4 months ago
🥋 ከ400 በላይ የቴኳንዶ አሰልጣኞች እና ዳኞች ተመረቁ! 🇪🇹
"ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ የሚወክሉ ባለሙያዎች የተፈጠሩበት ለ15 ቀናት የቆየ ልዩ ስልጠና"
በአዲስ አበባ ቻንግ ሆን ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ አሶሴሽን ላለፉት 15 ቀናት ሲሰጥ የቆየው 1ኛ ደረጃ የዳኝነት እና የአሰልጣኝነት ስልጠና በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል።
የስልጠናው ድምቀቶች:
✅ ተመራቂዎች:
ከ400 በላይ ሰልጣኞች ስልጠናውን በብቃት አጠናቀዋል፡፡
✅ አሰልጣኝ:
ስልጠናው በኢትዮጵያ ቻንግ ሆን ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ኢንተርናሽናል ኢንስትራክተር ኤልያስ ኩመል ተመርቷል።
✅ ይዘት:
ሰልጣኞቹ ከአካል ብቃት እና ቴክኒክ በተጨማሪ የስነ-ልቦና ጥንካሬን ያዳበሩበት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ስልጠና ነበር።
በወወከማ አዳራሽ በተደረገው የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ ሰልጣኞቹ አስደናቂ የቴኳንዶ ትርኢቶችን አቅርበዋል።
ኢንተርናሽናል ኢንስትራክተር ኤልያስ ኩመል እንዳሉት፤ "ይህ ስልጠና ሰልጣኞችን በሁሉም ረገድ ብቁ የሚያደርግ እና ሀገር የሚኮራባቸውን ስፖርተኞች ለማፍራት ያለመ ነው" ብለዋል።
እንኳን ደስ አላችሁ! 🥋💪
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#taekwondo #changhong #ethiopia #martialarts #sportstraining #addisababa #eliaskumel #graduation

7 months ago
ሀገራችን ኢትዮጵያዊ በዓለም መድረክ ላይ በቴኳን-ዶ ስፖርት ስሟ ከፍ ብሎ ተነሳ!!!
ወጣቱ የማርሻል አርት ባለሞያ በማርሻል አርት ትልቁን ሽልማት (አዋርድ) አሸነፈ።
HALL OF FAME GALL & AWARDS BANQUET NIGHT. November 8 2025💪💪💪 WINNER
ማስተር ኤልያስ ኩመል ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በዓለም አቀፍ የማርሻል አርት ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ከ20 በላይ ሜዳልያዎችን ያሳካ ሲሆን በያዝነው ዓመት እ.ኤ.አ November 8 2025 የዓለም አቀፉ Professional Taekwondo Federation በፊሊፒንስዋ ባጉዊ ከተማ አዘጋጅቶት በነበረው በቴኳንዶ ብዙ የሰሩ እና ተፅዕኖ የፈጠሩ በዓለም ዙርያ ላይ ያሉ ታላላቅ ሰዎች በሚሸለሙበት HALL OF FAME GALA & BANQUET NIGHT ላይ በመገኘት በሙያው ላበረከተው ታላቅ አስተዋፅዖና በውድድሩ ላይ ከአፍሪካ በብቸኝነት በመሳተፍና በማሸነፍ የዘርፋን ትልቁን ሽልማት (አዋርድ) ተሸልሟል።በተጨማሪም Professional Taekwondo 6th Dan ባለቤትም መሆን ችሏል።
ማስተር ኤልያስ ከሽልማቱ በኃላም " ለኔ ቦታው ላይ ተገኝቼ አሸንፌ ከተሰጠኝ ትልቁ ሽልማት ይልቅ የቴኳንዶ ፈጣሪ እና አባት ከሆኑት የቾይ ልጅ ከሆነው ከግራንድ ማስተር ጁንግ ሁዋ እጅ ሽልማቱን በመቀበሌ በእጅጉን ኮርቻለሁ" ሲል ተናግሯል
ማስተር ኤልያስ ኩመል ሽልማቱን ካገኘ በኃላ ወደሀገሩ የተመለሰ ሲሆን በርካታ የሞያ አጋሮቹ እና የፌዴሬሽኑ አመራርና አባላት አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በመገኘት አቀባበል አድርገውለታል።።
My sincere thanks to Honorable Grand Master Rick W shin and the Professional TaekwonDo leaders.

