20 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የትግራይ ህዝብ ከጦርነት ጠባሳ ሙሉ በሙሉ ሳያገግም፣ በቅርብ ታሪኩ ታይቶ የማይታወቅና ከኤልኒኖ ጋር የተያያዘ አስከፊ ድርቅ እያስተናገደ መሆኑን ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ፓርቲ ዛሬ (ሴፕቴምበር 21፣ 2026) ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ከስድስት ዓመታት በላይ በመፈናቀል ካምፕ ውስጥ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች እጅግ አሳሳቢ በሆነ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ የጠቆመው ፓርቲው፣ በድርቅ የተጎዱ ማህበረሰቦችም ህይወታቸውን ለማትረፍ ከፍተኛ ትግል ላይ መሆናቸውን እና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብም ይህንን መራር እውነታ በሚገባ እንደሚያውቀው ገልጿል።
ይሁን እንጂ ለእነዚህ ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች የሚቀርበው ውስን ሰብዓዊ እርዳታ በነጻነት እና በደህንነት እንዳይደርስ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት እያካሄደው ያለው የድሮን እና የአየር ጥቃት ከባድ እንቅፋትና አደጋ መፍጠሩን ፓርቲው ገልጧል። በመግለጫው መሰረት ትላንት ሴፕቴምበር 20 ቀን 2026 በሽራሮ አካባቢ ልዩ ስሙ "ታቢያ ህብረት" በተባለ ስፍራ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት፣ በአዲግራት ካቶሊክ ሴክሬታሪያት አማካኝነት ሲከፋፈል የነበረ እንዲሁም በCRS እና በUSAID የተደገፈ የዕርዳታ እህል ጥቃቱ ኢላማ አድርጎት ሙሉ በሙሉ ወድሟል።
ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ወታደራዊ ኢላማዎችን፣ ሲቪሎችን እና የሰብዓዊ እርዳታ እንቅስቃሴዎችን ለይቶ የማያየውን ይህንን ጥቃት በጽኑ አውግዟል። የትግራይ ህዝብ በጦርነት፣ በመፈናቀል እና በድርቅ ክፉኛ በመዳከሙ ምክንያት ሌላ አዲስ ሰብዓዊ ቀውስን የመሸከም አቅም እንደሌለውም አስገንዝቧል።
እነዚህ መሰል ጥቃቶች የማይቆሙ ከሆነ እና የዕርዳታ አቅርቦት ህይወት አድን ድጋፍ ለሚፈልገው ህዝብ እንዳይደርስ ከተከለከለ፣ አሁን ያለው ችግር ከረሃብ አልፎ ወደ እጅግ አስከፊ የረሃብ እልቂት ሊሸጋገር እንደሚችል ፓርቲው አስጠንቅቋል። በአሁኑ ሰዓት ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች እና ከ3.5 ሚሊዮን በላይ የቤት እንስሳት ከፍተኛ የሞት አደጋ ተደቅኖባቸዋል። በመሆኑም የሰብዓዊ እርዳታ ያለምንም እንቅፋት መድረስ እንዲችል እና ተጨማሪ ጥቃቶች እንዲቆሙ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አስቸኳይ እርምጃ ካልወሰደ፣ ትግራይ ዓለም አይቶት የማያውቅ ሰብዓዊ አደጋ ሊገጥማት እንደሚችል ፓርቲው ጥሪውን አስተላልፏል።

4 months ago
ኢትዮጵያ የአሜሪካን የ1 ቢሊዮን ዶላር የሰብዓዊ እርዳታ ከሚያገኙ ሀገራት ተርታ ተሰለፈች
