4 hours ago
Update‼️
የመቀሌው አሉላ አባ ነጋ ኤርፖርት እድሳት ላይ መሆኑን ምንጮች ገለፁ።
በአውሮፕላን ማረፊያው ውስጥ ድንጋይ በመድፋት እንዲሁም አልፎ አልፎ በማሽን ተቆፍሮ በመገኘቱ አሁን ላይ በፌደራል መንግሥቱ አማካኝነት እድሳት እየተደረገለት መሆኑን ምንጮቻችን ገልጸዋል።
በዚህም ወደ መቀሌ በአጭር ጊዜ ውስጥ በረራ ለመጀመር እየተሰራ ይገኛል።
Seledadotio

18 hours ago
መቀሌ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ እየተመለሰች ነው
በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት ካገረሸ በኋላ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና አጋሮቹ የትግራይ ክልል ርዕሰ-ከተማ የሆነችውን መቀሌን መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም. ተቆጣጥረዋል፡፡ የፌዴራል ኃይሎች ወደ ከተማዋ ሲገቡ ምንም ዓይነት የተኩስ ልውውጥ ያልነበረ ሲሆን፣ የሕወሓት ኃይሎች ከተማዋን ለቀው መውጣታቸውንና መከላከያ መግባቱን የአይን እማኞች ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል።
በመሃል በተፈጠረው የአንድ ቀን የጸጥታ ክፍተት በአንዳንድ የመንግሥትና የግል ተቋማት ላይ የተወሰነ ዝርፊያ ከመፈጸሙ ውጭ፣ ከተማዋ ላይ ከባድ ውጊያ ሳይደረግ ሰላም መስፈኑ ለነዋሪዎች እፎይታ መስጠቱ ተጠቅሷል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በከተማዋ እና በዙሪያዋ አንጻራዊ ሰላም በመስፈኑ የሰው እንቅስቃሴ ቀስ በቀስ ወደ መደበኛ ሁኔታ እየተመለሰ ይገኛል።
በተጨማሪም የቴሌኮም አገልግሎት ሙሉ በሙሉ፣ እንዲሁም በኢንተርኔት የተደገፈ የባንክ አገልግሎት በከፊል መመለሱ ለከተማዋ ነዋሪዎችና ከቤተሰቦቻቸው ተለያይተው ለቆዩ ዜጎች ትልቅ እፎይታን መስጠቱን የዶይቼ ቬለ ዘገባ ያመላክታል።

1 day ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) ሮይተርስ በዛሬ ዘገባው የኢትዮጵያ ፌዴራል ሀይሎችና አጋሮቹ መቀሌን ከተቆጣጠሩ በኋላም በትግራይ ክልል ውስጥ ግጭቱ መቀጠሉን አስታወቀ፡፡ ሶስት እርዳታ ሰጪ ምንጮችን በምንጭነት የጠቀሰው ዘገባው በመቀሌ አካባቢ እንዲሁም በአድዋና በሽሬ ከተሞች ላይ የከባድ መሳሪያና የአየር ጥቃቶች መፈፀማቸውን ገልጿል፡፡ እነዚህ ጥቃቶች በሲቪሎች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን አስታውቆ በጠቅላላው 17 ሰዎች መገደላቸውን መስማቱን አስረድቷል፡፡ በቀጠለው ግጭት የተነሳ በአንዳንድ አካባቢዎች የቴሌኮሚኒኬሽንና የመንቀሳቀስ ሁኔታው አስቸጋሪ ሆኖ መቀጠሉንም ገልጿል፡፡
እንደዘገባው የመንግስት ሀይሎች ከመቀሌ በስተምእራብና በስተሰሜን ምስራቅ ወደሚገኙ አካባቢዎች እየገፉና ወደኤርትራ ድንበር እየተጠጉ ይገኛሉ፡፡ እንዲሁም በተከዜ ወንዝ አቅራቢያ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ ይህ ግጭት ወደኤርትራ ድንበር እየተቃረበ መሆኑ በተለይም በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ከተፈጠረው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መበላሸት አኳያ ሰፊ ክልላዊ ውጥረትን ሊያስከትል ይችላል የሚል ስጋት እንዳለም ገልጿል፡፡ በተያያዘ የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያና ኤርትራ ውጥረትን ከሚያባብሱና አለመረጋጋትን ከሚፈጥሩ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ማሳሰቢያ መስጠቷን አውስቷል፡፡

ድሮን‼️
በትግራይ ክልል በሽራሮ_ከተማ ልዩ ስሙ ማይ_ሓንሲ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ዛሬ መስከረም 25 ምሳ ሰዓት አካባቢ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች አረጋገጡ።
ጥቃቱ በቦታው ተተክሎ በነበረ ወታደራዊ ራዳር፣ፀረ-ድሮን እና የአየር መቃወሚያ ላይ ያነጣጠረ መሆኑን ገልፀዋል።
በተያያዘ ዜና 8 የኤርትራ ሰላዮች በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ ከእነ መሳሪያቸው በቁጥጥር ሥር ውለዋል።

Sponsored by
Surafel
2 days ago
ከመቀሌ የመጣ ፎቶ 4 | የዚህ ፎቶ ባለቤት የፈረንሳዩ ኤኤፍፒ ነው። ለፎቶው የሰጠው መግለጫ "በኢትዮጵያ፣ ትግራይ ክልል ውስጥ በአንድ ጎዳና ላይ ዘብ የቆመ የመንግስት ደጋፊ ወታደር"

