2 months ago
ud83dudd34LIVE: u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a5u12e8u1218u1228u1320u127d u1290u12cd! u12e87u1270u129bu12cd u1320u1245u120bu120b u121du122du132b u1240u1325u1273 u12a8u12e8u1323u1262u12ebu12ceu1279 #ethiopiaelections #7thgeneralelection #nebe #ethiopiadecides #ethiopiaelections2026 #7thgeneralelection
See less","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
🔴LIVE: ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀጥታ ከየጣቢያዎቹ #ethiopiaelections #7thgeneralelection #nebe #ethiopiadecides #ethiopiaelections2026 #7thgeneralelection
See less
2 months ago
ud83dudd34LIVE: u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a5u12e8u1218u1228u1320u127d u1290u12cd! u12e87u1270u129bu12cd u1320u1245u120bu120b u121du122du132b u1240u1325u1273 u12a8u12e8u1323u1262u12ebu12ceu1279
ud83dudd34LIVE: u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a5u12e8u1218u1228u1320u127d u1290u12cd! u12e87u1270u129bu12cd u1320u1245u120bu120b u121du122du132b u1240u1325u1273 u12a8u12e8u1323u1262u12ebu12ceu1279 #ethiopiaelections #7thgeneralelection #nebe #ethiopiadecides #ethiopiaelections2026 #7thgeneralelection ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
🔴LIVE: ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀጥታ ከየጣቢያዎቹ
🔴LIVE: ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀጥታ ከየጣቢያዎቹ #ethiopiaelections #7thgeneralelection #nebe #ethiopiadecides #ethiopiaelections2026 #7thgeneralelection
2 months ago
እየረበሽኩ ነው ለማለት ብቻ ከተማን ማሸበር ጤነኛ ስልት አይደለም ➡️
https://youtu.be/3_tebEkAl... #prosperityparty #pmabiyahmed #ethiopiaisvoting #7thgeneralelection
3 months ago
"ምርጫን መዘገብ ከምርጫ ባሻገር የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም የማስጠበቅ ጉዳይ ነው!"
— ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ
#ethiopia | በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው "ለዲሞክራሲያዊ ምርጫ ስኬት የመገናኛ ብዙሃን ሚና" በሚለው ታላቅ መድረክ ላይ፣ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ መገናኛ ብዙሃን ከብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ አንጻር ስላላቸው ስትራቴጂካዊ ሚና ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን የመገናኛ ብዙሃን ታላቅ ሚና አስመልክቶ እንደተናገሩት ኢትዮጵያውያን በጋራ ሊቆሙ የሚችሉባቸው የብሔራዊ ጥቅም መዳረሻዎች ላይ የጋራ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና ይህንን ግንዛቤ እንዲያጠናክሩ ለማድረግ ሚዲያው ቀዳሚውን ድርሻ ይይዛል ብለዋል።
አያይዘውም ከምርጫ ባሻገር ማየት ያስፈልጋል ካሉ በኋላ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የተመለከቱ ዘገባዎች ሲሰሩ፣ ሂደቱ የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የሚረዳ ዋነኛ መንገድ መሆኑን ሊያረጋግጥ በሚችል መልኩ መሆን አለበት። ጋዜጠኞች ምርጫን ሲዘግቡ "ከምርጫው ዕለት ባሻገር" ያለውን ሀገራዊ ሥዕል (ኢትዮጵያዊ አውድ) ማየት ይጠበቅባቸዋል።
የፓናል ውይይት በመድረኩ ላይ ከተሳታፊዎች በምርጫው ወቅት የሚዲያና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ቅንጅት የተመለከቱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ተነስተው ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።
የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታው ተስፋሁን ጎበዛይ አየር መንገድን፣ ባህር በርን ወይም ጂኦፖለቲካን ስንተነትን የምናነሳው ብሔራዊ ጥቅም፣ ልክ እንደ ምርጫ ባሉ ትልልቅ ሀገራዊ ሂደቶች ውስጥም ዋናው መለኪያ መሆን አለበት። ምርጫ የፓርቲዎች ፉክክር ብቻ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያ በጽኑ መሠረት ላይ እንድትቆም የምናደርግበት ሂደት ነው። ስለዚህ እያንዳንዱ የሚዲያ ባለሙያ የፖለቲካ ልዩነቶችን አክብሮ፣ ሀገርን በሚያቆሙ የጋራ ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ግንዛቤ የመፍጠር ግዴታ አለበት ሲሉ አሳስበዋል።
የኢዜአ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰይፈ ደርቤም መሰል የጋራ መድረኮች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል።
#getu #nationalinterest #ethiopianelection2018 #mediaresponsibility #adamaforum #7thgeneralelection #tesfahungobezay #ena #governmentcommunication #ብሔራዊጥቅም #7ኛውምርጫ #ሚዲያናሀገር #አዳማ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Sponsored by
Surafel
3 months ago
የተመዝጋቢ መራጮች ቁጥር 50 ሚሊዮን ተሻገረ
#ethiopia | ለ7ኛው አገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ እየተከናወነ ያለው የመራጮች ምዝገባ አዲስ ታሪክ እየጻፈ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባወጣው መረጃ፣ ለምርጫው የተመዘገቡ ዜጎች ቁጥር ከ50 ሚሊዮን በላይ መሻገሩን በይፋ አስታውቋል።
የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ እንደገለጹት፣ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ በአጠቃላይ 50,514,155 መራጮች ለመምረጥ የሚያስችላቸውን ካርድ ወስደዋል። ይህ ቁጥር አገሪቱ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በምታደርገው ጉዞ ውስጥ የዜጎችን ከፍተኛ የመሳተፍ ፍላጎት የሚያሳይ ነው ተብሏል።
የተመዝጋቢዎቹ ስብጥርም እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ወንዶች፦ 27,390,729
ሴቶች፦ 23,123,426
በዘንድሮው የምዝገባ ሂደት ውስጥ ትልቁን ትኩረት የሳበው የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ነው። ከጠቅላላው ተመዝጋቢዎች ውስጥ 5,503,561 የሚሆኑት በዲጂታል አማራጭ ምዝገባቸውን ያከናወኑ ሲሆን፣ ይህም የምዝገባ ሂደቱን ዘመናዊና ቀልጣፋ ከማድረጉም በላይ ለወጣቱ መራጭ ትልቅ ምቾትን የፈጠረ ሆኗል።
"ይህ የ50 ሚሊዮን ቁጥር መሻገር ለምርጫ ቦርድ የሎጂስቲክስ ሥራ ትልቅ ፈተና ቢሆንም፣ ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግን ትልቅ የባለቤትነት ማረጋገጫ ነው!"
ቦርዱ የምዝገባ ሂደቱ በሰላም መጠናቀቁን ገልጾ፣ ለቀጣዩ የምርጫ ሂደት ዝግጅቱን እያጠናከረ መሆኑን ጠቁሟል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu
#ethiopianelection #nebe #voteethiopia #democracy #7thgeneralelection #ethiopia #election2026 #digitalregistration #melateworkhailu

Comments