5 days ago
13 days ago
ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በአስቸኳይ እንዲሻሻል ዳግም ጠየቁ
***************
በ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ፣ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት አጠቃላይ ማሻሻያ በማድረግ አፍሪካ ያጣችውን እኩል የመወከል መብት በአስቸኳይ ማስተካከል እንደሚገባው አሳስበዋል።
ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው፣ 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ሕዝብ ያላት አፍሪካ እርሷን ባላሳተፈ ውሳኔ ስትመራ የቆየችበት ጊዜ ማብቃት እንዳለበት ገልጸው፣ የይዘት እና መዋቅር ማሻሻያው የትውልዶች ፍትሐዊ ጥያቄ መሆኑን አስምረውበታል።
ኢትዮጵያ የተመድ መሥራች አባል እንደመሆኗ መጠን፣ ለጋራ ደኅንነት የጸና እምነት እንዳላት ፕሬዚዳንቱ አረጋግጠዋል።
የባለብዙ ወገን ግንኙነት በሀገራት ሉዓላዊ እኩልነት ላይ የተመሠረተ የጋራ መጠለያ እንጂ፣ የዲፕሎማሲ ምቾት ብቻ ሊሆን እንደማይገባው አስገንዝበዋል።
#ethiopia #unga #generaldebate #newyork #ebc

ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘቷ የቀጣናውን ሀገራት የጋራ ትብብርና ዕድገት ያጠናክራል - ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ
*******************************
ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያን ከፍተኛ ልዑክ በመምራት በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባኤ ከፍተኛ የክርክር መድረክ ተሳትፈዋል።
ፕሬዚዳንቱ "እምነትን መመለስ፣ ለውጥን መምራት፡ ለሁሉም የሚሠራ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው ከፍተኛ የክርክር መድረክ ንግግር አድርገዋል።
ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው፣ ኢትዮጵያ አስተማማኝ የባሕር በር ማግኘቷ የቀጣናውን ሀገራት የጋራ ትብብርና ዕድገት ያጠናክረዋል ብለዋል።
ኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት የምታደርገው ጥረት ደህንነቱ የተጠበቀ አስተማማኝ የባሕር በር በሌለበት የተሟላ ውጤት ሊያመጣ እንደማይቻል ተናግረዋል።
በመሆኑም የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ከፍትሐዊነት እና ለሁሉም የቀጣናው ሀገራት ከሚያስገኘው የጋራ ጠቀሜታ አንጻር መመልከት እንደሚገባ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ በዚሁ አግባብ አስተማማኝ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ለማድረግ በሁሉም የዲፕሎማሲ አማራጮች እየሠራች መሆኑን አመልክተዋል።
በዚህ ሂደትም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲሰጣት ጠይቀዋል።
#ethiopia #un #newyork #unga #generaldebate #ebc
u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12e8u1263u1215u122d u1260u122d u121bu130du1298u1277 u12e8u1240u1323u1293u12cdu1295 u1200u1308u122bu1275 u12e8u130bu122b u1275u1265u1265u122du1293 u12d5u12f5u1308u1275 u12ebu1320u1293u12adu122bu120d - u1355u122cu12ddu12f3u1295u1275 u1273u12e8 u12a0u133du1240 u1225u120bu1234
*******************************
u1355u122cu12dau12f3u1295u1275 u1273u12e8 u12a0u133du1240 u1225u120bu1234 u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12ebu1295 u12a8u134du1270u129b u120du12d1u12ad u1260u1218u121du122bu1275 u1260u1292u12cdu12eeu122du12ad u12a5u12e8u1270u12abu1204u12f0 u1263u1208u12cd 81u129bu12cd u12e8u1270u1263u1260u1229u1275 u1218u1295u130du1225u1273u1275 u12f5u122du1305u1275 u1309u1263u12a4 u12a8u134du1270u129b u12e8u12adu122du12adu122d u1218u12f5u1228u12ad u1270u1233u1275u1348u12cbu120du1362
u1355u122cu12dau12f3u1295u1271 \