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የግብፅ፣ የኤርትራ፣ የሶማሊያ እና የሱዳን መሪዎች በግብፇ ኤል-አላሜይን ከተማ ያልተጠበቀ የአራትዮሽ ጉባኤ አካሂደዋል። መሪዎቹ በቀጠናው እየተባባሰ ለመጣው ግጭት፣ በተለይም በሱዳን እና በሰሜን ኢትዮጵያ ለሚያገረሸው ጦርነት ሰላማዊ መፍትሄ እንዲፈለግ ጥሪ ቢያቀርቡም፤ ከስብሰባው በኋላ ያወጡት የጋራ መግለጫ ግን በቀጥታ የኢትዮጵያን ብሔራዊ የውጭ ፖሊሲዎች የሚሞግት ሆኖ ተገኝቷል።
የጋራ መግለጫው "የቀይ ባህር አስተዳደር የባህር ዳርቻ ሀገራት ብቻ መብት ነው" በማለት የኢትዮጵያን የባህር በር ፍላጎት በግልፅ ሲቃወም፤ በናይል ወንዝ ላይ "የአንድ-ወገን እርምጃ የታችኛውን ተፋሰስ ሀገራት ይጎዳል" በማለት የታላቁን ህዳሴ ግድብን አጀንዳ በድጋሚ ኮንኗል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነቱ ዳግም አገርሽቶ የፌደራል መንግስት ኃይሎች የትግራይ ክልል ዋና ከተማ የሆነችውን መቀሌን ዳግም መቆጣጠራቸው ተዘግቧል። አዲስ አበባ ጎረቤቶቿን (ግብፅ፣ ሱዳን እና ኤርትራን) አማፂያንን በመደገፍ ብትከስምም፣ ሶስቱም ሀገራት ክሱን አስተባብለዋል። ይባስ ብሎ የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር፣ "ኢትዮጵያ ኤርትራን ለማጥቃት የውሸት ሰበብ እየፈለገች ነው" ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ከባድ ክስ ሰንዝረዋል።
የፖለቲካ ተንታኞች ይህንን ክስተት ሲያብራሩ፣ ግብፅ የኢትዮጵያን ታሪካዊ ጎረቤቶች በአንድ በማሰባሰብ ጠንካራ የዲፕሎማሲያዊ እና የደህንነት ከበባ እየፈጠረች መሆኑን ያሳያል ይላሉ። ኢትዮጵያ በአንድ ጊዜ ከምስራቅ በሶማሊያ፣ ከምዕራብ በሱዳን፣ እና ከሰሜን በኤርትራ በኩል በከፍተኛ ጫና ውስጥ ወድቃለች። አዲስ አበባ የውስጥ ጦርነቷን በአጭሩ ቋጭታ ይህንን የተናበበ የውጭ ጥምረት መቋቋም ካልቻለች፣ የቀንድ አፍሪካ ጂኦ-ፖለቲካ ወደ ባሰ የደህንነት ስጋት ሊያመራ እንደሚችል ተገምቷል።
_____
🗣️ ውድ የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦች... እናንተስ ምን ታስባላችሁ?
ይህ አዲሱ በግብፅ አቀናባሪነት የተመሰረተው የአራቱ ሀገራት ጥምረት በኢትዮጵያ ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ ያመጣል? የውስጥ አንድነታችንንስ ለማስጠበቅ ምን መደረግ አለበት? ሀሳባችሁን ኮመንት ላይ አጋሩን!

ከመቀሌ የተላከ የዛሬ ፎቶ 3 | የዚህ ፎቶ ባለቤት አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP ) ነው። ከመቀሌ ይህን ፎቶ ሲያሰራጭ የሚከተለውን መግልጫ ሰጥቶታል፡ "የኢትዮጵያ ፌደራል እና አጋር ኃይሎች የትግራይ ርዕሰ መዲና የሆነችውን መቀሌን ኦክቶበር 4 ቀን 2026 በገቡበት ወቅት፤ ለመንግስት ወግነው የቆሙት የ'ትግራይ ሰላም ኃይል' (TPF) አባላት በጎዳናዎች ላይ የጥበቃ ቅኝት እያደረጉ በፒክ-አፕ መኪና አጠገብ ተሰብስበው ሲታዩ። የክልሉ አማፂ ባለስልጣናት በአብዛኛው ጥለዋት በወጡት የመቀሌ ከተማ ውስጥ፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ወታደሮች ኦክቶበር 3 ቀን 2026 መግባታቸውን አንድ የሰብዓዊ አቅርቦት ምንጭ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP) ተናግሯል። ይህ ምንጭ መሬት ላይ ከሚገኙ ባልደረቦቹ የደረሰውን ሪፖርት ጠቅሶ፣ "የኢትዮጵያ ፌደራል እና አጋር ኃይሎች በመቀሌ ከተማ ውስጥ... በተለያዩ ስፍራዎች ላይ ታይተዋል" ሲል አስረድቷል።"
(ፎቶ፦ AFP)

«ህወሓት መቀሌን ሲለቅ ቁስለኞቹን ከሆስፒታል ይዞ ነው የሸሸው» የሆስፒታል ምንጭ
ህወሓት ባለስልጣናት የመቐለ ከተማን ለቀው ሲወጡ ቆስለው «በህክምና ላይ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን ይዘው መውጣታቸውን» የሆስፒታል ምንጮች ገልጸዋል።
የህክምና ምንጮች እንዳሉት ባለፉት ከስምንት እስከ አስር ቀናት በዓይደር ሆስፒታል «ህክምናቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ ታጣቂዎች ውስጥ በጠና የቆሰሉ» ይገኙበታል።

