5 days ago
" በ48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያ ለቃችሁ ውጡ ! " - ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኤርትራ። አስመራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለመዝጋት መወሰኑን አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ለፈጸመችው ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ ድርጊቶች ምላሽ ለመስጠት በአስመራ፣ ኤርትራ የሚገኘውን ኤምባሲውን ለመዝጋት ወስኗል።
ሚኒስቴሩ በቪየና የዲፕሎማሲ ስምምነትን በመጣስ ለብሔራዊ ደህንነት ስጋት ፈጥረዋል የተባሉ አስር ኤርትራውያን ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን እንዲለቁ ትዕዛዝ ሰጥቷዋል።
ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላትን ታሪካዊ እና የህዝብ ትስስር እንደምታከብርና አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ቁርጠኛ መሆኗን የሚኒስቴሩ መግለጫ ያመለክታል።
መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች። የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል። ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል። ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት…

6 days ago
በዕርዳታ ሰራተኞች እና ንብረቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ አስታወቁ።
በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የነዋሪዎች እና የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ኦዞኒያ ኦጂየሎ (ዶ/ር) በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ተለዋዋጭ ሁኔታ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ አውጥተዋል።
አስተባባሪው በመግለጫቸው በተለይም በቀደመው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች ለተደራራቢ የደህንነት ስጋት መጋለጣቸው እና አዳዲስ መፈናቀሎች መከሰታቸው በሰላማዊ ሰዎች ጥበቃ ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ብለዋል።
የሰብአዊ እርዳታ ማህበረሰብ በተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ መስጠቱን ቢቀጥልም፣ በተለይ በቅርቡ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ከተከሰተው ውጥረት መባባስ ጋር ተያይዞ በዕርዳታ ሰራተኞች፣ በንብረቶች፣ በቢሮዎች እንዲሁም በሲቪል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በእጅጉ እንዳሳሰቧቸው ገልጸዋል።
እንደ መግለጫው ማብራሪያ በፈረንጆች 2025 እና 2026 መካከል በተጎዱ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የዕርዳታ ድርጅቶች ከፍተኛ የስራ መስተጓጎል ገጥሟቸዋል።
በታጣቂ ቡድኖች ቢያንስ 10 የሰብአዊ እርዳታ ተሽከርካሪዎች የተዘረፉ ሲሆን፣ እስካሁን የተመለሱት ሁለት ብቻ ናቸው ተብሏል።
የዕርዳታ ሰራተኞች ላይ የእገታ፣ የማስገደድ እና ወከባ ጥቃቶች የተፈጸሙ ሲሆን፣ የህዝብ ተቋማት እና መሰረተ ልማቶችም መወረራቸው፣ መውደማቸውና ጉዳት እንደደረሰባቸው ተመላክቷል።
እነዚህ ድርጊቶች የዕርዳታ ስራዎችን ከማስተጓጎላቸውም በላይ ከፍተኛ የዕርዳታ ፍላጎት ባላቸው ማህበረሰቦች ዘንድ ወሳኝ ድጋፍ እንዳይደርስ እንቅፋት ፈጥረዋል ይላል መግለጫው።
አስተባባሪው የዕርዳታ ሰራተኞችና ንብረቶች በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ህግ መሰረት ከጥቃት የተጠበቁ መሆናቸውንና መቼም ቢሆን ኢላማ መደረግ እንደሌለባቸው አሳስበዋል።
የተዘረፉ የሰብአዊ እርዳታ ተሽከርካሪዎች በሙሉ በአፋጣኝና ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲመለሱ የጠየቁ ሲሆን፣ ሁሉም ወገኖች አለም አቀፍ ህጎችንና መርሆዎችን እንዲያከብሩ፣ የዕርዳታ ስራዎችን ከማደናቀፍ እንዲቆጠቡ እንዲሁም ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ያለምንም እንቅፋት እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን እንዲያመቻቹ ጥሪ አቅርበዋል።
