7 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የሳኡዲ አረቢያ ነዳጅ ማጣሪያ በደረሰበት ጉዳት ተዘጋ፡፡ የሳኡዲ አረቢያው ‹‹አርማኮ›› በጂዛን የሚገኘው ነዳጅ ማጣሪያው በሀውቲ ታጣቂዎች የሚሳኤልና የድሮን ጥቃት የደረሰበት መሆኑን ተከትሎ መዘጋቱ ተዘገበ፡፡ በቀን 400,000 በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ የማጣራት አቅም ያለው ይህ መሰረተ ልማት የደረሰበትን ጉዳት ጠግኖ እስከሚያጠናቅቅ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ ያስታወቀ ሲሆን የጥገና ስራው ኦገስት 15 ይጠናቀቃል የሚል ግምት አስቀምጧል፡፡
ይህ ጥቃት የደረሰበት ነዳጅ ማጣሪያ በአገሪቱ ውስጥ ካሉ አዳዲስና ዘመናዊ ማጣሪያዎች አንዱ ሲሆን በቀይ ባህር ዳርቻ በየመን ድንበር አቅራቢያ ጂዛን ግዛት ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡ በምእራባዊ አገሪቱ ክፍል ያለውን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የጂዛን ኢኮኖሚ ከተማ አንዱ አካል በመሆን የተሰራም ነው፡፡
ማጣሪያው ስራ የጀመረው በ2020ዎቹ ውስጥ ሲሆን ሳኡዲ አረቢያ በቀይ ባህር ካላት ትልቅ የነዳጅ ተርሚናል ጋር የተገናኘ በመሆኑ መርከቦች የሆርሙዝ ሰርጥን ሳያልፉ ነዳጅን ለአለም አቀፍ ገበያ የሚያቀርቡበትን አማራጭ መንገድ የመፍጠር እቅድ ያለው ነው፡፡ ይሁንና ይህ ማጣሪያ ከየመን ድንበር በ70 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ በሀውቲ ታጣቂዎች ጥቃት ይደርስበታል የሚል ስጋት አሳድሮ ቆይቷል፡፡
እንደተፈራውም በዚህ ነዳጅ ማጣሪያ ላይ በደረሰው ጉዳት ስራ ለማቆም ተገዷል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ የሀውቲ ታጣቂዎች ሰኞ እለት በሳኡዲ ከምስራቅ ወደ ምእራብ ነዳጅ ማስተላለፊያ ኔትወርክ ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን አስታውቀዋል፡፡ ይህ ኔትወርክ በምስራቃዊ የአገሪቱ ክፍል የሚገኘውን ነዳጅ ወደቀይባህር የነዳጅ ተርሚናል የሚወስድ ነው፡፡

26 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) ቀይ ባህር እግር ኳስ ክለብ የኤርትራን ፕሪሚየር ሊግ ለማንሳት ተቃረበ፡፡ በዘንድሮው የኤርትራ ፕሪምየር ሊግ ቀይ ባህር እግር ኳስ ክለብ ሻምፒዮን የመሆን እድሉን አስፍቷል፡፡ ባለፉት ሁለት የውድድር አመታት በጦር ሀይሉ ስር በሚተዳደረው ደንደን ክለብ ሻምፒዮን በመሆን ቀይ ባህር በአገሪቱ ውስጥ የነበረውን የኳስ የበላይነት ለመንጠቅ መቻሉ ይታወሳል፡፡
ይሁንና ዘንድሮ ቀይ ባህር ይህንን የበላይነት በመመለስ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ተቃርቧል፡፡ ቀይ ባህር ይህንን ዋንጫ የሚያነሳ ከሆነ ለ15ተኛ ጊዜ የኤርትራ ሻምፒዮን በመሆን አዲስ ሪከርድ ያስመዘግባል፡፡ ደንደን ክለብ ዘንድሮ ጥሩ ተፎካካሪ በመሆን ሲጫወት የቆየ ቢሆንም ከአስመራ ቢራ ጋር ባደረገው ግጥሚያ አንድ ለዜሮ መሸነፉ የሻምፒዮንነት እድሉን አጥቦታል፡፡ ፕሪምየር ሊጉን ቀይባህር ክለብ በ33 ነጥብ የሚመራ ሲሆን ደንደን በ30 ነጥብ ይከተላል፡፡
ሁለቱ ክለቦች የፊታችን እሁድ በአስመራ ስታዲየም የውድድር ዘመኑን የመጨረሸ ግጥሚያ ያደርጋሉ፡፡ በጨዋታው ደንደን ቢያሸንፍ እንኳ ቀይ ባህር በግብ ክፍያ የበላይነቱን በመያዙ ዋንጫውን እንደሚወስደው ብዙዎች ገምተዋል፡፡ አፍሪካን ፉትቦል እንደዘገበው በእሁዱ ግጥሚያ ደንደን በ12 የግብ ልዩነት ያሸንፋል ብሎ መጠበቅ የማይታሰብ ነው፡፡

2 months ago
የግብፅን የኢትዮጵያ የባህር በር ጥረት ማደናቀፍ እንቅስቃሴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኮነነ
#ethiopia | የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግብፅ ሀገሪቱ የወደብ ባለቤት እንዳትሆን እያደረገች ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ጫና እና የእንቅፋት ፈጠራ ስትራቴጂ አጥብቆ ተቃውሟል።
የቀይ ባህር ጉዳይ የሚመለከተው የባህር ዳርቻ ያላቸውን ሀገራት ብቻ ነው በማለት በግብፅ በኩል የሚሰነዘረውን አቋም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ሲሉ አጣጥለውታል።
በተጨማሪም ግብፅ በቅርቡ ከኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ሱዳን ጋር የመሰረተችው ወታደራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ትብብር ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው መድረክ የማግለልና የመክበብ ስልት አካል ተደርጎ ተወስዷል።
ይህ አዲስ ውጥረት ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር አለመግባባት ጋር የተያያዘ ቢሆንም፣ ኢትዮጵያ ግን የወደብ ባለቤት ለመሆን የጀመረችውን ዲፕሎማሲያዊ ጥረት በቁርጠኝነት እንደምትቀጥል አስታውቃለች።
በተለይም ከሶማሊላንድ ጋር የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ጨምሮ፣ ሀገሪቱ ያላትን የባህር በር የማግኘት ህጋዊ ፍላጎት በማናቸውም ውጫዊ ጫና ሳትበገር በሰላማዊ መንገድ እንደምታስፈጽም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በድጋሚ አረጋግጧል።
#ግብፅ #የባህርበር #የቀይባህር #የህዳሴግድብ #ዲፕሎማሲ #የአፍሪካቀንድ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

4 months ago
ሰበር‼️ቀይባህር አደጋ ላይ ነው‼️
ዶናልድ ትራምፕ ሆርሙዝን እና የኢራንን ወደብ የሚቆጣጠሩ ከሆነ ኢራን ከሀውፒ ጦር ቃር በመቀናጀት የቀይ ባህር የባብ ኤል-ማንዴብን ወደብ እንደሚዘጉ የኢራን መንግሥት ሚዲያዎች ዘግበዋል።