ከመቀሌ ዛሬ የመጣ ፎቶ፡ የኢትዮጵያ ፌደራል እና አጋር ኃይሎች የትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና የሆነችውን መቀሌን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ፤ ከመንግስት ጎን የተሰለፉ የትግራይ የሰላም ኃይል (TPF) አባላት በመቀሌ ጎዳናዎች ላይ በፒክአፕ መኪና ጥበቃ እያደረጉ በምስሉ ላይ ይታያሉ።
የሰብዓዊ መብት ድርጅት ምንጮች ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደገለጹት፤ የህወሓት ኃይሎች ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ የፌደራል ሰራዊት አባላት በመቀሌ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ቁጥጥር እያደረጉ ይታያሉ።
(ፎቶ፦ AFP)
@Yenetube Fikerassefa
የሰብዓዊ መብት ድርጅት ምንጮች ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደገለጹት፤ የህወሓት ኃይሎች ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ የፌደራል ሰራዊት አባላት በመቀሌ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ቁጥጥር እያደረጉ ይታያሉ።
(ፎቶ፦ AFP)
@Yenetube Fikerassefa
Sponsored by
Surafel
2 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በመቀሌ የክልሉን ፕሬዝደንት ቢሮ ጨምሮ በርካታ መስሪያ ቤቶች መዘረፋቸው ገለፀ፡፡ በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የሚገኙ የክልሉን ፕሬዝደንት ቢሮና ፖሊስ ጣቢያዎችን ጨምሮ በርካታ የመንግስት መስሪ ቤቶች ዘረፋና ወረራ ተፈፀመባቸው፡፡ ቢቢሲ በትግርኛ ባሰራጨው ዘገባ እንደገለፀው ይህ ድርጊትም በነዋሪዎቹ ላይ ትልቅ ስጋትን የፈጠረ ሆኗል፡፡
ፍፁም ብርሀኔ የተባለ የከተማው ነዋሪ ለዜና ምንጩ ሲናገር ‹‹ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ በከተማው ውስጥ ያለው ሁኔታ እንደሲኦል ነበር፡፡ ሁኔታው ካለፈው ጦርነት ጋር ሲነፃፀር እጅግ የከፋ ነው ማለት ይቻላል›› በማለት ጠቅሶ ከ24 ሰአታት በፊት በከተማው ዝርፊያዎች መከናወናቸውን አስረድቷል፡፡ የትግራይ የሰላም ሀይሎች ወደከተማዋ ከገቡ በኋላ የከተማው ፀጥታ እየተሻሻለ መምጣቱንም ገልፆ በአሁኑ ወቅት በመቀሌ በአንፃራዊነት መረጋጋት እንዳለ ተናግሯል፡፡ ፍፁምና ሌላ የከተማው ነዋሪ ለቢቢሲ እንተናገሩት የፌዴራል ሀይሎች በከተማዋ ዳርቻ የሚገኙ ሲሆን እስካሁን ወደመሀል ከተማው አልገቡም፡፡
በሌላ በኩል በትላንትናው እለት በነበረው ዘረፋ ወቅት አንድ የጥበቃ ሰራተኛን ጨምሮ 3 ሰዎች መገ*ደ*ላ* ቸውን መስማቱን ፍፁም ተናግሯል፡፡ ሆኖም የአሟሟታቸው ሁኔታና ማንነታቸው የተባለ ነገር የለም፡፡ ሌላ የከተማው ነዋሪ እንደተናገረው ደግሞ ከተማው በአንፃራዊነት የተረጋጋ ቢሆንም ከሩቅ የሚሰማ የተኩስ ድምፅ አለ፡፡ ሲናገርም ‹‹ከሩቅ የተኩስ ድምፅ ይሰማል፡፡ ሰዎች ሁኔታው ወዴት ሊያመራ ይችላል ብለው በመጨነቅ ላይ ናቸው፡፡ የትግራይ ሀይሎች እንደታዘዙት በተደራጀ መልኩ ወደኋላ አፈግፍገዋል ብዬ አላስብም›› ብሏል፡፡ ዳዊት ሀይሌ የተባለው ነዋሪ በበኩሉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከመዘረፋቸውም በላይ መውደማቸውን ገልፆ በፍጥነት ወደስራ መመለሳቸው አስቸጋሪ እንደሚሆን አስረድቷል፡፡

3 days ago
ስልክ መስራት ጀምሯል‼
ለቀናት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት በመቀሌ ከተማ በዛሬው ዕለት ዳግም መስራት መጀመሩ ተሰምቷል።
ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ የሞባይል የስልክ ጥሪ ድምፅ እና የሞባይል ዳታ (ኢንተርኔት) አገልግሎት በአሁኑ ሰዓት መስራት ጀምሯል።
የአገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ የመመለስ አሁንም በስፋት እየተሰራ ነው ተብሏል።

