1 hr. ago
«ጌታቸው ረዳ ወደ መቐለ ተመለሱ‼️
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቀድሞ ፕሬዝዳንት እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች አማካሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ መቐለ ከተማ ከህወሓት ታጣቂዎች ነፃ መውጣቷን ተከትሎ ወደ ከተማዋ መመለሳቸውን ሮይተርስ ዘገበ።
🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦
ወደ መቐለ መመለስ፦ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ወደ ክልሉ መዲና መቐለ መድረሳቸውን የአለም አቀፉ የዜና ተቋም ሮይተርስ አረጋግጧል።
አካባቢያዊ ሁኔታ፦ አቶ ጌታቸው ረዳ ወደ ከተማዋ የተመለሱት መቐለ ከህወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ነፃ መውጣቷን ተከትሎ መሆኑ ተመላክቷል።
ወቅታዊ ሁኔታ፦ የአካባቢውን ሰላምና ወታደራዊ ሁኔታ በተመለከተ አዳዲስ መረጃዎች እየወጡ እንደሚገኙ ተገልጿል።
@Yenetube Fikerassefa

4 hours ago
# Advertisement
📣 ዛሬ የወጣ አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ.📢
ቀን 👉 🗓 26/01/2019 ‼️
👉 0994959441 👉 0940559060 ☎️
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🤵♂የስራ መደብ ፡- #general /HR .Manager
⌛የት ደረጃ ፡- Degree/Master
⌛ደሞወዝ ፡- 35000~43000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👩💻የስራ መደብ ፡- #ሪሴብሽን /Reception
⌛የት ደረጃ ፡- 10/12/Degree
⌛ደሞወዝ ፡- 10500~13000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🤵♂የስራ መደብ:-#h.R የሰው ሀይል አስተዳደር
⌛️የት ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕሎማ
⌛️የስራ ልምድ:- 0-4አመት
⌛️ደሞወዝ:- 15000~23000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
☎️የስራ መደብ ፡- #ስልክ ኦፕሪተር
⌛የት/ት ደረጃ ፡ 10/12/Degree
⌛የስራ ልምድ ፡ 0 -1አመት
⌛ደሞወዝ ፡ 10000-13'000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👩💻የስራ መደብ :- #accountant &finance
⌛የት ደረጃ ፡ Degree/"Diploma
⌛የስራ ልምድ ፡ 0_8አመት
⌛ደሞወዝ ፡- 12500~35000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🧑🔧የስራ መደብ:-#ሜንቴናንስ ጠቅላላ የሚችል
⌛️የ/ት ደረጃ :ሰርተፍኬት/ዲፕ/ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:- 2/8 አመት
⌛️ደሞወዝ :-10000 እስከ 15000,
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
💺🚃የስራ መደብ:- #ትኬተር / የግል ባስ
⌛የሰራ ልምድ :- 0አመት
⌛የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
⌛ደሞወዝ :- 10,000~11,000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🚌የስራ መደብ:- #auto ሹፌር ህ1/2/ 3ተኛ/
ደ1/2 /3 የድሮ 4ተኛ/5ተኛ እና ልዩ
⌛የሰራ ሌምድ :- 1~7 አመት
⌛የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
⌛ደሞወዝ:- 11000~20500
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
💻የስራ መደብ:-#i.T/ኢንፎርሜሽን ሲስተም
⌛️የት ደረጃ:- ዲፕ/ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:- 0/5አመት
⌛️ደሞወዝ :- 11500 ~ 19000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👨🔧የስራ መደብ:-#መካኒካል /አውቶ መካኒክ
⌛️የት ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕሎማ
⌛️ደሞወዝ :-11000~19000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👯የስራ መደብ:- #ዌይተር / ሄድ
⌛️የት ደረጃ:- 10/12/ሰርተፍኬት
⌛️ደሞወዝ :- 5000+ሰርቪስቻርጅ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👩💻የስራ መደብ:- #secretary /ረዳት/ዋና
⌛️የት ደረጃ:-ሴክረተሪያል/በማንኛውም
⌛️ዲኘሎማ/ዲግሪ
⌛️ደሞወዝ:- 11000~19000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🤵የስራ መደብ:- #ngo data incoder
⌛የት/ደረጃ ፡- any degree /dip
⌛የስራ ልምድ ፡- ከ0 አመት ጀምሮቀልጣፋ
⌛ደሞወዝ:- 23000+ አሎዋንስ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🍻የስራ መደብ:- #ባርቴንደር_ባርማን_ባሬስታ
⌛️የት ደረጃ:- 8/10/12
⌛️ደሞወዝ:- 11000~16000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👨🍳የስራ መደብ:- #ሼፍ ዋና/ረዳት
⌛️የት:ደረጃ 10/12/ሰርተፍኬት
⌛️ደሞወዝ:- 9500~17500
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👩💼የስራ መደብ፦#sales / ሽያጭ
⌛የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
⌛ደሞወዝ:- 9000~11000+ commission
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
📥የስራ መደብ:-#ፋብሪካ ላይ /ምርት ክፍል ላይ
⌛️የት ደረጃ:- መፃፍ ና ማንበብ ሚችል
⌛️ደሞወዝ:- በጣም ጥሩ +ኦቨር ታይም
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
💵የስራ መደብ :#markting/manigment
⌛የት ደረጃ ፡- degree /Diploma
⌛ደሞወዝ :-11000+ ~18,000
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🌄የስራ መደብ:-#ግራራፊክስዲዛይን
⌛️የት ደረጃ:-12+ሰርተፍኬት/ዲኘ /ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:- በቪዲዬ ኤዲቲግ ላይ የሰራ
⌛️ደሞወዝ:- 10000~18500
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🧑⚕የስራ መደብ:#ጠቅላላ ሀኪም,ነርስ ,HO ነርስ,/ላብራቶሪ ቴክኒሻን/ቴክኖሎጂ/ራዲዮሎጂክ/ዴንቲስት/ሚድዋይፈ ነርስ ሆምኬር/እስፔሻል ኒድ/የቆዳ ሀኪም/
⌛ት/ት ደረጃ:- diploma/degree
⌛ደሞወዝ:- በስምምነት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🏥የስራ መደብ :-#ፋርማሲ/ድራጊስት
⌛️የት ደረጃ ዲፕ/ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:-0 /እና በሞያው 3አመት. ያገለገለ ከነ ሞያ ፍቃድ የሚገባ
⌛️ደሞወዝ :- በስምምነት
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
👉ሌሎችም ተጨማሪ ስራዎች ስላሉ
በመደወልና በአካል በመምጣት ያናግሩን።
አድራሻ፦ አዲስ አበባ መገናኛ ህዳሴ ንግድ ባንኩ አጠገብ ስለሽ ህንፆ 2ፎቅ ቢ ሮ ቁ205/1/ለበለጠ መረጃ ታች ባሉት ስልኮች ይደውሉ፡፡
👇 👇
☎️ 0994959441 ☎️ 0940559060
--------------------------------------------------------------
በተጨማሪ በቴሌግራም ሊንክ join ብለው አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑን በስራ ሰዓት ስለሚደውሉልን እናመሰግናለን!! ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ያድርሱ።
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Gljopsvacansy... 2On this work advertizing