አሜሪካ በሆርሙዝ ሰርጥ እንዲሁም በኢራን ወደብ በሚገቡ እና በሚወጡ መርከቦች ከዛሬ ጀምሮ መቆጣጠር እንደሚጀምር አስታውቃለች።
ኢትዮጵያ የጅቡቲ ወደብን በመጠቀም ወደ ውጪ ኤክስፖርት እንዲሁም ወደ ሀገር ውስጥ ኢምፖርት የምታደርገው 95% ይህንን የባብ ኤል ማንዴብ ሰርጥን በመጠቀም ነው።
seledadotio

6 months ago
"ከኢትዮጵያ ጋር አዲስ የትራንዚትና ትራንስፖርት ስምምነት ለማድረግ እየተነጋገርን ነው" — ፕሬዚዳንት አብዱራህማን አብዱላሂ
#ethiopia | የሶማሊላንዱ ፕሬዚዳንት አብዱራህማን መሐመድ አብዱላሂ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር አዲስ የትራንዚት ንግድና የትራንስፖርት ስምምነት ለማድረግ በንግግር ላይ መሆናቸውን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ከሲኤንኤን ቢዝነስ (CNN Business) ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ ይህ ስምምነት በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅም ጠቁመዋል።
ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
* የኢንቨስትመንት መነቃቃት፦ ሶማሊላንድ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊት ሀገር መሆኗን የገለጹት ፕሬዚዳንቱ፣ ከእስራኤል ያገኙት እውቅና የውጭ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ በር እንደሚከፍት ገልጸዋል።
* የበርበራ ኮሪደር እና ኢትዮጵያ፦ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የበርበራ ወደብን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያገናኘውን ኮሪደር በመገንባት ረገድ ያላትን ድርሻ አውስተው፣ ከኢትዮጵያ የመጣው የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ ባንክ በሀገሪቱ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ ያለውን ሚና አድንቀዋል።
* የነዳጅ እና ማዕድን ሀብት፦ ሶማሊላንድ በቢሊዮን የሚቆጠር በርሜል የነዳጅ ሀብት እንዳላትና በ2027 ማውጣት እንደምትጀምር የገለጹት ፕሬዚዳንቱ፣ ከወሳኝ ማዕድናት ጋር በተያያዘም ከአሜሪካ ጋር እየሰሩ መሆኑን ጠቁመዋል።
* ለኢንቨስተሮች የቀረበ ጥሪ፦ በሀገሪቱ ፋብሪካ ለሚገነቡ ኢንቨስተሮች ነፃ መሬትና የረጅም ጊዜ የታክስ እረፍት እንደሚሰጥም ቃል ገብተዋል።
በሌላ በኩል፣ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሐሙድ እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና ለመቀልበስ ከሳዑዲ አረቢያ ጋር እንደሚሰሩ መግለጻቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ቀጣናዊው ፖለቲካዊ ውጥረት በንግድ ግንኙነቱ ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኗል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #ኢትዮጵያ #ሶማሊላንድ #ንግድ #ኢንቨስትመንት #በርበራ #ቀይባህር #somaliland #ethiopia #tradeagreement #hornof Africa #economy

7 months ago
ኢሳያስ አሰብን አሳልፈው ሰጡት‼️
ግብፅ በአሰብና ጅቡቲ ወደቦችን ለመገንባት ስምምነት ላይ መድረሷ ተገለፀ፡፡
ዘናሽናል ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ግብፅ የአፍሪካ ቀንድ አካል ከሆኑት ኤርትራና ጅቡቲ ጋር ወደቦችን ለመገንባት ስምምነት ፈፅማለች፡፡
እንደዘገባው ይህ ስምምነት ግብፅ በአባይ ወንዝ ጉዳይ በገባችበት ውዝግብ በኢትዮጵያ ላይ እያካሄደች ያለው ጫና አንዱ አካል ነው፡፡ ቅርበት ያላቸው ምንጮቹን በዋቢነት የጠቀሰው ዘገባው ግብፅ እንብዛም የሚዲያ ሽፋን ባልተሰጠውና ባልተወራለት መንገድ ከሁለቱ አገራት ጋር የፈፀመችው የስምምነት ፊርማ የኤርትራውን አሰብ ወደብንና የጅቡቲውን ዶራሌ ወደብ ‹‹አቅም ማሳደግ›› የሚል መሆኑን አስረድቷል፡
፡ ሁለቱም ወደቦች በቀይ ባህር ደቡባዊ ክፍል ባብ አልመንደብ ሰርጥ አቅራቢያ የሚገኙ መሆናቸውን የጠቀሰው ዘገባው ጅቡቲና ኤርትራ የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ከመሆናቸውም በላይ ኢትዮጵያ ሸቀጦችን የምታስገባው በዶራሌ ወደብ መሆኑን አውስቷል፡፡ ዘገባው ሲቀጥልም ‹‹ግብፅ በቀይ ባህር ላይ ከ2 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ጠረፍ ያላትና ቀይባህርንና ሜዲትራኒያንን የሚያገናኘውን ስዊዝ ካናል የተቆጣጠረች አገር ናት›› ካለ በኋላ በተደጋጋሚ እንደኢትዮጵያ ያሉ የባህር በር የሌላቸው አገራት ወደቀይ ባህር ለመዳረስ የሚያደርጉትን ጥረት ስትቃወም መቆየቷን አስረድቷል፡፡
ዘናሽናል በዘገባው ይህ ብዙ ያልተወራለት ስምምነት ከኤርትራ ጋር የተፈፀመው ከአንድ ወር በፊት ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በካይሮ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት መሆኑን አስታውቆ፣ ግብፅና ጅቡቲ ግን በከፍተኛ ባለስልጣናት መካከል መፈራረማቸውን አስረድቷል፡፡ እነዚህ ስምምነቶች ከሁለቱም አገራት ጋር ጠንካራ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ግንኙነት የመሰረተችው ግብፅ በወደቦቹ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንድታደርግ የሚያስችላት እንደሚሆንም ገልጿል፡፡ የዘገባው ምንጭ ሲናገሩ ‹‹ይህ ስምምነት በሁለቱ ወደቦች ላይ እያደረግነው ያለውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ ህጋዊ መሰረት እንዲኖረው ያስችለናል›› ማለታውንም ከጋዜጣው ላይ ተመልክተናል፡፡

8 months ago
ኢትዮጵያ የስልጣኔና የአይበገሬነት ምሳሌ ናት !