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የፌደራል መንግስት መቀሌን መቆጣጠሩን ተከትሎ የትግራይ ኃይሎች ወደ ኤርትራ ድንበር እያፈገፈጉ መሆናቸውንና ይህም ጦርነቱን ወደ አዲስ እና አደገኛ የቀጥታ የኢትዮ-ኤርትራ ግጭት ሊያሸጋግረው እንደሚችል አቶ ጃዋር መሐመድ ባወጡት አዲስ የፖለቲካ ትንታኔ አስጠነቀቁ።
አቶ ጃዋር ባወጡት ሰፊ ትንታኔ እንዳብራሩት የህወሓት አመራሮች እና የዕዝ ሰንሰለቱ ከመደበኛ የከተማ ውጊያ ወደ ተንቀሳቃሽ (ደፈጣ) ውጊያ ለመሸጋገር በማሰብ ወደ ኤርትራ ድንበር አካባቢ ማፈግፈጋቸውን ጠቁመዋል። ይህ የህወሓት እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ እና በአስመራ መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ በተቋረጠበት በአሁኑ ወቅት የሁለቱን አገራት መሪዎች ከባድ የፖለቲካ እና ወታደራዊ ፈተና ውስጥ እንደከተታቸው ትንታኔው ያብራራል።
በጥናቱ መሰረት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሁለት የተጣረሱ ምርጫዎች ተደቅነውባቸዋል። አንደኛው የህወሓት ኃይሎች ወደ ግዛታቸው ገብተው እንዲደራጁ መፍቀድ ሲሆን፣ ይህ እርምጃ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የሚፈልጉትን የተኪ ጦርነት (Proxy war) ግፊት ለማስቀጠል ይረዳቸዋል። ይሁን እንጂ ይህን ማድረጋቸው፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ድንበር ጥሰው ወደ ኤርትራ እንዲገቡ ህጋዊ እና የደህንነት ሽፋን ሊሰጣቸው ስለሚችል አስመራን በቀጥታ ወደ ጦርነት ያስገባታል።
በተመሳሳይ የኢትዮጵያ መንግስትም ከባድ የውሳኔ ማዕበል ውስጥ እንደሚገኝ አቶ ጃዋር ጠቁመዋል። የፌደራል መንግስቱ የህወሓት ኃይሎች ጊዜ አግኝተው ዳግም እንዳይደራጁ ድንበር ጥሶ ፈጣን እርምጃ መውሰድን ከመረጠ፣ ከኤርትራ መደበኛ ጦር ጋር በቀጥታ ጦርነት ውስጥ ከመግባቱም በላይ ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ሊያስቆጣ ይችላል።
በአንፃሩ እርምጃ ሳይወስድ መጠበቁ፣ ህወሓት ጊዜ አግኝቶ ከውጭ አጋሮቹ (በተለይም በድንበር እና በጂኦ-ፖለቲካ ውዝግብ ውስጥ ካሉት ሱዳን እና ግብፅ) ጋር በመቀናጀት ይበልጥ አደገኛ ሀይል ሆኖ እንዲወጣ እድል ሊሰጠው እንደሚችል ተንትነዋል።
ሲያጠቃልልም አቶ ጃዋር የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ተጨማሪ ክፍለ ጦሮችን እና ተንቀሳቃሽ ድልድዮችን ወደ ሰሜን ዕዝ እያንቀሳቀሰ መሆኑን ጠቁመው፤ አስቸኳይ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ተፈልጎ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ወደ ድርድር ጠረጴዛ ካልመጡ በቀር፣ ግጭቱ የትግራይን ድንበር አልፎ ወደ ኤርትራ ግዛት የሚሸጋገርበት እጅግ አደገኛ ምዕራፍ ላይ መድረሱን አጽንኦት ሰጥተዋል።

የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ለአልጀዚራ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃል፣ "ውጊያው አብቅቷል፤ የፌደራል ሰራዊት የትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና የሆነችውን መቀሌን ተቆጣጥሯል" ሲሉ ከተማዋ በመንግስት ኃይሎች እጅ መውደቋን አረጋግጠዋል። ይህም የትግራይ ኃይሎች በከተሞች ላይ የሚያደርጉት መደበኛ ውጊያ ማብቃቱን ያመላክታል?? አስተያየት ስጡበት።

የመከላከያ ሰራዊት የመቀለ ከተማን መቆጣጠሩ ተሰማ
የህወሓት ኃይሎች መቀለን ለቅቀው መውጣታቸውን የፈረንሳይ የዜና ወኪል (ኤኤፍፒ) ዘግቧል። ይህ ዜና ከተሰማ በኋላ የመከላከያ ኃይሎች ከተማዋን እንደተቆጣጠሩ ተሰምቷል።
የስምረት ፓርቲ አመራር እና የትምሕርት ሚኒስቴር ዴኤታ የሆኑት ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት “ኋላ ቀሩ ቡድን” ሲሉ የገለጹት የህወሓት አመራር ከከተማዋ መሸሹን ተናግረዋል።
አልጀዚራ በዛሬው ዕለት በሰራው ዘገባ የትግራይ ሰላም ኃይል እና የመከላከያ ሰራዊት የመቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርትን መቆጣጠራቸውን አስታውቋል።
ዳግም ውጊያ ከተጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መግለጫ የሰጡት የህወሓት ሊቀ መንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል አንዳንድ አካባቢዎች በመከላከያ ኃይል ሊያዝ እንደሚችል ተናግረው ነበር። ሆኖም ይህ እርምጃ "ሆነ ተብሎ የተደረገ ስትራቴጂካዊ እርምጃ" ነው በማለት ነበር የገለጹት
#ዳጉ_ጆርናል

አዲግራት ከባድ የድሮን ጥቃት‼️
በአዲግራት እና ኢሮብ አካባቢ ተደጋጋሚ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች ገልፀዋል።
አንድ ሙሉ ሎጀስቲክ የጫነ መኪና አዲግራት ከተማ መግቢያ ላይ በድሮን ተመቷል።
በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በነበሩ ወታደሮች ላይ በሦስት ዙር የድሮን ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል፣በርካታ ታጣቂዎች ላይ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሷል።
በኢሮብ በተደጋጋሚ በድሮን ጥቃቶች በርካታ ከፍተኛ አመራሮች መገደላቸው ተዘግቧል።
መከላከያ ሰራዊት ወደ መቀሌ ሲያቀና በርካታ አመራሮች ወደ ኢሮብ ከተማ ሲያቀኑ እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል።
ዛሬ ወደ አዲግራት አቅጣጫ በርካታ የህወሓት ሰራዊት አባላት እየገቡ መሆኑ ታውቋል።

