7 days ago
የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የአስፈጻሚ አካላት ሹመት አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ7ኛ የስራ ዘመን መስራች ጉባኤው በርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የቀረቡለትን የክልሉን የአስፈጻሚ አካላት ሹመት አጽድቋል።
በዚህም መሰረት፡-
1. የክልሉ ግብርና ቢሮ ኀላፊ= ዶ/ር መስፍን አበጀ ተፈራ
2. የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ - ዶ/ር ኢብራሂም መሀመድ እንድሪስ
3. የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ - አቶ እንድሪስ አብዱ አህመድ
4. የክልሉ መሬት ቢሮ ኀላፊ - አቶ ሲሳይ ዳምጤ አበባዬ
5. የክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ - ዶ/ር ሞላ መልካሙ ከበደ
6. የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ - ዶ/ር ዳኝነት ፈንታ መኮነን
7. የክልሉ ማዕድን ቢሮ ኀላፊ = አቶ ሃይሌ አበበ ብዙዓየሁ
8. የክልሉ መንገድ፣ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ኀላፊ - ዶ/ር ጋሻው አወቀ ትኩየ
9. የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ኀላፊ - ዶ/ር ስቡህ ገበያው ታረቀ
10. የክልሉ ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ - አቶ አታላይ ጥላሁን ጫኔ
11. የክልሉ ገቢዎች ቢሮ - አቶ ጥላሁን ፈንታው ተሾመ
12 የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኀላፊ - አቶ ጥላሁን ወርቅነህ ተክሌ
13. የክልሉ ጤና ቢሮ ኀላፊ - አቶ አብዱከሪም መንግስቱ ይማም
14. የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኀላፊ - አቶ ብርሃኑ ጎሽም አዘረፍ
15. የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ - ዶ/ር እሸቱ የሱፍ አየለ
16. የክልሉ ሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ - ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ እንየው
17. የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ - አቶ አባይ መንግስቴ ሰላምሰው
18. የክልሉ ሲቪል ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ - ወ/ሮ ባንቻምላክ ገ/ማርያም በላይ
19. የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኀላፊ - ዶ/ር ደመቀ ቦሩ ባህሩ
20. የአብክመ ባህል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ - አቶ መልካሙ ጸጋየ ገላው
21. የክልሉ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ቢሮ ኀላፊ -ዶ/ር ጋሻው ሙጭ አለምነው
22. የክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኀላፊ - ዶ/ር የሻለም ገዛኸኝ ዳምጠው
23. የክልሉ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን - አቶ ተስፋሁን አለምነህ ይስማው በመሆን ተሹመዋል፡፡

29 days ago
ኪነ-ጥበብ ለተተኪ ትውልድ!
#ethiopia | የአብክመ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ዝክረ-ታሪክ ጽ/ቤት ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸውን ተተኪ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች አስመረቀ
የአብክመ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ዝክረ-ታሪክ ጽ/ቤት በባህልና ኪነ-ጥበብ ዘርፎች ለሁለት ወራት ያካሄደውን የሙያ ስልጠና በስኬት ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን አስመርቋል።
በምረቃ መርሐ-ግብሩ ላይ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ አዲስ በየነ፣ ም/ኃላፊ አቶ ገብረማርያም ይርጋ፣ የባህልና ኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ አሰልጣኞች፣ ተመራቂዎችና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል።
በዕለቱ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የጽ/ቤቱ ም/ኃላፊ አቶ ገብረማርያም ይርጋ፣ የምረቃው ቀን የሁለት ወራት ስልጠና መጠናቀቂያ ብቻ ሳይሆን፣ የተሸረሸረውን እሴት ለማደስ፣ የተሰበረውን ለማከምና ትውፊትን ለማስቀጠል አዲስ ትውልድ የሚዘጋጅበት ወሳኝ ቀን መሆኑን ገልጸዋል።
አንድ ክልል የሚያደርገው ልማት በመንገድ፣ በሕንፃና በመሠረተ-ልማት ብቻ እንደማይለካ ያስረዱት አቶ ገብረማርያም፣ ሰውን በማንነቱ፣ በእሴቱ፣ በታሪኩና በባህሉ ላይ ማቆምም የልማት ዋነኛ መለኪያ መሆኑን ጠቁመዋል።
የባህል ሥራ የመዝናኛ ሥራ ብቻ ሳይሆን፣ የማንነት ግንባታ፣ የእሴት ጥበቃ፣ የትውልድ ትስስርና የክልል ልማት አካል መሆኑንም አስረድተዋል።
ተመራቂዎቹ በባህላዊ ውዝዋዜ፣ በድምፅና ዜማ፣ በባህላዊ መሣሪያ፣ በትወናና በተውኔት አፃፃፍ የሙያ ስልጠና ማግኘታቸውን በመጥቀስ፣ ይህ ዕውቀት ለሙያ ብቻ ሳይሆን ለትውልድ አደራ መሆኑን አቶ ገብረማርያም አስገንዝበዋል።
በመሆኑም ተመራቂዎቹ ባህልን እንዲጠብቁ፣ እሴትን እንዲያጠናክሩ፣ ታሪክን በጥናት እንዲያስተላልፉ፣ ትውፊትን እንዲያስቀጥሉና ጥበብን በፈጠራ እንዲያድሱ ጥሪ አቅርበዋል።
የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ አዲስ በየነ በበኩላቸው፣ የባህልና ኪነ-ጥበብ ዘርፍ የሰው ልጅን ማንነትና የማኅበረሰብን እሴት በማጠናከር ያለውን ወሳኝ ሚና በመጥቀስ፣ በስልጠናው የተገኘውን ዕውቀት ወደ ተግባር በመቀየር ለክልሉ የባህልና ኪነ-ጥበብ ልማት የሚያበረክት ሥራ እንዲሠሩ ተመራቂዎቹን አሳስበዋል።
ተቋሙም የባህል ቅርስን ከመጠበቅ ባሻገር፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችን በማብቃት፣ የፈጠራ አቅምን በማሳደግና ባህልን ከትውልድ ወደ ትውልድ በማስተላለፍ የሚኖረውን ሚና እንደሚያጠናክር ኃላፊው ገልጸዋል።
“ባህልን መጠበቅ፣ ጥበብን ማሳደግ፣ ትውፊትን ለተተኪ ትውልድ ማስተላለፍ!”
#ኪነጥበብ #ባህል #ተተኪትውልድ #ዝክረታሪክ #አብክመ #ጥበብ #ትውፊት #ethiopianculture

4 months ago
"ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉአላዊነት " በሚል መሪ ቃል ክልላዊ የኢትዮጵያ ታምርት ማጠቃለያ መርሐ ግብር ነገ በኮምቦልቻ ከተማ ይካሄዳል።
ኮምቦልቻ: ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ)
የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ የማጠቃለያ መድረክ ነገ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም በኢንዱስትሪ መንደሯ ኮምቦልቻ ከተማ ያካሂዳል። የማጠቃለያ መርሐ ግብሩም "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት ነው የሚካሄደው።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ አቶ ተፈሪ ታረቀኝ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በክልሉ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ላይ የነበሩ ችግሮችን እየፈታ መምጣቱን ገልጸዋል።
የማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ከመካሄዱ አስቀድሞ 159 የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄዎች በየደረጃው ሲካሄድ መቆየታቸውን ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ ማምረት አለባት ያሉት ምክትል ቢሮ ኀላፊው ማምረት የሕልውና እና የሉዓላዊነት ጉዳይ መኾኑን ነው የገለጹት። የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለአማራ ክልል በርካታ ትሩፋቶች እያመጣ ነው ብለዋል።
ንቅናቄው የክልሉን ጸጋዎች በማስተዋወቅ አዳዲስ ባለሀብቶች ወደ ክልሉ እንዲመጡ ማድረጉን ተናግረዋል። በበጀት አመቱ ባለፉት ወራት 414 ቢሊዮን ብር ሀብት ያስመዘገቡ 3 ሺህ 518 ባለሀብቶች ወደ ክልሉ መጥተው የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማውጣታቸውን አስታውቀዋል።
880 ባለሀብቶች ደግሞ ፕሮጄክቶችን አቅርበው ማስገምገማቸውን ገልጸዋል። 158 መካከለኛ እና ከፍተኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች በአዲስ ወደ ምርት መግባታቸውንም አንስተዋል። የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በክልሉ አምራች እንዱስትሪው እንዲያድግ እያደረገ መኾኑን ነው የገለጹት።
በክልላዊ ማጠቃለያ መርሐ ግብሩ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ለኤክስፖ ምርቶቻቸውን እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አምራቾች ምርታቸውን እንዲያስተዋውቁ፣ የገበያ ትስስር እንዲፈጥሩ እና ችግሮቻቸውን እንዲፈቱ የሚያደርግ ነው ብለዋል።
በማጠቃለያ ኤክስፖው 145 አምራች ኢንዱስትሪዎች እንደሚሳተፉም አንስተዋል።
በመርሐ ግብሩ በባለፉት ዓመታት ውጤታማ ለነበሩ አምራች ባለሀብቶች ዕውቅና እንደሚሰጥም ኃላፊዉ አመላክተዋል።
የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎችም ከነገ ጀምሮ ወደ ኤክስፖው እየገቡ ምርቶችን እንዲጎበኙ እና በኤክስፖው ላይ እንዲሳተፉም ጥሪ አቅርበዋል።
የዚህ ዝግጅት የሚድያ ማስተባበር ሥራ በተወዳጅ ሚድያ የተከናወነ ነው።

7 months ago
"እንዛታ"
— አዲስ ትውፊታዊ ቴአትር ነገ በባህር ዳር በድምቀት ይመረቃል!
#ethiopia | በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የባህል፣ ኪነ-ጥበብ እና ዝክረ ታሪክ ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀውና የአዝማሪዎችን እውነተኛ ሕይወት የሚዳስሰው "እንዛታ" የተሰኘ ድንቅ ትውፊታዊ ቴአትር ነገ ይመረቃል።
ቴአትሩ በጎንደር የሚገኙ አዝማሪዎች መንደር "ቡርቧክስ" ድረስ በመሄድ፣ የአዝማሪዎችን አጠቃላይ የሕይወት ዘይቤ በጥናት ላይ ተመስርቶ የቀረበ ነው።
የአዝማሪዎችን እውነተኛ የኑሮ ገጽታ፣ ሳቅ፣ ደስታና ሐዘን በመሰንቆ ክርና በአውታር መካከል የተደበቁ የሕይወት መንገዶችን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
