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት ፕሬዝዳንት ተማሪ መልካሙ መላኩ እንደገለጸው፣ ሁሉም ተማሪዎች በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠውን ዕድል ተጠቅመው እንዲመዘገቡ ኅብረቱ የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን በመሥራት ላይ ይገኛል።
ይህ ዲጂታል የምዝገባ አማራጭ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ሳይለዩና ብዙ ሳይደክሙ መብታቸውን እንዲጠቀሙ ትልቅ ዕድል መፍጠሩም ተመልክቷል።
በጀማል አህመድ
#assosauniversity #voterregistration #digitaldemocracy #nebe #studentparticipation

u1260u1215u1265u1228-u1265u1214u122bu12cau1290u1275 u12a5u1293 u1260u12dcu130du1290u1275 u120bu12ed u12e8u1353u122du1272u12ceu127d u12adu122du12adu122d #ethiopia #ethiopianpolitics #u1215u1265u1228u1265u1214u122bu12cau1290u1275 #u12dcu130du1290u1275 #u12e8u1353u122du1272u12ceu127du12adu122du12adu122d #nebe #politics #debate ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
በሕብረ-ብሔራዊነት እና በዜግነት ላይ የፓርቲዎች ክርክር #ethiopia #ethiopianpolitics #ሕብረብሔራዊነት #ዜግነት #የፓርቲዎችክርክር #nebe #politics #debate
Sponsored by
Surafel
6 months ago
የተመዝጋቢ መራጮች ቁጥር 50 ሚሊዮን ተሻገረ
#ethiopia | ለ7ኛው አገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ እየተከናወነ ያለው የመራጮች ምዝገባ አዲስ ታሪክ እየጻፈ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባወጣው መረጃ፣ ለምርጫው የተመዘገቡ ዜጎች ቁጥር ከ50 ሚሊዮን በላይ መሻገሩን በይፋ አስታውቋል።
የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ እንደገለጹት፣ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ በአጠቃላይ 50,514,155 መራጮች ለመምረጥ የሚያስችላቸውን ካርድ ወስደዋል። ይህ ቁጥር አገሪቱ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በምታደርገው ጉዞ ውስጥ የዜጎችን ከፍተኛ የመሳተፍ ፍላጎት የሚያሳይ ነው ተብሏል።
የተመዝጋቢዎቹ ስብጥርም እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ወንዶች፦ 27,390,729
ሴቶች፦ 23,123,426
በዘንድሮው የምዝገባ ሂደት ውስጥ ትልቁን ትኩረት የሳበው የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ነው። ከጠቅላላው ተመዝጋቢዎች ውስጥ 5,503,561 የሚሆኑት በዲጂታል አማራጭ ምዝገባቸውን ያከናወኑ ሲሆን፣ ይህም የምዝገባ ሂደቱን ዘመናዊና ቀልጣፋ ከማድረጉም በላይ ለወጣቱ መራጭ ትልቅ ምቾትን የፈጠረ ሆኗል።
"ይህ የ50 ሚሊዮን ቁጥር መሻገር ለምርጫ ቦርድ የሎጂስቲክስ ሥራ ትልቅ ፈተና ቢሆንም፣ ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግን ትልቅ የባለቤትነት ማረጋገጫ ነው!"
ቦርዱ የምዝገባ ሂደቱ በሰላም መጠናቀቁን ገልጾ፣ ለቀጣዩ የምርጫ ሂደት ዝግጅቱን እያጠናከረ መሆኑን ጠቁሟል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu
#ethiopianelection #nebe #voteethiopia #democracy #7thgeneralelection #ethiopia #election2026 #digitalregistration #melateworkhailu

7 months ago
🗳️ ለ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ9 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል
#ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ እስካሁን ባለው ሂደት 9 ሚሊዮን 360 ሺህ 994 መራጮች በዲጂታል እና በማንዋል መመዝገባቸውን አስታወቀ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ምሽቱን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ የምዝገባ ሂደቱ ያለበትን ደረጃና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በዝርዝር አብራርተዋል።
ዋና ዋና መረጃዎች፦
* የጣቢያዎች ሁኔታ፦ በሀገሪቱ ካሉ ከ52 ሺህ በላይ ጣቢያዎች ውስጥ 46,757 የሚሆኑት ሥራ የጀመሩ ሲሆን፣ ቀሪዎቹ 6,395 ጣቢያዎች በቁሳቁስ መዘግየት ምክንያት እስካሁን ሥራ አልጀመሩም።
* የገጠሙ ተግዳሮቶች፦ የቁሳቁስ ስርጭቱን ካስተጓጎሉ ምክንያቶች መካከል የተሽከርካሪ እጥረት፣ የነዳጅ እጥረት፣ የዝናብ ሁኔታ፣ በአፋር ክልል ያጋጠመ የቁሳቁስ መቃጠል እና የአንዳንድ ክልል አመራሮች የትብብር ማጣት ተጠቅሰዋል።
* የምዝገባ እንቅፋቶች፦ በመራጮች ምዝገባ ወቅት የመብራት እና የኢንተርኔት መቆራረጥ እንዲሁም የመራጮች የመረጃ አሰጣጥ ስህተቶች (የስም ቅደም ተከተል አለመጠበቅ) እንደ ዋና ችግር ተነስተዋል።
* የፓርቲዎች ክርክር፦ ለፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ክርክር መድረክ ዝግጅት የሚከታተል የባለሙያዎች ኮሚቴ ተዋቅሮ ሥራ መጀመሩ ተገልጿል።
የመራጮች ምዝገባ ሂደት እስከ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ ቦርዱ በድጋሚ አሳስቧል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #ኢትዮጵያ #ምርጫ2018 #ብሔራዊምርጫቦርድ #የመራጮችምዝገባ #ዴሞክራሲ #ethiopiaelection2018 #nebe #electionupdate