📷 ኤኤፍፒ ከመቀሌ ዛሬ ያውጣው ፎቶ | የመንግስት ኃይሎች ወደ ትግራይ ርዕሰ መዲና መቀሌ መገስገሳቸውን ተከትሎ የህወሓት ታጣቂዎች እና የተወሰኑ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እየወጡ ይገኛሉ። በዚህ መሃል ሊከሰት የሚችለውን የንብረት ዝርፊያ የሰጉ ነዋሪዎች ንብረቶቻቸውን በባጃጅ ሲያሸሹ። (ኦክቶበር 3, 2026 - ምንጭ፡ AFP)

📷 የዕለቱ ምስል | ከመቀሌ ዛሬ የመጣ ፎቶ | የመንግስት ኃይሎች ወደ ትግራይ ርዕሰ መዲና መቀሌ መገስገሳቸውን ተከትሎ የህወሓት ታጣቂዎች እና የተወሰኑ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እየወጡ ይገኛሉ። በዚህ መሃል ሊከሰት የሚችለውን የንብረት ዝርፊያ የሰጉ ነዋሪዎች ንብረቶቻቸውን በባጃጅ ሲያሸሹ። (ኦክቶበር 3, 2026 - ምንጭ፡ AFP)

በመቀሌ ከተማ ዘረፋ አስደንጋጭ ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ‼️
በመቀሌ ከተማ የመንግሥት እና የግል ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ እየተፈፀመ መሆኑ ታወቀ።
ከትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ፣የፕሬዝዳንት ቢሮ...ሁሉም ማለት ይቻላል የመንግስት ቢሮዎች እና የግል ነጋዴዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘረፉ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል።
በተለይ በህግ ጥላ ስር የነበሩና ከእስር ቤት የወጡ ግለሰቦች በከፍተኛ ሁኔታ ዘረፋ እየፈፀሙ ነው ተብሏል።
ተቋማት ያለ ጠባቂ በመቅረታቸው ዘረፋው መባባሱንም AFP ዘግቧል።

4 days ago
የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሰላም ሠራዊት መቀሌ ከተማ መግባታቸው ተገለፀ
የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሰላም ሠራዊት መቀሌ ከተማ መግባታቸውን ተከትሎ፣ ከዛሬ ሌሊት 10፡00 ሰዓት ጀምሮ የህወሓት ሠራዊት ከመቐለ ከተማ በሁሉም አቅጣጫዎች እየወጣ ይገኛል ተብሏል።
የከተማዋ ቁጥጥርና የሰራዊት እንቅስቃሴ፦ የመከላከያ ሠራዊቱ እና የትግራይ ሰላም ሠራዊት መቀሌ ከተማ መግባታቸውን ተከትሎ የህወሓት ሠራዊት አባላት ከመቐለ ከተማ እየወጡ ይገኛሉ።
የመውጫ መስመሮች እና ቁጥጥር፦ የህወሓት ሠራዊት በዋናነት የመቐለ - ሓውዜን - ዕዳጋዓርቢ መስመሮችን እየተጠቀመ እንደሚገኝ እና ማንኛውም አመራር እንዳይቀር በተደረገ ጥብቅ ሰው በሰው ቁጥጥር እንቅስቃሴው እየተመራ እንደሆነ ተመላክቷል።
በሌሎች ከተሞች የሚታይ እንቅስቃሴ፦ የዚሁ እንቅስቃሴ አካል በሆኑት የዓድዋ፣ አክሱም እና ራማ ከተሞች በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ የሰው ስብስብና ጥልቅ እንቅስቃሴ እንደሚታይ ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።

መቀሌ -ኩሓ
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከመቀሌ ከተማ በ11 ኪሎ ሜትር (የ21 ደቂቃ ያህል የመኪና መንገድ) ርቀት ላይ የሚገኙትን ኩሓ ከተማን እና የአሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርትን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተሰምቷል።
በጎግል ማፑ እንደሚታየው ኩሓ ከተማ እና የአሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ጎን ለጎንና በጣም ቅርብ ለቅርብ የሚገኙ ሲሆን፤ የመከላከያ ሰራዊቱ የአሉላ አባ ነጋ ኤርፖርትን ጨምሮ አጠቃላይ አካባቢውን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ማዋሉ ነው የተሰማው።