# እንዛታ !!
ገብረማርያም ይርጋ #gebremaryam Yirga
የአብክመ ባህል ኪነጥበብ እና ዝክረ ታሪክ ጽ/ቤት
#እንዛታ #ባህርዳር #ትውፊታዊቴአትር #አዝማሪ #ኢትዮጵያ #ኪነጥበብ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

8 months ago
🏗️ በደብረታቦር ከተማ በትልቅ በጀት እየተከናወኑ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ
#ethiopia | የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ወይብላ ካምፖስ እና ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቱ ከተጎበኙት ውስጥ ይጠቀሳሉ
የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በደብረታቦር ከተማ በመንግስት ከፍተኛ በጀት እየተገነቡ ያሉ ወሳኝ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።
በምልከታው የተዳሰሱ ዋና ዋና ፕሮጀክቶች፡
🏫 የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ወይብላ ካምፖስ ግንባታ፣
📚 የልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ፕሮጀክት፣
🏪 የገበያ ማዕከል ግንባታ እና ሌሎችም የልማት ስራዎች ናቸው።
በጉብኝቱ ላይ የተገኙ ከፍተኛ አመራሮች፡
አቶ ይርጋ ሲሳይ - የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ መልካሙ ፀጋየ - የአብክመ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
አቶ ሲሳይ ዳምጤ - የአብክመ መሬት ቢሮ ኃላፊ
አቶ ሙሉቀን ሰጥየ - የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ሌሎችም የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
እነዚህ ፕሮጀክቶች ሲጠናቀቁ ለከተማዋ እድገት እና ለህዝቡ ተጠቃሚነት ከፍተኛ ድርሻ ይኖራቸዋል ተብሏል።
ደብረታቦር ኮሙኒኬሽን
#debretabor #development #projects #amhararegion #education #infrastructure #visit #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Sponsored by
Surafel
8 months ago
📺🎭 ለአማራ ባህል እና ኪነ-ጥበብ እድገት አዲስ አጋርነት ተፈጠረ! 🤝
#ethiopia | አባይ ቲቪ የቢሮውን የኪነ-ጥበብ እና የማስታወቂያ ስራዎች በነፃ ሊያስተላልፍ ተስማማ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት (አብክመ) ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ዝክረ-ታሪክ ጽ/ቤት እና አባይ ቴሌቪዥን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
የስምምነቱ ዋና ዋና ጥቅሞች:
1️⃣ ነፃ የአየር ሰዓት: አባይ ቴሌቪዥን በጽ/ቤቱ የሚሰሩ የባህል፣ የኪነ-ጥበብ እና የታሪክ ስራዎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን በነፃ ለማስተላለፍ ቃል ገብቷል።
2️⃣ ተደራሽነት: የክልሉን የባህል ስራዎች ለሰፊው ተመልካች ለማድረስ እና የነበረውን የተመልካች እጥረት ለመቅረፍ ይረዳል።
3️⃣ ሀብት ማፈላለግ: የስነ-ጥበብ ስራዎች ገቢ እንዲያመጡ እና ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የማስታወቂያ እና የሀብት ማፈላለግ ስራውን ያግዛል።
የአመራሮቹ መልዕክት:
የአባይ ቲቪ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ግሩም ይልማ፤ ጣቢያው ለሀገር ባህል እድገት እያደረገ ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
በሌላ በኩል የጽ/ቤቱ ዳይሬክተሮች (አቶ ሰለሞን ታደሰ፣ ሙላት ዋለ እና ሙላት ገረመው)፤ ይህ ስምምነት ለዘርፉ እድገት ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር ተናግረዋል።
#amharaculture #abbaytv #partnership #artandculture #history #promotion #agreement #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

10 months ago
እንጨት ጠርቦ የጦር መሣሪያ በማስመሰል ሹፌሮችን በማስፈራራት አስገድዶ ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ።
ሚያዚያ 18/08/2016 ዓ. ም ከቀኑ በግምት 10፡00 ሰዓት ሲሆን በ አነደድ ወረዳ ጉዳለማ ቀበሌ ማይት ተብሎ ከሚጠራው ልዩ ቦታ ተከሳሽ አቶ ትትናው ዘላለም ከደብረ ማርቆስ ወደ ደጀን እና ከደጀን ወደ ደብረማርቆስ እየሄዱ የነበሩ በስምና በታርጋ ካልተለዩ የጭነት መኪና አሽከርካሪዎች ገንዘብ አስገድዶ እየዘረፈ ባለበት በመንግስት የፀጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር እንደዋለ የወረዳው ፖሊስ ፅ/ቤት አስታውቋል።
ተከሳሹ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን እና በሙሉ ሀሳቡና በፈቃዱ የወንጀሉን ድርጊት ውጤት በመቀበል እንጨት ጠርቦ የጦር መሳሪያ አስመስሎ በመያዝ በሀይል በማስገደድ ተሽከርካሪዎችን መንገድ ዘግቶ በማስቆም በመዝርፍና አስገድዶ ገንዘብ በመቀበል በፈፀመው ወንጀል ተከሷል።