1 month ago
ትራምፕ ወደ ፔንታገን፣ ቫንስ ወደ ኒውዮርክ!
#ethiopia | ዶናልድ ትራምፕ የ9/11 ጥቃት 25ኛ ዓመት መታሰቢያን በኒዮርክ ከመገኘት ይልቅ በፔንታገን ንግግር በማድረግ ሊያከብሩ ነው።
በፔንታገን የተለየ መድረክ ማዘጋጀታቸውም ታውቋል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመስከረም 11 የሽብር ጥቃት 25ኛ ዓመት መታሰቢያን በኒውዮርክ በሚገኘው "ግራውንድ ዜሮ" ከመገኘት ይልቅ በፔንታጎን እንደሚገኙ ተገለፀ።
ፕሬዝዳንቱ ቀኑን በፔንታጎን በሚያደርጉት ንግግር ለማሰብ ማቀዳቸውን ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ያላቸው ምንጮችን ጠቅሶ ሲኤንኤን ዘግቧል።
ፕሬዝዳንቱ በዓመቱ መታሰቢያ ላይ ንግግር ለማድረግ ይፈልጋሉ ነገር ግን በኒውዮርክ ግራውንድ ዜሮ በሚካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ ፖለቲከኞች ንግግር እንዳያደርጉ እገዳ ተጥሏል።
ከ2012 ጀምሮ በኒውዮርኩ መታሰቢያ ቦታ ላይ የሚካሄደው ሥነ ሥርዓት ከፖለቲካ ነፃ እንዲሆን እና ትኩረቱ የጉዳቱ ሰለባ በሆኑ ቤተሰቦች ላይ ብቻ እንዲሆን በመደረጉ ፖለቲከኞች ታዳሚ እንጂ መድረክ ላይ ወጥተው ንግግር እንዲያደርጉ አይፈቀድላቸውም።
ትራምፕ መታሰቢያውን በፔንታገን በሚያደርጉት ንግግር ሲያከብሩ ምክትል ፕሬዝዳንታቸው ጄዲ ቫንስ አስተዳደራቸውን ወክለው በኒውዮርክ በሚካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ እንደሚገኙ ታውቋል።
በኒዮርክ የተወለዱት ትራምፕ ከዚህ ቀደም በተካሄዱ የ9/11 መታሰቢያዎች ላይ በታዳሚነት ሲሳተፉ ነበር።
ዘንድሮ ግን ፕሬዝዳንቱ ንግግራቸውን ለማቅረብ የወሰኑት በፔንታጎን መሆኑን ሲ ኤን ኤን ዘግቧል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #america #newyork #donaldtrump #president #jdvance #attack #groundzero

6 months ago
አሜሪካ በ"ኖ ኪንግስ" (ንጉሥ አንፈልግም) ሰልፍ ታወከች
ዛሬ በመላው አሜሪካና በታላላቅ የአውሮፓ ከተሞች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች "ንጉሥ አንፈልግም" (No Kings) በሚል መሪ ቃል ታሪካዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ።
ሰልፈኞቹ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር እየተከተለ ያለውን የኢሚግሬሽን ፖሊሲ፣ በኢራን ላይ የተከፈተውን ጦርነትና የዴሞክራሲ መርሆች መሸርሸርን በጽኑ እየተቃወሙ ነው።
በ50ውም የአሜሪካ ግዛቶች ከ3,100 በላይ የሰልፍ ቦታዎች ተመዝግበዋል። ይህም በአንድ ቀን የተካሄደ የሰልፍ ብዛት የዓለምን ክብረ ወሰን ሊሰብር ይችላል።
ከሚኒሶታ እስከ ዋሽንግተን ዲሲ፣ ከኒውዮርክ እስከ ሎስ አንጀለስ ድረስ ሕዝቡ አደባባዮችን አጥለቅልቋል። ለንደን፣ ፓሪስና በርሊንም የዚህ ንቅናቄ አካል ሆነዋል።
የገበያ ማዕከላትና መንገዶች ጭር ብለው ውለዋል፤ መላው ሕዝብ ድምጹን ለማሰማት ወደ አደባባይ ወጥቷል።
የፕሬዝዳንቱ አስተዳደር ሰልፉን "የትራምፕ ጥላቻ ቴራፒ" በማለት እያጣጣለው ይገኛል። እንዲያውም ትራምፕ ዘውድ ደፍተው የሚያሳዩ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ምስሎችን በማሰራጨት በሰልፈኞቹ ላይ እያሾፉ መሆኑ ተገልጿል።
የኒውዮርክ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሌቲሺያ ጀምስ "የሕግ የበላይነትና የሥልጣን ክፍፍል መርሆች እየተፈተኑ ነው" በማለት ስጋታቸውን ገልጸዋል።
ሰልፈኞቹ ይህ ንቅናቄ በመጪው መጸው በሚካሄደው የኮንግረስ ምርጫ ላይ ተጽዕኖ እንዲያሳድር ተስፋ አድርገዋል።
#getu #nokingsprotest #usaupdate #donaldtrump #democracyundertest #globalprotest #breakingnews #washingtondc #newyork #election2026 #አሜሪካ #ሰልፍ #ኖኪንግስ #ትራምፕ #ዴሞክራሲ #ዜና #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments