18 days ago
ኢትዮጵያን በልባቸው ያነገቡት የቱሪዝም አምባሳደር፤ ከአዲስ አበባ እስከ አሜሪካ የምግብ ትራክ
#ethiopia | ታላላቅ ታሪኮች ብዙ ጊዜ የሚጀምሩት ባልታሰቡ አጋጣሚዎች ነው። የአቶ አበራ ዋሲሁን የሕይወት ጉዞም እንዲሁ ነበር።
በ12 ዓመታቸው በአዲስ አበባ ተክለሃይማኖት አካባቢ መንገድ የጠፉ ሁለት ጣሊያናውያን ቱሪስቶችን በመርዳት እና የኢትዮጵያን ታሪክ በማስተዋወቅ የመጀመሪያውን የአስጎብኚነት ጉዞ ጀመሩ።
በዚያን ቀን የተቀበሉት 20 ብር ሽልማት ከገንዘብ በላይ የሀገር ፍቅርና የቱሪዝም አገልግሎት መንፈስን በልባቸው አስርጎ አስቀመጠ።
ከዚያ ጀምሮ ለአራት አስርት ዓመታት በቱሪዝም ዘርፍ ያሳለፉት ጉዞ በብዙ ስኬቶች የተሞላ ነው። ከአስጎብኚነትና ከሹፌርነት ተነስተው የራሳቸውን "አበራ አስጎብኚ ድርጅት" በመመስረት የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህልና ተፈጥሯዊ ውበት ለዓለም ማስተዋወቅ ችለዋል።
ለቢቢሲ ጋዜጠኞች፣ ለአውሮፓ ኅብረትና ለአፍሪካ ኅብረት ምርጫ ታዛቢዎች ያበረከቱት አገልግሎትም በሙያቸው ያላቸውን ብቃት ያሳያል።
በ2012 በአሜሪካ "Ethio USA Tours" የተሰኘውን ድርጅታቸውን በመመስረት የኢትዮጵያን ታሪክና የቱሪዝም ሀብት ለዓለም አቀፍ ተጓዦች ማስተዋወቅ ቀጠሉ። ኮቪድ-19 የቱሪዝም ዘርፉን ቢያዳክምም፣ የሀገር ማስተዋወቅ ተልዕኳቸው አልቆመም።
በአዲስ አቅጣጫ "MULU FEST LLC" የተሰኘ የምግብ ትራክ በመጀመር በዋሽንግተን ዲሲ፣ ቨርጂኒያና ሜሪላንድ የኢትዮጵያን ባህላዊ ምግብ፣ ባህልና እንግዳ ተቀባይነት ለብዙዎች እያስተዋወቁ ይገኛሉ።
ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች የጀመረው ሕልማቸው ዛሬ በዓለም ሌላ ጫፍ የኢትዮጵያን ስም በክብር እያስጠራ ይገኛል። አቶ አበራ ዋሲሁን በሥራቸው የኢትዮጵያ ባህል፣ ቱሪዝምና ምግብ እውነተኛ አምባሳደሮች መሆን የቻሉ ተምሳሌት ናቸው።
#ethiopia #tourism #culture #ethiopiancuisine #ethiopiantourism #diaspora #getutemesgen #ኢትዮጵያ #ቱሪዝም #ባህል #አበራዋሲሁን #ጌጡተመስገን

5 months ago
🍽 የባህል ጣዕም በቶቶት
የፆም ብፌ ድግስ ይጠብቃችኋል! ✨
በኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች ዝግጅትና መስተንግዶ ስሙ ገኖ የሚጠራው ቶቶት የባህል ምግብ አዳራሽ፣ ለፆሙ ወቅት ልዩ ትኩረት የሰጠ የብፌ ድግስ ይዞላችሁ ቀርቧል። ለቤተሰብ፣ ለጓደኛሞች ወይም ለማንኛውም ድርጅታዊ ዝግጅት ምቹና ባህላዊ ድባብ ያለው ስፍራ ለሚፈልጉ ቶቶት ተመራጭ ነው።
ለምን ቶቶትን ይመርጣሉ?
ልዩ የፆም ብፌ፦
በልዩ ጣዕም የተዘጋጁ የፆም ምግቦች እንደ ልብዎ እንዲመገቡ ተከሽነው ቀርበዋል።
ሁልጊዜም ዝግጁ፦
ከሰኞ እስከ እሁድ የባህል ድግሱ አይቋረጥም (የፍስክ አማራጮችም እንደተጠበቁ ናቸው)።
ባህላዊ ድባብ፦
የምግቡ ጣዕም ብቻ ሳይሆን የቦታው ድባብ የኢትዮጵያን እንግዳ ተቀባይነት በሚያንፀባርቅ መልኩ የተዋበ ነው።
ለበለጠ መረጃ፣
ቦታ ለመያዝ ወይም ለትዕዛዝ በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉ፦
📞 0116 46 07 18
📞 0909 00 44 00
ቶቶት — የኢትዮጵያ ባህልና ጣዕም መገናኛ!
#tototculturalrestaurant #ethiopiancuisine #fastingbuffet #culturaldining #addisababa #ethiopia

🍽️ የባህል ጣዕም በቶቶት

#tototculturalrestaurant #ethiopiancuisine #fastingbuffet #culturaldining #addisababa #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

9 months ago
አዲስ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት 🇪🇹 🇺🇸
✨ Discover Addis Ethiopian Restaurant – Oakland, California ✨
Step into a world of authentic Ethiopian flavors and warm, soulful hospitality. 🌿
Make Addis your home base in Oakland — where the aroma of berbere meets the rhythm of the city.
የሰላም፣ የፍቅርና የአብሮነት ማዕድ ተቋደስናል።
እሰይ! - እጅሽ ይባረክ
Join us for special tasting menus, hands-on cooking classes, and cultural events that celebrate the heart of Ethiopia.
Turn your next date night into a romantic culinary escape with our exclusive offers. 💫
Hands washed. Food plated. Hearts open.
Share a traditional feast on soft, tangy injera — a meal made to connect hearts and cultures.
🍲 Halaal-friendly & Gluten-free options
🌱 Loved by Vegans & Non-Vegans alike
💚 Hearty, Healthy & Wholesome
ADDIS
OAKLAND ROOTS. ETHIOPIAN SOUL.
#addisethiopianrestaurant #oaklandeats #tasteofafrica #authenticethiopianfood #ethiopiancuisine #africandining #oaklandrestaurants 🇪🇹 🇪🇷 🇺🇸

Sponsored by
Surafel
Comments