ተከሳሽ ትትናው ዘላለም በአነደድ ወረዳ በወንጀል ምርመራ ክፍል ምርመራ ሲጣራበት ቆይቶ የምርመራ መዝገቡ ለሚመለከተው የፍትህ አካላት በመላክ ለአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደብረ ማርቆስ ምድብ ችሎት ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት አቶ ትትናው ዘላለም የተባለው ግለሰብ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ 2 ዓመት ከ2 ወር እስራት እንደተወሰነበት ተገልፆል።
የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምርያ ሚዲያና ኮሙንኬሽን
seledadotio

በህንድ ጉጅራት ግዛት 
የኢትዮጵያ ልዑክ የአማራ ባህልና ኪነጥበባት ቡድን
#ethiopia | በህንድ ጉጅራት ግዛት እየተካሄደ በሚገኘዉ ዓለምአቀፍ የባህል ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው የአማራ ክልል ባህልና ኪነ ጥበባት የተለያዩ የብሄር የብሄረሰቦችን ስራዎች ያቀረበ ሲሆን ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የዘርፉ መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋርም ትውውቅ ማድረግ የተቻለበት ነዉ ።
የኢትዮጵያ ልዑክ የአማራ ባህልና ኪነጥበባት ባቀረባቸው ሥራዎች አድናቆት እና ምስጋና ተችሮታል።
ትናንት እና በዛሬዉ ዉሏችን ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የዘርፉ መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋርም ትውውቅ የተደረገበት መድረክ ነበር።
የቀድሞዉ ሙሉዓለም ባህል ማዕከል እና የጎንደር ባህል ማዕከል ፋሲለደስ ኪነት ተጣምረው የደመቁበት ፌስቲቫል ነዉ።
አቶ ገብረማርያም ይርጋ የአብክመ ባህል ፣ ኪነጥበብ እና ዝክረ ታሪክ ም/ኃላፊ እና የልዑካን ቡድኑ መሪ

1 year ago
ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በቻይና 
* አለምአቀፍ የጥበባት መድረክ ኤክዞቲክ ክዋኔ አቀረበ
#ethiopia | በቻይና ጓንዡ ከተማ በሚካሄደው ዓለምአቀፍ የቲያትር ፌስቲቫል እና የጥበባት ኤክስፖ ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ እየሳተፈ የሚገኘው የአብክመ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በቻይና ኤክዞቲክ ክዋኔ አቅርቧል ።
ጥቁር ሕዝቦች ከፋሽት ጋር ያደረጓቸው ጦርነቶች ብዛት የትየሌለ ነው። ከነዚህ ውስጥ የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ነፃነት አሻራ የሆነው የአድዋ ድል ዋነኛው ነው።
"ኢትዮጵያዊያን የአድዋን ድል ለምን ተጎናፀፉ?" የሚለው አመክንዮ ሲፈታ በጦርነቱ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያለ ልዩነት በህብረት መቆም ይጠቀሳል ።
ኢትዮጵያዊያን በልዩ ልዩ መልኩ እንደዬ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ባህል ልዩ ልዩ የባህል ገፅታ ቢኖረንም በሁሉም አካባቢ ወኔን የሚቀሰቅሱና ጭቆና፣ ማህበራዊ ለውጥን፣ ልዩ ልዩ የደስታ ክብረ በዓላትን የሚያደምቁ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ብዝበዛዎች እልባት እንዲያገኙ የሚያነቃቁ እንደ ''ፉከራ፣ ሽለላና ቀረርቶ'' ያሉ ጥበባዊ ክዋኔዎች ትልቅ እሴቶቻችን ሆነው ኖረዋል።
ትናንት ኢትዮጵያዊያንን ካለአንዳች ልዩነት አሰባስበው ጠላትን ድል ለመንሳት እንደተጠቀምንባቸዉ ሁሉ፤ በዛሬነት ጊዜያት ለሀገር ክብር በህብር መትመም፣ ሁለንተናዊ ሠላም ለማግኘት እንዲቻል ወኔ ቀስቅሰንባቸው ልንጠቀምባቸዉ እንደሚገባ በመግለጥ ስለ ሽለላና ፉከራ እንዲኹም ቀረርቶ በዓለም መድረክ አስተዋዉቀናል።
ይህ ጥበባዊ ፋይዳ ያለው ዘርፍ በወጉ ሳይዘገብና ሳይሰራበት የቆዬ ቢሆንም ሙሉ ዓለም የባህል ማዕከል ይህን ድንቅ እሴት በማቅረብ ሀገራችንን ያስተዋወቀ ሲሆን ወደፊትም በልዩ ልዩ መልኩ ክዋኔው ግዙፍ የሰው ልጅ ጉዳይ የሆኑ አጀንዳዎች የሚተረኩበት እንዲሆን የምንሰራ ይሆናል በማለት በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የአብክመ ሙሉዓለም ባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ገብረማርያም ይርጋ ገልጸዋል ።
አፍሪካዊያንን የዚህ አይነት ኤክሶቲክ / Exotic / ክዋኔ የወል እሴቶቻችን፣ የትናንት የዛሬ እና ነገ በባህላዊ በሙዚቃና ልዩ ልዩ ትዕይንታዊ ክዋኔዎች አስተዋውቀንበታል ብለዋል።
የዚህ የባህል ተሳታፊ ልዑክ መሪና በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙሉዓለም ባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማርያም ይርጋ ስለዚህ የባህል ልውውጥ መድረክ ከገለፁት ሀሳብ በተጨማሪ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለነበረዉ አስተዋጽዖ ምስጋና አቅርበዋል። በመርሃግብሩ "በክብር የሚበሩበት ተቋም" በሚል ስለ አየር መንገዱ በአገልግሎቱ መተዋወቁን ዋና ዳይሬክተሩ አሳዉቀዋል ።
ዛሬ የምንሰራው የነገ ታሪካችን ነዉ!