በተጨማሪም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰሩ የሰብአዊ ድርጅቶች ተሽከርካሪዎቻቸውና ቁሳቁሶቻቸው በግልጽ የሚታዩ መለያዎች እንዲኖራቸው፣ የስነ-ምግባር ደንቦችን በጥብቅ እንዲከተሉ እና ከፍተኛ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ አስፈላጊውን የማሳወቂያ ስርዓት እንዲተገብሩ አሳስበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ/ም

8 days ago
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ግጭት ካለበት የትግራይ ክልል 161 ሰዎችን ወደ ሌላ ሥፍራ ማዘዋወሩን አስታውቋል።
ዛሬ ሰኞ መስከረም 18/2019 ባወጣው መግለጫ ከትግራይ ክልል ካስወጣቸው መካከል ፦
- የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት እና ቤተሰቦቻቸው፣
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች እና ቤተሰቦቻቸው፣
- የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት ሠራተኞች፣
- የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢዎች እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አባላት ይገኙበታል።
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ፤ 161ዱን ሰዎች ከትግራይ ያዘዋወረው " ሁሉም የሚመለከታቸው ኃላፊዎች ባቀረቡት ጥያቄ እና በሰጡት ይሁንታ መሠረት፣ የገለልተኛ ሚና በመወጣት " እንደሆነ መግለጹን ቢቢሲ ዘግቧል።
መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም

" በተወሰደው ድንገተኛ እምርጃ ተቸግረናል " - የባንክ ሒሳባቸው የታገደባቸው ዜጎች
ሰሞኑን ከተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ከመስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም ለሊት ጀምሮ በትግራይ ክልል የተከፈቱ የባንክ ሂሳቦች በጅምላ ታግደዋል።
በዚህም ምክንያት በርካታ ዜጎች ገንዘባቸውን አውጥተው መጠቀም፣ መገልገል አልቻሉም። በርካታ ዜጎችም እየተጉላሉ ይገኛሉ።
መልዕክታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የላኩ ዜጎች፤ ምክንያቱ እንኳን ሳይነገር ለምን እንዲህ ያለው እርምጃ እንደተወሰደ እንዳልገባቸእ፣ በድንገተኛው እገዳ በጣም መቸገራቸውን ፤ የመስቀል በዓልን ለማክበርም ችግር ገጥሟቸው እንደነበር ገልጸዋል።
እስካሁን ድረስ በምን ምክንያት እገዳ እንደተጣለ ለህዝብ ወጥቶ ያስረዳ አንድም አካል የለም።
አሁን ላይ ደግሞ የኢትዮጵያ ባንክ በአዲስ አበባ ያሉ ደንበኞቹ የታገደባቸውን ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ማመልከቻ እንዲያስገቡ እያደረገ ነው።
ለደምበኞች መፍትሄ ለመስጠት በሚል 13 ቅርንጫፎች በስራ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ችለናል።
እነዚህም ፦
• አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
• አቃቂ
• ተክለሃይማኖት
• ንፋስ ስልክ
• ሾቤ አያት
• ስድስት ኪሎ
• ሲኤምሲ (CMC)
• ተፈራ ደግፌ
• መሪ
• ጠመንጃ ያዥ
• ቴሌ መድኃኔዓለም
• ጦር ኃይሎች ናቸው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ዛሬ ተዘዋውሮ ምልከታ አድርጎ ነበር። በዚህም በርካታ በትግራይ የባንክ ሒሳብ ቁጥር ከፍተው የታገደባቸው ዜጎች ለማስለቀቅ ለበርካታ ሰዓታ ረጅም ሰልፍ ይዘው ታዝቧል።
ከጥዋት ጀምረው የተሰለፉ በርካታ ዜጎችንም አግኝቷል።
በተመለከትናቸው የባንኩ ቅርንጫፎች የሒሳብ ባለቤቶች (የሒሳቡ ሕጋዊ ወኪል) ወደ ተጠቀሱት ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ ማንነታቸውን፣ ፊርማቸውንና አስፈላጊውን መረጃ ካረጋገጡ በኋላ የታገደውን ሒሳባቸውን ወደ አዲሶቹ ቅርንጫፎች የማዛወርና የማንቀሳቀስ ቅጽ እንዲሞሉ እየተደረገ ይገኛል። ነገር ግን የሂሳብ ቁጥሮቹ መንቀሳቀስ የሚጀምሩት አስፈላጊውን የማረጋገጥ ስራ ከተሰራ በኋላ መሆኑ ታውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ደንበኞችን በማስተናገድ ላይ ከሚገኙት የንግድ ባንክ ሰራተኞች አንዱን አናግሯል።