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ ዙሪያ እያየለ የመጣውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ ተከትሎ፣ መንግስት እና ሁሉም ታጣቂ ኃይሎች የንጹሃን ዜጎችን ደህንነት በመጠበቅ ረገድ አፋጣኝ እና ልዩ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ፖለቲከኛው አቶ ጃዋር መሐመድ አሳሰቡ።
አቶ ጃዋር በኤክስ ገጻቸው ባወጡት መግለጫ መቀሌ የትግራይ ክልል ዋነኛ የፖለቲካ፣ የአስተዳደር እና የኢኮኖሚ ማዕከል መሆኗን ጠቅሰው፤ በአሁኑ ወቅት የከተማዋ ነዋሪ የመገናኛ (ስልክ እና ኢንተርኔት) መቋረጥ አጋጥሞት በመረጃ እጦት ውስጥ እንደሚገኝ አመላክተዋል። በመሆኑም ውጥረቱ ወደ ከተማዋ እየተጠጋ በመምጣቱ የሲቪሎች ጥበቃ ትልቅ ዝግጅት የሚፈልግ ጉዳይ ነው ብለዋል።
ከ2013 እስከ 2015 ዓ.ም በነበረው የእርስበርስ ጦርነት የተፈጠረው አስከፊ ሁኔታ ትልቅ ትምህርት ሊሆን እንደሚገባ ያስታወሱት ፖለቲከኛው፤ በወቅቱ በንጹሃን ዜጎች ላይ የደረሰው ከፍተኛ እንግልት፣ ሰፊ የንብረት ዘረፋ፣ እንዲሁም የምግብ፣ የመድሃኒት፣ የገንዘብ፣ የነዳጅ እና መሰረታዊ አገልግሎቶች (እንደ ጤና፣ መብራት እና ባንክ ያሉ) እጥረት ዳግም ሊደገም እንደማይገባ አስጠንቅቀዋል።
በመሆኑም በመቀሌ ዙሪያ ያለው ወታደራዊ ሁኔታ እየተለወጠ ሲመጣ፣ የፌደራል መንግስቱ የዜጎችን ህይወት እና ንብረት ለመጠበቅ፣ የንብረት ዘረፋን ለመከላከል፣ የሆስፒታሎችን እና ሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ፣ የምግብ እና የመድሃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ ለማድረግ፣ እንዲሁም የተቋረጡ ግንኙነቶችን በፍጥነት ወደ ነበሩበት ለመመለስ የሚያስችል ዝግጅት ሊያደርግ ይገባል ሲሉ አሳስበዋል።
ሲያጠቃልሉም ግጭቱ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች ሁሉ ወታደራዊ ውጤቱ ምንም ይሁን ምን የንጹሃን ዜጎች ጥበቃ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተው፣ ሁሉም ታጣቂ ኃይሎች በህዝብ ላይ ያላቸውን ህጋዊ እና ሞራላዊ ግዴታ እንዲያከብሩ ጥሪ አቅርበዋል።

5 days ago
"ሌ/ጀ ታደሰ ወረደ ለኤርትራ ተላልፈው ሊሰጡ ነው" — ጃዋር መሐመድ
በመቀሌ በቁም እስር ላይ የሚገኙት ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ እና ሌሎች የትግራይ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ወደ ኤርትራ ድንበር ከተማ አሰናብ ሊተላለፉ መሆኑን ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ ገለጹ። ዝውውሩ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር በተደረገ ስምምነት መሠረት የሚፈጸም ነው ተብሏል።
በዚህ ዝውውር ውስጥ ከሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ፣ በተጨማሪ አቶ ኢሳይያስ ታደሰ፣ ኮሎኔል ተወልደ እምበብ እና ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር ዓለምሰገድ ይካተታሉ።
አቶ ጃዋር አሰራሩ በሕይወታቸው ላይ ከባድ አደጋ የሚያስከትል በመሆኑ የተባበሩት መንግሥታት፣ የአፍሪካ ሕብረት እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቋማት አስቸኳይ የሕይወት ዋስትና እና ከለላ እንዲሰጧቸው ጥሪ አቅርበዋል።
ጄኔራል ታደሰ ወረደ ከወራት በፊት በደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ህወሓት በኃይል ሥልጣን መያዙን በይፋ ተቃውመው ከተናገሩ በኋላ ከአስተዳደሩ ተገልለው በቁም እስር ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል።

አብዓላ ከተማ በመንግሥትና አጋር ኃይሎች ቁጥጥር ስር መግባቷ ተገለፀ
ከመቀሌ በ50 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በአፋር እና ትግራይ አዋሳኝ የምትገኘው አብዓላ ከተማ ከቀኑ 7፡15 ጀምሮ በጋራ ኃይሎች ቁጥጥር ስር መግባቷ ተዘግቧል።
የተቀናጀ ቁጥጥር፦ ከተማዋ በአፋር የፀጥታ ኃይሎች፣ በትግራይ ሰላም ሠራዊት እና በኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት በጋራ በቁጥጥር ስር ውላለች።
የቦታው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ፦ አብዓላ ከተማ በአፋርና በትግራይ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ የምትገኝ ሲሆን ከመቀሌ ቅርብ ርቀት ላይ ትገኛለች።

6 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በመቀሌ ከተማ በእስር ላይ የሚገኙ ከፍተኛ የትግራይ የጦር መኮንኖች እና አመራሮች ከኢትዮጵያ ግዛት ውጭ ወደ ኤርትራ ሊወሰዱ መሆኑን ፖለቲከኛ ጃዋር መሀመድ አስታወቁ። ይህ ውሳኔ የአመራሮቹን ደህንነት አደጋ ላይ ሊጥል እንደሚችል ከፍተኛ ስጋት መፍጠሩ ተገልጿል።
ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቁ ምንጮችን ጠቅሰው አቶ ጃዋር ባወጡት አጭር መግለጫ እንዳስታወቁት፣ አመራሮቹን ከመቀሌ ወደ ኤርትራዋ 'ሰንዓፈ' ከተማ ለማስተላለፍ ውሳኔ ላይ ተደርሷል።
በዚህ አወዛጋቢ የዝውውር ሂደት ውስጥ ይካተታሉ ከተባሉት አመራሮች መካከል ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ፣ አቶ ኢሳያስ ታደሰ፣ ኮሎኔል ተወልደ እምበብ እና ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር ዓለምሰገድ ይገኙበታል።
እነዚህ የትግራይ አመራሮች ከኤርትራ መንግስት እና ባለስልጣናት ጋር የነበራቸውን የረጅም ጊዜ የከረረ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ፍጥጫ ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ወደ ኤርትራ መወሰዳቸው በህይወታቸው እና በደህንነታቸው ላይ ከባድ አደጋ ሊደቅን እንደሚችል በመግለጫው ተጠቁሟል።
ይህንን አሳሳቢ ሁኔታ ተከትሎ የዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ አካላት እና የሰብዓዊ መብት ተቋማት በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገቡ ጥሪ ቀርቧል። ተቋማቱ የአመራሮቹን ደህንነት እንዲያረጋግጡ፣ ያሉበትን ሁኔታ እንዲያጣሩ እና ከለላ እንዲሰጡ አቶ ጃዋር በመግለጫቸው አሳስበዋል።