16 hours ago
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦
ወንድሜን ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛን በደስታ ተቀብያለሁ።
ዛሬ የመደመር መንግሥት ምሥረታን ስናከብር ላስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትም ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ለአህጉሩ አንድነት፣ ሰላም፣ ልማት እና ብሩህ ተስፋ ባላቸው የጋራ ቁርጠኝነት ላይ የተመሰረተ ጠንካራ እና ታሪካዊ ግንኙነት አላቸው። አጋርነታችንን ይበልጥ ለማሳደግ እና በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የወዳጅነት ትስስር እንደምናጠናክር ተስፋ አለኝ።

15 hours ago
#ads
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298

Sponsored by
Surafel
14 hours ago
በስህተት ወደ ባንክ አካውንቷ የገባውን 158ሺ ብር የፖሊስ አባሏ ለባለቤቱ መመለሳን የአዲስ በባ ፖሊስ ዋና መመሪያ አስታወቀ፡፡
ዋና ሳጅን ደገፈች ደሳለኝ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የቄራ አካባቢ ፖሊስ መምሪያ ባልደረባ ስትሆን መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ወደ ስራዋ እያመራች አንድ የስልክ ጥሪ ይደርሰታል። ደዋዩ ሚኪያስ አንዳርጌ የተበለ ግለሰብ ሲሆን በስህተት 158ሺህ ብር ወደ እሷ አካውንት ገንዘብ ማስተላለፉን ይነግራታል።
በጋምቤላ ክልል እንደሚኖርና ወደ አዲስ አበባ መምጣት እንደማይችል፣ ገንዘቡን ያስተለለፈው ጋምቤላ ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲማ ቅርንጫፍ መሆኑንም ያስረዳታል።
የባንኩ ዲማ ቅርንጫፍ ከዋና ሳጅን ደገፈች ደሳለኝ ጋር በስልክ ከተነጋገረ በኋላም አዲስ አበባ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎፋ ቅርንጫፍ በመሄድ ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ ለባለቤቱ መልሳለች።
ፖሊስ የቆመለትን የህዝብ አገልጋይነትና ታማኝነትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ያለችው ዋና ሳጅን ደገፈች ገንዘቡን መመለሴ እንደ ትልቅ ጀብድ መታየት የሌለበትና ኃላፊነቴን የተወጣሁበት አግባብ ነውም ብላለች፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ለዋና ሳጅን ደገፈች ደሳለኝ ባሳየችው ታማኝነትና የግለሰቡን ገንዘብ ያለ ምንም ጉድለት በመመለሷ የምስጋና የዕውቅና ሰርተፍኬት አበርክቶላታል።

1 day ago
🚨 ሁለቱም ጨረታዎች ተጀምረዋል! 🔥
💧 በUSB የሚሞላ አውቶማቲክ የውሃ ጠርሙስ ፓምፕ
💰 የጨረታ ክፍያ፦ 20 ብር ብቻ!
🥤 Saachi NL-BL-4466 3-በ-1 ብሌንደርና መፍጫ
⚡ 600 ዋት
⚡ 1.6 ሊትር
💰 የጨረታ ክፍያ፦ 75 ብር ብቻ!
🏆 አሸናፊው ከፍተኛውን ዋጋ ያስገባ ሳይሆን፣ በአንድ ተጫራች ብቻ የቀረበውን ዝቅተኛ ዋጋ ያስገባ ሰው ነው!
👇 ጨረታውን አሁኑኑ ይጀምሩ፦
https://t.me/UniqueBidETBo...
📢 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
https://t.me/UniqueBidET
━━━━━━━━━━━━━━
🚨 BOTH AUCTIONS ARE NOW LIVE! 🔥
💧 USB-Rechargeable Automatic Water-Bottle Pump
💰 Bidding fee: Only 20 ETB!
🥤 Saachi NL-BL-4466 3-in-1 Blender and Grinder
⚡ 600W
⚡ 1.6L capacity
💰 Bidding fee: Only 75 ETB!
🏆 The winner is not the highest bidder—it is the person who submits the lowest bid entered by only one bidder!
👇 Start bidding now:
https://t.me/UniqueBidETBo...
📢 Join our channel:
https://t.me/UniqueBidET
Bid low. Bid smart. Be unique. 🔥