ይኸው ሰራተኛ " ተገልጋዮቹ የፋይዳ መታወቂያቸውን ኮፒ በመያዝ በአካል ባመለከቱበት በ24 ሰዓታት ወስጥ የታገደው የባንክ ሂሳባቸው ይለቀቃል " ብለዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለምን የባንክ ሒሳቦች እንደታገዱ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ይሰራል።
በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አፋር እንዲሁም አማራ ክልሎች ዳግም ባገረሸው ጦርነት የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም ወደ ትግራይ የሚደረጉ በረራዎች መቋረጣቸው ይታወቃል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስረከም 18 ቀን 2019 ዓ/ም

Sponsored by
Surafel
9 days ago
ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች።
የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል።
ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል።
ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቅርቧል።
በተጨማሪም እ.አ.አ በ2022 የተፈረመው የፕሪቶሪያ ስምምነት መከበርና ተግባራዊ መሆን ወሳኝ መሆኑን የገለጸው የጃፓን መንግሥት በአፍሪካ ህብረት (AU) የሚመራውን የሰላም ድርድር ሂደት እንደሚደግፍ አሳውቋል።
ሁኔታውን ከሚያባብሱ ድርጊቶች በመቆጠብ ለተጎዱ ወገኖች የሰብአዊ እርዳታ እንዲደርስም አሳስቧል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia የካታር መንግሥት በኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ ወታደራዊ እርምጃ መካሄዱን በመግለጽ ድርጊቱን አወገዘ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ የተፈጸመው ድርጊት የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት እንዲሁም የአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና መረጋጋት ላይ የከፋ ሥጋት መደቀኑን ገለጿል። ወታደራዊ ውጥረቱን እና ጠብ አጫሪ ድርጊቶችን በአስቸኳይ ማቆም፣ ሲቪሎችን መጠበቅ እንዲሁም የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት አክብሮ መንቀሳቀስ…

#russia
የውጭ አካላት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡ ሩስያ አሳሰበች።
ሩሲያ በኢትዮጵያ ትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች እንደገና ስለተባባሰው የጸጥታ ሁኔታ ስጋት እንደገባት ገልጻለች።
በመንግሥት ኃይሎች እና ሕገወጥ ስትል በጠራችው የትግራይ ታጣቂ ቡድኖች መካከል ግጭት እንደገና መከሰቱን የሚገልጹ ሪፖርቶች ደርሷት ጉዳዩን እየተከታተለች መሆኗን አሳውቃለች።
ሩሲያ በግጭቱ የተሳተፉ ወገኖች የተደረሱትን የተኩስ አቁም ስምምነቶች እንዲያከብሩ እና አስቀድመው የተደረሱ የመፍትሔ ስምምነቶችን በጥብቅ እንዲተገብሩ ጥሪ አቅርባለች።
የውጭ አካላት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡም አሳስባለች።
ሩስያ፥ የኢትዮጵያን አንድነት እና የግዛት ሉዓላዊነትን መጠበቅ በሀገሪቱ ያሉ ልዩነቶችን ለመፍታት የሚቻልበት መሰረት እንደሆነ እንደምታምን አሳውቃለች።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia #uae " ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ለህዝቧ አንድነት፣ የግዛት አንድነት፣ ጸጥታ፣ ደህንነትና መረጋጋት የማያቋርጥ ድጋፍ እናደርጋለን " - የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች (ዩኤኢ) ህወሓት/TPLF እና ከእሱ ጋር የተባበሩ የታጠቁ ኃይሎች በኢትዮጵያ የፌዴራል ኃይሎች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ገልጻ ድርጊቱን አወገዘች። በተጨማሪም፣ ህወሓት በትግራይ የተለያዩ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን…

10 days ago
ኤታማዦር ሹሙ የውጭ ኃይሎች የታጠቁ ቡድኖች ስብስብ «እየገፉ፣ እየደገፉ እና እያሰናዱ ነው» ሲሉ ከሰሱ።
የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የውጭ ኃይሎች ኢትዮጵያን ለማወክ እና ለማዳከም ሲሉ አዲስ የተመሰረተውን የታጠቁ እና የፖለቲካ ቡድኖች ስብስብ ከጀርባ ሆነው እየደገፉ ይገኛሉ ሲሉ ከሰሱ፤ ጥረቱንም ከውጭ በሚደረግ ድጋፍ ሲካሄድ የቆየ ፕሮጀክት አዲስ መልክ ይዞ መምጣት ነው ሲሉ ገልጸውታል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ፣ የኢትዮጵያ ወቅታዊ የደህንነት ፈተናዎች አገሪቷን በቀጥታ ወታደራዊ ወረራ የማጥቃት አቅም የሌላቸው «ታሪካዊ» እና «ወቅታዊ» ጠላቶች የምንላቸው አካላት የሰፊው ስልታቸው አካል እንደሆነ ተናግረዋል።
«ሻዕቢያ እና TPLF ያለ ሱዳን፣ ያለ ግብፅ እና ከዚያም ባሻገር ያሉ ኃይሎች 'ግፋ በለው' ካላሏቸው፣ ካልደገፏቸው፣ ካልሰጧቸው፣ ብቻቸውን ተጣምረውም ቢሆን ዋጋ የላቸውም፤ ሲነጣጣሉ ደግሞ ትርጉም የላቸውም» ብለዋል።
Seledadotio

#uae
" ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ለህዝቧ አንድነት፣ የግዛት አንድነት፣ ጸጥታ፣ ደህንነትና መረጋጋት የማያቋርጥ ድጋፍ እናደርጋለን " - የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች
የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች (ዩኤኢ) ህወሓት/TPLF እና ከእሱ ጋር የተባበሩ የታጠቁ ኃይሎች በኢትዮጵያ የፌዴራል ኃይሎች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ገልጻ ድርጊቱን አወገዘች።
በተጨማሪም፣ ህወሓት በትግራይ የተለያዩ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠሩን እና በአጎራባች አፋር እና አማራ ክልሎች ወታደራዊ ግጭት መባባሱን አጥብቃ እንደምታወግዝ ይፋ አድርጋለች።
የዩኤኢ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን፣ እነዚህ ክስተቶች የኢትዮጵያን አንድነት፣ ሉዓላዊነት እንዲሁም ጸጥታና መረጋጋት አደጋ ላይ የሚጥሉ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ሚኒስትሩ ዩኤኢ ከኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን ሙሉ በሙሉ እንደምትቆም ገልጸው፣ በኃይል ወይም በትጥቅ ትግል የኢትዮጵያን ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት ለመቀየር የሚደረግ ማንኛውንም ሙከራ እንደማትደግፍ ገልጻለች።
ዩኤኢ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ለህዝቧ አንድነት፣ የግዛት አንድነት፣ ጸጥታ፣ ደህንነትና መረጋጋት የማያቋርጥ ድጋፏን እንደምትሰጥ ሼክ ሻክቡት ገልጸዋል።
ሚኒስትሩ በተጨማሪም ግጭቱ አስቸኳይ እንዲቆም እና የተባባሰው ውጥረት እንዲረግብ አሳስበዋል።
በተጨማሪም ሲቪል ሰዎችን መጠበቅ፣ ተጨማሪ ጥቃትና ግጭት እንዳይፈጠር መከላከል እንዲሁም የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን ማክበር አስፈላጊ መሆኑንም አስገንዝበዋል።
ችግሮች በውይይትና በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ቅድሚያ መሰጠት እንዳለበትም ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
ዩኤኢ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ የሚደረጉ ጥረቶችን ሁሉ እንደምትደግፍ ሼክ ሻክቡት አረጋግጠዋል።
በተለይም የኢትዮጵያ ደህንነትና መረጋጋት እንዲጠበቅ እና በአፍሪካ ቀንድ ደህንነትን የሚያሰጋ ተጨማሪ ግጭት እንዳይፈጠር ጥረቶች እንደሚጠናከሩ አሳውቀዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia

11 days ago
" ህወሓት የትላንቱ እርምጃው ኢትዮጵያን መልሶ ወደ ጦርነት የሚያስገባ ነው " - የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሲ ህወሓት መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት መጀመሩን ትላንት አሳውቆ ነበር።
አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በህወሓት ድርጊት ማዘናቸውን ገልጸው ፤ የሰላም ውይይት አለመቀበል እና ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት መግጠም ለሕዝቡ ምንም ጥቅም አያመጣም ብለዋል።
ሌሎች የታጠቁ ቡድኖች ከዚህ ዓይነት እርምጃ እንዲቆጠቡም አስጠንቅቀው፤ አሜሪካ "ኢትዮጵያን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ" ለመግፋት የሚሞክሩ አካላትን ለመቅጣት ማዕቀብን ጨምሮ የተለያዩ የእርምጃ አማራጮች እንዳሏት አሳውቀዋል።
ከዚህ መግለጫ በኋላ ፥ የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ " ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (TPLF) ሰላማዊ መንገድን ከመከተል ይልቅ ውጥረቱን ማባባስን መርጧል " ሲል ከሷል።
የትላንቱ እርምጃው ኢትዮጵያን መልሶ ወደ ጦርነት የሚያስገባ እንደሆነ ገልጿል።
በተጨማሪ፤ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ፤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲን መግለጫ በመጋራት የአሜሪካ መንግሥት የተፈጠረው ውጥረት በእጅጉ እንዳሳሰበው አሳውቋል።
ተጨማሪ ጥቃትና ግጭት እንዳይከሰት ሁሉም ወገኖች በአስቸኳይ ገንቢ ወደሆነ የሰላም ውይይት እንዲገቡ አሳስቧል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ/ም

13 days ago
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ የህወሓት አመራሮች ጥቃት በመክፈታቸው ማዘናቸውን ገለጹ
#fastmereja I በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በህወሓት (TPLF) አመራሮች የተወሰደውን ውሳኔና የተከፈተውን ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት በመቃወም መግለጫ አውጥተዋል። አምባሳደሩ በአዲሱ መግለጫቸው፣ በአሜሪካ ማዕቀብ የተጣለባቸው የህወሓት አመራሮች ሰፊ ጥቃት ለመሰንዘር የወሰዱት ውሳኔ አሳዛኝ እና የተሳሳተ እርምጃ መሆኑን ጠቅሰው፤ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ባመቻቹት የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ውይይት ከመሳተፍ ይልቅ ወደ ማሸነፍ ወደማይቻል አላስፈላጊ ግጭት መግባት ለህዝቡ ምንም ዓይነት ጥቅም እንደማያመጣ አስገንዝበዋል ሲል በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ዘግቧል።
አምባሳደር ማሲንጋ አክለውም ሌሎች ታጣቂ ቡድኖችም ተመሳሳይ አጥፊ መንገዶችን ከመከተል እንዲቆጠቡ መክረዋል። አሜሪካ ኢትዮጵያን ወደተሳሳተ እና አጥፊ መንገድ የሚገፉ ተጨማሪ አመራሮች ላይ ማዕቀብ የመጣል አማራጮችና መሳሪያዎች ያሏት ቢሆንም፣ አሁንም ቢሆን የከረረውን ችግር ለመፍታት ብቸኛው እና ትክክለኛው መንገድ ምክንያታዊ የፖለቲካ ውይይት ማድረግ እንደሆነ የሚያምኑ መሆኑን አምባሳደሩ ባወጡት ይፋዊ መግለጫ ላይ አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል።

ትግራይ ጦርነት ድጋሚ ጌታቸው ረዳ በማህበራዊ ሚድያው።
በትግራይ ዳግም የጦርነት ዙር እንዳይከሰት ዓለም
አቀፉ ማህበረሰብን ጨምሮ ብዙዎች ጥረት እያደረጉ ባሉበት ሁኔታ፣ ዛሬ ማለዳ የTPLF አመራር በአፋርና በአማራ ክልሎች በሚገኙ የመንግሥት ኃይሎች ላይ ሙሉ ስፋት ያለው ጥቃት መጀመሩን መስማት በእጅጉ አሳዛኝ ነው።
በተጨማሪም በትግራይ በፌዴራል መንግሥት ቁጥጥር ሥር የነበሩ አየር ማረፊያዎችን በመቆጣጠሩ ወደ ትግራይ እና ከትግራይ የሚደረጉ የአየር በረራዎች ታግደዋል።
የTPLF የፖለቲካና የጦር አመራር በግዴለሽነት እና በኃላፊነት ጉድለት እጅግ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል።
@Yenetube Fikerassefa

17 days ago
"TPLF (ሕወሓት) ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ምንም ያልተሻሻለ ድርጅትና የጥፋት ቡድን ነው!" — ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ‼️
አንድ ድርጅት ከግማሽ ክፍለ ዘመን በኋላም ቢሆን የነበረበት የፖለቲካ አስተሳሰብና ስልት ላይ ረግቶ ሲቀር ውጤቱ የጥፋት መንገድ ብቻ ይሆናል። ጊዜው ቢቀየርም ድርጅቱ ግን አልተቀየረም ሲሉ ተደምጠዋል።
አክለውም "የሕወሓት ትልቁ ውድቀት የጊዜን መለወጥና የሕዝብን ፍላጎት አለመረዳቱ ነው። ከተመሰረተበት ቀን ጀምሮ ራሱን ማሻሻልና ማደስ ያልቻለ፣ አሁንም በዚያው የድሮ የጥፋት መንገድ የሚጓዝ ቡድን ነው ሲሉ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገልፅውታል!"
