(ዘ-ሐበሻ ዜና) በመቀሌ የክልሉን ፕሬዝደንት ቢሮ ጨምሮ በርካታ መስሪያ ቤቶች መዘረፋቸው ገለፀ፡፡ በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የሚገኙ የክልሉን ፕሬዝደንት ቢሮና ፖሊስ ጣቢያዎችን ጨምሮ በርካታ የመንግስት መስሪ ቤቶች ዘረፋና ወረራ ተፈፀመባቸው፡፡ ቢቢሲ በትግርኛ ባሰራጨው ዘገባ እንደገለፀው ይህ ድርጊትም በነዋሪዎቹ ላይ ትልቅ ስጋትን የፈጠረ ሆኗል፡፡
ፍፁም ብርሀኔ የተባለ የከተማው ነዋሪ ለዜና ምንጩ ሲናገር ‹‹ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ በከተማው ውስጥ ያለው ሁኔታ እንደሲኦል ነበር፡፡ ሁኔታው ካለፈው ጦርነት ጋር ሲነፃፀር እጅግ የከፋ ነው ማለት ይቻላል›› በማለት ጠቅሶ ከ24 ሰአታት በፊት በከተማው ዝርፊያዎች መከናወናቸውን አስረድቷል፡፡ የትግራይ የሰላም ሀይሎች ወደከተማዋ ከገቡ በኋላ የከተማው ፀጥታ እየተሻሻለ መምጣቱንም ገልፆ በአሁኑ ወቅት በመቀሌ በአንፃራዊነት መረጋጋት እንዳለ ተናግሯል፡፡ ፍፁምና ሌላ የከተማው ነዋሪ ለቢቢሲ እንተናገሩት የፌዴራል ሀይሎች በከተማዋ ዳርቻ የሚገኙ ሲሆን እስካሁን ወደመሀል ከተማው አልገቡም፡፡
በሌላ በኩል በትላንትናው እለት በነበረው ዘረፋ ወቅት አንድ የጥበቃ ሰራተኛን ጨምሮ 3 ሰዎች መገ*ደ*ላ* ቸውን መስማቱን ፍፁም ተናግሯል፡፡ ሆኖም የአሟሟታቸው ሁኔታና ማንነታቸው የተባለ ነገር የለም፡፡ ሌላ የከተማው ነዋሪ እንደተናገረው ደግሞ ከተማው በአንፃራዊነት የተረጋጋ ቢሆንም ከሩቅ የሚሰማ የተኩስ ድምፅ አለ፡፡ ሲናገርም ‹‹ከሩቅ የተኩስ ድምፅ ይሰማል፡፡ ሰዎች ሁኔታው ወዴት ሊያመራ ይችላል ብለው በመጨነቅ ላይ ናቸው፡፡ የትግራይ ሀይሎች እንደታዘዙት በተደራጀ መልኩ ወደኋላ አፈግፍገዋል ብዬ አላስብም›› ብሏል፡፡ ዳዊት ሀይሌ የተባለው ነዋሪ በበኩሉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከመዘረፋቸውም በላይ መውደማቸውን ገልፆ በፍጥነት ወደስራ መመለሳቸው አስቸጋሪ እንደሚሆን አስረድቷል፡፡

3 days ago