9 months ago
#ጥቆማ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚያካሒደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፥ ገለልተኛ የምርጫ ጣቢያ ሠራተኞችን በጊዜያዊነት ለመቅጠር ታኅሳስ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የቅጥር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
የቅጥር ማስታወቂያው የማመልከቻ ጊዜ እስከ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ቦርዱ ገልጿል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ በሁሉም ክልሎች ላይ “በምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚነት” ማገልገል የምትፈልጉ አመልካቾች፥ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/... በመጠቀም እንድትመዘገቡ ቦርዱ ጋብዟል።
የምልመላ መስፈርቶች
➫ ዕድሜ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/የሆነች፣
➫ የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣
➫ 12ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ የትምህርት ዝግጅት፣
➫ የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ በሚያቋቁማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣
➫ የክልሉን የሥራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችሉ
➫ የሥራ ቆይታ፦ ለሁለት ወር
➫ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
seledadotio

የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለማከናወን በርካታ የቅድመ ምርጫ ተግባራት እያከናወነ ይገኛል። በመሆኑም ቦርዱ ምርጫ የሚያስፈጽሙ ገለልተኛ የምርጫ ጣቢያ ሠራተኞችን በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
በዚኽም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ በሁሉም ክልሎች ላይ “በምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚነት” ማገልገል የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/... በመጠቀም ከታኅሣሥ 19 እስከ ታኅሣሥ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንድትመዘገቡ ቦርዱ ያሳውቃል።
የምልመላ መሥፈርት፡-
• ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣
• የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣
• የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣
• የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ በሚያቋቁማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣
• የክልሉን የስራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችሉ
• የሥራ ቆይታ ፦ ለ2 ወር፣
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ታኅሣሥ 19 ቀን 2018 ዓ.ም.

11 months ago
በሳምንቱ መጨረሻ እንደተለመደው አትሌቶቻችን በተለያዩ ሀገራት በተለያየ ርቀት አሸንፈዋል።
2025 Incheon marathon, South Korea
Men's
1. Gerba Dibaba 2:06:52
2. Gilbert Kibet 2:06:54
3. Felix Kibitok 2:06:57
4. Abdisa Tola 2:08:40
5. Robert Ngeno 2:09:02
2025 ETHIOPIAN GREAT RUN 10KM
Men's
1. Yismaw Dillu 28:25
2. Eyob Simegn 28:28
3. Dinkalem Ayele 28:29
4. Beniyam Melak 28:30
5. Jerata Lensa 28:31
6. Negesa Dekeba 28:34
7. Adisu Negash 28:39
8. Chim'sa Debele 28:40
9. Zenebe Ayele 28:47
10. B. Gatahun 28:48
WOMEN
1. Likina Amebaw 27:25
2. Sheila Jebet 27:55
3. V. Gemetto 28:11
4. Idaira Suarez 28:19
5. Noshim Kimuge 28:33
Men
1. Mathew Kipsang 23:10
2. Rodrigue Kwizera 23:11
3. Mathew Kipkoech 23:13
4.T. Ndikumwenayo 23:13
5. Naibei Kiplimo 23:45
NBF Fujairah 10km (Émirats arabes unis)
1. Abu Salim Mayanja UGA 28:28, 2. Dagne Demsie ETH 28h30,
3. Feyisa Tadese ETH 28:31,
6.7km Cross Cinque Mulini, Italy
Winner: Yenenesh Shimket 19:11
Via: Toprun news
#athletics #running #5km #10km #15km #halfmarathon #worldathletics #followers #highlight #ethiorunners #ethiorunnersfan #ethiopianathletics #ethiopianathleticsfederation
✍️
Wondmagegn Getachew Yigezu

Comments