6 days ago
የምሥራቅ አፍሪካን የነዳጅ ማነቆ የሚፈታው ፕሮጀክት
***************
የምሥራቅ አፍሪካን ወቅታዊ የነዳጅ ፍላጎት ከመሸፈን ባሻገር ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የነዳጅ ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል የተባለለት የላሙ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡
በናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ የሚገነባው ይህ የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ በምሥራቅ አፍሪካ ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ እንደሚሆን ተገልጿል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎች በኬንያ በተካሄደው የላሙ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነሥርዓት ላይ ተገኝተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ በአህጉራችን የምትገኙ የኢንዱስትሪ መሪዎች፣ ባለሀብቶችና ሥራ ፈጣሪዎች፤ በአፍሪካ ላይ ኢንቨስት ልታደርጉ፣ ባለን አቅምና የጋራ ጸጋ ላይ እምነት ልትጥሉ እንዲሁም የአህጉራችንን መፃኢ ዕድል የሚወስኑ ለውጥ አምጪ ፕሮጀክቶችን ልትገነቡ ይገባል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ለግንባታው 16 ቢሊዮን ዶላር የተመደበለት ይህ ፕሮጀክት በቀን እስከ 700 ሺህ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ የማጣራት አቅም ያለው ነው፡፡
ፕሮጀክቱ የምሥራቅ አፍሪካን ወቅታዊ የነዳጅ ፍላጎት ከመሸፈን ባሻገር ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ነዳጅ ለመላክ ያስችላል።
በሶስት ዓመታት ውስጥ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ ማጣሪያ፤ ቤንዚን፣ ናፍጣና የአውሮፕላን ነዳጅን በማቅረብ የቀጠናውን ሀገራት የአቅርቦት እጥረት እንደሚፈታ ይታመናል።
በዓይናለም ሃድራ
#ትልቅሀገር_ትልቅሕዝብ_ታላቅርዕይ #ethiopia #pmoethiopia #lamurefinery #ebc

የትልቅ ሀገርና ህዝብ መዲና፤ የአዲስ አበባ የዘላቂ ልማትና የሰላም ጉዞ
****************
የአንዲት ሀገር መዲና የዚያች ሀገር ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ገጽታ ትክክለኛ ነጸብራቅ ናት። ለዘመናት የበርካታ ውጣ ውረዶች ማዕከል የነበረችው አዲስ አበባ ፡ ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ ተምሳሌት ሆናለች።
ባለፉት አምስት ዓመታት መዲናዋ ያስመዘገበችው ፈጣንና ሁለንተናዊ ለውጥ "የትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ህዝብ እና ታላቅ ርዕይ" መገለጫ መሆን ችላለች፡፡
ትናንት ከተማዋ የልዩነት፣ የመጠላለፍ እና የንትርክ አውድማ ለማድረግ ይሞክሩ የነበሩ አፍራሽ ትርክቶች ዛሬ ወደ አሰባሳቢነት ተቀይረዋል።
የዚህ ታላቅ ማሳያ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ቀንዲል የሆነው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ግንባታ ነው። ይህ ግዙፍ ማዕከል ትውልዱ በጋራ እንዲቆምና የጋራ ታሪኩን በኩራት እንዲዘክር የተደረገበት የጸና ሀገረ-መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው።
ሌሎች ሀገራት ያሳኩትን የዕድገት ማማ እኛም እንደ ኢትዮጵያ ማሳካት እንችላለን የሚለው አሸናፊ ሥነ-ልቦና መሬት የረገጠው በእነዚህ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች መሆኑን ብዙዎች ይመሰክራሉ።