የህንዷ ጋዜጠኛ ፓልኪ ሻርማ On Firstpost
መቼም ከሰሞኑ የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ መጥተዉ እንደነበር ሰምታችኋል ።
ጉብኝታቸው ተከትሎ የሀገራችን ሚዲያው ብዙ ስላሉ ደግሜ አላሰለቻችሁም ።
ልነግራችሁ የፈለኩት ዘመን ባመጣዉ የሰፈር አጥር የታጠርን የዚህ ዘመን ዜጎቿ እኛ ኢትዮጵያዊያን እንኳን በዚህ ሁኔታ ሀገራችን በማንገልፅበት እዉነታ የጋዜጠኛዋና ስለኢትዮጵያ አብጠርጥራ መረጃዎች በማዘጋጀት ዜናዉን የዘገበችበትን መንገድ ስለገረመኝ ላጫዉታችሁ ነዉ ።
ያዉ የሀገራችን ሚዲዎች የህንዱ ፕሬዘዳንት ኢትዮጵያ መጥቶ በሚል በሰጡት ሽፋን እንደስኬትና ትልቅ ድል በማድረግ ብዙ ብለዋልና ልለፈዉና ።
በእኛ ወገን እንደተዘገበው ሁሉ በህንዱ ተወዳጅ ጣቢያ Firstpost ዘገባ ላይ ልረፍ ።
ይህን ዜና የሰራችው ፓልኪ ሻርማ የህንድ በጣም ተወዳጅ ጋዜጠኛ ስትሆን ለታሪክ ቅርሶች እና ባህል ላይ የተመሰረቱ እሴቶች በማስቀጠል ሙያዋን ትገለገልበታለች አለምአቀፋዊ ጥልቅ ትንተናዎቿ መሳጭ ናቸዉ ።
እንዲያውም አንዳንዴ ዘገባዎቿን ስሰማቸዉ ቀላልና ማራኪ በመሆናቸዉ አማርኛ የምትናገር ነዉ የሚመስለዉ ። ልምድ ችሎታዋ ልዩ ተቀቃይነት ያስገኘላት ሲሆን ህንዳዉያን ጋዜጠኛዋን ከታዋቂዎቹ የዲሞክራሲ ምሰሶዎች አንዷና የ ጋዜጠኝነት ችቦ እስከማለት ደርሰዋል ።
የምትሰራበት ጣቢያ ህንድ ነዉና መቀመጫዉ በእለቱ በምሽት የዜና እወጃ አንከር የነበረችዉ ጋዜጠኛዋ የህንዱ ፕሬዘዳንት ለጉብኝት ኢትዮጵያ ናቸዉ የሚል ዘገባውን ጀመረች ። ዜናው የተለመደው አሰልች የሆነዉን ካልሆነዉ የቀላቀለ ፕሮፖጋንዳ የበዛበት ፖለቲካ ብቻ አልነበረም ። ጥቂት ስለ ጉብኝቱ እንዳወራች ድንገት ሀሳቡን ገታ በማድረግ የድምጿን ቃና ቀየር አድርጋ ።
ይልቅ ስለኢትዮጵያ ልንገራችሁ ስትል ጀመረች ። ቀጠለች ከመጀመርያዉ እንጀምር ለዛሬው ምሽት የኢትዮጵያን ታሪክ ልንገራችሁ ።
ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ስትሆን ዋና ከተማዋ አዲስአበባ ትባላለች ።
የኢትዮጵያ ታሪክ እጅግ ጥንታዊና አስደናቂ ነዉ ።የአለም ቀደምት ስልጣን መነሻ ናት ሳይንቲስቶች እንደሚሉት የሰዉ ልጅ ፍጥረታት ለመጀመርያ ጊዜ ይኖሩባት የነበረች የሰዉ ዘር መገኛ ናት ።
ከአህጉሪቱ ብቸኛ በቀኝ ያልተገዛች በነፃነት የኖረች ስትሆን የአፍሪካ መሰብሰቢያ ዋና ማዕከልም ናት ። የብሪክስ አባልም ናት ።
ብዙ ሰዉ አያዉቀዉም ኢትዮጵያና ህንድ ወዳጅነት የተጀመረው ከሁለት ሽህ አመታት በፊት ነዉ ።በጊዜው በቀይባህር አቋርጦ በሚሄደው የሲራራ ንግድ ወርቅና ማዕድንና ይገበያዩ ነበር ። ከዘመናት በኋላም በተለያዩ መንገዶች አንዳቸው ለአንዳቸው በመድረስ ታሪክ ተጋርተዋል ። ስለዚህም የሁለቱ መሪዎች መገናኘት አዲስ ጓደኝነት ሳይሆን የኖረና የነበረውን ወዳጅነት ማስቀጠል ነዉ ።
.......
ጋዜጠኛዋ ቀጥላለች እኔ ግን ፅሁፉ እንዳይረዝም ይህቺን ስለ ጥንታዊነቷ ስልጡንነቷ ታላቅነቷ ሀያልነቷ በተዋበ ቃላት ያሽሞነሞነችዉን ጋዜጠኛ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ ምስጋናዬን በመግለፅ በዚህ ላብቃ ።

Sponsored by
Surafel
9 months ago
#ቀይ_ባህር_ለኢትዮጵያ_ሀገራዊ_ጥቅም
#ethiopia | ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ቀይ ባህርን በተመለከተ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡት ሀሳብ የኢትዮጵያን ዘላቂ ህልውና የሚያረጋግጥ ሳይንሳዊና ኢኮኖሚያዊ እውነታ ነው። ይህን መሰረታዊ ሀቅ በተለያዩ መመዘኛዎች ለማሳየት እሞክራለሁ :-
የህዝብ ብዛት እና የኢኮኖሚ ግዴታ፦ኢትዮጵያ ከ130 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ያላት በፍጥነት እያደገች ያለች ሀገር ናት።የዓለም አቀፉ የንግድና ልማት ኮንፈረንስ (UNCTAD) መረጃ እንደሚያሳየው፣ የባህር በር የሌላቸው ሀገራት (Landlocked Countries) ከባህር በር ካላቸው ሀገራት በአማካይ ሁለት እጥፍ የበለጠ የትራንስፖርት ወጪ ይሸከማሉ። ይህም የሀገሪቱን ምርት ተወዳዳሪነት በመቀነስ፣ የዋጋ ግሽበትን በማባባስ እና የኢኮኖሚ ዕድገትን ይገድባል። ለአንድ ትልቅ ኢኮኖሚ የባህር በር ወሳኝ መሠረታዊ መብት ነው።
ጂኦ-ፖለቲካዊ እና የንግድ ደህንነት፦የቀይ ባህር መስመር ለዓለም ንግድ ወሳኝ ስትራቴጂካዊ ቦታ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ደህንነት ከሌሎች ሀገራት ወደቦች ጋር መያያዝ በፖለቲካዊ እና ሎጂስቲካዊ ውሳኔዎች ላይ ጥገኛ ያደርጋታል።የራሷን የባህር በር በሰላማዊ መንገድ ማግኘት የንግድ መስመሯን አደጋ የመከላከል እና የብሔራዊ ጥቅሟን የማስጠበቅ ጂኦ-ስትራቴጂካዊ አስፈላጊነት አለው።
የታሪክና የህግ እውነታ፦ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት፣ ኢትዮጵያ የባህር በርዋን በህጋዊና ተቋማዊ ውሳኔ አለማጣቷ፣ ለጉዳዩ ፍትሃዊ እና ዘላቂ መፍትሄ የመፈለግን የታሪክ ግዴታ ያሳያል። የኢትዮጵያ ጥያቄ የጦርነት ሳይሆን የጋራ ተጠቃሚነትና የሰላማዊ ድርድር ነው።
ኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎቷን በሰላማዊ፣ ህጋዊና ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ሁሉን ስልት እና አቅም በማየት ተጠቃሚ በሚያደርግ መንገድ ማሳካት አለባት። ይህ የህልውና ጥያቄ ከፖለቲካ በላይ፣ የኢኮኖሚ ፍትህና የልማት መብት ጉዳይ ነው ።
የዚህ ዘመን ትውልድ( Politically Active Person )እንዲሆን እና ትናንት በተለያየ ፖለቲካዊ ምክንያት እና ሁኔታ ለውይይት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሳይቀር ለማሰብ የተገታን ጉዳይ እንደገና ለንግግር መነሻ እና የብሔራዊ የልማት አጀንዳ አድርጎ ማቅረብ ኢትዮጵያ በቀጣይነት እና በዘላቂነት ለማሳካት ከምትፈልጋቸው የልማት ትልሞች መሰረት የሚጥል ነው ። የዜጎች ህይወት እንዲሻሻል እና ለውጥ እንዲመጣ ከተፈለገ እንዲህ አይነት ጉዳዬችን በድፍረት ወደ ፖለቲካ መድረክ መምጣታቸው ሊደነቅ ይገባል ።
#ኢትዮጵያ #ሀገራዊ_ጥቅም #ቀይባህር #ሰላምናልማት
በሀብታሙ ደባሱ አዲሱ

10 months ago
ሙሴ አሥርቱን ትእዛዛት የተቀበለበት ስፍራ !