በፖለቲካ ህይወት ውስጥ ራስን አለማደስ ማለት ከጥፋት ጋር መጋባት ነው። የሕወሓት ጉዞ የሚያሳየንም ይኸን እውነት ነው ብለዋል።

18 days ago
u1215u1308u12c8u1321 u1215u12c8u1213u1275 u1260u12adu120du1209 u12e8u121au1308u1299 u12e9u1292u1268u122du1232u1272u12ceu127du1295 u1208u12c8u1295u1300u120d u1270u130du1263u1229 u1218u1320u1240u121au12eb u12a5u12ebu12f0u1228u130bu1278u12cd u1290u12cd
u27a1 https://youtu.be/Sia1SH28O... #tplf #tigray #university #students ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
ሕገወጡ ሕወሓት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ለወንጀል ተግባሩ መጠቀሚያ እያደረጋቸው ነው
➡ https://youtu.be/Sia1SH28O... #tplf #tigray #university #students
Sponsored by
Surafel
2 months ago
የአማራ ክልል የሥራ ቋንቋ ~ ~ ~ ~ ~ አማርኛ
የጋምቤላ ክልል የሥራ ቋንቋ ~ ~ ~ አማርኛ
የደቡብ ምዕራብ ክልል የሥራ ቋንቋ ~ ~ ~ አማርኛ
የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የሥራ ቋንቋ ~ ~ ~ አማርኛ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሥራ ቋንቋ ~ ~ ~ ~ አማርኛ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሥራ ቋንቋ ~ ~ ~ አማርኛ
ሀረሪ ክልል የሥራ ቋንቋ ~ ~ ~ በተግባር አማርኛ ፤ በወረቀት ግን አደሬ፣ ኦሮምኛና አማርኛ
የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የሥራ ቋንቋ ~ ~ ~ ~ አማርኛ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ቋንቋ ~ ~ ~ አማርኛ
የፌድራል ተቋማት የሥራ ቋንቋ ~ ~ ~ ~ ~ አማርኛ
የፌድርሽን ምክር ቤት ስብሰባ ~ ~ ~ ~ ~ አማርኛ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ~ ~ ~ ~ ~ አማርኛ
የምክክር ኮሚሽኑ ጉባኤ የተካሄደው ~ ~ ~ ~ በአማርኛ
የብልጽግና ጽ/ቤት እና ምክር ቤት ~ ~ ~ ~ ~ አማርኛ
የታላቁ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሥራ ቋንቋ ~ ~ አማርኛ
ሌላው ቀርቶ TPLF እና OLA የሚመክሩት ~ ~ ~ ~ አማርኛ
መሬት ላይ ያለው የአማርኛ ሚና በዚህ ደረጃ ሆኖ እያለ ቋንቋውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ አድርጎ ለመሰየም አለመቻል አስገራሚ ነው። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ የሀገራችን ኋላቀር የብሽሽቅ ፖለቲካና የተቃርኖ ትርክት ነው።
በእርግጥ አማርኛ ብሄራዊ ቋንቋ ተብሎ ተሰየመም አልተሰየመም የሚቀይረው ነገር የለም። ይሁንና ባለመሰየሙ በኋላቀር የተቃርኖ ትርክት አይምሯቸው የተበረዘ ወገኖች ግን የደስታና የእርካታ ስሜት ይሰማቸዋል። እነሱ እርካታ ይሰማቸው ዘንድም አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ ተብሎ አይሰየምም።
የሆነ ሆኖ አብዝሀኛው ህዝባችንን የሚያግባባ ቢያንስ አንድ ሀገራዊ ቋንቋ መኖሩ መልካም አጋጣሚ ቢሆንም ፤ በጥላቻ እና ኋላቀር የተቃርኖ ትርክት ምክንያት ይሄን በረከት ወደ እርግማን እና ልዩነት ቀይረነዋል።
Via biruk Abegaz

u1246u121e u1240u1229 u12e8u1215u12c8u1213u1275 u1261u12f5u1295 u1260u1275u130du122bu12ed u1215u12ddu1265 u12a5u12ebu12f0u1228u1230u12cd u12ebu1208u12cd u130du134d
#failedtplf #ebc #ethiopia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ቆሞ ቀሩ የሕወሓት ቡድን በትግራይ ሕዝብ እያደረሰው ያለው ግፍ
#failedtplf #ebc #ethiopia
2 months ago
