Logo
Zehabesha
ከመቀሌ የተላከ የዛሬ ፎቶ 3 | የዚህ ፎቶ ባለቤት አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP ) ነው። ከመቀሌ ይህን ፎቶ ሲያሰራጭ የሚከተለውን መግልጫ ሰጥቶታል፡ "የኢትዮጵያ ፌደራል እና አጋር ኃይሎች የትግራይ ርዕሰ መዲና የሆነችውን መቀሌን ኦክቶበር 4 ቀን 2026 በገቡበት ወቅት፤ ለመንግስት ወግነው የቆሙት የ'ትግራይ ሰላም ኃይል' (TPF) አባላት በጎዳናዎች ላይ የጥበቃ ቅኝት እያደረጉ በፒክ-አፕ መኪና አጠገብ ተሰብስበው ሲታዩ። የክልሉ አማፂ ባለስልጣናት በአብዛኛው ጥለዋት በወጡት የመቀሌ ከተማ ውስጥ፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ወታደሮች ኦክቶበር 3 ቀን 2026 መግባታቸውን አንድ የሰብዓዊ አቅርቦት ምንጭ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP) ተናግሯል። ይህ ምንጭ መሬት ላይ ከሚገኙ ባልደረቦቹ የደረሰውን ሪፖርት ጠቅሶ፣ "የኢትዮጵያ ፌደራል እና አጋር ኃይሎች በመቀሌ ከተማ ውስጥ... በተለያዩ ስፍራዎች ላይ ታይተዋል" ሲል አስረድቷል።"
(ፎቶ፦ AFP)

2 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.