#ethiopia | አሜሪካ በተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) እና በዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) በኩል የሚተላለፍ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት ግዙፍ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊና የአደጋ ጊዜ እርዳታ እንደምትሰጥ አስታወቀች። ኢትዮጵያን ጨምሮ የዚህ የገንዘብ ድጋፍ ተጠቃሚ የሚሆኑ ከ40 በላይ ሀገራት የተለዩ ሲሆን እርዳታው በተለይም በግጭትበመፈናቀል እና በተፈጥሮ አደጋዎች ለተጎዱ ተጋላጭ ማኅበረሰቦች የሕይወት አድን አገልግሎት ለመስጠት ያለመ ነው።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት እንዳስታወቀው ከጠቅላላው የገንዘብ መጠን ውስጥ ከ218 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለዩኒሴፍ እንዲሁም ከ800 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚሆነው ደግሞ ለዓለም የምግብ ፕሮግራም ይከፋፈላል። ይህ የገንዘብ ድጋፍ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሥነ-ምግብ እና የጤና አገልግሎቶችን ለማዳረስ እንዲሁም ንጹሕ የመጠጥ ውሃና የንፅህና አጠባበቅ ፕሮግራሞችን ለማስፋፋት ይውላል።
የዓለም የምግብ ፕሮግራም ድጋፉን በደስታ የተቀበለው ሲሆን በዓለም ዙሪያ ለተከሰቱ የረሃብ ቀውሶችና ድንገተኛ አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት አቅሙን እንደሚያጎለብትለት አረጋግጧል።
በድርቅ፣ በግጭት እና በመፈናቀል ምክንያት ከፍተኛ የሰብዓዊ ድጋፍ ከሚሹ ሀገራት አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ ዩኒሴፍና የዓለም የምግብ ፕሮግራም የሚያደርጉትን የሕይወት አድን ሥራ በማጠናከር በኩል ከዚህ ዕርዳታ ትልቅ ተጠቃሚ ትሆናለች። ድርጅቶቹ በአሜሪካ መንግሥት እንደ "ታማኝና የተፈተኑ የሰብዓዊ አጋሮች" በመታየታቸው ይህን ሰፊ ኃላፊነት ሊወስዱ ችለዋል።
ይህ ትልቅ የገንዘብ እርዳታ ይፋ የተደረገው በአሜሪካ የውጭ እርዳታ ፖሊሲ ላይ ሥር ነቀል ለውጥ ከተደረገ በኋላ መሆኑ ትኩረትን ስቧል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጥር 2025 (እ.ኤ.አ) ወደ ሥልጣን እንደተመለሱ፣ የአሜሪካን የውጭ ልማት እርዳታዎች ለ90 ቀናት በማገድ የዕርዳታ ፕሮግራሞችን ገምግመው የነበረ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ የዩኤስኤአይዲ (USAID) የኮንትራትና የድጎማ ስምምነቶችን ሰርዘው ነበር።
ይሁን እንጂ ዋሺንግተን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተመረጡ ዓለም አቀፍ ተቋማት በኩል የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦቷን ቀስ በቀስ መጀመሯን ተከትሎ የተለቀቀው ይህ የ1 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ፣ የፖሊሲ ክለሳው ከተጀመረ ወዲህ በአሜሪካ ከተደረጉት የገንዘብ ድጋፎች በግዝፈቱ ቀዳሚው ሆኖ ተመዝግቧል።