ከተማዋ የትልቅ ሀገርና አህጉር መዲናነቷን እንዲሁም የዲፕሎማሲ ማዕከልነቷን በሚመጥን መልኩ ራሷን አድሳለች። የሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት አካል የሆኑት የእንጦጦ፣ ወዳጅነት እና አንድነት ፓርኮች እንዲሁም የሳይንስ ሙዚየምና አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት አሁን ላለው ብቻ ሳይሆን ለነገው ትውልድ የሚሻገሩ አሻራዎች ሆነዋል።
ፒያሳን፣ አራት ኪሎን እና ቦሌን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የተተገበረው የኮሪደር ልማት የከተማዋን ገጽታ ከመቀየራቸዉ ባሻገር ዘመናዊ ከተማ አድርጓታል።
በዚህ ታላቅ ርዕይ የከተማዋ አረንጓዴ ሽፋን ከ2.8 በመቶ ወደ 24 በመቶ አድጓል። በተመሳሳይ የመንገድ ሽፋን ከ12.8 በመቶ ወደ 20 በመቶ ሲያድግ ከለውጡ በፊት 400 ለሚሆኑ መኪኖች ብቻ የፐብሊክ ፓርኪንግ የነበራት አዲስ አበባ ከተማ ዛሬ በአንድ ጊዜ 180 ሺህ መኪናዎችን ማስተናገድ የሚችሉ 3 ሺህ ፓርኮች ተገንብተውላታል። የመጠጥ ውሃ ሽፋን በ60 በመቶ ማደጉ እንዲሁም አንድ ብቻ የነበረው ዘመናዊ የፍሳሽ ማጣሪያ አሁን ወደ 47 ከፍ ማለቱ የዜጎችን ጤና ከመጠበቅ አኳያ የተሰራ ግዙፍ ስኬት ነው።
በከተማዋ ዜጎች ሰብዓዊ ክብራቸውን በማይመጥን የጭቃ ቤቶች ይኖሩ የነበረው ታሪክ ተቀይሮ በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ 480 ሺህ መኖሪያ ቤቶች መገንባታቸውም ለነዋሪዎቿ ምቹ አድርጓታል።
አንድ መንግሥት የጸና የሚባለውም ለዜጎቹ በተለይም ለደካሞች በሚሰጠው ከለላና ማህበራዊ ፍትህ ጭምር በመሆኑ ከተማ አስተዳደሩ በህንጻዎች ብቻ ሳይሆን ባለፉት አምስት ዓመታት በሰው ተኮር ልማት ላይም ትልቅ ትኩረት አድርጓል።
የትውልድ ግንባታን መሠረት በማድረግ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ተማሪዎች በቀን ሁለት ጊዜ ትምህርት ቤት ይመገባሉ፤ የደንብ ልብስና ቁሳቁስ ያገኛሉ።
ከተማዋን ለህጻናት ምቹ ለማድረግ ከመንግሥት ምንም ካልነበረበት ተነስተው የህፃናት መዋያዎች አሁን ላይ 1 ሺህ 100 የደረሱ ሲሆን የህፃናት መጫወቻ ስፍራዎች ከ20 ወደ 5 ሺህ 500 አድገዋል።
በአምስት ዓመታት ውስጥ ከተፈጠረው ከ2.2 ሚሊዮን በላይ የስራ ዕድል ውስጥ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸው እንዲሁም ኑሯቸዉን ጎዳና ላይ ያደረጉ እህቶች እና ሀገር አገልግለው ለተረሱ አረጋውያን በክብር የሚመገቡባቸው የምገባ ማዕከላት መከፈታቸው የትልቅ ህዝብን አብሮነትና የመንግሥትን ርህራሄ በተግባር ያሳየ ነው።
ይህ ሁሉ ስኬት ግን አልጋ በአልጋ በሆነ መንገድ የመጣ አይደለም። አስተዳደሩ ህገ-ወጥ የመሬት ወረራን፣ ዘመናት ያስቆጠሩ የመልካም አስተዳደር እጦቶችን እና የኑሮ ውድነትን በፅናት መጋፈጥ ነበረበት። የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ሰባት ግዙፍ የገበያ ማዕከላት እና ከ250 በላይ የቅዳሜና እሁድ ገበያዎችን ከማስፋፋት ባለፈ "ማዕድ ማጋራት" አዲስ የአብሮነት ባህል ሆኖ ጸንቷል።
የከተማዋ ዓመታዊ ገቢ ከ30 ቢሊዮን ብር ወደ 351 ቢሊዮን ብር አድጓል። ከዚህ ቀደም ከ50 በመቶ በላይ የነበረው የአስተዳደር ወጪ ወደ 29 በመቶ ወርዶ፣ ቀሪው 71 በመቶ በጀት ለዘላቂ ልማትና ፕሮጀክቶች እንዲውል መደረጉ የብክነት ቀዳዳዎች መዘጋታቸውንና ራስን በራስ የማስተዳደር አቅም መጎልበቱን ያመለክታል።
በቀጣይ ዓመታትም በኢትዮጵያ ማንሰራራት ውስጥ አዲስ አበባ የብልጽግና ተምሳሌትነቷ ሙሉ በሙሉ የተረጋገጠ ከተማ ትሆናለች የሚል ጽኑ እምነት እንዳላቸው ከንቲባ አዳነች አበቤ ገልጸዋል።
