አብይ ቀጥቅጦ ነው ያሸነፈን''‼️ የትግራይን ጀኖሳይድ የፈፀመው ፋኖ እና ሻቢያ ነው'' የጠቅላይ ሚንስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ‼️
👉ፋኖ ከፌደራል መንግስት ጋር ግጭት የገባው ፕሪቶሪያ ተፈረመ ብሎ ነው፣ሌላ ጥያቄ የለውም።
👉''ተፈናቃዮች እንዳይመለሱ አግቶ የያዘው ህወሓት ነው፣ህወሓት ተፈናቃዮችን አግቶ እያስራበ ነው''
👉"ፋኖ ጋሸና ደረሰ ብሎ መንግሥት የሚፈርስ የሚመስለው ብዙ ሰው አለ"
ልጅ ሁኘ እልኸኛ ነበርኩ ሰውም ልምታህ ካለኝ ጭቅጭቅ ውስጥ ገብቼ ስስ ብልት ካገኘው ምናምን እልና ግን አንድ አንድ ጊዜ ደግሞ ማሰብ አለብህ መጀመሪያ ዙር ትሞክርና ከቀጠቀጠህ ትመክራለህ ከዚያ የሆነ ሰአት ላይ ገላጋይ ቢመጣ ጥሩ ነው።
ነገር ግን እየወደክ እየተነሳህ አሁንም ካልጣልኩት የምትል ከሆነ ስህተት ነው፣ አዕምሮ የለህም ማለት ነው በማለት tplfን ወርፈዋል። ባለፈው ጦርነት የTplf አመራሮች አድስ አበባ እንገባለን በሚል illusion (ቅዠት) ነው ጦርነት የገባነው።
አሁንም የህወሃት አመራሮች አድስ አበባ እንገባለን በሚል ጦርነት ለማስነሳት እየቆሰቁሱ ነው ግን አይቻልም አድስ አበባ በባቡር መምጣት ይችላሉ እንጅ በጦርነት ግን አይሆንም በማለት የጠቅላይ ሚንስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ በNBC ETHIOPIA ጣቢያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።
ጨምረውም አቶ ጌታቸው ረዳ የሰሜኑ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ''ጠቅላይ ሚስትሩ ግጭት ውስጥ ከገባን ሻቢያ ይጠቀምብናል ላስቆመው አልችል፣ ልዩነታችንን አቻችለን ብንሰራ ነው የሚያዋጣን ብለውን ነበር በሰአቱ ግን ማንም የተቀበላቸው አመራር አልነበረም በማለት የምስክርነት ቃል የሚመስል ከወትሮው የተለየ መልዕክት ተናግረዋል።
ሌላው ደግሞ የትግራይን ጀኖሳይድ የፈፀመው ፋኖ እና ሻዕቢያ ነው'' ትግራይ ውስጥ እኮ ያልገባ የለም እድል ገጠመኝ ያለ ማንኛውም የግል ሽፍታ የነበረ ሳይቀር ነው ትግራይ ላይ የተረባረበው በማለት መንግስትን ከትግራዩ ጀኖሳይድ ተጠያቂነት ገለል ለማድረግ በሚመስል አኳኳን ሀሳባቸውን በውይይቱ ተንፍሰዋል።
seledadotio

6 months ago