Credit : The Reporter
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቱ (ሂውማን ራይት ዋች)፣ በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ መካከል የተደረገው አዲስ የሁለትዮሽ የጤና ድጋፍ ስምምነት የኢትዮጵያን ብሔራዊ የጤና ፖሊሲ ሉዓላዊነት፣ የመረጃ ሚስጥራዊነት እና የባዮሎጂካል ሀብት ቁጥጥርን አደጋ ላይ የሚጥል መሆኑን በማስጠንቀቅ ከፍተኛ ስጋቱን ገልጿል። የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID) ከፈረሰ በኋላ በአዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር "አሜሪካ ትቅደም" ፖሊሲ ማዕቀፍ ስር የተፈረመው ይህ ስምምነት፣ የጤና እርዳታን ከበርካታ ጥብቅ ቅድመ-ሁኔታዎች ጋር የሚያስተሳስር ነው።
ድርጅቱ ባወጣው ሂሳዊ ምልከታ መሰረት፣ የገንዘብ ድጋፉ የአሜሪካን ጥብቅ የስነ-ተዋልዶ ፖሊሲዎችን ማክበርን ግዴታ ያደርጋል፤ በተለይም ከፅንስ ማቋረጥ ጋር የተያያዘውን የሄልምስ ማሻሻያ ህግን አፈጻጸም መከታተልን ያካትታል። ይህንን መረጃ አሳልፎ አለመስጠት ወሳኝ የሆኑ የሀገሪቱን የጤና ፕሮግራሞች ሊያስተጓጉል ወይም ስምምነቱን ሙሉ በሙሉ ሊያቋርጥ እንደሚችል ተገልጿል።
ከዚህም በተጨማሪ ስምምነቱ ኢትዮጵያ አዳዲስ ተላላፊ በሽታዎችን የተመለከቱ ጥልቅ የባዮሎጂካል እና የፓቶጅን ናሙናዎችን ለአሜሪካ እንድታጋራ የሚያስገድድ ነው። ሆኖም ከእነዚህ ናሙናዎች ከሚሰሩ ክትባቶች እና መድኃኒቶች ላይ ኢትዮጵያ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እንደምታገኝ የሚያረጋግጥ ምንም ዓይነት ግልጽ ዋስትና በስምምነቱ ውስጥ አለመካተቱ ሌላኛው አብይ ስጋት ሆኗል።
ይህ የ1.46 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት በውጫዊ ገጽታው የጤና ዘርፉን ለመደገፍ የታለመ ቢመስልም፣ በረዥም ጊዜ ግን የውጭ ሀገራትን ፍላጎት እና ቁጥጥር በኢትዮጵያ ብሔራዊ የጤና ፖሊሲ ውስጥ እንዲሰርጽ ሊያደርግ እንደሚችል ተንታኞች ያስጠነቅቃሉ። አያይዘውም ስምምነቱ በማህበረሰብ ላይ ለተመሰረቱ የጤና ተቋማት የሚሰጠውን ድጋፍ የሚያዳክም መሆኑን ጠቁመዋል።
ይህ ዓይነቱ እርዳታን ከመረጃ እና ሉዓላዊነት ጋር የሚያስተሳስር ስምምነት በአፍሪካ አህጉር ከፍተኛ አከራካሪ እየሆነ መጥቷል። ከዚህ ቀደም ጋና፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ ተመሳሳይ የሆኑ የአሜሪካ የጤና ትብብር ስምምነቶችን በመረጃ ሚስጥራዊነት እና በሉዓላዊነት ስጋት ምክንያት ውድቅ ማድረጋቸው ይታወሳል። በመሆኑም ይህ የኢትዮጵያ ስምምነትም ከሚያስገኘው ጊዜያዊ የገንዘብ ጥቅም ባሻገር፣ በረዥም ጊዜ በሀገሪቱ የፖሊሲ ነጻነት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ በጥልቀት ሊመረመር እንደሚገባ ጥሪ ቀርቧል።

5 months ago
ደም መፍሰስን የሚቀንስ የሌዘር ቀዶ ሕክምና ቴክኖሎጂ በአራዳ የህክምና ማዕከል በይፋ ተጀመረ!