ትራምፕን የምታስተናግደዉ የቀይባህር ዉብ ከተማ ሻርም ኤል ሼክ ግብፅ !
እነሆ ሃማስ እና እስራኤል ከአመታት አዉዳሚ መተላለቅ በኋላ ወደ አይቀሬው ድርድር መጥተው ስምምነት ፈፅመዋል ። ይህን ታሪካዊ ሁነት ያስተናገደችው ደግሞ አፍሪካዊቷ ሀገር ግብፅ ሻርም ኤል ሼክ ከተማ ናት ።
የሁለቱን ስምምነት ተከትሎም የአፍሪካን ምድር ለመርገጥ ፍላጎት እንደሌላቸዉ ሲነገሩ የሚደመጡት ትራምፕ የጋዛ የሰላም ስምምነት ዋስትና ሰጪዎች ጋር በፊርማ ስነ ስርዓት ላይ ለመሳተፍ በቀይ ባህር ዳርቻዋ ሻርም ኤል ሼክ ከተማ ለመገኘት ቀጠሮ ይዘዋል ።
ኧረ ለመሆኑ ይህቺ ከተማ ይህን ታሪካዊ ሂደት ለመከወን እንዴት ተመራጭ ሆነች ማለታችን አይቀርም ። እኛም ለመረጃ ያህል ጥቂት ስለከተማዋ ልታጫዉታችሁ ወድደናል አብራችሁ ዝለቁ ።
ውበት በሚያረብባት የውቧን ሻርም ኤል ሼክ ጎዳናዎች ይዘው ግራ ቀኟን እየቃኙ በእግርዎ ዞር ዞር ቢሉ በሚያዩት ነገር ሁሉ መደመምዎ አይቀሬ ነው። እፁብ ድንቅ ሕንፃዎቿ፣የቅንጦት ሪዞርቶቿ ፣ አውራ ጎዳናዎቿ፣ ውብ ዛፎች እና አበቦች ጥንታዊ ገበያዎች እና ወርቃማ መስጊዶች ከቀይ ባህር ነፋሻማ አየር ጋር ተባብረው የሚረጩት የውበት ቃና ያለማጋነን መቼም አይረሴ ሆነው በህሊናችሁ ውስጥ ታትመው ይቀራሉ።
በሲና ባሕረ ገብ መሬት ደቡብ ምስራቅ የባህር ዳርቻ ላይ ጨዋማዉን የቀይ ባህር ተንተርሳ በምትገኘዉ የመዝናኛ ከተማ በእግር እየተዟዟሩ ከተማዋን ሲጎበኙ መንገዱ ዳር ለከተማው ውበት ከሆኑት አንዱን የሻርም ኤል ሼክ የድሮ ከተማ መሀል ላይ የቆመው ግርማ ሞገስ ያለው የአል ሰሀባ መስጊድ አስደናቂ ሥነ ሕንፃ ተገርመው ሳይጨርሱ ከባህር ዳርቻዎች እና የቱሪስት አካባቢዎች ባሻገር ባለዉ በቅመማ ቅመም ሽታዎች፣ ጌጣጌጥ የእደ ጥበብ ዉጤቶች የሚገበይበትን በእጅ የተሰሩ መብራቶች ያጌጠዉን በከተማው አሮጌ ገበያ ፍፁም ባህላዊ ይዘት ይደመማሉ።
በዚህ ግርምት ላይ እያሉ ከፊት ለፊት በፕላኔታችን ላይ ካሉት ምርጥ የመጥለቅያ መዳረሻዎች አንዱ የሆነዉን በቀይ ባህር ውስጥ ያለ የውሃ ውስጥ ገነት ያገኙታል ።
የቀይ ባህር ውሃ አስደናቂ የባህር ህይወት ካሻዎት ጠልቀዉ አልያም በጀልባ እየቀዘፉ ሃሴት ያደርጋሉ ።
ዘወር ሲሉ ደግሞ የሻርም ኤል ሼክ የመዝናኛ ህይወት ማዕከል ናት የሚባልላትን በነጭ-አሸዋ የባህር ዳርቻ እና በሚወዛወዙ የዘንባባ ዛፎች የተከበበችው ናአማ ቤይ ወደብ ያገኛሉ በቅንጡ ሪዞርቶች ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎች እና የቅርስ መሸጫ መደብሮች የግብፅን ቆይታቸው አይረሴ ያደርጋል ።
ከወዲያ ደግም የሲና ባሕረ ገብ መሬት ከፍተኛ ታሪካዊ መዳረሻ፣ የሆነዉ የቅዱስ ካትሪን ገዳም በሲና ተራራ ሥር ተቀምጧል፣ በዚያም ሙሴ አሥርቱን ትእዛዛት እንደተቀበለ ይነገራል።
በዓለም ላይ ካሉት አንጋፋ ገዳማት አንዱ የሆነው ይህ የግሪክ ኦርቶዶክስ ትሩፋት የብሉይ ኪዳን ዝነኛ "የሚነድ ቁጥቋጦ" የሚገኝበት ቦታ ሲሆን በርካታ ክርስቲያን ምዕመናን ጉብኝት ከሚያደርጉት አበይት ነገሮች አንዱ የገዳሙ ቤተመጻሕፍት የተመረጡ የሃይማኖታዊ ሥዕሎችና ጥንታዊ የብራና ጽሑፎች ስብስብ የሚያሳይበት ሙዚየም ነው።
ከተማዋ ከቱሪስት መስህቧ በተጨማሪ በአረብ-እስራኤል ግጭት ላይ ያተኮሩ በርካታ አለም አቀፍ ስብሰባዎችን አስተናግዳለች። እነዚህ ክስተቶች የሻርም ኤል ሼክን ቦታ በካርታው ላይ እንደ አስፈላጊ የዲፕሎማሲያዊ መሰብሰቢያ ቦታ እንድትሆን አስችሏታል ።
እንደ ከተማዋ ታሪክ ከሆነ ከ1960ዎቹ በፊት ሻርም ኤል ሼክ በእንቅልፍ የተሞላ ጥቂት ጀብደኛ አሳ አጥማጆች ዉጭ የማይታወቅ ነበር
ከስዊዝ ቀውስ በኋላ ነዉ ሁሉም ነገር የተለወጠ።
እ.ኤ.አ. በ 1967 የስድስት ቀን ጦርነት እስራኤል ሻርም ኤል ሼክን ጨምሮ የሲና ባሕረ ገብ መሬትን ተቆጣጠረች እና እስከ 1982 ድረስ ተቆጣጥራለች ።በዚህ ጊዜ አካባቢው ቀደምት ልማት መንገዶችን እና መሰረታዊ መሰረተ ልማቶችን ጨምሮ ለወደፊት የቱሪስት መዳረሻነት መሠረት ጥሏል።
የካምፕ ዴቪድ ስምምነት እና የግብፅ-እስራኤል የሰላም ስምምነትን ተከትሎ ሻርም ኤል-ሼክ ወደ ግብፅ በሰላም ተመለሰ። በኋላም የበርካታ የሰላም ኮንፈረንስ እና የዲፕሎማሲያዊ ስብሰባዎች ተምሳሌታዊ ቦታ ሆና “የሰላም ከተማ” የሚል ቅጽል ስም አግኝታለች።

