Logo
Getu Temesgen
ሀገራችን ኢትዮጵያዊ በዓለም መድረክ ላይ በቴኳን-ዶ ስፖርት ስሟ ከፍ ብሎ ተነሳ

ወጣቱ የማርሻል ዓርት ባለሞያ በማርሻል አርት ትልቁን ሽልማት (አዋርድ) አሸነፈ።

🏆 HALL OF FAME GALA & AWARDS BANQUET NIGHT | November 8, 2025
Honored and humbled to be recognized among great achievers.

Hard work, passion, and purpose always pay off! 💪🔥
#ethiopia | ማስተር ኤልያስ ኩመል ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ አለም አቀፍ የማርሻል አርት ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ከ20 በላይ ሜዳልያዎችን ያሳካ ሲሆነ በያዝው November 8 2025 የአለም አቀፉ Professional Taekwondo Federation አዘጋጅቱት በነበረው በቴኳንዶ ብዙ የሰሩ እና ተፅኖ የፈጠሩ በዓለም ዙርያ ላይ ያሉ ታላላቅ ሰዎች የሚሸለሞበት ውድድር ላይ ከአፍሪካ በብቸኝነት በማሸነፍ አዋርድ ሲሸለም በ Professional Taekwondo 6th Dan ባለቤትም ሆኖዋል።

ማስተር ኤልያስ ይላል ለኔ ቦታው ላይ ተገኝቼ አሸንፌ ከተሰጠኝ ትልቁ ሽልማት ይልቅ የቴኳንዶ ፈጣሪ እና አባት ከሆኑት የቾይ ልጅ ከሆነው ከግራንድ ማስተር ጁንግ ሁዋ እጅ ሽልማቱን መቀበሌ ነው በእጅጉ ያኮራኝ💪💪💪

ማስተር ኤልያስ ኩመል ትላት ማታ ከምሽቱ 5:00 ወደሀገሩ የተመለሰ ሲሆን በርካታ የሞያ አጋሮቹ እና የፌዴሬሽኑ አባላት አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በመገኘት አቀባበል አድርገውለታል።

My sincere gratitude to Honorable Grand Master Rick W. Shin and the Professional Taekwondo leaders for this prestigious recognition.

I’m deeply honored and inspired by your leadership and lifelong dedication to excellence. 🙏🥋
#halloffame #gratitude #taekwondo #excellence
#winner

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.