#fastmereja :በአዲስ አበባ ከተማ ለሁለት አስርት ዓመታት የሕክምና አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው የአራዳ ሕክምና ማዕከል (አራዳ ጊዮርጊስ ጠቅላላ ሆስፒታል)፣ 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በዛሬው ዕለት በተለያዩ ኩነቶች አክብሯል።
ማዕከሉ በምስረታ በዓሉ ዕለት በዘርፉ ያለውን የአገልግሎት እጥረት ይቀርፋል የተባለለትን የጆሮ፣ አፍንጫ እና ጉሮሮ (ENT) ከፍተኛ ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ በዛሬዉ እለት በይፋ መርቆ አገልግሎት አስጀምሯል።
የማዕከሉ መስራችና ስራ አስኪያጅ አቶ ነጋ ገብረሚካኤል በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደገለጹት፤ ተቋሙ በ1998 ዓ.ም በትንሽ ክሊኒክ ደረጃ ጉዞውን የጀመረ ቢሆንም፣ ባለፉት 20 ዓመታት ውስጥ ከ400 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ መቻሉን ገልፀዋል።
ተቋሙ ከሕክምናው ጎን ለጎን በጤና ባለሙያዎች ስልጠና ላይ በመሰማራትም እስካሁን ከ3,500 በላይ ነርሶችንና የላቦራቶሪ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ ለሀገሪቱ የጤና ዘርፍ ማበርከቱ ተገልጿል።
ዛሬ በይፋ የተመረቀው ከፍተኛ የጆሮ፣ አፍንጫ እና ጉሮሮ (ENT) ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ይህን ልዩ አገልግሎት ከሚሰጡ ጥቂት (አምስት) ተቋማት አንዱ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
ክሊኒኩ በዘርፉ አዲስ የሆነውን የሌዘር ማሽን (Laser Machine) በመጠቀም ደም መፍሰስን የሚቀንስ እና ስቃይ የሌለው ቀዶ ሕክምና መስጠት የጀመረ ሲሆን፣ በተጨማሪም አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት የመስማት ችሎታ ምርመራ (Audiology) እና የስፒች ቴራፒ አገልግሎቶችን ያካተተ መሆኑ ተጠቁሟል።
ማዕከሉ የ20ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በማስመልከት በርካታ የማኅበራዊ ኃላፊነት ተግባራትን እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን በመንግሥት ሆስፒታሎች ረጅም የቀጠሮ ዝርዝር ውስጥ የነበሩ 20 ሕፃናትን በነፃ ቀዶ ጥገና ማድረግ፣ ለአረጋውያን ዘመናዊ የጆሮ ምርመራ (Endoscopy and Audiometry) በነፃ መስጠት፣ እንዲሁም ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች ነፃ የ ENT ምርመራ ማከናወን ይገኙበታል።
በተጨማሪም ማዕከሉ በቀጣይ አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል (Digital Health) የመቀየር ራዕይ የሰነቀ ሲሆን ለኩላሊት እጥበት (Dialysis) እና ለካንሰር ሕክምና የሚውል ቦታ ከመንግሥት ጋር በመነጋገር ላይ መሆናቸውንና አገልግሎቶቹን በቅርቡ ለመጀመር ማቀዳቸውን በእለቱ ተገልጿል።