በቻይና ጓንዡ ከተማ በሚካሄደው ዓለምአቀፍ የቲያትር ፌስቲቫል እና የጥበባት ኤክስፖ ላይ ለመሳተፍ ወደ ቻይና ያቀናዉ ልዑክ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት
#ethiopia | በዚኹ ፌስቲቫል የኢትዮጵያን ባህልና ኪነጥበብና እሴቶች የማስተዋወቅ ስራ እና ኤክስፖ ተሳትፎ ለማድረግ ነዉ ወደ ስፍራዉ ያቀናዉ።
በቻይና ዓለማቀፍ መድረክ በቲያትር ፌስቲቫል እና ጥበባት ኤክስፖ ሲደርስ አቀባበል የተደረገለት ሲሆን ከአምስት አህጉራትና ከ12 የተለያዩ ሀገራት ከመጡ ልዑኮች ጋር ትዉዉቅ መርሃግብር እና የክብር ግብዣ ተደርጎለታል።
በቀጣይ ቀናት አገራችንን ባህልና ኪነጥበብ ከማስተዋወቅና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ከማድረግ ባሻገር፣ በባህል ዲፕሎማሲ ተግባራት የኢትዮጵያን ልዕልና ሀገራዊ መቻልን ማሳየት፣
ከተለያዩ የአለም ሃገራት ከሚመጡ የባህልና ኪነ ጥበብ ልዑካን ቡድን ጋር የልምድ ልውውጥ ማድረግ በኪነጥበቡ ዘርፍ እንደ ሃገር ጠንካራ ግንኙነት ለመፍጠር ጥረት እንደሚያደርጉ የአብክመ ባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማርያም ገልፀዋል ።
ለጉዞዉ መሳካት አስተዋጽኦ ለነበረዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በድጋሚ አመሥግነዋል ።

ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ወደ ቻይና
አቀና
#ethiopia | በቻይና ጓንዡ ከተማ በሚካሄደው ዓለምአቀፍ የቲያትር ፌስቲቫል እና የጥበባት ኤክስፖ ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የአብክመ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ወደ ቻይና አቀና።
የአማራ ክልል ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በዚህ ፌስቲቫል ላይ የኪነጥበብ ሙያተኞችን ይዞ ይሳተፋል። ከመስከረም 14-20/2018 ዓ.ም በሚካሄደው ፌስቲቫል የኢትዮጵያን ባህልና ኪነጥበብና እሴቶች የማስተዋወቅ ስራ ይሰራል።
የአማራ ክልል ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ላለፉት 25 ዓመታት የክልሉን ታሪክ እና ባህል (ትውፊት) በቲያትርና ሙዚቃ እንዲሁም በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ስራዎች በማዘጋጀትና በማቅረብ፣ ባህላችንና ትውፊታችን ሳይከለስና ሳይበረዝ ለሌሎች በማስተዋወቅና ለቀጣይ ትውልድ በማስተላለፍ፣ በተለያዩ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ዙሪያ እያዝናኑ የሚያስተምሩ የጥበብ ስራዎችን በማቅረብ ፤ ፍልስፍናዉን፣ እሴቱን፣ ወጉን፣ስነ ልቦናዉን ወ.ዘ.ተ እየገለጠ፣ እየጠቀመ፣ እያስተማረ፣ እያሰረጸና እያስተዋወቀ በማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ግንባር ቀደም ተሰላፊ ሆኖ እየሰራ የሚገኝ የአማራ ክልል ባህል ማዕከል ነው፡፡
በቻይና ዓለማቀፍ መድረክ በቲያትር ፌስቲቫል እና ጥበባት ኤክስፖ አገራችንን ባህልና ኪነጥበብ ከማስተዋወቅና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ከማድረግ ባሻገር፣ በባህል ዲፕሎማሲ ተግባራት የኢትዮጵያን ልዕልና ሀገራዊ መቻልን ማሳየት፣ ከተለያዩ የአለም ሃገራት ከሚመጡ የባህልና ኪነ ጥበብ ልዑካን ቡድን ጋር የልምድ ልውውጥ እንደሚደረግ የሙሉዓለም ባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማርያም ይርጋ የገለፁ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ከተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት እና አገሮች ጋር ግንኙነት በማድረግ በኪነጥበቡ ዘርፍ እንደ ሃገር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠር ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው አብራርተዋል።
የሙሉዓለም ባህል ማዕከል በባህል ዲፕሎማሲ ስራዎች ለሀገር ክብር በትልቅ ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ዓመት በህንድ፣ ሩሲያ፣ ቱርክ ሀገራት በተካሄዱ ዓለምአቀፍ ፌስቲቫል ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪቃን ወክሎ በመሳተፍ እና የተለያዩ ሽልማቶችን መቀዳጀቱ ይታወሳል። ሌላኛዉ የባህል ዲፕሎማሲ ስራቸዉ የቲያትር ልዑክ በመያዝ ወደ ቻይና ማቅናታቸው ተዘግቧል። ለዚህ ጉዞ መሳካት የኢትዮጵያ አየርመንገድ 25% ቅናሽ ማድረጉን አቶ ገብረማርያም ይርጋ አሳዉቀዋል ።

የተተኪ ሙያተኞች ስልጠና
በትዉልድ ግንባታ ዉስጥ የጥበብ ሙያዉን በቅብብሎሽ ለሀገር የሚጫወተውን ፋይዳ ማሳደግ ነዉ
አቶ ገብረማርያም ይርጋ
የአብክመ ሙሉዓለም ባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
#ethiopia | ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ዘርፎች ያሰለጠናቸዉን ተተኪ የኪነ-ጥበብ ሙያተኞችን አሰመረቀ፡፡
ማዕከሉ በሙዚቃና በቴአትር ዘርፍ ተተኪ የኪነ-ጥበብ ከያኒያንን በክረምት መርሃግብር የንድፈ ሀሳብና የተግባር ስልጠና ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር የቆየ ስልጠና በመስጠት ዛሬ በድምቀት አስመርቋል፡፡
ባህል ማዕከሉ ለሰልጣኞች የሰጣቸዉ የስልጠና ዘርፎች በትያትር ዘርፍ በጽህፈተ ተዉኔት፣ በትወና ሙያ እንዲሁም በሙዚቃ ዘርፍ በባህላዊ ዉዝዋዜ፣በድምጽ፣ በመሰረታዊ የሙዚቃ ፅንሰ ሀሳብ እና በባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ አጨዋወት ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በአጠቃላይ ከ253 በላይ ሰልጣኞች ስልጠናዉን በብቃት ተከታትለው ተመርቀዋል።
በምረቃ መርሀ ግብሩ በመገኘት መልዕክት ያስተላለፋት የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ይርጋ ስልጠናውን አስመልከተዉ እንደተናገሩት ተኪዎችን ማፍራት፣ የጥበብ ሙያዉ ቅብብሎሽ እንዲኖረዉ እና በትዉልድ ግንባታ ዉስጥ ኪነ-ጥበብ ለሀገርና ለወገን የሚኖረዉ ፋይዳ እየተጠበቀ እንዲቀጥል ለማስቻል ነው ።
በተለያዩ የኪነ- ጥበብ ዘርፎች ተተኪ ከያንያንን ለማፍራት የስልጠናዉ አስተዋጽኦ የጎላ መሆኑን የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ ተተኪ ከያኒያን በዚህ መሠል ስልጠና ማለፍ እንደሚገባቸው ጠቁመዋል።
በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ሰልጣኞች የተዘጋጁባቸዉን የተለያዩ የሙዚቃና የቴአትር የመድረክ ስራዎችን ያቀረቡ ሲሆን በተመልካች አድናቆት ተችሯቸዋል ።
አቶ ገብረማርያም ይርጋ በመልዕክታቸው
የቀረቡት ኪነጥበብ ስራዎቹ ውስጥ ለሀገር መልካም ግብርን የዋጀ ስራ የተንፀባረቀበት፣ የአገራችንን የነገ ተስፋ እና አብሮነት በእናንተ ውስጥ ማየት ችለናል ብለዋል። በቀጣም አሁን ያገኛችሁትን መሠረታዊ ስልጠና በቡድንና በማህበር ተደራጅታችሁ በማዳበር ለዘርፉ የሚጠብቅባችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ ሲሉ አሳስበዋል።
በመጨረሻም በልዩ ልዪ የኪነ-ጥበብ ስልጠናዎች ስልጠና በመስጠት ለተሳተፋ አንጋፋና ወጣት አርቲስቶች፣ ሠልጣኞች እና ሌሎች ባለሙያዎች የእውቅና ሰርተፍኬት እና በሰልጣኞች የተለያዩ ሽልማቶች ለአሰልጣኞች የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረ ማርያም ይርጋ አበርክተዋል።
ዛሬ የምንሰራዉ የነገ ታሪካችን ነዉ!