18 hours ago
ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ ተሰየሙ!
የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ ባለው የ7ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመንግሥት መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ የሰየመ ሲሆን፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩም በይፋ ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።
ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በዚህ የመንግሥት መመሥረታ ጉባኤ ላይ፣ የሁለቱ የምክር ቤት አፈ ጉባኤ እና ምክትል አፈ ጉባኤ ተሰይመዋል።
በዚህም መሠረት ምክር ቤቱ ቀደም ሲል የገንዘብ ሚኒስትር የነበሩትን አቶ አሕመድ ሽዴን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ፣ ወ/ሮ አየለች እሸቴን ደግሞ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል።
በተጨማሪም የሥራና ከህሎት ሚኒስትር የነበሩት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፣ አቶ ደስታ ሌዳሞ ደግሞ ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰይመዋል።
@YeneTube FikerAssefa

24 hours ago
🚨 Update 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስ
በ1.8 ሚሊዮን ብር ስንሸጥ የነበረው የንግድ ሱቅ ተሸጦ በማለቁ ለተከፋችሁ ደንበኞች አዲስ ዜና አለን::
ከ 2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ያሉት የንግድ ሱቆች ሽያጭ በፍጥነት እየተከናወነ ነው::
በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በየወሩ 1% እየከፈላቹ የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ትችላላቹ::
በተጨማሪም በተመሳሳይ የአከፋፈል ሁኔታ
☕️ ለካፌ
🍽 ለሬስቶራንት
🛒 ለሱፐር ማርኬት
🏋️♂️ ለጂም
እና ለመሳሰሉት የሚሆኑ ሰፋፊ የካሬ አማራጮችም አሉን።
100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው
በተጨማሪም ለአፓርታማ በእነዚህ የክፍያ አማራጮች ቅድመ ክፍያ በመክፈል መግዛት ይቻላል:
📍መገናኛ ሳይት
100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው
40/60 አከፋፈል አመቻችተናል
ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል
ስለ ሱቆቹም ሆነ ስለ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ መረጃ ለማግኘት በ 0998878106 ይደውሉ።
እንዲሁም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቴምር ፕሮፐርቲስ ውስጥ ስላሉት አማራጮች ይመልከቱ
👇🏽👇🏽👇🏽
http://t.me/realtorbisrat_...

23 hours ago
ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ እና በቀይ ባሕር ዙሪያ ያላትን መልክዓ ምድራዊ እና ታሪካዊ እውነታዎች በማንኛውም ኃይል ሊቀየሩ አይችሉም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝ መነሻ ስትሆን፣ ከሞላ ጎደል አብዛኛው የዓባይ ውሃ የሚመነጨው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች ነው፡፡ወንዙ ለናይል ወንዝ አጠቃላይ የውኃ መጠን 85 በመቶውን አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ በመሆኑም በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም እና አስተዳደር ዙሪያ የሚደረጉ ማናቸውም ውይይቶች እነዚህን መሠረታዊ እውነታዎች ያገናዘቡ መሆን አለባቸው ብሏል፡፡
በተመሳሳይ ቀይ ባሕር ኢትዮጵያ መልክዓ ምድራዊ እና ታሪካዊ ትስስር ያላት የውኃ አካል መሆኑን የጠቀሰው መግለጫው፤ በጊዜ ሂደት የፖለቲካ ድንበሮች ቢቀያየሩም ኢትዮጵያ ከቀይ ባሕር ጋር ያላት የጠበቀ ቁርኝት ዛሬም እንደቀጠለ መሆኑን አስገንዝቧል፡፡የኢትዮጵያ ቅርብ የተባለው ድንበር ከባሕር ዳርቻው 48 ኪ.ሜ ብቻ ርቀት ላይ እንደሚገኝም አብራርቷል፡፡
በመሆኑም በቀጣናዊ የባሕር ላይ ጉዳዮች እና የደኅንነት መዋቅር ላይ የሚደረግ ማንኛውም ውይይት የኢትዮጵያን ሕጋዊ ጥቅሞች እና ከቀይ ባሕር ጋር ያላትን ዘላቂ ትስስር ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆን አለበት ሲል አሳስቧል፡፡እነዚህ መልክዓ ምድራዊ እና ታሪካዊ እውነታዎች በፖለቲካዊ ዲስኩር፣ በማስገደድ እርምጃዎች ወይም ሀገርን በማተራመስ ድርጊቶች ሊቀየሩ እንደማይችሉ የገለጸው ሚኒስቴሩ፤ በተላላኪዎች አማካይነት የሚወሰዱ እርምጃዎች ወይም የጥቃት ድርጊቶች መሬት ላይ ያለውን እውነታ እንደማይቀይሩት ሁሉ፣ ኢትዮጵያ በቀጣናው ያላትን ሕጋዊ ጥቅም፣ ሚና እና ኃላፊነት ሊያሳንሱት አይችሉም ሲል አስምሮበታል፡፡
ኢትዮጵያ ሰላማዊ ግንኙነትን፣ የጋራ መከባበርን እና ቀጣናዊ ትብብርን ማጠናከር እንደምትቀጥል ያረጋገጠው ሚኒስቴሩ፤ ሉዓላዊነቷን፣ የግዛት አንድነቷን እና ዋነኛ ብሔራዊ ጥቅሞቿን ለመጠበቅ ምንጊዜም ዝግጁ መሆኗን አስታውቋል፡፡
በመጨረሻም ሁሉም የቀጣናው ተዋናዮች የጋራ ፈተናዎችን ከግጭት እና አንዱ ተጠቃሚ ሌላው ተጎጂ ከሚሆንበት (ዜሮ-ድምር) አካሄድ ይልቅ፣ ገንቢ በሆነ ውይይት፣ በአጋርነት እና በመልካም ጉርብትና መርሆች ላይ ተመሥርተው እንዲፈቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው ጥሪ አቅርቧል፡፡
@YeneTube FikerAssefa Photo