በመጨረሻም ላለፉት 20 ዓመታት በማዕከሉ ነፃ ሕክምና ሲደረግላቸው የቆዩ ታካሚዎች ምስጋናቸዉን ያቀረቡ ሲሆን፣ማዕከሉ ከሕክምና አገልግሎቱ ጎን ለጎን ከዩኤስ ኤይድ (USAID) ጋር በመተባበር በኤች አይ ቪ (HIV) ምርመራና በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ በስፋት ሲሳተፍ መቆየቱ ተገልጿል።

ዛምቢያ የአሜሪካ ጥያቄ ውድቅ አደረገች
#fastmereja I ዛምቢያ ከአሜሪካ የሚቀርብላትን የ2 ቢሊዮን ዶላር የጤና ድጋፍ ስምምነት፣ አገሪቱ ካሏት ስልታዊ የማዕድን ሀብቶች ጋር ለማያያዝ የቀረበውን ቅድመ ሁኔታ ውድቅ ማድረጓን አስታወቀች። የዛምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙላምቦ ሃይምቤ እንደገለጹት፣ የጤና እና የማዕድን ስምምነቶች ለየብቻቸው ሊደራደሩ ይገባል እንጂ አንዱ ለሌላው ማስገደጃ መሆን የለባቸውም።
በሉሳካ እና በዋሽንግተን መካከል የተፈጠረው ይኸው አለመግባባት፣ የአሜሪካ መንግስት የአምስት ዓመት የጤና ድጋፍ ለማድረግ የዛምቢያን የኮባልት እና የኮፐር ማዕድናት ለአሜሪካ ኩባንያዎች ቅድሚያ እንዲሰጥ መጠየቁን ተከትሎ የመጣ ነው። ዛምቢያ ይህ ጥያቄ የአገሪቱን ሉዓላዊነት የሚጋፋ እና ለዜጎች የግል መረጃ ደህንነት አስጊ የሆኑ ድንጋጌዎችን የያዘ ነው በማለት ተቃውማለች።
አሜሪካ በአሁኑ ወቅት የውጭ ዕርዳታ አሰጣጥ መዋቅሯን በመቀየር፣ እንደ USAID ያሉ ተቋማትን በማፍረስ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር የነበራትን ግንኙነት በመቀነስ፣ ከአገራት ጋር በቀጥታ የጥቅም ልውውጥ ላይ ያተኮሩ ስምምነቶችን እያደረገች ትገኛለች። ዛምቢያ ይህንን “የጥቅም ልውውጥ” አካሄድ የተቃወመች የቅርብ ጊዜ የአፍሪካ አገር ስትሆን፣ ከዚህ ቀደም ጋና እና ዚምባብዌ ተመሳሳይ የውሂብ ደህንነት ስጋቶችን በማንሳት የአሜሪካን የጤና ስምምነቶች ውድቅ ማድረጋቸው ይታወሳል።
አገሪቱ በአፍሪካ ሁለተኛዋ ትልቅ የኮፐር አምራች እንደመሆኗ፣ የማዕድን ሀብቷ ለአለም አቀፍ የቴክኖሎጂ እና የኢነርጂ ኢንዱስትሪዎች እጅግ አስፈላጊ መሆኑ የውጥረቱ ዋነኛ መንስኤ ሆኗል። አሜሪካ በበኩሏ ይህ አዲስ አካሄድ አገራት በዕርዳታ ላይ ያላቸውን ጥገኝነት ለመቀነስ እና የአሜሪካን ስልታዊ ጥቅም ለማስከበር ያለመ መሆኑን ትገልጻለች።

Sponsored by
Surafel
5 months ago
አሜሪካ የኢትዮጵያን እርዳታ ልታቆም ነው! የተፈናቃዮች ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን? #ethiopia #ethiopianews #humanitariancrisis #usaid #usforeignpolicy
8 months ago
ኬንያ ለውጥ ያመጣል የተባለለትን የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት በመጋቢት ወር ማሰራጨት ልትጀምር ነው።
ኬንያ በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ በመወሰድ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ /ከ99 በመቶ በላይ/ መከላከያ የሚሰጠውን አዲስ የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት በመጋቢት ወር ላይ ማሰራጨት ትጀምራለች።
በጊሊያድ ሳይንሰስ ኩባንያ የሚመረተው ሌናካፓቪር የተሰኘው መድኃኒት፣ የኤችአይቪ ቫይረስ የመተላለፍ እድልን ከ99.9 በመቶ በላይ ይቀንሳል።