ሙሉዓለም የባህል ማዕከል!!

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጤና ባለሞያዎች ዝውውር በተጠሪ ተቋማት እንዲከናወን ውክልና ሰጠ።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በአመታዊ መደበኛ ዝውውር መስፈርት በቢሮ ደረጃ ከሚያከናውነው የጤና ባለሞያዎች ዝውውር በተጨማሪ ተጠሪ ተቋማት ሲል ለጠራቸው ተቋማት በውክልና ዝውውር ማከናወን እንዲችሉ መፍቀዱን ባወጣው ደብዳቤ አሳውቋል።
ተጠሪ ሲል የጠራቸው ተቋማት በክልሉ የሚገኙ ሆስፒታሎች፣ ደም ባንክ አገልግሎቶች፣ ዞን ጤና መምሪያዎች፣ ሪጂዮፖሊታንቶች ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያዎች ናቸው።
በመሆኑም ጤና ቢሮው በ 13/12/17 ዓም በጻፈው ደብዳቤ ተጠሪ ተቋማት በውክልና የጤና ባለሞያዎችን ዝውውር ማከናወን እንደሚችሉ ገልጿል።
ጤና ቢሮው የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በጤና ባለሙዎች መደበኛ ዝውውር የማወዳደሪያ መስፈርት መሰረት ዓመታዊ የጤና ባለሞያዎች ዝውውር ተሰርቶ የተጠናቀቀ መሆኑን ገልጾ ውክልናን ለተጠሪ ተቋማት መስጠት ስላስፈለገበት ምክንያት አብራርቷል።
የጤና ባለሞያዎች የውክልና ስምሪትን ለተቋሞቹ የተሰጠበት ምክንያት :-
° በግል ችግር ምክንያቶች የጤና ባለሙያዎች ዓመታዊ የዝውውር ጊዜን ሳይጠብቁ ዝውውር ይሰራልኝ ጥያቄ የሚያቀርቡ በመኖራቸው።
° አሁን ባለው ወቅታዊ ችግር ምክንያት ባለሙያዎች ከቦታ ቦታ ተዘዋውረው ጉዳያቸውን ለማስፈፀም ላልተገባ ወጭ እና እንግልት እየተዳረጉ ስለሆነ መሆኑን ገልጿል።
ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ እንዳይደገሙ በየተቋም ደረጃ ስምሪቶች እንዲፈጸሙ ውክልና የተሰጠ ስለመሆኑ ደብዳቤው ያትታል።
በእዚህም መሰረት:-
1. በአብክመ ጤና ቢሮ የሚፈጸሙ ስምሪቶች፣ ስፔሻሊስት ሃኪም፣ IESO እና ጠቅላላ ሐኪሞች ይሆናሉ።
2. ዞን ጤና መምሪያዎች እና ሪጂዮፖሊታንት ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያዎች በስራቸው ለሚገኙ ተቋማት በጀት ባለው እና በተፈቀደለት ፎርም ቁጥር-15 ክፍት የስራ መደብ ላይ በጤና ባለሙያዎች በመደበኛ ዝውውር የማወዳደሪያ መስፈርት መሰረት ማስታወቂያ በማውጣት ዝውውር ይፈጽማሉ።
3. ሁሉም ሆስፒታሎች በጀት ባለው ፎርም ቁጥር-15 በተፈቀደለት ክፍት የስራ መደብ ላይ በጤና ባለሙያዎች በመደበኛ ዝውውር የማወዳደሪያ መስፈርት መሰረት ማስታወቂያ በማውጣት ዝውውር መፈጸም ይችላሉ።
ጤና ቢሮው ለተጠሪ ተቋማቱ የሰጠውን ዉክልና እስከሚያነሳ ድረስ የተጣለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ ስለማሳሰቡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከደብዳቤው ለመመልከት ችሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#tikvahethiopiafamilyaa
@tikvahethiopia

"በትዉልድ ግንባታ ዉስጥ የጥበብ ሙያዉን በቅብብሎሽ ለሀገር የሚጫወተውን ፋይዳ ማሳደግ ነዉ!"