የአራቱ ሀገራት መሪዎች በቀይ ባህር ጉዳይ ከቀጣናው ሀገራት ውጭ ማንም አይመለከታቸውም አሉ፤ በዓባይ ወንዝ ላይ ደግሞ የግብፅን አቋም አንፀባረቁ!
ግብፅ፣ ኤርትራ እና ሱዳን በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ጦርነት እጃቸው አለበት በሚል ክስ ከቀረበባቸው በኋላ ሱዳንን ጨምረው ባካሄዱት ስብሰባ፤ የቀይ ባህር ጉዳይ የሚመለከተው ተዋሳኝ ሀገራትን እንጂ ሌሎችን አይደለም ሲሉ አቋም ያዙ፡፡ በስም አይጥቅሱ እንጂ ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን ከ2015 ዓ.ም ክረምት አንስቶ እያንጸባረቀች መሆኑ ይታወቃል፡፡
በግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል-ሲሲ አስተናጋጅነት፤ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼኽ ሞሃሙድ እና የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄነራል አብዱል ፋታህ አል-ቡርሃን የተሳተፉበት አራትዮሽ የምክክር ጉባኤ ትናንትና መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም በግብጿ አዲስ ከተማ ኤል አላሜይን ከተማ ተካሂዶ የጋራ አቋማቸውን ይፋ አድርገዋል።
መሪዎቹ በጋራ ያወጡት መግለጫ፤ የኤል-አላሜይን ስምምነት በቀጣናዊና ወቅታዊ ጉዳዮች፣ በፖለቲካዊ፣ በንግድ እና በኢኮኖሚ ትብብር እንዲሁም በአካባቢያዊ መረጋጋት ዙሪያ ላይ ያተኮረ መሆኑን ያመላክታል።
መሪዎቹ ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በምታነሳው የቀይ ባህር ጉዳይ ላይ ሰፊ ወይይት አድርገዋል።
በቀይ ባህር ላይ የካርጎና መርከቦች የነፃ ዝውውር መብት መከበር እንዳለበት መሪዎቹ ያረጋገጡ ሲሆን፣ የቀይ ባህር አስተዳደር እና ቁጥጥር ብቸኛ ኃላፊነትና መብት ቀይ ባህር ዳርቻ ላይ ያሉ ሀገራት ብቻ እንደሆነ ገልጸዋል።
የዓባይ ወንዝን ጨምሮ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን የሚገዙ ዓለም አቀፍ ህጎች መከበር እንዳለባቸው የጠቀሰው የመሪዎቹ መግለጫ፣ ጉዳት የሚመጣ መሆን እንደለሌበት ጠቅሰው በቅድሚያ ማስታወ፣ በምክክርና በስምምነት መስራት አስፈላጊ ነው ሲሉ አሳስበዋል።
አክለውም፤ የታችኛውን የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት የውሃ ጥቅም የሚጎዱ ማንኛቸውንም በአንድ ወገን ብቻ የሚወሰዱ እርምጃዎች በጽኑ እንደሚቃወሙ አስታውቀዋል። ግብፅ፤ ኢትዮጵያን የተናጠል እርምጃ እየወሰደች መሆኗን ስትገልጽ መቆየቷ የሚታወስ ሲሆን ይህ የጋራ መግለጫቸውም የተለመደውን የግብፅን አቋም ያንፀባረቀ ነው።
በሌላ በኩል ደግም የሶማሊያ የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፉ የገለፁት መሪዎቹ፣ የሶማሊያን ግዛታዊ አንድነት የሚሸረሽሩ ማንኛቸውንም ጣልቃ ገብነቶች፣ በተለይም ለሶማሊላንድ የሉዓላዊ ሀገርነት እውቅና የመስጠት ጥረቶችን ውድቅ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። በተጨማሪም ሶማሊያ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የምታደርገውን ጥረት በመደገፍ ለአፍሪካ ህብረት የማረጋጋት ተልእኮ (አውሶም) ዘላቂ በጀት እንዲመደብ ጥሪ አቅርበዋል።
በተጨማሪም ለሱዳን ሉዓላዊነት፣ አንድነት እና ህጋዊ ብሔራዊ ተቋማት አለን ያሉትን ድጋፍ እናረጋግጣለን ያሉ ሲሆን ከህጋዊ ተቋማት ውጪ ትይዩ አካላትን ማቋቋምም ሆነ የውጭ ቅጥረኛ ተዋጊዎችን ማሳተፍ ተቀባይነት እንደሌለው አሳስበዋል።አራቱ ሀገራት የጉባኤውን ውሳኔዎችና ስምምነቶች አፈጻጸም የሚከታተል እና በየጊዜው እየተሰበሰበ ቅንጅታቸውን የሚያጠናክር በጋራ የሚከታተል ቡድን ለማቋቋም ተስማምተዋል።
[Addis Maleda]

2 days ago
#ads
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298
Sponsored by
Surafel
2 days ago
ከመቀሌ ዛሬ የመጣ ፎቶ፡ የኢትዮጵያ ፌደራል እና አጋር ኃይሎች የትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና የሆነችውን መቀሌን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ፤ ከመንግስት ጎን የተሰለፉ የትግራይ የሰላም ኃይል (TPF) አባላት በመቀሌ ጎዳናዎች ላይ በፒክአፕ መኪና ጥበቃ እያደረጉ በምስሉ ላይ ይታያሉ።
የሰብዓዊ መብት ድርጅት ምንጮች ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደገለጹት፤ የህወሓት ኃይሎች ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ የፌደራል ሰራዊት አባላት በመቀሌ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ቁጥጥር እያደረጉ ይታያሉ።
(ፎቶ፦ AFP)
@Yenetube Fikerassefa
የሰብዓዊ መብት ድርጅት ምንጮች ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደገለጹት፤ የህወሓት ኃይሎች ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ የፌደራል ሰራዊት አባላት በመቀሌ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ቁጥጥር እያደረጉ ይታያሉ።
(ፎቶ፦ AFP)
@Yenetube Fikerassefa
2 days ago
የኮቴ ክፍያ‼️
በተለያዩ አካባቢዎች የሚጠየቀው የአሽከርካሪዎች የኮቴ ክፍያ በ70% መቀነሱ ተገለጸ‼️
👉በ2019 የኮቴ ክፍያን ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት ይሰራል ተብሏል
በትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር እና በፌደሬሽኑ ቅንጅታዊ አሰራር በተከናወነ ሥራ አሽከርካሪዎች የሚጠየቁት አግባብነት የሌለው የኮቴ ክፍያ በ70% መቀነሱን የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሰሪዎች ፌደሬሽን አስታውቋል።
የፌደሬሽኑ ፕሬዘዳንት አቶ ብርሃኔ ዘሩ ለአሐዱ ሬድዮ እንደተናገሩት፤ ክፍያው በሀገሪቱ ሕግ የማይፈቀድ በመሆኑ ከክልሎች ጋር በተደረገ ውይይት እንዲቀንስ ተደርጓል።
በአማራ ክልል፣ በኦሮሚያ ክልል እና በጂቡቲ ኮሪደር የሚጠየቀው ክፍያ መቀነሱን ተናግረዋል።
የኮቴ ክፍያ አሁንም ባልቀረባቸው አካባቢዎች በ2019 የበጀት ዓመት ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት መንግሥት እና ፌደሬሽኑ በትኩረት እንደሚሠሩ አቶ ብርሃኔ ዘሩ ገልጸዋል።