ኬንያ ከግሎባል ፈንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት መሰረት የመጀመሪያውን ዙር 21 ሺህ የመድኃኒት መጠን ተረክባለች።
የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ አደን ዱዋሌ፤ የመጀመሪያው ምዕራፍ 15 ግዛቶችን በማካተት በመጋቢት ወር መጀመሪያ ላይ ይጀምራል ሲሉ ያስታወቁ ሲሆን፤ ተጨማሪ 12 ሺህ የመድኃኒት መጠኖች እስከ ሚያዝያ ወር ድረስ ይጠበቃሉ ብለዋል።
መድኃኒቱን የማዳረስ ስራው የተጀመረው የአፍሪካ ሀገራት በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ስር ከሚደረገው የእርዳታ ቅነሳ ጋር እየታገሉ ባሉበት ወቅት ነው።
በዓለም ዙሪያ ከሚኖሩ 40.8 ሚሊየን ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ ካለባቸው ሰዎች መካከል 52 በመቶ የሚሆኑት በምስራቅ እና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ናቸው።
አሜሪካ 3.7 በመቶ የኤችአይቪ ስርጭት መጠን ላላት ኬንያ ተጨማሪ 25 ሺህ የመድኃኒት መጠኖችን ለመስጠት ቃል ገብታለች።
በታህሳስ ወር ኬንያ ከአሜሪካ ጋር የ2.5 ቢሊየን ዶላር የሁለትዮሽ የጤና ስምምነት ተፈራርማለች፤ ይህም ትራምፕ USAIDን ካፈረሱ በኋላ የተደረገ የመጀመሪያው ስምምነት ነው።
በስምምነቱ መሰረት ዋሽንግተን በአምስት ዓመታት ውስጥ 1.6 ቢሊየን ዶላር የምታቀርብ ሲሆን፤ ኬንያ በበኩሏ 8መቶ50 ሚሊየን ዶላር በማዋጣት ቀስ በቀስ ኃላፊነት ትረከባለች ያለዉ አፍሪካ ኒዉስ ኢንግሊሽ ነዉ።
seledadotio

ኬንያ ለውጥ ያመጣል የተባለለትን የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት በመጋቢት ወር ማሰራጨት ልትጀምር ነው

9 months ago
#ethiopia | በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ረፋዱን ሁመራ ከተማ ገብተዋል።
🤝 የደማቅ አቀባበል እና የከፍተኛ አመራሮች መገኘት
አምባሳደሩ ሁመራ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው እና ከፍተኛ የዞኑ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ለጉብኝቱ ልዩ ትኩረት የሰጠው ሌላው ክስተት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ በአምባሳደሩ አጃቢነት አብረው መገኘታቸው ነው።
🏥 የጉብኝቱ ዋና ዓላማዎች
የአምባሳደር ማሲንጋ ወደ ስትራቴጂካዊቷ የድንበር ከተማ ሁመራ ማቅናት ዋና ዋና ግቦች የሚከተሉት ናቸው፦
* የጤና ተቋማት ምልከታ፦ በሰቲት ሁመራ የሚገኙ የጤና ተቋማትን የመሠረተ ልማት እና የግብዓት አቅርቦት ሁኔታ በአካል ተገኝተው በመመልከት የአሜሪካ መንግስት በዘርፉ የሚያደርገውን ድጋፍ ማጠናከር።
* ሰብአዊ ድጋፍ፦ በአካባቢው የሚገኙ የሰብአዊ ድጋፍ ሥራዎችን ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መወያየት።
* ወቅታዊ ሁኔታ፦ ከዞኑ አመራሮች ጋር በመሆን በአካባቢው ያለውን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ መረዳት።
🔍 ለምን ትኩረት ሳበ?