በአጠቃላይ ባለፉት አምስት ዓመታት በአዲስ አበባ የታየው ለውጥ የከተማዋን ነዋሪዎች ህይወት ከመቀየር ባለፈ፣ የጸና ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ምን እንደሚመስል ለሀገራችን ትልቅ ትምህርት የሰጠ ነው።
አዲስ አበባ ዛሬ የትልቅ ሀገር ግርማ ሞገስ የምትላበስባት፣ የትልቅ ህዝብ አብሮነት የሚንፀባረቅባት እና የታላቅ ርዕይ ተግባራዊ ማሳያ የሆነች እውነተኛ ውብ አበባ ሆናለች።
ከንቲባዋ አጽንኦት ሰጥተው እንደተናገሩት የተሰሩት ስራዎች እንችላለን ለሚለው ማሳያዎች እንጂ መኩራሪያዎች አይደሉም፤ ከፊት ለፊት የሚቀረን ይበልጣልና ሁሉም አካል እጅና ጓንት ሆኖ አብሮነቱን ሊያጠናክር ይገባል።
በበረከት ሽመልስ
#ትልቅሀገር_ትልቅሕዝብ_ታላቅርዕይ #addisababa #development

ለአፍሪካ ባለሀብቶችና መሪዎች የተላለፈ ጥሪ
**************
✅በአፍሪካ ላይ አሁኑኑ ኢንቨስት አድርጉ፣
✅ባለን አቅምና የጋራ ጸጋ ላይ ጽኑ እምነት ይኑራችሁ፣
✅አህጉራዊ መጻኢ ዕድላችንን የሚወስኑ ለውጥ አምጪ ፕሮጀክቶችን ገንቡ።

7 days ago
#ትልቅሀገር_ትልቅሕዝብ_ታላቅርዕይ
ትኩረትን ከመንግሥት ወደ ግሉ ዘርፍ ያዞረው የብድር አሠራር ማሻሻያ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴውን በእጅጉ አሳድጎታል - አቶ አቤ ሳኖ
********************
ትኩረትን ከመንግሥት ወደ ግሉ ዘርፍ ያዞረው የብድር አሠራር ማሻሻያ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴውን በእጅጉ አሳድጎታል ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ።
አቶ አቤ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የባንኩ የብድር ስትራቴጂ ትኩረቱን ከመንግሥት ወደ ግሉ ዘርፍ በማሸጋገሩ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ለውጦች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።
ቀደም ሲል ባንኩ ይሰጠው ከነበረው ጠቅላላ ዓመታዊ ብድር የግሉ ዘርፍ ድርሻ አነስተኛ እንደነበረ አንስተው፣ አሁን ላይ ግን ይህ ድርሻ ከ30 ቢሊዮን ብር ወደ 300 ቢሊዮን ብር ገደማ ማደጉን አስረድተዋል።
በዚህ አዲስ አሠራር ተጠቃሚ የሆኑ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ቁጥርም ከ5 ሺህ ወደ 35 ሺህ ከፍ ማለቱን አክለዋል።
ባንኩ የመኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ግዢ ለመሳሰሉ ብድሮች የባለቤትነት ድርሻ መስፈርትን እስከ 10 በመቶ ዝቅ በማድረግ፣ እስከ 20 ዓመት የሚደርስ የክፍያ ጊዜ እና 14 በመቶ ዝቅተኛ ወለድ ተግባራዊ ማድረጉን ተናግረዋል።
በተጨማሪም ለጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች ያለ ዋስትና እና የድርሻ መስፈርት እስከ 10 ሚሊዮን ብር ብድር ማግኘት እንዲችሉ 5 ቢሊዮን ብር መመደቡን ገልጸዋል።
እንደ ‘ሲቢኢ ብር’ እና ‘ሲቢኢ ፋስት ሎን’ ያሉ የዲጂታል ፋይናንስ አማራጮች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደንበኞችን ተደራሽ እያደረጉ መሆናቸው ተመላክቷል።
ለግብርና እና መሰል ዘርፎች የሚቀርበው ብድርም ከ28 ቢሊዮን ብር ባለፈው ዓመት ወደ 189 ቢሊዮን ብር ማደጉ ተገልጿል።
በዚህም ባንኩ የኅብረተሰቡን የፋይናንስ ተደራሽነት ለማረጋገጥ እና ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገትን ለማፋጠን እነዚህን አዳዲስ አሠራሮች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።
በሔዋን ጌታቸው
#ethiopia #economy #privatesector #commercialbankofethiopia #cbe #financing #digitalfinance #loan #ebc