ላለፉት 10 ቀናት በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ ተቋርጦ የነበረው የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት በድጋሚ መጀመሩን የከተማይቱ አራት ነዋሪዎች ተናገሩ።
አገልግሎቱ ወደ ነበረበት የተመለሰው ዛሬ እሁድ መስከረም 24፤ 2019 ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ተኩል ገደማ እንደሆኑ ነዋሪዎቹ ገልጸዋል።በአብዛኛው የትግራይ ክልል አካባቢዎች መንግስታዊው ኢትዮ ቴሌኮም ይሰጣቸው የነበሩት የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎቶች የተቋረጡት ሐሙስ መስከረም 14 ምሽት ላይ ነበር። ሌላኛው የቴሌኮም አገልግሎቶች ሰጪ ድርጅት የሆነው የሳፋሪኮም ኔትወርክ ግን እስከ አርብ እኩለ ቀን ድረስ ሲሰራ ቆይቶ ተቋርጧል።
የኢትዮ ቴሌኮም እና የሳፋሪኮም የኢንተርኔት እና የስልክ “ኔትወርኮቻቸውን እንዲያቋርጡ ትዕዛዝ” የሰጠው፤ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መሆኑን የዲፕሎማቲክ ምንጭን ጨምሮ ስለጉዳዩ የሚያውቁ አራት ግለሰቦች እንደነገሩት “ሮይተርስ” በወቅቱ ዘግቦ ነበር። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዛሬ እሁድ ያነጋገረቻቸው የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች፤ በቀጥታ ስልክ መደወል እንደቻሉ የኢንተርኔት አገልግሎትም እየተጠቀሙ መሆኑን ተናግረዋል።
(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

በኢትዮጵያ የኤርትራን መንግስት ወክለው ሲሰሩ የነበሩ ሁሉም ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን ለቀው አስመራ ገቡ
በኢትዮጵያ የኤርትራ ኢምባሲ ጉዳይ አስፈፃሚ የነበሩትን አቶ ቢኒያም በርሄን ጨምሮ በአዲስ አበባ የሚገኘው የኤርትራ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች፣ እንዲሁም በአፍሪካ ህብረት (AU) እና በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) የኤርትራ ተወካዮች ሙሉ በሙሉ አዲስ አበባን ለቀው ወጥተዋል።
ዲፕሎማቶቹ አስመራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት እና በአምባሳደር እስጢፋኖስ ደማቅ አቀባበል እንደተደረፈላቸው ተገልጿል።
ኢትዮጵያ የኤርትራ ዲፕሎማቶች
በ48 ሰዓታት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ቀነ ገደብ ማስቀመጧ የሚታወስ ነው።