ይህ ጉብኝት አሜሪካ በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የምታደርገውን አጋርነት ከማሳየቱም በላይ፣ በዞኑ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በቅርብ ለመረዳትና የልማት ሥራዎችን ለማስተናገድ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተመልክቷል። አምባሳደሩ በአካባቢው ከሚገኙ አመራሮች ጋር የሚያደርጉት ውይይት ለቀጣይ የትብብር ሥራዎች መንገድ እንደሚጠርግ ይጠበቃል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ሁመራ #አሜሪካ #ዲፕሎማሲ #ወልቃይትጠገዴ #ኤርቪንማሲንጋ #ጌታቸውረዳ #ጤና #ኢትዮጵያ #humera #usaid #ethiopia
9 months ago
⚠️ አሜሪካ ሶማሊያን ዕርዳታ አልሰጥሽም አለቻት
#ethiopia | የዕርዳታ መጋዘን መውደም እና የምግብ ዕርዳታ መዘረፍ ነው ተብሏል አሜሪካ ለሶማሊያ የፌዴራል መንግስት የምታበረክተውን ማንኛውንም ዓይነት ድጋፍ ሙሉ በሙሉ ማቋረጧን በይፋ አስታወቀች። ይህ አስደንጋጭ ውሳኔ የተላለፈው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ከፋ ደረጃ ሊያሸጋግር የሚችል ክስተት በሶማሊያ መፈጸሙን ተከትሎ ነው።
🚫 ለውሳኔው የተሰጡ ምክንያቶች
የአሜሪካ መንግስት ለዚህ እርምጃው ሁለት ዋና ዋና ምክንያቶችን አስቀምጧል፦
* የመጋዘን መውደም፦ አሜሪካ በገንዘብ የምትረዳው የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) መጋዘን በሶማሊያ የፌዴራል መንግስት ባለሥልጣናት መውደሙን ገልጻለች።
* የዕርዳታ እህል መያዝ፦ ለተቸገሩ የሶማሊያ ዜጎች እንዲውል በልገሳ የተላከ 76 ሜትሪክ ቶን የምግብ ዕርዳታ በሕገ-ወጥ መንገድ በቁጥጥር ስር መዋሉን አሜሪካ አረጋግጫለሁ ብላለች።
📉 ሊከተል የሚችል ተጽዕኖ
አሜሪካ ለሶማሊያ የምታደርገው ድጋፍ ከሰብአዊ እርዳታ ባለፈ በጸጥታና በመንግስት ግንባታ ላይ ያተኮረ በመሆኑ፣ ድጋፉ መቋረጡ በሶማሊያ የውስጥ መረጋጋትና በአል-ሸባብ ላይ በሚደረገው ዘመቻ ላይ ከፍተኛ ጥላ ሊያሳርፍ እንደሚችል ተሰግቷል።
የሶማሊያ የፌዴራል መንግስት እስካሁን በጉዳዩ ላይ የሰጠው ይፋዊ ምላሽ የለም።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#አሜሪካ #ሶማሊያ #ሰብአዊእርዳታ #ዓለምየምግብፕሮግራም #wfp #የአፍሪካቀንድ #ፖለቲካ #somalia #usaid #ዜና

1 year ago
አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው እርዳታ በአዲስ መዋቅር ስር ሆኖ እንደሚቀጥል አስታወቀች
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ (USAID) ቢዘጋም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የተፈጸሙ “የሁለትዮሽ የእርዳታ ስምምነቶች” በሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ስር በተዘረጋው አዲስ መዋር እንደሚቀጥሉ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ዋነኛ ናቸው ያላቸው የሰብአዊ እርዳታ፣ ዓለም አቀፍ ጤና እና የምግብ ዋስትና መርሃ ግብሮች በአዲሱ መዋቅር እንደሚቀጥሉ ዛሬው ባወጣው መግለጫ አረጋግጧል።