ማስተር ኤልያስ ከሽልማቱ በኃላም " ለኔ ቦታው ላይ ተገኝቼ አሸንፌ ከተሰጠኝ ትልቁ ሽልማት ይልቅ የቴኳንዶ ፈጣሪ እና አባት ከሆኑት የቾይ ልጅ ከሆነው ከግራንድ ማስተር ጁንግ ሁዋ እጅ ሽልማቱን በመቀበሌ በእጅጉን ኮርቻለሁ" ሲል ተናግሯል 💪💪💪

ሀገራችን ኢትዮጵያዊ በዓለም መድረክ ላይ በቴኳን-ዶ ስፖርት ስሟ ከፍ ብሎ ተነሳ
ወጣቱ የማርሻል ዓርት ባለሞያ በማርሻል አርት ትልቁን ሽልማት (አዋርድ) አሸነፈ።
🏆 HALL OF FAME GALA & AWARDS BANQUET NIGHT | November 8, 2025
Honored and humbled to be recognized among great achievers.
Hard work, passion, and purpose always pay off! 💪🔥
#ethiopia | ማስተር ኤልያስ ኩመል ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ አለም አቀፍ የማርሻል አርት ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ከ20 በላይ ሜዳልያዎችን ያሳካ ሲሆነ በያዝው November 8 2025 የአለም አቀፉ Professional Taekwondo Federation አዘጋጅቱት በነበረው በቴኳንዶ ብዙ የሰሩ እና ተፅኖ የፈጠሩ በዓለም ዙርያ ላይ ያሉ ታላላቅ ሰዎች የሚሸለሞበት ውድድር ላይ ከአፍሪካ በብቸኝነት በማሸነፍ አዋርድ ሲሸለም በ Professional Taekwondo 6th Dan ባለቤትም ሆኖዋል።
ማስተር ኤልያስ ይላል ለኔ ቦታው ላይ ተገኝቼ አሸንፌ ከተሰጠኝ ትልቁ ሽልማት ይልቅ የቴኳንዶ ፈጣሪ እና አባት ከሆኑት የቾይ ልጅ ከሆነው ከግራንድ ማስተር ጁንግ ሁዋ እጅ ሽልማቱን መቀበሌ ነው በእጅጉ ያኮራኝ💪💪💪
ማስተር ኤልያስ ኩመል ትላት ማታ ከምሽቱ 5:00 ወደሀገሩ የተመለሰ ሲሆን በርካታ የሞያ አጋሮቹ እና የፌዴሬሽኑ አባላት አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በመገኘት አቀባበል አድርገውለታል።
My sincere gratitude to Honorable Grand Master Rick W. Shin and the Professional Taekwondo leaders for this prestigious recognition.
I’m deeply honored and inspired by your leadership and lifelong dedication to excellence. 🙏🥋
#halloffame #gratitude #taekwondo #excellence
#winner

10 months ago
ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮፌሽናል ታይኳንዶ ግሩፕ አብረውን መስራት ለሚፈልጉ ሁሉ ጥሪ አቀረበ
#ethiopia | በኢትዮጵያ ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮፌሽናል ቴኳንዶ አሶሴሽን እና በጂቲቲፍ አዘጋጅነት ለ5 ቀናት የሚቆይ ስልጠና እና ውድድር ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 4 ቀን 2017 ድረስ መዘጋጀቱ ተገልጿል፡፡
ስልጠና እና ውድድሩን አስመልክቶ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በስልጠናው ላይ 193 ሀገራትን የሚወክሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ እውቅና ያላቸው እና በዘርፉ ላይ ተጽኖ ፈጣሪ የሆኑ ባለሙያዎች እውቀታቸውንና ልምዳቸውን እንደሚያካፍሉ የተገለጸ ሲሆን፤ የጂቲቲፍ ፈተና ወይንም (Global traditional taekwondo federation DANE EXAM) ይሰጣሉ ተብሏል።
ለዚህ ስልጠና እና ውድድር እስካሁን ከ250 በላይ ሰዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ አሸናፊ ለሚሆኑትም ሽልማት ይበረከትላቸዋል ተብሏል።
193 ሀገራትን ወክለው የሚመጡት አሰልጣኞች ለ7 ቀናት እንደሚቆዩ የተነገረ ሲሆን፤ በቆይታቸውም በስፖርቱ፣ በቱሪዝሙ፣ በኢንቨስትመንቱ እና በሌሎች የሥራ ዘርፎች ላይ በርካታ ሥራዎችን ለመስራት በማለም ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገቡ ተገልጿል፡፡
የዓለም የጂቲቲኤፍ ም/ፕሬዚዳንት እና የELIPTA ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶክተር ግራንድ ማስተር ሄኖክ ግርማ በመድረኩ የመክፈቻ እና የመዝጊያ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፤ በንግግራቸውም "የዚህ ስልጠና እና ውድድር መዘጋጀት በዘርፉ ከሚያበረክተው አስተዋጽኦ ባሻገር ለሀገራችን ኢትዮጵያ የመልካም ገጽታ ግንባታ ትልቅ ዋጋ አለው" ብለዋል
ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮፌሽናል ግሩፕ በ1998 ዓ/ም ተመስርቶ ለዓመታት ብዙ ሥራዎችን ሲሰራ ከቆየ በኋላ፤ በ2016 ዓ/ም በኢትዮጵያ ሕጋዊ እውቅና አግኝቶ በማርሻል አርት ስልጠና፣ በጂም ፊትነስ (የአካል ብቃት እንቅስቃሴ) አመርቂ ሥራ ሰርቷል ተብሏል።

Sponsored by
Surafel