በ1980ዎቹ እና 1990ዎቹ የግብፅ መንግስት ቁጥጥርን ካገኘ በኋላ የሻርምን አቅም ተገንዝቦ
ኢንቨስትመንቶች በህንፃ ሪዞርቶች ፣ ዳይቭ ማእከላት እና የመጓጓዣ አውታሮችን በመገንባት ዛሬ ላይ የአለም ቱጃሮች ለመዝናናት የሚመርጡት የግብፅ ቱሪዝም የጀርባ አጥንት መሆን የቻለው ከተማዋ ለበርካታ ታዋቂ የመካከለኛው ምስራቅ ባለሃብቶች የሚጎርፉባት የቅንጦት ለበርካታ አለምአቀፍ የሰላም ኮንፈረንሶች ስብሰባባዎች የሚካሄዱባት ዉብ መዳረሻ አድርገዋታል ይህን የታዘበዉ ዩኔስኮም ሻርም ኤል ሼክ የሰላም ከተማ የሚል ልዩ እውቅና አግኝታበታለች ።
የኔታ ቲዩብ በታዴ የማመይ ልጀ

11 months ago
ከደረሱን መልዕክቶች መሀል
አበበ ቀስቶ ለፊደል ፖስት የላከው
አሰብ
በአበበ ቀስቶ የተፃፈ
ነጋሪት ይጎሰም
ይነፋ መለከት
ይደለቅ ከበሮ
ኑ እንምታ
እስክስታ
የጭፈራው ነገር ላገር ስለሆነ
የተወራው ነገር ከልብ ከሆነ
ኑ ሰብሰብ እንበል
ከዚያ ከአጨብጫቢው ከካድሬው እንብለጥ ፣
በአገር ጉዳይማ
በጣም ያሳፍራል በካድሬ መበለጥ።
እናም
እናም ..ጎበዝ
የወጣው ሲመለስ ሲገባ ከቤቱ
እኛም ወግ ሊደርሰን ልንሆን እንደጥንቱ
እናምጣው ተብሎ
ሊመጣ ነው አሉ አሰብ ወደቤቱ !
አውቀንም
ሳናውቅም የኛ አይደለም
በሚል የተሰጣቸውን ልንል ነው መልሱ
ወግ ሊደርሰንና
ሊያምርበን ነው መሰል
ማሰብ ጀምረናል
ሲበዛ ቆርጠናል አለአግባብ የሔደን
የኛኑ መልሰው ለኛ እንዲመልሱ
ሀሳብ ሰንቀናል ስለማስመለሱ
ወንድ
ወንድ አምሮናል ልንል ነው መልሱ !
በሕይወቱ ሳለ
ላገሩ የሚጠቅም
አንዳች ነገር
ሳይፈጥር
የትም..የትም ከርሞ
ላገሬ አፈር አብቁኝ ብሎ ተናዘዘ
በሚል ቃላት ታስረው ሟቹ ስላዘዘ፣
አይ የአበሻ ነገር
የሟች ቃል አክብረው
ከሀምሳ ዓመት በሁዋላ
ላፈሩ እንዲበቃ
የአውሮፕላን ከፍለው
ሲጭኑ እንዳልኖሩ
ምንም የማይጠቅም
ሕይወት የሌለውን ሬሳን ከሞተ ?
እንደው የኛ ነገር
በጣም ያስገርማል
ሊመጣ ነው ሲባል አሰብ ወደቤቱ
ሰሚ ለማስቸገር ጎራ መለየቱ ?
እንደው እግረመንገድ
እስቲ እንጠያየቅ
በጣም አያስቆጭም
በፈረንጅ እጅ አድጎ
ላገሬ አፈር አብቃኝ
የሚለው ኑዛዜው ለእማኝ ባይገኝ
ለአፈሩ ሳይበቃ ሳይገባ ከቤቱ
አክሱም ተመልሶ
ልዑል አለማየሁ
ዲያስፖራ እንደሆነ ለንደን ላይ መቅረቱ ?
አሰብ እንደሆነ
እንደ ስልሳው ትውልድ በፈጠረው ትርክት
አገሩን አፍርሶ ከአገሩ ለመውጣት
መጀመሪያውኑ እግሩን አላነሳ
ስደተኛ ሊሆን እግሩን መች አነሳ
ትናንትናም
ዛሬም
ስንዝር ፈቅ ሳይል
ከአያቶቹ ባህር
ቀይ ባህር አጠገብ የሚኖር እዚያው ነው!
ሌላ እንኳ ቢያቅተው
ባይደምቅ እንደድሮው
አሁን የሚኖረው
የአገሩን ሰንደቅ ከሩቅ የሚያውቀውን
የእኚያን የእኛን ሱልጣን
የአፋሩን ንጉስ
የአሊሚራን ግመል
እስተጊዜው ድረስ
ዘመን ተቀይሮ ወደኛ እስኪመለስ
ለወጉ እስኪበቃ
የተፈቀደለት ውሀ ማጠጣት ነው ?
አሁን የሚኖረው
በአገሩ ላይ ሳለ
የአፋርን ግመል
ቀንና ሌሊቱን ውሀ እያጠጣ ነው።
ውሎ ክራሞቱ እንደዚ ከሆነ
የአፋርን ግመል
ውሀ እንዳይጠማ
ከሆነ ሲያጠጣ
የሰው አዕምሮ እንጂ ከአሰብ የራቀ!
አሰብማ አሁንስ መች ካገሩ ራቀ።
ጥያቄ እስቲ እናንሳ እንደው ለትዝብቱ
ለዚያ ስልሳ ትውልድ
ዕውቀት ተሸክሞ
ለሆነ ዕውቀት አልባ ለባለ ትርክቱ
እንኳን አሰብ ቀርቶ ኤርትራስ የማናት?
ኤርትራስ የማናት ?
እንደው የኛ ነገር
ስንዴና እንክርዳዱ ባንድ ተደባልቀን
ባንድነት እየኖርን
ሊመጣ ነው ሲባል አሰብ ወደቤቱ
ንትርክ ገጥመዋል
አዋቂ ነን ባዮች
የማይጠፋ ነገር ጠፍቷቸው ዕውነቱ
በውስጣቸው ሳለ ትምህርቱ
.... ... .. . .... ዕውቀቱ
መጣላት ይዘዋል
መጣያ ሳይጠፋ
ሳይፈልግ የሔደው
ሊመጣ ነው ሲባል አሰብ ወደቤቱ ።
ማን ወጥቶ ይቀራል
ግማሽ ምዕተዓመት
በሰው አገር ኖሮ
ስደተኛው አክሱም ወደአገሩ ገብቷል።
አሰብም እንዲሁ
እንደወጣ አይቀርም ከቤቱ ይገባል
ወደእናት አገሩ ዳግም ይመለሳል።
ያቆመውን ስራ
ዳግም ተመልሶ
ለእናት ኢትዮጵያ እንደአዲስ ይሰራል።
በጣም የሚገርመው
ቅርስ አስመላሽ እያልን
አንድ ሁለት እያልን
የኛ ነው እያልን
አገር ላገር ዞረን ቅርስ ካስመለስን
ቅርስ እያስመለስን
ሲወርድ ሲዋረድ
ከጥንት የወረስነው
ያሰረከቡን አበው
አሰብስ
ውርስ አይደል
አሰብስ
ቅርስ አይደል ምናል ብናስመልስ ?