3 days ago
ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ ወዴት እንደተወሰዱ እንደማያውቁ እና ለደኅንነታቸው እንደሰጉ ቤተሰቦቻቸው ለቢቢሲ ገለጹ!
ከስምንት ቀናት በፊት በትግራይ ኃይሎች ከመኖሪያ ቤታቸው የተወሰዱት ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ አሁን ላይ የት እንዳሉ እንማያውቁ የቢቢሲ ምንጮች አስታወቁ።ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ቤተሰብ የሆኑት እኚህ ምንጭ እንደተናገሩት፤ ላለፉት ቀናት ኤችዜድ በሚባል ሆቴል ውስጥ "ተይዘው" ነበር።
ትናንት መስከረም 22፣ 2019 ዓ. ም. ከሰዓት 11 ሰዓት ገደማ ላይ የትግራይ የፀጥታ ኃይል አባላት ወደ ሆቴላቸው ሄደው "ልንወስዳችሁ ነው" እንዳሏቸው የቤተሰብ አባላቶቻቸው ለቢቢሲ ተናግረዋል።"እነ ታደሰ ግን እኛ ከዚህ አንሄድም አሉ" ሲሉ የተናገሩት ቤተሰባቸው፤ የፀጥታ አካላቱ "መንግሥታችን ወዳዘጋጀላቸው እና ደኅንነታቸው ወደሚጠበቅበት ቦታ እንወስዳቸዋለን" የሚል ምላሽ እንደሰጡ ገልጸዋል።20 የሚሆኑ የፀጥታ አባላት ወደ ሆቴሉ እንደሄዱም አክለዋል።
በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት የተቋቋመውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለአንድ ዓመት ሲመሩ የነበሩት ሌተናንት ጄነራል ታደሰ አሁን ላይ የት እንዳሉ እንደማይታወቅ አስረድተዋል።ለሁለት ዓመት የቆየውን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ከአቶ ጌታቸው ረዳ ተረክበው ለአንድ ዓመት ከመሩ በኋላ ሥልጣናቸው ለተጨማሪ ዓመት መራዘሙን ተከትሎ በህወሓት መሪዎች አስተዳደራቸው እንዲፈርስ መደረጉ ይታወሳል።
https://www.bbc.com/amhari...
@YeneTube FikerAssefa
ከስምንት ቀናት በፊት በትግራይ ኃይሎች ከመኖሪያ ቤታቸው የተወሰዱት ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ አሁን ላይ የት እንዳሉ እንማያውቁ የቢቢሲ ምንጮች አስታወቁ።ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ቤተሰብ የሆኑት እኚህ ምንጭ እንደተናገሩት፤ ላለፉት ቀናት ኤችዜድ በሚባል ሆቴል ውስጥ "ተይዘው" ነበር።
ትናንት መስከረም 22፣ 2019 ዓ. ም. ከሰዓት 11 ሰዓት ገደማ ላይ የትግራይ የፀጥታ ኃይል አባላት ወደ ሆቴላቸው ሄደው "ልንወስዳችሁ ነው" እንዳሏቸው የቤተሰብ አባላቶቻቸው ለቢቢሲ ተናግረዋል።"እነ ታደሰ ግን እኛ ከዚህ አንሄድም አሉ" ሲሉ የተናገሩት ቤተሰባቸው፤ የፀጥታ አካላቱ "መንግሥታችን ወዳዘጋጀላቸው እና ደኅንነታቸው ወደሚጠበቅበት ቦታ እንወስዳቸዋለን" የሚል ምላሽ እንደሰጡ ገልጸዋል።20 የሚሆኑ የፀጥታ አባላት ወደ ሆቴሉ እንደሄዱም አክለዋል።
በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት የተቋቋመውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለአንድ ዓመት ሲመሩ የነበሩት ሌተናንት ጄነራል ታደሰ አሁን ላይ የት እንዳሉ እንደማይታወቅ አስረድተዋል።ለሁለት ዓመት የቆየውን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ከአቶ ጌታቸው ረዳ ተረክበው ለአንድ ዓመት ከመሩ በኋላ ሥልጣናቸው ለተጨማሪ ዓመት መራዘሙን ተከትሎ በህወሓት መሪዎች አስተዳደራቸው እንዲፈርስ መደረጉ ይታወሳል።
https://www.bbc.com/amhari...
@YeneTube FikerAssefa
3 days ago
#ads
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298
Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄accountes above 1 year
✅Rate 👇
🧡100+=1800birr0 p.week
🧡200+=2000 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=2800 birr p.week
✅1000+=3000 birr p.week
✅1500+=3500 birr p.week
✅2000+=4500 birr p.werk
😄Payment systems all💰
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
🤑fast payment system available
በቴሌግራም 🔥 coalmon
https://t.me/p2pethiopia12
0982009298
3 days ago
“ሕወሓት በሀገር ላይ ከፍተኛ ክህደት ፈጽሟል”
የትግራይ የሰላም ተልዕኮ አስተባባሪ ሌተናንት ኮሎኔል ገብረዋሕድ ኃይሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን ከውጭ ኃይሎችና ከሀገር ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በመተባበር በሀገር እና በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ክህደት ፈጽሟል። የቡድኑ የ30 ዓመታት የፖለቲካ ውድቀት ትግራይን የጦርነት አውድማ በማድረግ ሕዝቡን በማያባራ የኢኮኖሚ ውድቀት፣ የሥነ ልቦና ስቃይ እና ማኅበራዊ ውጥንቅጥ ውስጥ እንደከተተው ተመላክቷል።
በትግራይ ክልል ያለው ወቅታዊ ምስቅልቅል የቡድኑን የባንዳነት እና የፖለቲካ ከንቱነት የሚያሳይ መሆኑን ያስታወቁት ሌተናንት ኮሎኔሉ፣ ሕዝቡ ለፍትሕና ለዲሞክራሲ የከፈለው መስዋዕትነት ወደ ባርነት መቀየሩን ገልጸዋል። ይህንን የቁልቁለት ጉዞ ለመቀልበስ ከዜሮ በመነሳት የፖለቲካ ምኅዳሩን፣ የሲቪል ማኅበራትን እና የሥነ ልቦና ግንባታን እንደ አዲስ መጀመር የግድ እንደሚል አጽንኦት ተሰጥቷል።
በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የትግራይ ለውጥ ኃይልና የፌደራል መንግሥት የየበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እንዳለባቸው ተጠቁሟል። የትግራይ ሕዝብ የሚመጥነውን መሪ በዲሞክራሲያዊ መንገድ መምረጥ እንዲችል ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ የሃይማኖት አባቶች እና ወጣቶች መለያየትን በመተው የጋራ መድረክ እንዲፈጥሩ ጥሪ ቀርቧል።