7 days ago
የወባ መድኃኒቶችን ጨምሮ 15 ህገ ወጥ የመድኃኒት አይነቶች ተከማችተው መገኘታቸው ተገለጸ
👉🏼ህብረተሰቡም ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተቆጣጣሪ አካላት ደግሞ ጥብቅ ቁጥጥር እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የሀዋሳ ቅርንጫፍ በአርባ ምንጭ ከተማ ከፖሊስ ጋር በመተባበር ባደረገው ድንገተኛ ፍተሻ የወባ መድኃኒቶችን ጨምሮ 15 ህገ ወጥ መድኃኒት አይነቶች በአንድ ቦታ ተከማችተው መያዛቸውን አስታውቋል፡፡
በባለስልጣኑ መስሪያ ቤቱ የመድኃኒት ጥራት እና ደህንነት ክትትል ክፍል አማካሪ ዶ/ር ኤልሳቤት ወልደማርያም ይህ የተገኘው ተቋሙ ባካሄደው ድንገተኛ ፍተሻ መሆኑን ለአሐዱ ተናግረዋል።
መድኃኒቶቹ በተለያየ ህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ መሆናቸው አንስተው ተከማችተው ከተገኙ ህገ ወጥ መድኃኒቶች ውስጥ አርቴሱኔት እና ክሎሮኪን የተባሉ የወባ ህክምና መድኃኒቶች ይገኙበታል ብለዋል።
መንግስት ከሚያቀርበው የወባ መድኃኒት ውጪ እንደዚህ አይነት ያልተረጋገጡ መድኃኒቶች ወደ ገበያ መግባታቸው ታካሚዎች ፈውስ እንዳያገኙ ከማድረጉም በላይ ለከፋ አደጋ እንደሚያጋልጣቸው ገልጸዋል።
ባለስልጣኑ መስሪያ ቤቱ ጥራታቸው እና ፈዋሽነታቸው በላብራቶሪ ተረጋግጦ እውቅና የተሰጣቸው መድኃኒቶች የሚመዘገቡበት መረጃ ቋት ያለው ቢሆንም በአርባ ምንጭ ከተማ የተያዙት እነዚህ 15 መድኃኒቶች አይነቶች ሲፈተሹ ግን የተፈቀዱ የመድኃኒት ዝርዝር ውስጥ ያልተመዘገቡ ናቸው ብለዋል።
በአርባ ምንጭ ከተማ የተያዙት መሰል ህገ ወጥ መድኃኒቶች በባህር ዳር ፣ ድሬዳዋ ፣ መቀሌ እና በሌሎችም የሀገሪቱ ክፍሎች ሊኖሩ ስለሚችሉ ህብረተሰቡ መድኃኒቶችን ሲገዛ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ እንዲሁም የክልል ተቆጣጣሪ አካላት ስርጭት እና አጠቃቀማቸውን እንዲቆጣጠሩ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
በፋሲል አረጋይ
#አሐዱ_ሬዲዮ_94 .3
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ Photo

