Logo
Getu Temesgen
📚 ታሪክን የሚያረቅና ትውልድን የሚያነጽ አዲስ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው! 🇪🇹
#ethiopia | ​"በአምባሳደር ተስፋዬ ሀቢሶ የተፃፈው የከምባታ እና የሀዲያ ህዝቦች ታሪክ መጽሐፍ"

​በኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ዲፕሎማሲ ረጅም ልምድ ባላቸው በአምባሳደር ተስፋዬ ሀቢሶ የተዘጋጀውና የከምባታ እና ሀዲያ ህዝቦችን ታሪክ፣ አስተዳደር እና ባህላዊ ትስስር በጥልቀት የሚዳስሰው አዲስ መጽሐፍ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።

​የመጽሐፉ ልዩ ባህሪያት፡
✅ ታሪክን ወደኋላ ሄዶ በጥልቀት ይመረምራል፤ የተዛቡ ትርክቶችን ለማረቅ ፍቱን መድሃኒት ነው።

✅ ከሀገር ውስጥና ከውጭ ምሁራን ጋር በመመካከር የተዘጋጀ የጥናት ውጤት ነው።

✅ የህዝቦችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ትስስር በማጉላት ለሀገር ግንባታ መንገድ ይጠቁማል።

​የምርቃት መርሐ ግብር:
📅 ቀን: የፊታችን እሁድ የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም
clock ሰዓት: ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ: ቦሌ አደይ አበባ ስታዲየም አካባቢ በሚገኘው ብሉ ስካይ ሆቴል

​በዕለቱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ታዋቂ ፖለቲከኞች፣ ምሁራን እና የሀገር ሽማግሌዎች በሚታደሙበት በዚህ መድረክ ላይ እርስዎም ተጋብዘዋል!

​ታሪክን ከምንጩ እንጠጣ!

​#ambassadortesfayehabiso #newbook #history #kembata #hadiya #ethiopianhistory #booklaunch #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.