በመቐለ ከተማና በዙሪያዋ ስላለው የፀጥታ ሁኔታ ያሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙሀን የተገኙ መረጃዎች፦
• የአመራሮች ዝውውር፡ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ፣ ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሳኤ እና አቶ ኢሳያስ ታደሰ ከመቐለ "HZ ሆቴል" ወዳልታወቀ ቦታ (ወደ ዓዲግራት አቅጣጫ) ተወስደዋል።
• የእስር ሁኔታና ሁከት፡ ታሳሪዎቹ ቀደም ሲል ለ18 ሰዓታት በቤታቸው ተዘግተው ከቆዩ በኋላ ወደ ሆቴል የተወሰዱ ሲሆን፣ መስከረም 23 ቀን ሌሊት 9፡00 ሰዓት ላይ በታጣቂዎች በኃይል ተወስደዋል።
• የመውጣት ጥያቄ ፍቃደኝነት፡ የህወሓት አመራሮች ከተማዋን ሲለቁ ታሳሪዎቹን አብረው ለማስወጣት ያደረጉትን ሙከራ ታሳሪዎቹ "አንወጣም" በማለት ተቃውመውት ነበር።
• የመቐለ መያዝ፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የትግራይ ሰላም ኃይል በመቀናጀት ኤርፖርቱንና አራቱንም የመቐለ መግቢያ በሮች (ኲሓ፣ ሳምረ፣ ተምቤን፣ ዓዲግራት) በቁጥጥር ስር አውለዋል።
• የህወሓት ኃይሎች ማፈግፈግ፡ የህወሓት ኃይሎች ከአላማጣ፣ ኮረም፣ ተምቤንና አቅራቢያቸው ለቅቀው ያፈገፈጉ ሲሆን፣ ከመቐለ ወጥተው ወደ ሰሜናዊ ምዕራብ (አክሱምና ሽረ) ማቀናታቸው ተገልፇል።
• የዝርፊያ ስጋትና ጥሪ፡ ከተማዋን ለቅቀው መውጣታቸውን ተከትሎ በመንግስት ቢሮዎች ዘረፋ መፈጸሙ የተገለጸ ሲሆን፣ ነዋሪዎችና የስምረት ፓርቲ አካባቢውን እንዲጠብቁና ህግ እንዲከበር ጥሪ አቅርበዋል።
• የፌደራልና የአፋር ምላሽ፡ የፌደራል መንግስት እስካሁን ይፋዊ መግለጫ ያልሰጠ ሲሆን፣ የአፋር ክልል መንግስት በበኩሉ በጦርነቱ ተይዘው የነበሩ አካባቢዎች ነጻ መውጣታቸውን አስታውቋል።
Addis_News

የፌደራል መንግሥት ኃይሎች
መቐለ ከተማን ተቆጣጠሩ!
የመቐለ ከተማ በፌደራል የመከላከያ ሰራዊትና በትግራይ የሰላም ኃይል ቁጥጥር ሥር መግባቷን የሰላም ኃይሉ የመረጃ ምንጮች ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል። ቀደም ሲል ማይመኽደን የተባለችውን ከመቐለ 19 ኪሎ ሜትር ርቃ የምትገኘውን አካባቢ መቆጣጠራቸው የታወቀ ሲሆን፣ አሁን ላይ ከተማዋ ሙሉ በሙሉ በፌደራል ኃይሎች ቁጥጥር ስር መሆኗ ተገልጿል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የህወሓት ባለሥልጣናት ከተማዋን ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ በመቐለ ከፍተኛ ዝርፊያ እየተፈጸመ መሆኑና የነዋሪዎች ደህንነት ስጋት ላይ መውደቁ ተሰምቷል። በዚህ አስቸኳይ ሁኔታ ላይ ስምረት ፓርቲ ባወጣው መግለጫ፣ ነዋሪዎች ተደራጅተው ንብረታቸውን እና ከተማዋን እንዲጠብቁ ጥሪ አድርጓል።

🎈መገናኛ ዲያስፖራ ጫካ ፕሮጀክት ፊትለፊት
✅ 100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው
✅ 40/60 አከፋፈል አመቻችተናል
👉 ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 90,99 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 120 -145 ካሬ
ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 7.2 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 1.4ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=4.6ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 1 መኝታ 69ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=8.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=1.6 ሚሊዮን ብር
🔑100 % ለሚከፍል=5.3 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 90ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 10.8 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.1 ሚልዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል= 7 ሚሊዮን ብር
☑️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ = 11.8 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ 20% = 2.3 ሚልዮን
🔑100% ለሚከፍል=7.7 ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=14.4 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=2.8 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=10 ሚሊዮን ብር
☑️ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ
ጠቅላላ ክፍያ=17.4 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ=3.4 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=12.1 ሚሊዮን ብር
ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል
✅ WhatsApp call=https://wa.me/message/Z5LF...
✅Telegram =Temerr34
☎️ 09-82-15-16-64

የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ!
ከበርካታ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተመሙ ታዳሚዎችን ያሰባሰበውና ለሁለት ቀናት የሚቆየው የኦሮሞ ህዝብ የኢሬቻ በዓል የመጀመሪያ ቀን ስነ-ስርዓት በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ በሆራ ፊንፊኔ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።
የኦሮሞን ህብረ-ብሄራዊ እሴቶች የሚያንጸባርቁ ባህላዊ አልባሳትን የለበሱ ወጣቶች (ቄሮዎችና ቀሬዎች)፣ የሲንቄ እናቶች እና አባ ገዳዎች በዚህ ደማቅ በዓል ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ።ትላንት ከልዩ ልዩ የአገሪቱ ክፍሎች ለመጡት እንግዶች በአምስቱም የአዲስ አበባ መግቢያ በሮች የሞቀ አቀባበል ተደርጓል።
በአዲስ አበባ የሚደረገው ይህ ስነ-ስርዓት፣ እሁድ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ከሚከበረው የዓመቱ በዓል በፊት የሚከናወን ነው።
በፀደይ (አርፋሳ) እና በበጋ/መኸር (ብራ) ወቅቶች የሚከበረው የኢሬቻ በዓል፤ የምስጋና፣ የምርቃት፣ የሕዳሴና የእርቅ ምልክት የሆነ የኦሮሞ ባህላዊ በዓል ነው።
(AS)