8 days ago
የኢትዮጵያ ሠራዊት ከመቀሌ 70 ኪሎሜትር ላይ ደርሷል የኢትዮጵያ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ከትግራይ የሰላም ኃይል ጋር ወደ መቀሌ እየገሰገሰ ነው። ከመቀሌ 120 ኪሎሜትር የሚገኘወን አላማጣ ከተማን በመያዝ ጉዞውን የቀጠለው ሰራዊት ዛሬ ከመቀሌ 70 ኪሎሜትር ላይ የምትገኘውን ሳምረን መቆጣጠሩን ምንጮች ገልፀዋል
Seledadotio
Seledadotio
Seledadotio
Seledadotio
Sponsored by
Surafel
8 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና መንግስትን የሚደግፉ ታጣቂ ኃይሎች፣ በትግራይ ክልል ደቡባዊ ክፍል የምትገኘውን እና ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያላትን አላማጣ ከተማን ከህወሓት ኃይሎች ማስለቀቃቸውን አስታወቁ። ይህ የጦርነቱን ሚዛን የቀየረ ክስተት የተፈጠረው፣ ህወሓት ባለፈው ሳምንት የከፈተውን ማጥቃት ተከትሎ መንግስት በወሰደው ፈጣን የመልስ ምት ነው።
የመንግስት ደጋፊ የሆነው 'የትግራይ ሰላም ኃይል' ተሰኘው ታጣቂ ቡድን ወታደሮች የኢትዮጵያን ባንዲራ እያውለበለቡ በአላማጣ ከተማ ሲጓዙ የሚያሳይ ቪዲዮ በፌስቡክ ገጹ አጋርቷል። የዲፕሎማቲክ ምንጮች ከተማዋ በመንግስት ኃይሎች እጅ መግባቷን ሲያረጋግጡ፣ ከተቃዋሚዎች ወገን ያሉ ምንጮች በበኩላቸው ኃይሎቻቸው ከአላማጣ ማፈግፈጋቸውን እና ከተማዋ በፌደራል ጦር ቁጥጥር ስር መዋሏን አምነዋል።
ከመቀሌ 120 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኘው አላማጣ ቁልፍ የሎጂስቲክስ፣ የምግብ እና የነዳጅ ማስተላለፊያ ማዕከል በመሆኗ፣ መያዟ ለፌደራል ጦሩ ትልቅ ወታደራዊ ስኬት ነው ተብሏል። አራት ዓመት ያስቆጠረውን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ያፈረሰው ይህ ዳግም ያገረሸው ጦርነት በትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች አዋሳኝ ድንበሮች ላይ እየተካሄደ ይገኛል። ህወሓት ይህንን ማጥቃት ከመክፈቱ ከሶስት ቀናት በፊት የፌደራል መንግስቱን ከስልጣን ለማስወገድ ከስድስት ሌሎች ታጣቂ ቡድኖች ጋር ጥምረት መፍጠሩን ማሳወቁ ይታወሳል።
ከቀጣናዊ ፖለቲካ አንጻር፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ግብፅ እነዚህን ተቃዋሚ ኃይሎች እየደገፉ ነው ሲሉ በድጋሚ የከሰሱ ሲሆን፣ የኤርትራ እና የሱዳን መንግስታት በበኩላቸው ክሱን አጥብቀው አስተባብለዋል።
ግጭቱን ተከትሎ ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎችን፣ የፌደራል ፖሊስ አባላትን፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የቀይ መስቀል ሰራተኞችን ጨምሮ 161 ሰዎችን ከመቀሌ ወደ አፋር ክልል ሰመራ ማውጣቱን አስታውቋል።
በሌላ በኩል በትግራይ ክልል የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት ላለፉት አራት ቀናት ሙሉ በሙሉ የተቋረጠ ሲሆን፣ ይህንም ሆን ብሎ ያቋረጠው ራሱ ህወሓት መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል። አሁንም 750 ሺህ ተፈናቃዮች ባሉበትና የኤልኒኖ የድርቅ አደጋ በተጋረጠበት ክልል ውስጥ የኮሙኒኬሽን መቋረጡ እና የረድኤት ድርጅቶች ከስፍራው መልቀቃቸው፣ የ2013ቱን አውዳሚ የሰብዓዊ ቀውስ ዳግም እንዳይመልሰው ከፍተኛ ስጋት ተፈጥሯል።
የአላማጣ ከተማ በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር መዋል የጦርነቱን የኃይል ሚዛንበከፍተኛ ሁኔታ የሚቀይር ወታደራዊ እርምጃ ነው። አላማጣ የትግራይ እና የአማራ ክልሎች ቁልፍ መገናኛ በመሆኗ፣ የፌደራል ጦሩ ወደ መቀሌ ለሚያደርገው ግስጋሴ ትልቅ መደላድል ይፈጥርለታል። በሌላ በኩል የቴሌኮም አገልግሎት መቋረጡ እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ሰራተኞች ከመቀሌ መልቀቃቸው የሚያስተላልፈው ጥብቅ መልዕክት አለ... ጦርነቱ ወደ ከፋ ደረጃ እየተሸጋገረ መሆኑን እና ቀጣዮቹ ቀናት እጅግ ወሳኝ ወታደራዊ ፍልሚያዎች የሚስተናገዱባቸው እንደሚሆኑ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

🚨 ወደ ላሊበላ ከተማ የተቋረጠው የአየር በረራ አገልግሎት ዳግም ተጀመረ
ወደ ላሊበላ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የአየር በረራ አገልግሎት ከዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ።
🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦
የላሊበላ በረራ፦ ተቋርጦ የነበረው የላሊበላ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ መደበኛ እንቅስቃሴውን የጀመረ መሆኑ ታውቋል።
የሌሎች ከተሞች ሁኔታ፦ በተጨማሪም ወደ መቀሌ፣ አክሱም እና ሽሬ እንዳሥላሴ የተቋረጡ በረራዎችን ዳግም ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እና ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተመላክቷል።

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞችን እና የአፍሪካ ኀብረት ታዛቢዎችን ጨምሮ 161 ሰዎችን ዛሬ ግጭት ካለባቸው የትግራይ አካባቢዎች ማስወጣቱን የዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ አስታወቀ።
ድርጅቱ ሰዎቹን ወደ ሌላ ስፍራ ያዛወረው፣ ሁሉም የሚመለከታቸው ኃላፊዎች ባቀረቡት ጥያቄ እና በሰጡት ይሁንታ መሰረት የገለልተኛ ሚና በመወጣት መኾኑን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።ከትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ወደ አፋር ክልል ሰመራ የተደረገው ጉዞ፣ የቀይ መስቀል አርማ ምልክት በተደረገባቸው አውቶብሶችና በአለምአቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እጀባ የተካሄደ መኾኑንም ጠቅሷል።
ቀይ መስቀል እንዳለው "ከተጓጓዙት ውስጥ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት እና ቤተሰቦቻቸው፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች እና ቤተሰቦቻቸው፣ የሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ሰራተኞች፣ የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አባላት ይገኙበታል።"የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ባገረሸበት ዋዜማ የሕወሃት ታጣቂዎች በትግራይ ክልል የሚገኙ ሶስት የአውሮፕላን ማረፊያዎችን በቁጥጥራቸው ስር ማድረጋቸው መዘገቡ ይታወሳል።
Via DW
@YeneTube FikerAssefa

9 days ago
የድሮን ድብደባ‼️
ዛሬ መስከረም 17/2019 ዓ.ም በመቀሌ እና በተለያዩ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ከ17 በላይ የድሮን ጥቃት መፈፁሙን ምንጮቻችን ገልጸዋል።
መቀሌ አከባቢ ዝባን ዳዕሮ በሚባል ቦታ ተተክሎ የነበረ የአየር መቃወምያ አንዱ የጥቃቱ ኢላማ እንደነበር ምንጮቻችን ጠቁመዋል።

Comments