Logo
Getu Temesgen
"እንዛታ"
— አዲስ ትውፊታዊ ቴአትር ነገ በባህር ዳር በድምቀት ይመረቃል!
#ethiopia | ​በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የባህል፣ ኪነ-ጥበብ እና ዝክረ ታሪክ ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀውና የአዝማሪዎችን እውነተኛ ሕይወት የሚዳስሰው "እንዛታ" የተሰኘ ድንቅ ትውፊታዊ ቴአትር ነገ ይመረቃል።

​ቴአትሩ በጎንደር የሚገኙ አዝማሪዎች መንደር "ቡርቧክስ" ድረስ በመሄድ፣ የአዝማሪዎችን አጠቃላይ የሕይወት ዘይቤ በጥናት ላይ ተመስርቶ የቀረበ ነው።

​የአዝማሪዎችን እውነተኛ የኑሮ ገጽታ፣ ሳቅ፣ ደስታና ሐዘን በመሰንቆ ክርና በአውታር መካከል የተደበቁ የሕይወት መንገዶችን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

# እንዛታ !!

ገብረማርያም ይርጋ #gebremaryam Yirga
የአብክመ ባህል ኪነጥበብ እና ዝክረ ታሪክ ጽ/ቤት

​#እንዛታ #ባህርዳር #ትውፊታዊቴአትር #አዝማሪ #ኢትዮጵያ #ኪነጥበብ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.