4 days ago
"በቅርቡ ሙሉ ትግራይን እንቆጣጠራለን!"
ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በመቀናጀት በትግራይ ክልል እየተዋጋ የሚገኘው "የትግራይ ሰላም ኃይል" ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ገብረእግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) በሰጡት አዲስ የቪዲዮ መግለጫ፣ ኃይላቸው አብዛኛውን የራያ፣ የጥምቢያ እና የእንደርታ አካባቢዎች መቆጣጠሩን አስታውቀዋል።
ከውጊያው መባባስ በኋላ የመጀመሪያውን ይፋዊ መልእክት ያሰሙት አዛዡ፣ በቅርቡ ሙሉ ትግራይን ሊቆጣጠሩ እንደሚችሉም ገልጸዋል። በመግለጫቸውም የትግራይ ሠራዊት፣ ሚሊሻ እና ፖሊስ አባላት እንደ ጠላት እንደማይታዩ አረጋግጠው፤ አባላቱ በአካባቢያቸው በመቆየት ማህበረሰባቸውን እንዲጠብቁና ትጥቃቸውንም ለጊዜው በእጃቸው እንዲያቆዩ መክረዋል።
በሌላ በኩል ለፖለቲካ እና ወታደራዊ አመራሮች ባስተላለፉት መልእክት፣ መሸነፋቸውን አምነው ወደ ኤርትራ እንዳይሸሹ አሳስበዋል። መረብ ወንዝን ተሻግረው ወደ ኤርትራ የሚገቡ አካላት በቀጣይ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ለሚደረግ ድርድር መጠቀሚያ ሊሆኑ እንደሚችሉም አስጠንቅቀዋል።
የአዛዡ መግለጫ ዋና መልእክት "በቀል አይኖርም" የሚል ሲሆን፣ ከቀድሞው አመራር ጋር ግንኙነት ባላቸው ግለሰቦች ላይ ምንም ዓይነት የበቀል እርምጃ እንደማይወሰድና ወንጀል የፈጸሙ ካሉም በህግ አግባብ ብቻ እንደሚዳኙ አረጋግጠዋል።

አቶ ተስፋዬ በልጅጌ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ተስፋዬ በልጅጌን(ፒ. ኤች. ዲ) የክልሉ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾሟል።
አቶ ተስፋዬ ወደ አዲሱ የኃላፊነት ቦታቸው የመጡት የቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ ጥላሁን ከበደ ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዛወራቸው ነው።
አቶ ጥላሁን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸው ይታወሳል።

ከሰባት ዓመታት በላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን በርዕሰ መስተዳድርነት ሲመሩ የቆዩት አቶ አሻድሊ ሀሰን፤ በስልጣናቸው እንዲቀጥሉ ተመረጡ።
አሻድሊ በርዕሰ መስተዳድርነታቸው እንዲቀጥሉ የተመረጡት፤ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ዛሬ አርብ ባካሄደው መስራች ጉባኤ ነው።
አቶ አሻድሊ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን ክልል መምራት የጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን በመጡ በጥቂት ወራት ልዩነት ውስጥ ነው።
የቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አህመድ ናስር ድንገት በሞት ሲለዩ፤ የክልሉ ስድስተኛ መሪ ሆነው በሰኔ 2011 ዓ.ም. የተኳቸው አቶ አሻድሊ ናቸው።
ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር መጨረሻ በተካሄደው ምርጫ መሰረት የተመሰረተው፣ 205 አባላት ያሉት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት፤ በዛሬው ጉባኤው ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በተጨማሪ የምክር ቤቱን አፈ-ጉባኤ እና ምክትል አፈ ጉባኤዎች መርጧል።
በምክር ቤቱ አብላጫ መቀመጫ ያለው እና መንግስት የመሰረተው የብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ኢሳቅ አብዱልቃድር፤ በአቶ ዚያድ አብዱላሂ መተካታቸው ተገልጿል።

5 days ago
ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዘጋች፤ የኤርትራ ዲፕሎማቶችም እንዲወጡ አዘዘች!
በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለው የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ መግበቡን ተከተሎ፣ ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን መዝጋቷን እና በአዲስ አበባ የሚገኙ የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ማባረሯን ይፋ አደረገች።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ ወደ 10 የሚጠጉ የኤርትራ ዲፕሎማቶች በአስቸኳይ አገር ለቀው እንዲወጡ ተወስኗል።
ዲፕሎማቶቹ ትእዛዙ በደረሳቸው በ48 ሰዓታት ውስጥ ከኢትዮጵያ ምድር ውጪ መሆን እንዳለባቸውም ተገልጿል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ለዚህ አክራሪ እርምጃው እንደ ምክንያት የጠቀሰው፣ የኤርትራ መንግሥት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም በተቃራኒ በመቆሙ ነው ብሏል።
ከዚህ ውሳኔ ጋር ተያይዞ ሁለቱ አገራት የነበራቸው መንግሥታዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጡ ተደርጓል።
ይህ ድገተኛ ውሳኔ በሁለቱ ጎረቤት አገራት የወደፊት ግንኙነት እና በቀጣናው ሰላም ላይ ከፍተኛ ጥላ ያሳደረ ሆኗል።

"ሌ/ጀ ታደሰ ወረደ ለኤርትራ ተላልፈው ሊሰጡ ነው" — ጃዋር መሐመድ
በመቀሌ በቁም እስር ላይ የሚገኙት ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ እና ሌሎች የትግራይ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ወደ ኤርትራ ድንበር ከተማ አሰናብ ሊተላለፉ መሆኑን ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ ገለጹ። ዝውውሩ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር በተደረገ ስምምነት መሠረት የሚፈጸም ነው ተብሏል።
በዚህ ዝውውር ውስጥ ከሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ፣ በተጨማሪ አቶ ኢሳይያስ ታደሰ፣ ኮሎኔል ተወልደ እምበብ እና ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር ዓለምሰገድ ይካተታሉ።
አቶ ጃዋር አሰራሩ በሕይወታቸው ላይ ከባድ አደጋ የሚያስከትል በመሆኑ የተባበሩት መንግሥታት፣ የአፍሪካ ሕብረት እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቋማት አስቸኳይ የሕይወት ዋስትና እና ከለላ እንዲሰጧቸው ጥሪ አቅርበዋል።
ጄኔራል ታደሰ ወረደ ከወራት በፊት በደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ህወሓት በኃይል ሥልጣን መያዙን በይፋ ተቃውመው ከተናገሩ በኋላ ከአስተዳደሩ ተገልለው በቁም እስር ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል።

Comments