u12a8u1326u122du1290u1275 u12cdu132d u1205u120du12cdu1293 u12e8u120cu1208u12cd u1215u1308-u12c8u1321 u12e8u1205u12c8u1213u1275 u1261u12f5u1295
#failedtplf #ethiopia #ebc ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ከጦርነት ውጭ ህልውና የሌለው ሕገ-ወጡ የህወሓት ቡድን
#failedtplf #ethiopia #ebc
Sponsored by
Surafel
2 months ago
u12e8u1235u121du1228u1275 u1325u122a u12e8u1275u122bu121du1355 u121bu1235u1320u1295u1240u1242u12eb
#getachewreda #trump #u121du120du12a8u1273 #tplf #middleeastwar ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የስምረት ጥሪ የትራምፕ ማስጠንቀቂያ
#getachewreda #trump #ምልከታ #tplf #middleeastwar
2 months ago
2 months ago
u12a5u1295u12f0 u1218u12e5u1308u122d u1270u1323u1265u1246 u12e8u1240u1228 u128bu120bu1240u122d u12a0u1235u1270u1233u1230u1265
#etv #ebcdotstream #pmabiyahmed #tplf ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
እንደ መዥገር ተጣብቆ የቀረ ኋላቀር አስተሳሰብ
#etv #ebcdotstream #pmabiyahmed #tplf
2 months ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር ለገሰ ቱሉ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው አውዳሚ ጦርነት መቋጫ የሆነው የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ትግበራን በተመለከተ፣ የህወሓት እሳቸው "ጽንፈኛ" ያሉት አመራሮች እያራመዱት ያለው ፖለቲካዊ ትርክት የትግራይን ህዝብ ፍላጎት የረሳ እና የሰላም ሂደቱን አደጋ ላይ የጣለ መሆኑን የሚያብራራ ትችት አወጡ። አምባሳደሩ "TPLF’s rhetoric and Ethiopia’s reality on the ground: When politics forgets people" (የህወሓት ፖለቲካዊ ትርክቶች እና የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ፦ ፖለቲካ ህዝብን ሲረሳ" በሚል ርዕስ በኒው አፍሪካን መጽሔት ድረገጽ ላይ ዛሬ ባሳተሙት ጽሁፍ፣ ዘላቂ ሰላም ሊመጣ የሚችለው አካላት ከግል እና ከፓርቲ ፍላጎት ይልቅ የዜጎችን ደህንነት ሲያስቀድሙ ብቻ መሆኑን አስገንዝበዋል።
አምባሳደሩ በጽሁፋቸው እንዳስመዘገቡት ከጦርነቱ በኋላ እጅግ አሳሳቢ ከሆኑት ጉዳዮች አንዱ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬአቸው የመመለስ ስራ ነው። የፌደራል መንግስት ተፈናቃዮች ያለምንም የፖለቲካ ቅድመ ሁኔታ እና መጓተት ወደ ቤታቸው ሊመለሱ ይገባል የሚል ጽኑ አቋም ቢኖረውም፣ ህወሓቶች ግን የሰብዓዊ እርዳታን እና የተፈናቃዮችን ጉዳይ ካልተፈቱ የፖለቲካ አጀንዳዎቻቸው ጋር በማያያዝ የህዝቡን ስቃይ ለፖለቲካ መደራደሪያነት እያዋሉት መሆኑን ኮንነዋል። ቤተሰቦች በፖለቲካዊ ዲስኩር ብቻ ህይወታቸውን መልሰው ሊገነቡ አይችሉም ያሉት አምባሳደሩ፣ በአከራካሪ ግዛቶች ዙሪያም የፌደራል መንግስት ጉዳዩ በህገ-መንግስታዊ ስርአቱ እና በሰላም ስምምነቱ መሰረት እንዲፈታ ጥረት ቢያደርግም፣ አመራሮቹ እነዚህን ተቋማዊ አሰራሮች ውድቅ በማድረግ እና የጊዜያዊ አስተዳደሩን ስልጣን ጥያቄ ውስጥ በማስገባት እንቅፋት እየፈጠሩ ይገኛሉ ብለዋል።
የፕሪቶሪያው ስምምነት ህገ-መንግስታዊ እና ዲሞክራሲያዊ አስተዳደርን ለመገንባት ምርጫ እንዲካሄድ ቢደነግግም፣ ህወሓቶች የፓርቲው የውስጥ ፖለቲካዊ ልዩነቶች እስኪፈቱ በሚል ሰበብ ምርጫን ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል። በተጨማሪም የፌደራል መንግስት፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን ያቀረቡትን የሽምግልና እና የውይይት ጥሪዎች በተደጋጋሚ ውድቅ ማድረጋቸው የእርቅ እድሎችን እያጠበበው መምጣቱን አምባሳደር ለገሰ አስረድተዋል።