ቀይባህርስ ቢሆን
ግመል እየጠጣው
ባለቤት እንዳጣ ፈላጊ እንደሌለው
ያለአንዳች ግልጋሎት
እስተመቼ ድረስ
ለስንት ዓመትና ስንት ዘመን ይኖራል ???
መቆጨት ካለብን
እንደአገር ካሰብን
እንዲህ ዓይነቱን ስህተት
ተምረን ከትናንት ይቆጫል ባናርም።
ይልቅስ
ይልቅስ
በጣም ደስ የሚለው
አባይ አፍ አውጥቶ
ከዘመናት በሁዋላ
ትውልድን በመውቀስ
ገድቡኝ እንዳለው
እንደተገደበው ፣
ሀምሳ ዓመት ሳይሞላው
ና ተመለስ ሲባል ወጥቶ አለመቅረቱ
አሰብ አፍ አውጥቶ መልሱኝ ማለቱ !
ይልቅስ
ይልቅስ
በጣሞ ደስ የሚለው
ከአባቶቹ ባህር
ቀይ ባህር ዳርቻ
ባህር ተንተርሶ
ገና በሕይወት ሳለ
በመስሪያው ዕድሜው ላይ
ስሞት ላፈሬ አብቁኝ ብሎ አለማለቱ ፣
እንደስልሳው ትውልድ
አገሩን አባክኖ ባክኖ አለመቅረቱ ፣
እሱው ባንደበቱ
አሰብ አፍ አውጥቶ መልሱኝ ማለቱ!!
አበበ ቀስቶ ለፊደል ፖስት የላከው
አሰብ
በአበበ ቀስቶ የተፃፈ
ነጋሪት ይጎሰም
ይነፋ መለከት
ይደለቅ ከበሮ
ኑ እንምታ
እስክስታ
የጭፈራው ነገር ላገር ስለሆነ
የተወራው ነገር ከልብ ከሆነ
ኑ ሰብሰብ እንበል
ከዚያ ከአጨብጫቢው ከካድሬው እንብለጥ ፣
በአገር ጉዳይማ
በጣም ያሳፍራል በካድሬ መበለጥ።
እናም
እናም ..ጎበዝ
የወጣው ሲመለስ ሲገባ ከቤቱ
እኛም ወግ ሊደርሰን ልንሆን እንደጥንቱ
እናምጣው ተብሎ
ሊመጣ ነው አሉ አሰብ ወደቤቱ !
አውቀንም
ሳናውቅም የኛ አይደለም
በሚል የተሰጣቸውን ልንል ነው መልሱ
ወግ ሊደርሰንና
ሊያምርበን ነው መሰል
ማሰብ ጀምረናል
ሲበዛ ቆርጠናል አለአግባብ የሔደን
የኛኑ መልሰው ለኛ እንዲመልሱ
ሀሳብ ሰንቀናል ስለማስመለሱ
ወንድ
ወንድ አምሮናል ልንል ነው መልሱ !
በሕይወቱ ሳለ
ላገሩ የሚጠቅም
አንዳች ነገር
ሳይፈጥር
የትም..የትም ከርሞ
ላገሬ አፈር አብቁኝ ብሎ ተናዘዘ
በሚል ቃላት ታስረው ሟቹ ስላዘዘ፣
አይ የአበሻ ነገር
የሟች ቃል አክብረው
ከሀምሳ ዓመት በሁዋላ
ላፈሩ እንዲበቃ
የአውሮፕላን ከፍለው
ሲጭኑ እንዳልኖሩ
ምንም የማይጠቅም
ሕይወት የሌለውን ሬሳን ከሞተ ?
እንደው የኛ ነገር
በጣም ያስገርማል
ሊመጣ ነው ሲባል አሰብ ወደቤቱ
ሰሚ ለማስቸገር ጎራ መለየቱ ?
እንደው እግረመንገድ
እስቲ እንጠያየቅ
በጣም አያስቆጭም
በፈረንጅ እጅ አድጎ
ላገሬ አፈር አብቃኝ
የሚለው ኑዛዜው ለእማኝ ባይገኝ
ለአፈሩ ሳይበቃ ሳይገባ ከቤቱ
አክሱም ተመልሶ
ልዑል አለማየሁ
ዲያስፖራ እንደሆነ ለንደን ላይ መቅረቱ ?
አሰብ እንደሆነ
እንደ ስልሳው ትውልድ በፈጠረው ትርክት
አገሩን አፍርሶ ከአገሩ ለመውጣት
መጀመሪያውኑ እግሩን አላነሳ
ስደተኛ ሊሆን እግሩን መች አነሳ
ትናንትናም
ዛሬም
ስንዝር ፈቅ ሳይል
ከአያቶቹ ባህር
ቀይ ባህር አጠገብ የሚኖር እዚያው ነው!
ሌላ እንኳ ቢያቅተው
ባይደምቅ እንደድሮው
አሁን የሚኖረው
የአገሩን ሰንደቅ ከሩቅ የሚያውቀውን
የእኚያን የእኛን ሱልጣን
የአፋሩን ንጉስ
የአሊሚራን ግመል
እስተጊዜው ድረስ
ዘመን ተቀይሮ ወደኛ እስኪመለስ
ለወጉ እስኪበቃ
የተፈቀደለት ውሀ ማጠጣት ነው ?
አሁን የሚኖረው
በአገሩ ላይ ሳለ
የአፋርን ግመል
ቀንና ሌሊቱን ውሀ እያጠጣ ነው።
ውሎ ክራሞቱ እንደዚ ከሆነ
የአፋርን ግመል
ውሀ እንዳይጠማ
ከሆነ ሲያጠጣ
የሰው አዕምሮ እንጂ ከአሰብ የራቀ!
አሰብማ አሁንስ መች ካገሩ ራቀ።
ጥያቄ እስቲ እናንሳ እንደው ለትዝብቱ
ለዚያ ስልሳ ትውልድ
ዕውቀት ተሸክሞ
ለሆነ ዕውቀት አልባ ለባለ ትርክቱ
እንኳን አሰብ ቀርቶ ኤርትራስ የማናት?
ኤርትራስ የማናት ?