አቶ ገብረማርያም ይርጋ
የአብክመ ሙሉዓለም ባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
#ethiopia | ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ዘርፎች ያሰለጠናቸዉን ተተኪ የኪነ-ጥበብ ሙያተኞችን አሰመረቀ፡፡
ማዕከሉ በሙዚቃና በቴአትር ዘርፍ ተተኪ የኪነ-ጥበብ ከያኒያንን በክረምት መርሃግብር የንድፈ ሀሳብና የተግባር ስልጠና ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር የቆየ ስልጠና በመስጠት ዛሬ በድምቀት አስመርቋል፡፡
ባህል ማዕከሉ ለሰልጣኞች የሰጣቸዉ የስልጠና ዘርፎች በትያትር ዘርፍ በጽህፈተ ተዉኔት፣ በትወና ሙያ እንዲሁም በሙዚቃ ዘርፍ በባህላዊ ዉዝዋዜ፣በድምጽ፣ በመሰረታዊ የሙዚቃ ፅንሰ ሀሳብ እና በባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ አጨዋወት ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በአጠቃላይ ከ253 በላይ ሰልጣኞች ስልጠናዉን በብቃት ተከታትለው ተመርቀዋል።
በምረቃ መርሀ ግብሩ በመገኘት መልዕክት ያስተላለፋት የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ይርጋ ስልጠናውን አስመልከተዉ እንደተናገሩት ተኪዎችን ማፍራት፣ የጥበብ ሙያዉ ቅብብሎሽ እንዲኖረዉ እና በትዉልድ ግንባታ ዉስጥ ኪነ-ጥበብ ለሀገርና ለወገን የሚኖረዉ ፋይዳ እየተጠበቀ እንዲቀጥል ለማስቻል ነው ።
በተለያዩ የኪነ- ጥበብ ዘርፎች ተተኪ ከያንያንን ለማፍራት የስልጠናዉ አስተዋጽኦ የጎላ መሆኑን የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ ተተኪ ከያኒያን በዚህ መሠል ስልጠና ማለፍ እንደሚገባቸው ጠቁመዋል።
በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ሰልጣኞች የተዘጋጁባቸዉን የተለያዩ የሙዚቃና የቴአትር የመድረክ ስራዎችን ያቀረቡ ሲሆን በተመልካች አድናቆት ተችሯቸዋል ።
አቶ ገብረማርያም ይርጋ በመልዕክታቸው
የቀረቡት ኪነጥበብ ስራዎቹ ውስጥ ለሀገር መልካም ግብርን የዋጀ ስራ የተንፀባረቀበት፣ የአገራችንን የነገ ተስፋ እና አብሮነት በእናንተ ውስጥ ማየት ችለናል ብለዋል። በቀጣም አሁን ያገኛችሁትን መሠረታዊ ስልጠና በቡድንና በማህበር ተደራጅታችሁ በማዳበር ለዘርፉ የሚጠብቅባችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ ሲሉ አሳስበዋል።
በመጨረሻም በልዩ ልዪ የኪነ-ጥበብ ስልጠናዎች ስልጠና በመስጠት ለተሳተፋ አንጋፋና ወጣት አርቲስቶች፣ ሠልጣኞች እና ሌሎች ባለሙያዎች የእውቅና ሰርተፍኬት እና በሰልጣኞች የተለያዩ ሽልማቶች ለአሰልጣኞች የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረ ማርያም ይርጋ አበርክተዋል።
ዛሬ የምንሰራዉ የነገ ታሪካችን ነዉ!
ሙሉዓለም የባህል ማዕከል!!
"በትዉልድ ግንባታ ዉስጥ የጥበብ ሙያዉን በቅብብሎሽ ለሀገር የሚጫወተውን ፋይዳ ማሳደግ ነዉ!"
አቶ ገብረማርያም ይርጋ
የአብክመ ሙሉዓለም ባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
#ethiopia | ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ዘርፎች ያሰለጠናቸዉን ተተኪ የኪነ-ጥበብ ሙያተኞችን አሰመረቀ፡፡
ማዕከሉ በሙዚቃና በቴአትር ዘርፍ ተተኪ የኪነ-ጥበብ ከያኒያንን በክረምት መርሃግብር የንድፈ ሀሳብና የተግባር ስልጠና ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር የቆየ ስልጠና በመስጠት ዛሬ በድምቀት አስመርቋል፡፡
ባህል ማዕከሉ ለሰልጣኞች የሰጣቸዉ የስልጠና ዘርፎች በትያትር ዘርፍ በጽህፈተ ተዉኔት፣ በትወና ሙያ እንዲሁም በሙዚቃ ዘርፍ በባህላዊ ዉዝዋዜ፣በድምጽ፣ በመሰረታዊ የሙዚቃ ፅንሰ ሀሳብ እና በባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ አጨዋወት ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በአጠቃላይ ከ253 በላይ ሰልጣኞች ስልጠናዉን በብቃት ተከታትለው ተመርቀዋል።
በምረቃ መርሀ ግብሩ በመገኘት መልዕክት ያስተላለፋት የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ይርጋ ስልጠናውን አስመልከተዉ እንደተናገሩት ተኪዎችን ማፍራት፣ የጥበብ ሙያዉ ቅብብሎሽ እንዲኖረዉ እና በትዉልድ ግንባታ ዉስጥ ኪነ-ጥበብ ለሀገርና ለወገን የሚኖረዉ ፋይዳ እየተጠበቀ እንዲቀጥል ለማስቻል ነው ።
በተለያዩ የኪነ- ጥበብ ዘርፎች ተተኪ ከያንያንን ለማፍራት የስልጠናዉ አስተዋጽኦ የጎላ መሆኑን የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ ተተኪ ከያኒያን በዚህ መሠል ስልጠና ማለፍ እንደሚገባቸው ጠቁመዋል።
በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ሰልጣኞች የተዘጋጁባቸዉን የተለያዩ የሙዚቃና የቴአትር የመድረክ ስራዎችን ያቀረቡ ሲሆን በተመልካች አድናቆት ተችሯቸዋል ።
አቶ ገብረማርያም ይርጋ በመልዕክታቸው
የቀረቡት ኪነጥበብ ስራዎቹ ውስጥ ለሀገር መልካም ግብርን የዋጀ ስራ የተንፀባረቀበት፣ የአገራችንን የነገ ተስፋ እና አብሮነት በእናንተ ውስጥ ማየት ችለናል ብለዋል። በቀጣም አሁን ያገኛችሁትን መሠረታዊ ስልጠና በቡድንና በማህበር ተደራጅታችሁ በማዳበር ለዘርፉ የሚጠብቅባችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ ሲሉ አሳስበዋል።
በመጨረሻም በልዩ ልዪ የኪነ-ጥበብ ስልጠናዎች ስልጠና በመስጠት ለተሳተፋ አንጋፋና ወጣት አርቲስቶች፣ ሠልጣኞች እና ሌሎች ባለሙያዎች የእውቅና ሰርተፍኬት እና በሰልጣኞች የተለያዩ ሽልማቶች ለአሰልጣኞች የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረ ማርያም ይርጋ አበርክተዋል።
ዛሬ የምንሰራዉ የነገ ታሪካችን ነዉ!