ተቋማትን እያፈረሱ እና የሽግግር ፍትህ ስርአቱን እየተቃወሙ በተመሳሳይ ጊዜ ፍትህ እንፈልጋለን ማለታቸውም ግልጽ የሆነ የተግባር ተቃርኖ መሆኑን አንስተዋል።
ዳግም ወታደራዊ ቅስቀሳ እና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ስጋት
የሰላም ስምምነቱ ትጥቅ መፍታት፣ ከወታደራዊ መዋቅር መውጣት እና ወደ ሰላማዊ ህይወት መቀላቀልን (DDR) ቅድሚያ ቢሰጥም፣ አመራሮቹ ግን አሁንም ወታደራዊ ቅስቀሳ እያደረጉ፣ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን እየደበቁ እና ወጣቶችን በግዴታ እየመለመሉ መሆኑ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን አምባሳደሩ ገልጸዋል። ከዓመታት የጦርነት ስቃይ በኋላ ወጣቶች ወደ ትምህርት እና ስራ መመለስ ሲገባቸው ዳግም ለጦርነት መመልመላቸው ተቀባይነት የሌለው ተግባር ነው። ይህ ድርጊታቸው የአውሮፓ ህብረትን እና በሰላም አደናቃፊዎች ላይ የቪዛ ማዕቀብ የጣለችውን አሜሪካን ጨምሮ ዓለም አቀፍ አጋሮችን ጭምር በእጅጉ እንዳሳሰበ አምባሳደሩ አስታውሰዋል።
የትግራይ ህዝብ ከዚህ በላይ ጦርነት እና ስቃይ እንደማይገባው ያሳሰቡት አምባሳደር ለገሰ ቱሉ፣ የፕሪቶሪያው ስምምነት ወደ ዘላቂ ሰላም መሻገሪያ ጠንካራ መሰረት መሆኑን አውቆ ማክበር እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል። ዳግም ወደ ጦርነት እና ወታደራዊ ፉክክር መግባት ትግራይን ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያን አደጋ ላይ የሚጥል መሆኑን በማስጠንቀቅ፣ ፖለቲከኞች የጥቃት ፖለቲካን ትተው ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲሉ የዲሞክራሲያዊ ውድድር ፖለቲካን ሊመርጡ እንደሚገባ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
በአምባሳደሩ ጽሁፍ ዙሪያ፣ ይህ መረጃ እስከቀረበበት ጊዜ ድረስ ከሕወሐት ወገን የተሰጠ ምላሽ የለም።

የህወሓት አጥፊ አካሄድና በትግራይ ሕዝብ ላይ ያደረሰው እንግልት፣ የቀድሞ ታጣቂዎች ምን አሉ? | TPLF | National Dialogue | Tigray | Peace |
2 months ago
2 months ago
ህገ ወጡ የሕወሓት ስብስብ ከአለመረጋጋት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥቅም ለማግኘት የሚያደርገው ሙከራ!
#tplf #ethiopia #ethiopianpolitics #tigray
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
#tplf #ethiopia #ethiopianpolitics #tigray
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
Sponsored by
Surafel
3 months ago
u130cu1273u1278u12cd u1228u12f3 u12e8u1308u1208u1321u1275 u12e8u1205u12c8u1213u1275 u1309u12f5 #ethiopia #ethiomelhik #tplf #tigray ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ጌታቸው ረዳ የገለጡት የህወሓት ጉድ #ethiopia #ethiomelhik #tplf #tigray
3 months ago
😱 የጄነራል ታደሰ ወረደ መድኃኒት በቁጥጥር ስር ዋለ? በመቀሌ ምን እየተካሄደ ነው? #tigray #ethiopia #tplf #tadesseworede #debretsion
3 months ago
u12d3u134bu1292 u1309u1305u1208 u1205u12c8u1213u1275 u12a0u1265 u1235u1243u12ed u1205u12ddu1262 u1275u130du122bu12ed u1205u120du12cdu1295u12a1 u1295u121du1275u12abu120d u12ddu1308u1265u122e u12d8u120e u130du134du12d2 u12f0u12cd u12e8u1265u120d ...
#ethiopia #tplf #tigray #ebc ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ዓፋኒ ጉጅለ ህወሓት አብ ስቃይ ህዝቢ ትግራይ ህልውንኡ ንምትካል ዝገብሮ ዘሎ ግፍዒ ደው የብል ...
#ethiopia #tplf #tigray #ebc
Sponsored by
Surafel
Comments