እንደው የኛ ነገር
ስንዴና እንክርዳዱ ባንድ ተደባልቀን
ባንድነት እየኖርን
ሊመጣ ነው ሲባል አሰብ ወደቤቱ
ንትርክ ገጥመዋል
አዋቂ ነን ባዮች
የማይጠፋ ነገር ጠፍቷቸው ዕውነቱ
በውስጣቸው ሳለ ትምህርቱ
.... ... .. . .... ዕውቀቱ
መጣላት ይዘዋል
መጣያ ሳይጠፋ
ሳይፈልግ የሔደው
ሊመጣ ነው ሲባል አሰብ ወደቤቱ ።
ማን ወጥቶ ይቀራል
ግማሽ ምዕተዓመት
በሰው አገር ኖሮ
ስደተኛው አክሱም ወደአገሩ ገብቷል።
አሰብም እንዲሁ
እንደወጣ አይቀርም ከቤቱ ይገባል
ወደእናት አገሩ ዳግም ይመለሳል።
ያቆመውን ስራ
ዳግም ተመልሶ
ለእናት ኢትዮጵያ እንደአዲስ ይሰራል።
በጣም የሚገርመው
ቅርስ አስመላሽ እያልን
አንድ ሁለት እያልን
የኛ ነው እያልን
አገር ላገር ዞረን ቅርስ ካስመለስን
ቅርስ እያስመለስን
ሲወርድ ሲዋረድ
ከጥንት የወረስነው
ያሰረከቡን አበው
አሰብስ
ውርስ አይደል
አሰብስ
ቅርስ አይደል ምናል ብናስመልስ ?
ቀይባህርስ ቢሆን
ግመል እየጠጣው
ባለቤት እንዳጣ ፈላጊ እንደሌለው
ያለአንዳች ግልጋሎት
እስተመቼ ድረስ
ለስንት ዓመትና ስንት ዘመን ይኖራል ???
መቆጨት ካለብን
እንደአገር ካሰብን
እንዲህ ዓይነቱን ስህተት
ተምረን ከትናንት ይቆጫል ባናርም።
ይልቅስ
ይልቅስ
በጣም ደስ የሚለው
አባይ አፍ አውጥቶ
ከዘመናት በሁዋላ
ትውልድን በመውቀስ
ገድቡኝ እንዳለው
እንደተገደበው ፣
ሀምሳ ዓመት ሳይሞላው
ና ተመለስ ሲባል ወጥቶ አለመቅረቱ
አሰብ አፍ አውጥቶ መልሱኝ ማለቱ !
ይልቅስ
ይልቅስ
በጣሞ ደስ የሚለው
ከአባቶቹ ባህር
ቀይ ባህር ዳርቻ
ባህር ተንተርሶ
ገና በሕይወት ሳለ
በመስሪያው ዕድሜው ላይ
ስሞት ላፈሬ አብቁኝ ብሎ አለማለቱ ፣
እንደስልሳው ትውልድ
አገሩን አባክኖ ባክኖ አለመቅረቱ ፣
እሱው ባንደበቱ
አሰብ አፍ አውጥቶ መልሱኝ ማለቱ!!
11 months ago
"ትውስታ ዘ ቀይባህር"
ምፅዋ
በተስፋዬ ማሞ
#ethiopia | "ከአበበ ብርሃኔ ጋር እዚያው ቴሌ መድኃኔዓለም በሚገኘውና ሁለት ትልልቅ ቪላዎች ካሉት የፍቃዱ ዋሪ መኖሪያ ግቢ የአንደኛው ቪላ ሳሎን ለሥራ እንዲሆን ተመቻችቶ ከተምንበት።
አቤ ጋር ከተዋወቅነበት ቀን ጀምሮ በጣም እንግባባለን። አበበ ሃያ አራት ሰዓቱን ስለዜማ ብቻ የሚያስብ፣ ከዜማ በስተቀር ሌላ ሀሳብም ነፍስም ያለው የማይመስል ቀጥ ያለ ሰው ነው። ከሰዓት በኋላ ወደ ሥራ ለመግባት ስናሟሙቅ የዜማ ማፍለቂያ ኪቦርዱን መነካካት ይጀምራል። ጥቂት ቆይቶም የሀገራችን ጉምቱ የባህል ዜመኞች ከመዝፈናቸው በፊት አስቀድመው ድምጻቸውን በምሥጋና እንደሚያሟሹት፤ በዚያ ስርቅርቅ ድምፁ ፈጣሪው ልቦናውንም አዕምሮውንም ያዝበት ዘንድ በዜማ ይማፀነዋል። ይህ የእሱ የምስጋናና የተመስጦ መንገድ ከእሱ አልፎ እኔ ላይም ይጋባብኝ ነበር።
አቤ አዘውትሮ የፈጠራ መንደርደሪያ የሚያደርጋትና ዐይኑን ጨፍኖ የሚያዜማት “መገኔ” የተሰኘች ዜማ አለችው። መገኔን ሲዘፍን ጀምሮ እስኪጨርስ ድረስ ድምፁን እሰማዋለሁ እንጅ በፍፁም ዐይኑን ዐይቼው አላውቅም። በእሱ ዜማ ተሳፍሬ ወደ ተመስጦ ጥልቅ ባህር በመግባት እኔም ዐይኔን እጨፍናለሁ።
ከዚህ በኋላ ቀስ በቀስ ወደምንፈልገው ስሜት እንገባለን። አቤም የእሱ የዜማ ፈጠራ የእኔን መንገድ እንዳይፈታተንብኝ ሄድ-ፎኑን ይጭናል። በዚያውም ወደ ቀኑ የዜማ ሥራው ይጠልቃል።
እኔም ብዕሬን አንስቼ የጽሑፍ ፈጠራዬ ላይ መመሰጥ እጀምራለሁ። ከዚያ በኋላ ሁለታችንም በየፊናችን የልባችንን ልናደርስ፤ ወደ ዜማና ሥነ-ጽሑፍ ሕዋ እንፈሳለን።" #ከማዕበል_ማዶ
ዛሬ የባለቤቱ የፍቅርአዲስ ነቅዓጥበብ "ደህና ሰው" የተሰኘ አልበም ይለቀቃል!"
ምስል:- እንግዳው ፎቶ ቀይ ባህር ዳርቻ ምፅዋ - ጉርጉሱም "ስንቀባበር" ነው።
ከአንዱ በስተቀር አንሺው እኔው ነኝ

1 year ago
ሁቲዎች የቀይባህር ቀጠና እያመሱት ነዉ !