አሜሪካ በእነዚህ ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምትሰጠው እርዳታ እንደሚቀጥል ኤምባሲው ማረጋገጫ የሰጠው፤ የሀገሪቱ ተራድኦ ደርጅት የሆነው USAID ባለፈው ምንት በይፋ መዘጋቱን ተከትሎ ነው። ላለፉት 64 ዓመታት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሰብአዊ እና የልማት እርዳታ ሲያቀርብ የቆየው ይህ ተቋም የተዘጋው፤ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ድርጅቱን ቀስ በቀስ ሲያዳክመው ከቆየ በኋላ ነው።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት፤ ድርጅቱ የነበሩትን ኃላፊነቶች ካለፈው ሰኞ ሰኔ 24፤ 2017 ጀምሮ በይፋ ተረክቧል። ሽግግሩ “ድግግሞሽን ለመቀነስ”፣ “ተጠያቂነትን ለማጠናከር” እና የእርዳታ መርሃ ግብሮችን ከዩናይትድ ስቴትስ “የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና የብሔራዊ ደህንነት ዓላማዎች ጋር ለማጣጣም የሚያስችል” ሆኖ እንደተቀረጸ የአሜሪካ ኤምባሲ በዛሬው መግለጫ ጠቁሟል።
Seledadotio

"ለኢትዮጵያ የሚሰጠው እርዳታ አይቋረጥም"
#ethiopia | አሜሪካ ለኢትዮጵያና መሰል ሀገራት የምትሰጠውን እርዳታ የምታስተዳድርበት መንገድ ላይ ወሳኝ ለውጥ አድርጋለች። ከሰሞኑ ተግባራዊ መሆን የጀመረው ይህ ለውጥ፣ የአሜሪካ መንግስት የልማት፣ የጤና እና የምግብ ዋስትና ድጋፎችን የሚያቀርብበትን አካሄድ በአዲስ መልክ ያዋቅራል።
ከዚህ ቀደም በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (USAID) ይከናወኑ የነበሩ ቁልፍ ተግባራት፣ አሁን በቀጥታ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር እንዲሆኑ ተደርጓል።
ይህም በሁለት የተለያዩ ቢሮዎች የሚሰሩ ተቀራራቢ ስራዎችን ወደ አንድ ማዕከል በማምጣት የተሻለ ቅንጅት ለመፍጠር ያለመ ነው ተብሏል።
ይህ ለውጥ ለኢትዮጵያ የሚሰጠው እርዳታ እንዲቋረጥ ያደርጋል? የሚለውን ጥያቄ "አንዳፍታ" በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የሰጠውን መልስ በመጥቀስ እንደማይቋረጥ በዘገባው አመልክቷል፡፡
ኤምባሲው እንዳረጋገጠው፣ ከአሁኑ የኢትዮጵያ መንግስት ጋር የተደረሱ የእርዳታ ስምምነቶች እንደተጠበቁ ሆነው ይቀጥላሉ። በተለይም ህይወት አድን የሆኑና ወሳኝ ድጋፎች ማለትም፦ የሰብዓዊ እርዳታ፣ የዓለም አቀፍ የጤና ድጋፍ፣ የምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ሳይስተጓጎሉ በአዲሱ መዋቅር ስር ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል።
በፕሬዚዳንት ትራምፕና በውጭ ጉዳይ ጸሃፊ ሩቢዮ አመራር የተጀመረው ይህ እቅድ፣ በመጨረሻም በዓለም ዙሪያ የሚሰጠው ድጋፍ ግቡን እንዲመታና ህይወት እንዲያድን ለማድረግ ያለመ ስልታዊ እርምጃ ነው ተብሏል፡፡
#addis_admas

በዩ ኤስ ኤይድ መቋረጥ ተጨማሪ 14 ሚሊዮን ሰዎችን ለሞት አጋልጧል ተባለ። #ethiopia የአሜሪካ ተራዲዖ ድርጅት (USAID) ስራውን በቅርቡ ካልጀመረ በ2030 በአለማቀፍ ደረጃ 14 ሚሊዮን ሰዎች እንደሚሞቱ የላንሴት ህክምና ቡድን ይፋ ያደረገው ጥናት ያመለክታል። የትራምፕ አስተዳደር ለዩ ኤስ ኤይድ የሚያደርገውን ድጋፍ በማቋረጥ ድርጅቱ እንዲዘጋ አድርጓል። #thenewdaily #thiqaheth
Comments