ሙሉዓለም የባህል ማዕከል!!
1 year ago
ኢትዮጵያችን ደርሰናል !
#ethiopia | በአዉሮፓ አለምአቀፍ ፌስቲቫል ቱርክ ትራባዞን አክሻባት አለምአቀፍ የባህል ፌስቲቫል የኢትዮጵያን ባህል፣ ኪነ-ጥበብና እሴቶች በማስተዋወቅ የባህል ዲፕሎማሲ ስራ ሲሰራ የቆየዉ የአብክመ ሙሉዓለም ባህል ማዕከል የኢትዮጵያ ልዑክ ቆይታቸዉን አገባደዉ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ።
ከተለያዩ የአዉሮፓ ሀገራትና ከኢሲያ ሀገራት ሀገራቸዉን ወክለዉ የተለያዩ የልዑካን ቡድኖች በተገኙበት ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትንም በዓለም አደባባይ ሲያስተዋውቁ የሰነበቱት ልዑካን ቡድን አባላት ወደ ሀገራቸዉ መድረሳቸውን የአብክመ ሙሉዓለም ባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማርያም ይርጋ አሳዉቀዋል ።
የኪነ ጥበብ ልዑኩ በቆይታቸው ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሥራዎች አድናቆት እና የሜዳልያ ሽልማት የተሰጣቸዉ ሲሆን ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የዘርፉ መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋርም ትውውቅ የተደረገበት፣እሴቶቻችንና ሀብቶቻችንን ያስተዋወቅንበት መድረክ መሆኑን የአብክመ ሙሉዓለም ባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማርያም ይርጋ ገልጸዋል።
የሙሉዓለም ባህል ማዕከል ከዚህ በፊት በህንድና ሩሲያ ዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ሀገራት ጋር በባህልና ኪነ ጥበቡ ዘርፍ ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠር የተሻለ የባህል ዲፕሎማሲ ስራዎችን እየፈጸመ የመጣ ሲሆን በቀጣይም አጠናክሮ እንደሚቀጥል አሳዉቀዋል ።
ለዚህ ጉዞ መሳካት አስተዋጽኦ ለነበራቸው የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ክላስተር ፣ መሬት ቢሮ ፣ ትራንስፖርት ባለስልጣን፣ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፣ ባቱ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ እናመሰግናለን ።
ዛሬ የምንሰራው የነገ ታሪካችን ነው !
Gebremaryam Yirga ገብረማርያም ይርጋ

የአብክመ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በአለምአቀፍ የአዉሮፓ ባህል ፌስቲቫል ለመሳተፍ ወደ ቱርክ ተጓዘ
#ethiopia | የአብክመ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል በአለምአቀፍ የአዉሮፓ ባህል ፌስቲቫል ኢትዮጵያን ወክሎ እንደሚሳተፍ አስታወቀ።
የአማራ ክልሉ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል 13 የሚደርሱ የባህልና ኪነ-ጥበብ ሙያተኞችን ይዞ ከሀምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ቀናት ያህል በቱርክ ትራባዞን የኢትዮጵያን ባህል፣ ኪነ-ጥበብና እሴቶች የማስተዋወቅ ስራ እንደሚሰራ ተመላክቷል፡፡
በአብክመ ባህልና ቱሪዝም የሙሉዓለም ባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር እና የልዑክ ቡድኑ መሪ አቶ ገብረማርያም ይርጋ እንደገለጹት፥ በመድረኩ የሀገራችንን ባህልና ኪነ ጥበብ የማስተዋወቅና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ስራ እንዲሁም ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ከሚመጡ የባህልና ኪነ ጥበብ ልዑካን ጋር የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት መድረክ እንደሚሆን ገልጸዋል ።
የሙሉዓለም ባህል ማዕከል ከዚህ በፊት በህንድና ሩሲያ ዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ሀገራት ጋር በኪነ ጥበቡ ዘርፍ ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠር የተሻለ የባህል ዲፕሎማሲ ስራዎችን እየፈጸመ እንደመጣ የገለጹት ዋና ዳይሬክተሩ አሁንም በአዉሮፓ መድረክ አለምአቀፍ የባህል ፌስቲቫል ለመሳተፍ ወደ ቱርክ እንደሚጓዝ አሳዉቀዋል ።
የአማራ ክልል ሙሉዓለም ባህል ማዕከል ፥ የባህልና ኪነጥበብ ባለሙያዎቹ ከክልሉ የባህል ትዉፊት፣ እሴቶችንና የመግለጥና ማስተዋወቅ እንዲሁም የኢትዮጵያን ብሔር ብሄረሰቦች እና ሕዝቦች ሙዚቃዎችና ውዝዋዜዎች ላይ በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
ማዕከሉ ከሁለት አስርተ ዓመታት በላይ የካበተ ልምድ ያለው በመሆኑ ሀገራዊ ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ የመጣ መሆኑን ገልፀዋል ።

Comments