“በመደመር መንግሥት የተወሰዱ የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ፍሬ ማፍራት ጀምረዋል። የወጪ ንግዳችን አድጓል፤ የውጭ ምንዛሬና የካፒታል ክምችታችን ተጠናክሯል፤ የዋጋ ንረት ጫና እየቀነሰ እና ለግሉ ዘርፍ ማነቆ የነበሩ አሠራሮች እየተቀረፉ ይገኛሉ።”
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
#ethiopia #economy #economicreform #homegrownmacroeconomicreform #medemer #forex #capital #inflation #ebc

Sponsored by
Surafel
7 days ago
#ትልቅሀገር_ትልቅሕዝብ_ታላቅርዕይ
የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር የተወሰዱ የፖሊሲ ማሻሻያ እርምጃዎች አበረታች ውጤት አምጥተዋል - ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)
***************
የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ በሰጡት ማብራሪያ፣ በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ የዋጋ ግሽበት ከቁጥጥር ውጪ ይሆናል የሚል ስጋት እንደነበረ አስታውሰው፣ ውጤቱ ግን በእጅጉ የተለየ ሆኖ መገኘቱን አክለዋል።
በለውጡ ማዕቀፍ የተከናወነው ማሻሻያ የዋጋ ግሽበትን በዘላቂነት ማረጋጋት መቻሉን ዶ/ር ፍፁም በማሳያ አብራርተዋል።
እ.አ.አ በ2024 ዓመታዊ አማካይ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 26 በመቶ ገደማ እንደነበር ጠቅሰው፣ ከማሻሻያው ከአንድ ዓመት በኋላ ግን የ12 ወራት አማካይ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ ወደ 16 በመቶ መውረዱን ገልጸዋል።
ይህ ከፍተኛ ቅናሽ ሊመዘገብ የቻለው በአጋጣሚ ሳይሆን በጥንቃቄ በተቀረጹ እና ታሳቢ ስጋቶችን በቁጥጥር ስር ባዋሉ የፖሊሲ ማሻሻያ እርምጃዎች አማካኝነት መሆኑን ሚኒስትሯ ተናግረዋል።
ይህ አመርቂ ውጤት ሊመጣ የቻለበት ዋናው ምክንያት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 14 በመቶ የነበረውን የባንኮች ብድር ዕድገት ጣሪያ ቀስ በቀስ ወደ 18 በመቶ እና 24 በመቶ ከፍ በማድረግ በመጨረሻም ጣሪያውን ሙሉ በሙሉ ማንሳቱ መሆኑን አብራርተዋል።
ሁለተኛው ምክንያት መንግሥት የበጀት ጉድለትን ለመሸፈን እንደ ቀድሞው ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገንዘብ በመበደር ፈንታ እንደ ሰነድ ሽያጭ ያሉ አሠራሮችን መተግበሩ ነው ብለዋል።
ሦስተኛው ምክንያት ደግሞ የግብር ፖሊሲን በማሻሻል የገቢ አሰባሰብ እና አስተዳደር አቅምን ማሳደግ መቻሉ መሆኑን ዶር ፍፁም ገልጸዋል።
የፍላጎትና አቅርቦት ክፍተትን ለማጥበብ በግብርና እና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፎች የተከናወኑ ሰፋፊ ሥራዎችም ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን አክለዋል።
ለአብነትም በግብርናው ዘርፍ የተወሰዱ የመስኖ ማስፋፊያ፣ የእርሻ ሜካናይዜሽን፣ የመሬት አጠቃቀም እና መሰል የማሻሻያ እርምጃዎች ምርት እና ምርታማነትን በእጅጉ ማሳደጋቸውን አንስተዋል።
በተለይም በስንዴ ልማት የተገኘው አመርቂ ውጤት ኢትዮጵያን ከአስመጪነት ራስን ወደ መቻል ያሸጋገራት እንደሆነ፤ የአረንጓዴ ዐሻራ እና የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብሮችም የምግብ ምርት አቅርቦትን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን በአብነት ጠቅሰዋል።
በሃና ምንዳሁን
#ethiopia #economy #economicreform #inflationcontrol #nationalbankofethiopia #ebc

የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ስትራቴጂያዊ ትብብር ጉዞ
********************
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በደም፣ በቋንቋ፣ በባህል እና በታሪክ የተሣሠሩ የቅርብ ጎረቤቶች ናቸው። ከሰባት ዓመታት በፊት በአካባቢው የነበረው ጂኦ-ፖለቲካዊ ጫና እና የተወሳሰቡ የዲፕሎማሲ ጫናዎች ግንኙነታቸውን በጥላ ሥር አድርገውት ቢቆይም፣ ዛሬ ሁለቱ ሀገራት ከጥርጣሬ እና ከውጥረት አዙሪት በመውጣት፣ በጋራ ብልጽግና እና በመተማመን ላይ የተመሠረተ አዲስ እና ታሪካዊ ምዕራፍ መጀመራቸውን በተግባር እያሳዩ ነው።
ይህ ለውጥ ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ስትከተለው በቆየችው ቅድሚያ ለጎረቤት ሀገር ስትራቴጂያዊ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የመጣ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "የጎረቤት ሀገር ሰላም የራሳችን ሰላም ነው" በሚል መርሕ፣ የሶማሊያን የመልሶ ግንባታ ጉዞ የኢትዮጵያ የልማት አጋርነት አካል አድርገውታል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሶማሊያ ፕሬዚዳንትን በዓለ ሢመት ላይ በመገኘት "የሶማሊያን ግንባታ ለመደገፍ እዚህ ተገኝቻለሁ፤ ጉዟችሁን ስትጀምሩ ከጎናችሁ ነን" ማለታቸው፣ ለሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች ያላቸውን ጥልቅ መተሣሠር ዳግም ያረጋገጠ ነበር።
የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሙሐመድ በተለያዩ ጊዜያት በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት እና በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የሰጡት አቋም የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት አጠናክሮታል። ፕሬዚዳንቱ ግድቡን በጎበኙበት ወቅት፣ "ግድቡ ማንንም አይጎዳም፤ የኢትዮጵያ ልማት የሶማሊያም ልማት ነው" በማለት የቀጣናዊ መተሳሰርን አስፈላጊነት በይፋ መስክረዋል።
አሁን ላይ መሪዎቹ የደኅንነት ትብብርን በማጠናከር ሽብርተኝነትን በጋራ ለመዋጋት ተስማምተዋል። ከዚህ ባሻገር በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና በመሠረተ ልማት ትሥሥር ላይ በትኩረት በመሥራት፣ ለቀጣናው ኢኮኖሚያዊ ልዕልና መሠረት የሚጥል ስትራቴጂያዊ አጋርነት ፈጥረዋል።
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ በትብብር መሥራት ለቀጣናው ሰላም ወሳኝ ነው። ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከሯ፣ የጋራ የኢኮኖሚ ጥቅሞችን ከማስጠበቅ ባለፈ፣ ቀጣናውን ከድህነት እና ከግጭት አዙሪት በማውጣት ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ጉልህ ሚና ይኖረዋል።
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ታሪካዊ ውጥረቶችን በመሻገር፣ ልዩነቶቻቸውን በውይይት በመፍታት የቅርብ አጋሮች ሆነዋል።
የሶማሊያው ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ያደረጓቸው ጉብኝቶች፣ በቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት በመፍጠር ረገድ የነበሩትን መሰናክሎች እየናደ፣ ለሁለቱ ሕዝቦች ብሩህ ተስፋን የሚፈነጥቅ የጋራ የልማት ምዕራፍ ጅማሮ ሆኗል።
በላሉ ኢታላ
#ethiopia #ebc #somalia #ethiopiasomalia #strategicpartnership #regionalstability #diplomacy #gerd #hornofafrica

Comments