/ሂዩማን ራይትስ/
የየመን የሁቲ ቡድን በቀይ ባህር በሚንቀሳቀሱ መርከቦች ላይ በሚያደርሰው ጥቃት ምክንያት በምስራቅ አፍሪካ እና የአረብ ባሕረ ገብ መሬት ለሚገኙ በተፈጥሮና ሰዉ ሰራሽ ችግሮች ለተጋለጡ ወገኖች የሚያስፈልግ ወሳኝ ዕርዳታዎችን ማድረስ ከባድ እየሆነ መምጣቱ ተነገረ ።
ቀይ ባህር ከዚህ ቀደም ከ12 በመቶ በላይ የአለም ንግድን ይዞ የነበረ ቢሆንም የሃውቲ ጥቃቶች ካገረሹ በኋላ የመርከብ እንቅስቃሴው በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል። የምስራቅ አፍሪካ ላኪዎች የጭነት ወጪ በሶስት እጥፍ ጨምሯል ፣በአካባቢው በሚያልፉ መርከቦች ላይ ያለው የኢንሹራንስ አረቦን ከእጥፍ በላይ ጨምሯል። የሶማሊያ ወደ ውጭ የሚላከው ከበርበራ እና ቦሳሳሶ ወደቦች በተለይም በቀላሉ ሊበላሹ ለሚችሉ እንደ ከብቶች እና ለባህረ ሰላጤው ለሚገቡ ምርቶች ተጋላጭ እየሆነ መጥቷል። ሲል ሂዉማን ራይትስ ገልጿል ።
ከህዳር 2023 ጀምሮ ሁቲዎች በጋዛ ከሚገኙ ፍልስጤማውያን ጋር ተባብረው እንደሚሰሩ በመግለጽ በክልሉ በሚገኙ የንግድ መርከቦች ላይ ከ100 በላይ ጥቃቶችን ፈፅመዋል ።
ባሳለፈዉ ወር ብቻ በግሪክ ኩባንያ የሚተዳደርና ሌሎች መርከቦች በተመሳሳይ ሳምንት ውስጥ ኢላማ ተደርገዋል ያለዉ ተቋሙ ይህም በቀይ ባህር የባህር ላይ የጸጥታ ችግር ላይ ስጋት እንዲፈጠር ማድረጉን ገልጿል ።
እ.ኤ.አ. ጁላይ 28 MV Eternity C የተሰኘውና ከሶማሊያ ሰብአዊ ርዳታ የምታጓጉዝ መርከብ በበርበራ ለተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) የምግብ አቅርቦቶችን ካደረሰች በኋላ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ጂዳህ ስትሄድ ኢላማ በማድረግ በመን የባህር ጠረፍ አቅራቢያ ማስጠሙንና ዘጠኝ ፊሊፒናውያን እና አንድ ሩሲያዊ ኤሌክትሪክ ሠራተኛን ማገቱን በመግለፅ አዉግዟል ።
ሂዩማን ራይትስ ዎች መርከቧ ወታደራዊ ስጋት እንዳላት ወይም ከእስራኤል ጋር ግንኙነት እንዳላት ምንም አይነት ማስረጃ እንደሌለ በመግለጽ ፊልሙን አውግዟል፣ ጥቃቱን እና የግዳጅ ኑዛዜዎችን “ከጦርነት ወንጀል ጋር የሚያያዝ” ሲል ጠርቷል።
የምግብ ዕርዳታ የሚያደርሱ ሲቪል መርከበኞች ያለምክንያት መታሰር ሕገወጥ እና ከሥነ ምግባር አኳያም የሚያስወቅስ ነው ሲል ሂውማን ራይትስ ዎች በመግለጫው ገልጿል።
ዩናይትድ ስቴትስ፣ የአውሮጳ ህብረት ወታደራዊ ሃይል ኦፕሬሽን አስፒድስ እና አለም አቀፍ እውቅና ያለው የየመን መንግስት ሁቲዎችን ለጥቃቱ ተጠያቂ በማድረግ የታፈኑት መርከበኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ጠይቀዋል።
የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ

ቀይ ባህርን ከዚህ በኋላ እኔ እጠብቀዋለሁ !/ ግሪክ/
ግሪክ ማጂክ ባህር እና ኢተርንቲቲ ሲ የተባሉ የጭነት መርከቦች በሀዉቲ ጥቃት በቀይባህር መስጠማቸዉን ተከትሎ የቀጠናውን ደህንነት ለማስከበርና መርከቦችን ለመጠበቅ የማዳኛ መርከብ በቀይ ባህር ላይ እንደምታሰማራ ገለፀች ።
በዚህ ወር የየመን የሁቲ ታጣቂዎች በሁለት የግሪክ መርከቦች ላይ የደረሱ ጥቃቶችን ተከትሎ ግሪክ በባህር ላይ አደጋዎችን ለመርዳት እና የባህር ላይ ተሳፋሪዎችን እና አለምአቀፍ መርከቦችን ለመጠበቅ የማዳኛ መርከብ በቀይ ባህር ላይ እንደምታሰማራ የመርከብ ሚኒስትሯ ገልፀዋል ።
እንደ ዘገባዉ ከሆነ ሁቲዎች ከፍልስጤማውያን ጋር ያላቸውን አጋርነት የሚያሳይ ነው ሲሉ በሚገልፁትና ከእስራኤል ጋር ግኑኝነት አላቸዉ በሚል በዚህ ወር ብቻ ሁለት የላይቤሪያ ባንዲራ ያደረጉ፣ በግሪክ የሚመሩ ማጂክ ባህር እና ኢተርንቲቲ ሲ የተባሉ የጭነት መርከቦች በየመን ማስጠሙን ተከትሎ ግሪክ ይህን ዉሳኔ ለመወሰን እንተገደደች ተገልጿል ።
የመርከብ ጉዳይ ሚኒስትር ቫሲሊስ ኪኪሊያስ “ግዙፉ” ተብሎ የሚጠራው እና በሄለኒክ የቱግቦት ባለቤቶች ማህበር የቀረበው የማዳኛ መርከብ “የግሪክ ንብረት የሆኑ መርከቦችን እና የግሪክ መርከበኞችን ይደግፋሉ ፣ ይጠብቃሉ እና ይረዱታል” ብለዋል ።
ግሪክ በቀይ ባህር ለማሰማራት ያሰበችው ጂያንት መርከብ በ14 የግሪክ መርከበኞች ልዩ ባለሙያተኛ የሚተዳደር ሲሆን 16,000 የፈረስ ጉልበት ያላቸው አራት ሞተሮች ያሉት በፍለጋ እና በማዳን ስራዎች የባህር ብክለትን ለመከላከል ፣እንዲሁም የእሳት አደጋ መቋቋም የሚችልና እጅግ አስከፊ በሆነ የአየር ሁኔታ ውስጥ በመርከብ መጓዝ እንደሚችል የመርከብ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ታዴ የማመይ ልጅ

በኤርትራ ላይ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ ተጠየቀ
የኤርትራ መንግሥት በአፋር ህዝብ ላይ የሚፈፅመው ርህራሄ የለሽ ጥቃት አለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲያስቆም የቀይባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ጠይቋል።የኢሳይያስ መንግሥት:-
🔹በአፋር ሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያ እንዲፈፀም ስፖንሰር አድርጓል።
🔹በግዳጅ መሰወር፣ የጅምላ እስራት እና ለረጅም ጊዜ በማይታወቅ ቦታ እስራት መፈፀም።
🔹ለሀገር አቀፍ አገልግሎት በሚል በግዳጅ ወደ ወታደራዊ ካምፕ መውሰድ።
🔹ሆን ተብሎ በቀይ ባህር አካባቢ የሚገኙ የአፋር ክልል እስትራቴጂካዊ ግዛቶችን ህዝብ እንዳይኖርባቸው ለማራቆት በርካታ ሰዎችን አፈናቅሏል።
🔹ማሰቃየት፣ አስገድዶ መድፈር እና ሌሎች ኢሰብአዊ ድርጊቶች ፈፅሟል ብሏል።
ፓርቲው የኤርትራ መንግሥት በአፋር ህዝብ ላይ እየፈፀመ ላለው ወንጀል አለምአቀፉ ማህበረሰብ ነገ ሳይሆን ዛሬ፣ቀጣይ አመት ሳይሆን በዚህ አመት በአስቸኳይ በኤርትራ መንግሥት ላይ ወታደራዊ ማዕቀብን ጨምሮ ሌሎች እርምጃዎች እንዲወስዱ በአስቸኳይ ጥሪ አቅርቧል።
Seledadotio

Comments